ትናንት ወይስ ነገ ሙሉ ፊልም |Tenant Weys Nege full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie

  Рет қаралды 569,519

EPHREM MULTIMEDIA

EPHREM MULTIMEDIA

Күн бұрын

ትናንት ወይስ ነገ ሙሉ ፊልም |Tenant Weys Nege full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie
#ephremmultimediaproduction #ethiopianfilm #amharicfilm
Join this channel to get access to perks:
/ @ephremmultimedia
The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
Copyright ©2023 Ephrem Multimedia Production
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethiopian Movie: Yeleb Leba Full Length Amharic Film 2023"
• የልብ ሌባ ሙሉ ፊልም New Ethi...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 200
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
በተወሰነ መልኩ የኔን ሂወት አየሁት ምንም ግንኙነት አልነበረንም ግን እንዲሁ የማፈቅረው ሰው ነበር እናም እሱን ለማግኘት ብዙ ነገሮችን አድርጊያለሁ ግን እሱን በመፈለግ ላይ ሳለሁ አጋጣሚ ያሁኑን ባሌን አገኘሁን ግን ምንም አይመስለኝም ነበር ግን መላመድ ሁሉንም ነገር አስረስቶ ባዲስ ምዕራፍ ሂወትን ጀመርን አሁን አርግዤለታለሁ በጣም አፈቅረዋለሁ በጣም ያኔ መሰላል የሆነን ሰው ለካ እኔ አስበው ነበር እንጂ የራሱ ሂወት ነበረው እናም በሆነው ነገር ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜአችንን ያሳምርልን ❤❤❤መላመድ ከምንም ይበልጣል❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ሰለመዊትመከንጎ
@ሰለመዊትመከንጎ Жыл бұрын
ህይወት የራሱ መንገድ አላት ደስ ይላል
@genetabebw4668
@genetabebw4668 Жыл бұрын
አሜን እመቤቴ ትቅርብሸ 🥰🥰🦋
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 Жыл бұрын
@@genetabebw4668 አሜን እህቴ 🙏❤
@mominabegum6798
@mominabegum6798 Жыл бұрын
Amen
@aseed792
@aseed792 Жыл бұрын
ማነው እደኔ መርኩሪን አይቶ የገባ በላይክ አሳዮኝ😍😍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Aneji
@Aneji Жыл бұрын
Kemr ene ngn mercurin ayche yegebawt my sweet ❤
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ
@እማአምላክከኔአትራቂእናቴ Жыл бұрын
እኔም
@SuSu-jl5lb
@SuSu-jl5lb Жыл бұрын
ለካ እነዚህ ልጆች አርቲስቶች ናቸዉደ ያችኛዋል የእኛ ላይ የእነ ዳዊት ሰራተኛ ሁና ትሰራለች አሁን አደልደ የማስታዉሳት
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 Жыл бұрын
Ene😂😂😂
@mulugetaembibel301
@mulugetaembibel301 Жыл бұрын
ምርጥ የፍቅር ፊልም። ያውም ያልተንዛዛ። ሜርኩሪን አይቼ ገብቼ ጨርሼ ወጣሁ።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@kebe2037
@kebe2037 Жыл бұрын
እኔም❤
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ሜርኩሪን አይቶ የመጣ😂😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
እኔ😂
@Mahderabebe2223
@Mahderabebe2223 Жыл бұрын
እኔ
@hawitube610
@hawitube610 Жыл бұрын
😂እኔ
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
እኔ😂😂
@cx7fi
@cx7fi Жыл бұрын
የሰው ሀገር እደኔ የሰለቸው ግን ማነው ያአላህ ኸረ በቃበለን😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 Жыл бұрын
Amen wude
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አላህ በሰላም ላሃገራችን ያብቃን 😢😢 እኔም ስልችት ነው ያለኝ
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Жыл бұрын
ነይ እንሂድ ዱኒያ አትሞላም እኔም ትቸው ልሄድ ነው
@betiaddis5717
@betiaddis5717 Жыл бұрын
Manew endene 1 wer ke 15 ken yekerew ke Dubai Ethiopia ligeba 💃💃💃 hagere Selam batonm kesew Hager emye Ethiopia tshalegnalechi ❤❤❤❤ Selam Le emye Ethiopia 🥰🙏
@ዚዙነኚብቸኛዋ
@ዚዙነኚብቸኛዋ Жыл бұрын
እደኔ ሜርኩሪን አይቶ የመጣ በላይክ አሳዪኚ😂✍️
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
እኔ🤣😍😍😍😍😍😍
@britumayffyyu8288
@britumayffyyu8288 Жыл бұрын
እኔ ማርያምን😂😂😂😂😂
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
እኔ🙋🙋😂😂
@ዚዙነኚብቸኛዋ
@ዚዙነኚብቸኛዋ Жыл бұрын
@@britumayffyyu8288 🤣🤣✍️
@eeeeeeec2
@eeeeeeec2 Жыл бұрын
ሰወችዬ አገራችን ሰላም ያድርግልን ለአገራችን ሰላም የምትፈልጉ ብቻ like👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ቲጅየራያአራዱሟ
@ቲጅየራያአራዱሟ Жыл бұрын
ሜርኩሪ😂❤❤❤ ቀበጧ ማነዉ እሷን አይቶ የመጣ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Жыл бұрын
እኔራሱ😂😂😂😂😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
እኔም
@saifalkaabi6720
@saifalkaabi6720 Жыл бұрын
እኔ😂😂😊
@mesiethio833
@mesiethio833 Жыл бұрын
የኔ ደምት
@Ziflex
@Ziflex Жыл бұрын
የኮሜንት አፍቃሪወች እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በተለይ የመዳም ቅመሞች ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
አሚን ልዕልቷ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
❤Ameen 😂❤
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 Жыл бұрын
Amen abero yestan weda😅❤❤❤
@Mahihabeshawi
@Mahihabeshawi Жыл бұрын
አሜን
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
ማርያምን ይሄ ፊልም የሚገርምነዉ ተባረኩ ሁላችሁም ዉይይይይይ ፍቅር ደሥሢል ማርያምን ኡፍ በጣም ነዉ የተመሰጥሁበት ለኔ አንደኛ ነዉ ፊልሙ ❤😊😊❤😊
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@jarihachem1711
@jarihachem1711 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏 ምርጥ ፊልም 🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 Жыл бұрын
በእሷ ቦታ ሆኜ ሳስበዉ በጣም ከባድ ነዉ ፍቅር እንዲ ነዉ ሲኖሩት ደስ ይላል❤❤❤❤በርቱ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@AimroAlebachew
@AimroAlebachew Жыл бұрын
ሜሪኩሪን ላይ ገብቼ ሙሉ ፊልሙን አየሁት እስኪ የኔ እጣ ይድረሳችሁ በላይክ አሳዩኝ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mesiethio833
@mesiethio833 Жыл бұрын
እኔ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
መርኩሪን ሳይ ለፒክቸር ብቻ መስሎኝ ነበር 😂😂😂በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዉሽ!!!ቲክ ቶክ ብዙ ሰዎችን ብቅ እያረገልን ነዉ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mayadawud956
@mayadawud956 Жыл бұрын
ሜርኩሪዬ የ ቲክቶኳ ድምቀት❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ሜርኩሪ የቲክቶክ ድምፅሽ ስወድልሽ በተረፈ አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱ የማዳም ቅመሞች በቅርቡ ሀገር ስለምገባ የናተ አንድ ሰብ ለኔ ብዙሺ ሞራል ነዉ 💚💛❤ለሚዬ ኢትዮ ሰላም
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ Жыл бұрын
እጅግ መጥፎ ፊልም ነው መርዝ ሃሳብ ነው በአንድ ቀን እንዴት ትዳር ይፈርሳል ፍቅርስ እንዴት ይይዛል በጣም ነውር የተከለከለ አስተሳሰብ ነው ። ደራሲው ድርሰቱም የፍቅንና የትዳርን ክብር ዝቅ አድርጋችኋል ። በጣም ያሳፍራል ትውልዱን ቆርጣችሁ ጣላችሁት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@meski7425
@meski7425 Жыл бұрын
መጀመርያም ፍቅር ስላልነበረ ነዋ
@addisahemd2795
@addisahemd2795 Жыл бұрын
ከጨቅጫቃ ሰው ምን ፍቅር ይገኛል ብለሽ ነው በዛላም አታፈቅረውም ከልቧ ትክክለኝ ፍቅር አሁን ነው የያዛት
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ምነው ደርስብካ ወይም ደርሱብሻል እንዲ
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
ፍቅርኮ እንዳየኃት ነው የምወዳት ከዛ ቀስ ብሎ መላበድ ይመጣል ዞሮ በርግጥ ያሁኑ ትውልድ ብሶበታልጂ ደግሞ ትዳር አደለም የፈረሰው ጓደኛሞች ነበሩ ገና ሊጋቡ የተዘጋጁ
@Mreflected742
@Mreflected742 Жыл бұрын
ሜሪ ስትናገር ደስ ስትል❤❤❤❤❤❤ ፊልሙ ደሞ ወድጀዋለሁ የሁላቹም ኣድናቂ ነኝ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Жыл бұрын
መርኩር አንችን አይቼ ስገባ ያበዴ ፊልም ሆኖ አገኘሁ እኔም ከስደት መልስ የተዋጣለት ገራሚ ተዋናይ እንዴ ምሆን ተስፋ አለኝ ❤
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 Жыл бұрын
Hunat new😂❤
@rozi23496
@rozi23496 Жыл бұрын
ያሳካልሽ❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@memeuae
@memeuae Жыл бұрын
ያሳካልሽ እማኮ❤🙏
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
እኔም እሷን አይቼ ነው የገባሁት በእውነት እስኪ ልሹፈው ❤❤❤❤
@mesetube4610
@mesetube4610 Жыл бұрын
ይህንን ልጅ በጣም ነው የምወደው እሱን አይቼ ነው የመጣሁት ግን በጣም ያምራል በርቱልን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም በጣም የሚያዝናና ይመቻቹ🙏😊👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hawa-ne
@hawa-ne Жыл бұрын
ሜርኩሪን አይቼ ነው የገባሁት እስኪ ሌየው 🥰🥰😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Fiker-mar
@Fiker-mar Жыл бұрын
ምርጥ ነው በየ መሀሉም እያለቀስኩ ነው ያየውት ምን እንዳስለቀሰኝ አላውቅም ምናልባት ከራሴ ጋር አገናኝቼው ይሆናል በጣም ወድጄዋለው❤❤❤
@akassaye9726
@akassaye9726 Жыл бұрын
በጣም አረፋ ፊልም ነው ግን እኮ ፊልም ላይ ብቻ ነው ፍቅር ያለ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@akassaye9726
@akassaye9726 Жыл бұрын
❤️🥰
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Жыл бұрын
ፍቅርነሰ በፍልምና በሙዚቃ እያየን እንፅናና እንጂ😌😌😁
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@bethabt
@bethabt Жыл бұрын
😂😂😂
@Lidya-kp9rm
@Lidya-kp9rm Жыл бұрын
ewnte nwe
@TigTig-ol9ro
@TigTig-ol9ro Жыл бұрын
ሜርኩሪ የኔ እብድ እሷን አይቼ ነዉ የገባሁት በርችልን ብዙ እንጠብቃለን🥰🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tsehayyoutubeyoutube6922
@tsehayyoutubeyoutube6922 Жыл бұрын
የኔ ታሪክ የመስላል በፍቅር ውስጥ ላይ በጣም ልዩነት❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
መጀመሪያ ለደራሲው ለተዋናዮቹ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ምርጥ ስራ በርቱ🙏🙏🙏👍👍👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@KalkidanAbebe-jk6tk
@KalkidanAbebe-jk6tk Жыл бұрын
ቀጥሎስ?
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ የመዳም ቆመሞችዬ ኮሜንቱን ሁሉ በሜሪኩሪ ነዉ የተሞላነዉ😮 ግንእኮ እኔም እሷን አይቼ ነዉ ❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ሜርኩሪን አይቼ ነው የመጣሁት 😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ዚዙነኚብቸኛዋ
@ዚዙነኚብቸኛዋ Жыл бұрын
እኔም😂😂✍️
@mdhhhh455
@mdhhhh455 Жыл бұрын
እኔም😂
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
እኔ
@anugachayaliew3112
@anugachayaliew3112 Жыл бұрын
ግን ለምንድነው ፍቅር 😢😢😢😢በጣም የማመው 😭😭ለይመጣ ይናፍቀኛል ናፍቀህኛል እንኳን ማለት አልችለም 😭በሂወት እንደዚህ ተሰቃይቸ አላውቅም 💔💔💔
@samiraahmed5344
@samiraahmed5344 Жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@etemanchigetahun2753
@etemanchigetahun2753 Жыл бұрын
አይዞሽ እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ህመም አለው!!
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
ሶፊ እንዴት እንደምወድህ ጎረቤቴ በሆንክ የፊልም ድምቀት ነህ አንተ ያለህበት ፊልም ትወና wow ሜርኩሪዬ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SuzanMohammed-n8z
@SuzanMohammed-n8z Жыл бұрын
በሜሪ ስበብ ገብቸ ምርጥና አስተማሪ ፊልም አየሁ ❤
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Жыл бұрын
እኔም😊
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
እኔም
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
ዋውው በጣም ምርጥ ፈልሚ ነዉ በርቱ❤❤መርኩሪን አይቸ መጣሁ😍😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@genettube277
@genettube277 Жыл бұрын
ኤኔ ኮመንት አይቼ ነው የምገባ
@lamritube3369
@lamritube3369 Жыл бұрын
ሲጀመር የሀበሻ ወንድ ፍቅራቸው በፊልም እንጂ በተግባር አያደርጉትም በቃ ምንም ፍቅር አሰጣጥ አይችሉም በፊልሙ ደረጃ ግን ዋዉ አንደኛ እና ደግሞ መርኩሪ የኔ ተወዳጅ ይሄን ፊልም እከመጨረሻ ነው ያየሁት ምክንያቱም አንቺን በጣም ሲለምትመቺኝ ብቻ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቢቀጥል ደስ ይለኛል በመጨረሻም መናገር ምፈልገው የሃበሻ ወንድ ፍቅር አያቅም ላልኩት ምንአልባት % 30 በርሰንት ይኖራል ለእናንተ ትልቅ ይቅርታ ጠይቃለሁ🙏
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@endalemishamo4702
@endalemishamo4702 Жыл бұрын
የሀበሻ ሴቶችስ ፍቅር ይሰጣሉ ቆንጆ
@tube-xu1ef
@tube-xu1ef Жыл бұрын
ዋውውውው ደስስ እሚል ድራማ ነው ሜርኩሪን አይቸ ገብቸ ደስስስስ ብሎኘ ጨርስኩት
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@husabe5441
@husabe5441 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል❤❤ግን❤❤ፊልም❤❤ላይ ብቻ ❤❤ነው❤❤ፍቅር❤ያለው ይገርመኛል❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hayat-gc8vu
@hayat-gc8vu Жыл бұрын
በእውነተኛውም አለ ፈጣሪ ላደለው
@WudeKindalem
@WudeKindalem 11 ай бұрын
ማነው አደኔ ሜሪን አይቶ የገባ ስወዳት❤❤❤
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 Жыл бұрын
ልጁ ሰለናእናቱ ሲወራ በጣምአስለቀሰኛ😢😢😢😢😢😢 ፊልምቢሆንም እናትን ማጣትይከብዲል
@Fui-cm1hi
@Fui-cm1hi Жыл бұрын
ሜሪ ሜሪ ሜሪ ስወድሽሽሽሽሽ የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤❤❤
@mesitigi1478
@mesitigi1478 Жыл бұрын
ሜሪኩርን አይቼ ነዉ የመጣዉኝ ስወዳት በተረፌ ይመቻችዉ❤❤❤😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@AdisuAbdeta-x9t
@AdisuAbdeta-x9t Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው 🙏👍👍👍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@zeynebsiraj
@zeynebsiraj Жыл бұрын
መርኩሪየ አንቺን አይቼ ነው የመታወት ❤️❤️❤️
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@remealiofficial5419
@remealiofficial5419 Жыл бұрын
#በጣም_ደስ_እሚል_ፊልም_ነው_እንደዚ_አይነት_ፊልም_ናፍቆን_ነበር
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@heavenayalew4390
@heavenayalew4390 Жыл бұрын
😂
@Kidus1
@Kidus1 Жыл бұрын
ቲሽ ምን አይነት ልብን የምያስደስት ምርጥዬ ፊልም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ Жыл бұрын
መሪኩሪ ስወዳት እሷን ሳይ ነው የመጣሁት❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ፍቅር የሚታወቀው ፍቅርን ሲቀርቡት ነው "
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Fui-cm1hi
@Fui-cm1hi Жыл бұрын
የውነት እደዚህ አይነት ፍቅር ቢኖር ደስ ይል ነበር ግን ለፊልም ብቻ ነው 😢
@ma_molla
@ma_molla Жыл бұрын
55ተኛ ደቂቃ ላይ😢😢😢😢 እዩት መጨረሻው በጣም ያምራል የማያከብራችሁ ሰወችጋ ለመኖር አትወስኑ የሚያከብራችሁን ይሰጣችኋል ልቤ ስንጥቅ እያለ ጨረስኩ የምናስበውን ሳይሆን የሚሆነንን ፈጣሪ ይስጠን😢😢😢😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@meriblife6466
@meriblife6466 Жыл бұрын
እውነት ነው😢
@TigestMulugeta-y1v
@TigestMulugeta-y1v Жыл бұрын
ዋው ደስየሚል ፊልም ነው ምናለ እንደዚህ አይነት ፍቅር በያዘኝ ውይ የእኔስ ይገርማል 😂😂❤
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl Жыл бұрын
የኔ ልብም መታ እኮ በነገራችን ላይ ቆየሁ የአማርኛ ፋልም ማየት ካቆምኩ አሁን ይሄ ተመቸኝ 🥰
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Жыл бұрын
እኔደኔ ሜርኩሪን አይቶ ዬገባ 👍👍👍👍👍👍👍❤️
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@fatumatube5157
@fatumatube5157 Жыл бұрын
እኔም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ሜረኩሪ ሰከን በለሻል😊😊😊😊😊 ምረጥ ነው ፍልሙ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😮
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@kalikedankalikedan9999
@kalikedankalikedan9999 Жыл бұрын
እንዲህ ብልህ ሴት ነው መሆን ምን አናደደን ማናደድ እየቻልን ቆንጆ ፊልም ነው ትምህርት የሚሆን ደሞ ከምወዳቸው እና የማከብራቸው አርቲስቶች
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ethiolove7629
@ethiolove7629 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም በደስታ ተመስጨ ጨረስኩት❤❤
@madinamohammad6410
@madinamohammad6410 Жыл бұрын
😂😂😂ሜርኩሪ ይመችሽ ከቲክቶክ ተገላገልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስወድሽ በርቱ❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz Жыл бұрын
ሜርኩሪን አይቸነው የመጣሁ ኮመንት ጥሩ ይመስላል እስኪ ልየው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Emmaa2023
@Emmaa2023 Жыл бұрын
ወይኔ ከረጅም ጊዜ ቦሀላ አብሬው የትያትር ትምርህት የወሰድኩትን ጌድዮንን አየውት እኔ ማዳም ቤት ዋው❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ጆስዬ ስወድህ የኔ ግራኝ 🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ሰደተኛዋሁሉንቻይ
@ሰደተኛዋሁሉንቻይ Жыл бұрын
ቴክቶክ የምሰራወን ልጅ አይቸ ነዉ የመጣሁት ወላ😊
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
simply the best lezih film new andegna❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@yitu8355
@yitu8355 Жыл бұрын
ሙሉ ፊልም ሆኖ እደዚህ አጥሮብኝ ያየሁት ፊልም የለም በጣም ደስ የሚል ነው❤
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os Жыл бұрын
ወይ በጣም ነው የወደድኩት ይመቻችሁ ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@AynalemYmane
@AynalemYmane Жыл бұрын
ሜርኩ ድራማ ሠሪ❤❤❤❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ❤❤❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Жыл бұрын
እተማርኩበት መጀመሪያ የማፈቅረውን ፍቀረኛይን ትች ሊላ የማለውቀን ማፍቀር😅
@kaleyedgelji6405
@kaleyedgelji6405 Жыл бұрын
ሜርኩሪን አይቸነዉ የመጣሁት የኔ ፈዲሻ ወድሻለሁ❤❤❤
@ናዲ
@ናዲ Жыл бұрын
😂😂😂
@kaleyedgelji6405
@kaleyedgelji6405 Жыл бұрын
@@ናዲ wate apn
@ናዲ
@ናዲ Жыл бұрын
@@kaleyedgelji6405 እኔ እንዳቺ ሆኜ ነው የሜርኩሪ ፍቅር
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@biruklingard6656
@biruklingard6656 Жыл бұрын
ሜሪኩሪየየ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mesitube389
@mesitube389 Жыл бұрын
ዋዉ የሆነ ፊልም ነው ውድጇዋለዉ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@zewdentertainment7305
@zewdentertainment7305 Жыл бұрын
👌👌👌👌👌ቢልልኝ ቢልልኝ እንደ ሰው ቢልልኝ አይ ቢልልኝ እሷን ቢጥልልኝ ❤❤❤❤❤ደስስስ ይለኛል
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mekhadi6871
@mekhadi6871 Жыл бұрын
ስለ እዉነት በጣም ነዉ ደስ እያለኝ ያየዉት 👍👍🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@BettyLove-m8k
@BettyLove-m8k Жыл бұрын
መቼ የኛ ሰዉ አዲስ ሰዉ ሲያይ እኮ ፈጣን ነው ፊልሙን ይሆን ሜርኩሪን የወደድኩት በፍቅር አይቼ ጨረስኩ 😂😂😂❤❤
@Lenafekr
@Lenafekr Жыл бұрын
ፍቅር በጥፋበት ዘመን ይዬን ፈልም በማይቴ ደስስስ ብሎኛል አርፈ ፈልም ነው❤❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@صوفياحبشي
@صوفياحبشي Жыл бұрын
ጨርሶ የሜሪኩሪ አዲናቂ ነው እኔም እሷን ሳይ ነው የገባሁት 😅😅❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ሁለትእየሱስ
@ሁለትእየሱስ Жыл бұрын
ዋዉ በዉነት ደስ የሜልፍልም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ምንድንነው ሜሪኩሪን አይቶ የመጣ ምናምን እያላችሁ ምታጃጅሉን ነገር? እኔ ፊልም ለማየት ነው የመጣሁት 🤭
@mhilove7641
@mhilove7641 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
አርቲሰቶች ሚገርመኝ ነገር እንባቸው ከት መትነው እንደውሃ የሚፈሰው እንባን የሚያመጣ መድሀንት አለ እንዴ???
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
በርበሬ እየተቀቡ😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ቃልዬ
@ቃልዬ Жыл бұрын
❤❤❤❤ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው በርቱ❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hayute
@hayute Жыл бұрын
ምንም አይል በርቱ የዉጭ ፊልም ከማየት ገላግሉኝ😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ይሔንን ልጅ ስወደው ሜሪኩሪ ከቲክታክ ወደ ፊልም ዋው በርች
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ferossalem4081
@ferossalem4081 Жыл бұрын
❤❤❤❤በለቅሶ የረስኩት የራሴን አስታወሰኝ ኤፍሬም ሶፍዬ ተወዳጁ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@anugachayaliew3112
@anugachayaliew3112 Жыл бұрын
ሜርኩሪን ብየ ነው የገባሁት❤❤❤😊😊
@mareyammareyam4900
@mareyammareyam4900 Жыл бұрын
እኔ በጣምነው ምውደው ልጁን❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጣም ድስ የሚል ፊልም እኔ ግን ሳላስበው ገብቸ ምርጥ ትምህርት ወስድኩብት ሜርኩሪ የታክቶክ ንግስት ፀጉርሽን አትቀቢ ሌላው ደግሞ ያምርብሻል ❤
@SelamSeli-e3t
@SelamSeli-e3t Жыл бұрын
ደስ የሚል ለየት ያለ film ነው ❤️
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@azizatilahun4483
@azizatilahun4483 11 ай бұрын
ክፍል 2እንጠብቃለን
@youtbe2754
@youtbe2754 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ዋው
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@thdhgheh4573
@thdhgheh4573 Жыл бұрын
ሚክሩየ የኔ እብድ ስውድሽ ❤የርሳሁትን ትዝታ ተቀስቅስብኝ😢
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@abrahamleikun
@abrahamleikun Жыл бұрын
ምንም አይልም ከዚህ በላይ እጠብቃለን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mekdimekdi-m5y
@mekdimekdi-m5y 11 ай бұрын
ዋዉ በጣምምምም ደስ ይላል
@Mahihabeshawi
@Mahihabeshawi Жыл бұрын
እዳው እሄ ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ አይ ዘመን
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
ሜርኩሪን አይቸነዉ የመጣሁት ፈልምም ትሰሪለሺ ደ የኔ ቀበጥ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@hattaddd6346
@hattaddd6346 Жыл бұрын
እምነት ከሌለ ጓደኝነት ፍቅር ትዳር ሁሉም ከንቱ ነው ❤❤❤
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@asterlema-sy2dr
@asterlema-sy2dr Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስስስስ የምል አስተማር ፍልሚ ነው❤❤
@halimbintawel7269
@halimbintawel7269 Жыл бұрын
እረ ሜርኩሪ😳 በርቺ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@tigistasfaw3500
@tigistasfaw3500 Жыл бұрын
ልጁ ወይኔ በጣም ነው የሚመቸኝ።
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@biritukan3053
@biritukan3053 Жыл бұрын
Wow.Betam.mirit.filim.new.ene.wodijewlew.betam.mirit.new.❤❤❤❤❤.Beritu.ye.agere.mirix.aritisitoh
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@Hope_News
@Hope_News Жыл бұрын
#እንደዚ_አይነት_ፊልም_ነበር_የናፈቀን_በርቱ
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض Жыл бұрын
Wowww liyunw yemir betam des yemil film anbasochi😘😘❤️❤️❤️❤️
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
😂😂ተዉ ግን ዝም ብላችሁ አታድንቁ ቆይ ፊልሙ ምን ላስተምረን ነዉ የፈለገው የድሮ ፍቅረኛን አስትቶ በ1 ቀን ያዩትን የሚያስከትል እደዛ ከሆነማ ሰዉ ተላለቀ😂 ቅናት በርግጥ መጥፎ ነዉ እኔም ከፍቅረኛዬ ጋ ከተለያዬን በዙ አመታት ሆነን በቅናት ግን አሁን ብቻዬን ነኝ ደስ ይላል ነፃነት አስቀየመኝ አስቀየምኩት የለበቃ😂 ግን በ1 ቀን ያዩትን ሰዉ በፍቅረኛ አይቀየርም አይታችሁ እዳተገብሩት ነዉር ነዉ😂😂😂
@ephremmultimedia
@ephremmultimedia Жыл бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН
Soft Skills Session: Career Goals with MJ
2:15:23
Nigeria M365 Community Meetups Channel
Рет қаралды 359
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 81 М.
ፈተናዬ ሙሉ ፊልም Fetenaye full Ethiopian movie 2023
1:20:20
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН