ትረካ ፡ ወይ አዲስ አበባ - አውግቸው ተረፈ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 81,317

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Жыл бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አውግቸው ተረፈ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ወይ አዲስ አበባ
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 63
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 10 ай бұрын
ምርጥ የአማርኛ ወግና ትረካ ይስመርልህ ወዳጄ ትረካው ግሩም ነው።
@tirekatube
@tirekatube 10 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ! 🙏
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 10 ай бұрын
ተራኪው ድርስቷ እንደ ጣፋጭ ቁርስ ነው በርቱልን እላለሁ
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 6 ай бұрын
ምርጥ ነው
@misganayifrudr9621
@misganayifrudr9621 3 ай бұрын
I love it ❤ city life is a war😢
@hayat905m
@hayat905m 3 ай бұрын
ደስ የሚል ትረካ ነው ደሞ አተራረክህ ሲመች 👍
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@MesfinKaleb
@MesfinKaleb 6 ай бұрын
go ahead
@abdulmejedjemal7865
@abdulmejedjemal7865 9 ай бұрын
Wow, bro, it's amazing 🙏🙏🙏. Talented performance.
@wasekassa5949
@wasekassa5949 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ።
@NG-uk3hs
@NG-uk3hs 10 ай бұрын
ጥሩ ትረካ በርታ
@elsaa6482
@elsaa6482 3 ай бұрын
Des yilal
@snteadegu7917
@snteadegu7917 9 ай бұрын
Grum new betam berta
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
የትረካህ ክላሲካል ምርጥ ነው ( እማሆይ ፅጌ ገብሩ ነፍሳቸውን ይማረውና) በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው ። 🙏👏🙏
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አዎ ፣ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን 'የሀዘን' ማጀቢያ አድርጎት , አብዛኛው ሰው ይሄንን masterpiece ሲሰማ የሚያስታውሰው ኢቲቪና ሻማ ነው። እንደዚህ በድራምና ቤዝ አጅቦ ያቀናበረው ኤክሶደስ ጌታሁን የሚባል ወጣት ልጅ ፣ ሙዚቃውን ከሀዝን ማጀቢያነት በማውጣቱ ሊመሰገን ይገባል ብዬ አስባለሁ።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ደጋግሜ ያነበብኩት መጽሀፍ ቢሆንም ይህንንም ደገምኩት አተራረኩ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ አውግቸው(ሕሩይ)ግን በጣም ያሳዝናል እነሱ ምንም ሳይደላቸው ተጎሳቁለው ይህንን የመሰለ ድንቅ ጥበብ ለኛ ጥለውን አለፉ።አውግቸው ነብስ ይማር።
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ! ነገር ግን የሚወዱትን ነገር እያደረጉ ለጥበብ ስለኖሩ ከአብዛኛው የማህበረሰብ ክፍል የተሻለ የህሊና እርካታ ነበራቸዉ ብዬ አምናለሁ። ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ ❤️
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 9 ай бұрын
ምርጥ ትረካ ነው🙏🎉🎉🎉🎉
@tirekatube
@tirekatube 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@hhgghhgggc8823
@hhgghhgggc8823 5 ай бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ትረካ❤❤❤😁
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 11 ай бұрын
I like your voice and reading style. The pauses in your readings is beautiful.
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
Thank you. 🙏🏾
@marydejen8099
@marydejen8099 5 ай бұрын
Wow betam asetamaha yhona nagar egi asechagar nat befia egizhabher yeswn yafakar sew yestana bacha new tsek
@millionlemma3545
@millionlemma3545 11 ай бұрын
An extremely captivating voice and remarkable storytelling skills 👏 Thank you.
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
Thank you sir! These words mean a lot! 🙏
@davith1
@davith1 3 ай бұрын
זה אכן ככה אהבה מישראל!
@LoCoCreative
@LoCoCreative 11 ай бұрын
Flge yatahut mrt metsaf ❤❤❤
@tube984
@tube984 10 ай бұрын
እግዜር ይስጥልን ...... የኛን ዘመን መተው ይሻላል።
@anwarmifta9748
@anwarmifta9748 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን በርታ
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@Ambassel
@Ambassel 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ስነምግባርን ያላከበሩ ቃላቶችን ማስቀረት ቢቻል ጥሩ ነው::የንጉሡ ነገር እንኳን በእጅ የያዙት ነገር ሆኖብን ነው ዛሬ ሃገራችን ሲኦል የሆነችው::
@EthiopianUnity
@EthiopianUnity 5 ай бұрын
ምንም ችግር አላገኘሁበትም መፅሐፉ ላይ።
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 3 ай бұрын
Ambassel: Esti Ethiopiiwi senemegebaren yemikarenu negerrlochen asredagn.🙄
@habtomalem9951
@habtomalem9951 4 ай бұрын
አንዳንድ መባል የመይገባቸው ቃለቶች አሉበት ቢያንስ አንተ ማረም ይገበክ ነበር በተረፈ ጥሩ ነው
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 3 ай бұрын
habtomalem: Be ante asteyayet mebal yelelebachewun negeroch asredan. Zemebelo menager aykebedem
@islamispeace9612
@islamispeace9612 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙ ስራዎችን እንጠብቃለን
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
እኛም ጥራት ያላቸዉ ስራዎችን ለማቅረብ ቃል እንገባለን 🙏🏾
@user-se3id1mp2f
@user-se3id1mp2f 11 ай бұрын
አውግቸው አሪፈ ነው
@esheteabera6732
@esheteabera6732 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው; ;
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@adhanomwelday7629
@adhanomwelday7629 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት አገርኛ ይዘት ያላቸውን ትረካዎች ይበልጥ አቅርቡ።
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏾
@ufgiyfig4446
@ufgiyfig4446 11 ай бұрын
@@tirekatube Qqqqq
@ufgiyfig4446
@ufgiyfig4446 11 ай бұрын
@@tirekatube Q
@abunbasore2169
@abunbasore2169 11 ай бұрын
It is very nice really.
@nigussielemma224
@nigussielemma224 3 ай бұрын
@@tirekatube , ,, ... .. .
@MejenTube
@MejenTube 10 ай бұрын
weya
@umuarebuu
@umuarebuu 11 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
ዋአሊይኩም አሰላም 🙏🏾
@lorinanis6330
@lorinanis6330 11 ай бұрын
Waleykum selam
@user-lc2pr3to7n
@user-lc2pr3to7n 8 ай бұрын
ሌሎች ትረካዎችን አድምጫለሁ ጥሩናቸው ይሄኛው ግን መጥፎ ቃላት ያሉት ነው ሀይማኖትን የሚያቆሽሽ ነው።ትረካህን ስታቀር እነዚህን ቃላት ብታርም
@user-nw8fu6oj2i
@user-nw8fu6oj2i 8 ай бұрын
Ayneswru nemagn asazenegn😂😂😂😂😂😂tyake siteyk tej keleru blo teyekew degami bicha keler midnew sil Arif debdabe new sitaser bet agegnw uffff dabo yemesele ajera😂😂😂😂😂
@bemnetabebe
@bemnetabebe 9 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ መቼ ይሆን የሚመሰገን ሰዉ የሚሰጥሽ?
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
OMG 😱 you guys do believe Amharic is the language of Angeles 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
Ethiopian history is Must up? Kkk he knows about Muhamand Gragn, and he did not know about Minilik 😂😂😂😂
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
This is stupid Resist talking about Galla and Muslim 😂😂😂😂😂
@melakuleulseged7728
@melakuleulseged7728 5 ай бұрын
ውሸት በዛ
@Tekabeassefabet
@Tekabeassefabet 8 ай бұрын
Tekabe assefa betemaryam redi
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf 11 ай бұрын
@da_chuma
@da_chuma 11 ай бұрын
አንዳንዴ እንደወረ ማቅረብ ግዜን ማማከል አለበት ጸያፍ ቃላት አለው
@tirekatube
@tirekatube 11 ай бұрын
ቃላቱን ልቀይራቸዉ ነበር ፣ ነገር ግን በጊዜዉ የነበረዉን ሁኔታ ያሳያሉ ብዬ እንደወረዱ አነበብኳቸዉ። ማንንም ለማስቀየም ታስቦ የተደረገም አይደለም
@raheleshetu8176
@raheleshetu8176 11 ай бұрын
Ere enkuanm alkeyerkachew, yezan gize amargna ena nigigir mn endemimesil aweknbet.
@addishode1541
@addishode1541 11 ай бұрын
We glad u haven't changed it❤️❤️❤️❤️
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 51 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 89 МЛН
ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
56:59
ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
36:23
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 64 М.
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:4:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2 МЛН
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 10 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
0:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 6 МЛН
ГДЕ ЖЕ ЭЛИ???🐾🐾🐾
0:35
Chapitosiki
Рет қаралды 17 МЛН