ተአምረኛው የሞሮኮ ሳሙና 📌 በደቂቃ ውስጥ የጠቆረ ቆዳ የሚያቀላ || ኢትዮጵያም የሚገኝ MOROCCO SOAP

  Рет қаралды 70,657

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Shega Women's Ethnic Cotton Linen Short/Long Sleeves Irregular Dress www.amazon.com...
.
Morocco bath soap
The Original Kessa Hammam Scrubbing Glove www.amazon.com...
.
Moroccan Black Soap (Amber Musk) www.amazon.com...
Natural Elephant Ghassoul Moroccan Lava Clay Powder 200g (7oz) www.amazon.com...
Cliganic USDA Organic Argan Oil, 100% Pure | for Hair, Face & Skin | Natural Cold Pressed Carrier Oil, Imported from Morocco www.amazon.com...
🔹

Пікірлер: 154
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
#ሰላምለኢትዩጵያ ሰላም የኔ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ ፣ ይሄ የሞሮኮ ሳሙና ለማግኘት ከአማዞን ላይ ከኢትዮጵያ ሆነው ለማዘዝ ቁሳቁስን ተጠቀሙ t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP-vXA ኢትዮጵያ የሚሸጠውን የሞሮኮ ሳሙና ለማግኘት Zemenawit ዘመናዊት t.me/zemenawt ። Morocco bath soap The Original Kessa Hammam Scrubbing Glove www.amazon.com/dp/B0076YIPZU/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_EPS3Q7M95B5KTX22Z4Z2?_encoding=UTF8&psc=1 . Moroccan Black Soap (Amber Musk) www.amazon.com/dp/B01F04JWM2/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_39RE2C796YV57CKYJPZF?_encoding=UTF8&psc=1 Natural Elephant Ghassoul Moroccan Lava Clay Powder 200g (7oz) www.amazon.com/dp/B07G5HBN7B/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_PBN3J4J8QTTNB7PJJCJ6?_encoding=UTF8&psc=1 Cliganic USDA Organic Argan Oil, 100% Pure | for Hair, Face & Skin | Natural Cold Pressed Carrier Oil, Imported from Morocco www.amazon.com/dp/B07YYG14S1/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_TVTYBB8TA374T07PYWZT?_encoding=UTF8&psc=1 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዷ ለፊት ይሆናል ለወዛማ ሰዉነታችንን ስንታጠብ አብረን ፊታችንን መታጠብ እንችላለን በሳሙናው
@kdkeuy6719
@kdkeuy6719 2 жыл бұрын
እኔአረብ አገር ነኝ ከየት አገኘአለሁ
@kdkeuy6719
@kdkeuy6719 2 жыл бұрын
አረብ አገርነኝ ከየትአገኛለሁ
@Rose-sr4qz
@Rose-sr4qz 2 жыл бұрын
@@hikmatube9834 Le Sewenet becha new.
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 2 жыл бұрын
ቃሊ ለየብቻ ነው እንዴ ሚታዘዘው ነው ሙሉውን ነው ሚልኩት ዝም ብለሽ ሳሙናውን ብቻ ነው ማዘው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 жыл бұрын
ዘመናዊትዬ በጣም የምፈልገውን የሞሮኮ ባዝ ነው ይዘሽልን የመጣሽዉ እናመሰግናለን ላይክ👍👍👍 ሼር መደረግ ያለበት ጠቃሚ ነው👏👏👏🙏
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😍
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 Ай бұрын
እናመሠግናለን።ቆዳዬ በጣም ደረቅ ነው።ላብ የሚባል የለኝም።አልፎ አልፎ ሞሮኮ ባዝ እጠቀማለሁ ነገር ግን ዴድ እስኪኑ ሊለቅልኝ አልቻለም ።ሙሉ ሰውነቴን ነው።ምን ትመክሪኛለሽ?
@nuraynin
@nuraynin 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዘመንዬ የዛሬው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽንለፊታችንም ይሆናል ብዬ አስባለው ይሄማ ይሞከራል ቀሚሱም ያምራል እናመሰግናለን ሽጋ ስቶር ሼር 👏👏👏
@yemeserachassefa8617
@yemeserachassefa8617 2 жыл бұрын
Hi kaleye, how u? I really liked the video. I used to do Morocco bath when i was in Ethiopia. Ahuni yehani video kayehu behuala I decided to use it in my home. Thank u for that kaliye. Are those stuff coming all packed at once or should i have to order it individually?
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
የሞሮኮዎች ሳሙናዎች በጣም ጤናማ (ተፈጥሮአዊ) ምርጥ ሳሙናዎች እና ክሬሞች አሉአቸው ዋጋው ውድ ቢሆንም ጥቅሙ ጥሩ ነው ። እዚህ የሞሮኮ ሱቅ አለ ይህን እስከምገዛ ቸኩያለሁ ፓውደሩን አላወቅሁም ነበር በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ቃልዬ ውብብብብብብብ ቀሚሱም ውብ ነው 🌻🌻👍👍👍👏👏👏👏 ቃል የሮዝ ዘይት እና የአብሽ ዘይት ለፊት በጣም ቆንጆ ነው ሞክሩት ከተስማማችሁ 🌷🌷 አመሰግናለሁ👏👏👍
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዚ ነሽ አለማድነቅ አይቻልም እኔ ማዘዝ አልችልም ሱበር ማርኬት ወይም መንኛውም ሚኒ ማርኬቴ አገኘው ይሆን ስሙ ምን ብዬ ነው እምገዛው የሞሮኮ ሳሙና ብል ለያቁት ይችላሉ እና በግሊዘኛ ስሙን ብነግሪኝ ቃልዬ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Moroccan Black Soap ይባላል የኔ ውድ
@hiwetyegeta
@hiwetyegeta 2 жыл бұрын
ዘምንዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው እህቴ ጥያቄ ለፊትም ይሆናል ወይስ ለሻዎር ብቻ ነው?
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ 2 жыл бұрын
እውነትም ዘመናዊት ስም እና ተግባር በደንብ ተገጣጥሞ አንቺ ላይ ነው የሚታየው ተባረኪ ዘምነሽ አዘመንሽን ብልጥ የሆነ ይማራል 😍😍
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 жыл бұрын
አሁኑ ማድረግ አሰኘሽኝ በጣም ነው የወደድኩት ስሜት ጥያቄዎቼን በስራዎችሽ እንዳሳየሽኝ አታምኝም ቃላት የለኝም ተባረኪልኝ ቃልዬ በርችልኝ 💕👸 ምታምር ቀሚስ ናት
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ቤታችን ቁጭ ብለን በነፃ ስንቱን ተማርን ቃልዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግንሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Yene konjo enam kenante bezu temralew thank you 😊 🙏 ♥
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 9 ай бұрын
በነፃ????
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 жыл бұрын
አሜንንንንን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጣም እናመስግናለን ቃልዬየሞሮኮ products በጣም ነው የምወደው የኔ ቆንጆ ሁሌም ድምቅ በይ 👍🏾👌🏾💯💝
@wubishetabera2539
@wubishetabera2539 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም የምተሰይን ነገረ ቆንጆ ነው። እስክ ለእጅ ሸንተረር የሚሆን ነገር ከሌ ብትሰርልን ?
@EskediStyle
@EskediStyle 2 жыл бұрын
Thank you for the useful video 👍 I will check out all products now. 💜💜💜💜
@yemaryamfikir6288
@yemaryamfikir6288 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዘመንዬ በርቺ ኢትዮጵያዊት እህታችንንን እንወድሻለን 💚💛❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo 👍 😘 💖
@ayidaakalewold1142
@ayidaakalewold1142 2 жыл бұрын
Good job Kalye, am going to order. I never knew that we can get it as easy as amazon :-)
@asmera-rx4wv
@asmera-rx4wv 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ በጣም ኦናመሰግናለን ቃልየ ❤❤❤❤
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
Kalye konjo absha kemesu endet new megi gnewo ?tebarki yene tenkaka
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Kalye you are amazing! 🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የተማርኩበት ሞሮኮ ባዝ ሪላክስ ነው የሚያደርገው ሳሙናው ማሻው ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን ስላሳወቅሽን👌👌👍ሼር❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear sister 😘 ❤ 💕
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 2 жыл бұрын
እስ ንገርኝ ምን ብለሺ ነው የጠለብሺው ስሙ
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 2 жыл бұрын
Thank you so much when I was in Ethiopian I used it it’s so good you reminded me I will order it 🙏🌹🌹
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቃልዬየኔ ቆንጆ የዛሬው ለኔ ነው እኔብዙ ግዜ ለራሴ እንደዚ ግዜ አልሰጥም ነበር ሞራሌን ከች ነው ያረግሽው እሞክረዋለው ቀሚሱም በጣም ነው የሚያምርብሽ💝
@serkadisabebegetachew5402
@serkadisabebegetachew5402 2 жыл бұрын
So can you tell us amazon link please
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
Thank you for sharing konjo. Gobez berchi 🙏❤️🙏
@frehiwotayele5201
@frehiwotayele5201 2 жыл бұрын
Kaliye betaye ethiopia wusete moroco megibat kintote honoal tiru amarache nw yasayeshign tebareki!!
@kedlove1774
@kedlove1774 2 жыл бұрын
አረብ ሀገር ላላችሁ. ሳቡን መግሪቢ. ይባላል. በጣም አሪፍ. ነው ቃል እንዳለችው. እኔ. በአሁኑ ሰአት ሳሙናዬ. እሱ ነው.
@kedlove1774
@kedlove1774 2 жыл бұрын
ቃል እስኪ መልሺልኝ. ማማ ለገላዬ በጣም አሪፍ ነው. ግን ፊቴን ብጠቀመውስ. ???
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታዠ ለየብቻ ነው ወይስ አንድላይ ታሽጎ ነው
@muluejigu4322
@muluejigu4322 2 жыл бұрын
Betam xiru neber yasayeshgn gen ke Adis Abeba 300 km reqe silemenor endet megzat echilalehu?
@getetadese2674
@getetadese2674 2 жыл бұрын
Betam enamesegnalen kal anid tiyaqie alegn yetebasa masileqeqiya mitawiqi kehone bitnegirign wida
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 2 жыл бұрын
ዛሬውኑ ነው የማዘው ቃልዬ ተባረኪልኝ ፣ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ በርቺ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear sister 😘 ❤ 💕
@sabatewelde1271
@sabatewelde1271 2 жыл бұрын
Kalye berchi arif sra france new mnorew yet agegnewalew
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 2 жыл бұрын
I really love it! I appreciate what u r doing kalyi
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you so much ♥ 💝
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
Just ordered Kaluaye, thank you.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ የመጀመሪያው ስሙ ምንድነው
@dibodibo8106
@dibodibo8106 2 жыл бұрын
ስወድሽ ተባረክ💓💓
@-yesetochguada
@-yesetochguada 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 2 жыл бұрын
Kaliye thanks for sharing dear 😘 Have a nice weekend 😊
@SelamS52
@SelamS52 2 жыл бұрын
I love that dress 😍 your gorgeous
@amyyigrem9076
@amyyigrem9076 2 жыл бұрын
Can I get the link where you got it from please Kal? Thank you in advance
@helengessesse616
@helengessesse616 2 жыл бұрын
You can order Amazon
@ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ
@ሀገሬትሳዬሽንያሳየኝ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ ሞሮኮ ቤት ሰርቻለው ግን አሁን አቺ እደምትይው አይደለም አጠቃቀሙ ምንም አይነት ሳሙና መጠቀም የለብሽም በሞቀ ውሃ ሰውነትሽን ከታጠብሽ ቡሀላ የሞሮኮ ሳሙናውን ተቀብተሽ በእጅሽ ሰውነትሽን ሁሉ ማዳረስ ከዛ በሙቅ ውሀ በደንብ መለቅለቅ ከዛ በመታሻው ማሸት ከዛ የሚወጣው ቆሻሻ ታይዋለሽ በመጨረሻ በሻውር ጄል መታጠብ እስቲ እዲ ሞኪሪው ደሞ
@hayatabdu212
@hayatabdu212 2 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ በርቺልን
@alemtsehaydejene5080
@alemtsehaydejene5080 2 жыл бұрын
ስላም ቃል ቁሳቁስ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ እቃ ያስመጣሉ ወይ ?
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl 9 ай бұрын
የት ነው የሚገኘው
@hannapetros4307
@hannapetros4307 2 жыл бұрын
Thank u Konjo!!!
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ምርጥ እንክዋን በደህና መጣሽልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐🌹🌹🌷💐💐💐🌹🌷💐💐
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you sister 😘 💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌹🌹🌹🌹
@tigistabera9950
@tigistabera9950 2 жыл бұрын
yne knjo swedish bzu tekmeshignal nurilign
@elsabethgirma2789
@elsabethgirma2789 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ ቃልዬ በጣም ስፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ ቃልዬ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you sister 😘 💓 💗
@tjj269
@tjj269 2 жыл бұрын
thank you so much 🙏
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 2 жыл бұрын
Yet hager nesh kalye?USA?
@edelawitmelkam5176
@edelawitmelkam5176 2 жыл бұрын
ቃልየ አንድላይ ፖኩን ለማዘዝ ሊንኩን ላኪልኝ የኔ መልካም በጣም ነው የምወድሽ ማደንቅሽ ❤
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
በአርበኛ ሀማም መግርቢ ይባላል እናመስግናለን በሳምንት አንዴ እጠቀመዋለው
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 2 жыл бұрын
ሳኡዲ ወስጥ አለ እህቴ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ2ደ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ2ደ 2 жыл бұрын
አለ ወይ መልሱ ምን አከፍሉበት ውይ
@munaethtube5064
@munaethtube5064 Жыл бұрын
ለፊት ይሆናል እዴ
@lovelychanel7534
@lovelychanel7534 2 жыл бұрын
Thank you sis please endet lezez UK new yalehut
@lidbel8825
@lidbel8825 2 жыл бұрын
ቃል አሪፍ ነው በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Watching ቃልዬ❤
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
❤❤❤
@firiyefiriye2403
@firiyefiriye2403 2 жыл бұрын
እባክሽ ቴሌግራም እንዴት ላግኝ ማር
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ነምናመሰግንሽ የኔ ዉድ
@kalkidanadugna6450
@kalkidanadugna6450 2 жыл бұрын
Betam tru negere nw mitakafeyin ena mesegenalen!❤
@differentfoodanddifferenth4821
@differentfoodanddifferenth4821 2 жыл бұрын
ቆንጅት ስታዢ አንድ ላይ ነው ወይስ ለየብቻ
@ሜሮንተገኔ
@ሜሮንተገኔ 2 жыл бұрын
ለምን መቅላት አስፈለገ?
@hiwilove4744
@hiwilove4744 2 жыл бұрын
Yihama betam yasfeligal thank you kaliye
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you hiwiyee 🥰💝
@hananmohmmad9433
@hananmohmmad9433 2 жыл бұрын
ቃልዬ ስወድሽ በጣም እረጋ ያልሽ ነሽ እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት የሞሮኮ ሳሙናውን እጠቀማለው በጣም ነው ሚመቸኝ ግን ኢትዮ እንዳለ አላቅም ነበር አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🥰🥰
@user-do4kn1fd8o
@user-do4kn1fd8o 2 жыл бұрын
በአርብኛ ምድነዉ ?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
ሀማም መግረቢ ይባላል እሺ
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሀናንዬ የኔ ቆንጆ
@emebettekola6300
@emebettekola6300 2 жыл бұрын
Ykrta lbsu Ayamrm...
@milkodesta6040
@milkodesta6040 2 жыл бұрын
I like shega store I have 2 dress yellow and white.
@senayitmerete2812
@senayitmerete2812 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ቁጥርሽ ላኪሊኝ ።ማግኘት አልቻልኩም
@heyo9246
@heyo9246 2 жыл бұрын
Tebareki konjo 👍👍👍
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo 🙌🥰
@Zeeee2007
@Zeeee2007 2 жыл бұрын
Thank you yenekonjoo
@hasanakhalid9659
@hasanakhalid9659 2 жыл бұрын
Masha Allah sitamry
@hellaaddis8797
@hellaaddis8797 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ጨዋ አንቺን ሳይ እኮ ነዉ ሴትነቴ ትዝ የሚለኝ አመሰግናለሁ
@princessbintoumr4055
@princessbintoumr4055 2 жыл бұрын
ሀማም መግረቢ ይባላል ሳኡዲ እኔ እጠቀመዋለሁ
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
አሜሪካ ሆነን ከአማዞን ለማዘዝ ስሙ ምንድነው ?
@fahmadance8037
@fahmadance8037 2 жыл бұрын
Thank you
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
Watching kalye ❤️❤️❤️
@sfsddf9252
@sfsddf9252 2 жыл бұрын
ለፊት ይሆናል
@mahihabesha941
@mahihabesha941 2 жыл бұрын
Yene balemuy derbaba set berchi kalye gobez 🙌🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you mahisha 💝🥰
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 жыл бұрын
ማሻአላሀ ስታምሪ
@Globaltalentgt
@Globaltalentgt 2 жыл бұрын
Cool sis stay connected ✌️
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 2 жыл бұрын
ቃልዬ ፎቶውን በደብ አሳይን በደብ
@abbysinai4641
@abbysinai4641 2 жыл бұрын
Just ordered
@arsamazeleke429
@arsamazeleke429 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ የት ይገኛል?
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
በቴሌ ግራም ግሩኘ ፃፊልኝ
@arsamazeleke429
@arsamazeleke429 2 жыл бұрын
ፅፌልሻለው እህቴ መልስ አልሰጠሽኝም
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
@@arsamazeleke429 አርሴማዬ እኔ ያለሁት አሁን ስራ ላይ ነኝ ከስራ ስወጣ ለጠየቁኝ ሁሉ እነግራለው እሺ
@arsamazeleke429
@arsamazeleke429 2 жыл бұрын
ሰላም እህት የሞሮኮ ስሙና አልቋል ብለዋል መቼ ይገባል?
@selamkalayu3908
@selamkalayu3908 2 жыл бұрын
ውድ ከ600 አዳንሽኘ ስወድሽ ኮረሪማ ነገር ነሽኮ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
Thanks dear
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you my dear ❤ 😘 💕
@ማራናታ-ጀ3ኸ
@ማራናታ-ጀ3ኸ 2 жыл бұрын
Selam ehet ebakeshen le strawberry legs video serilegn 🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Eshi yene konjo I will ❤❤❤
@helenayele8394
@helenayele8394 2 жыл бұрын
Thank you for sharing.
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Thank you helu❤💝
@riyaaqmacalin9525
@riyaaqmacalin9525 2 жыл бұрын
@@zemenawit where i get my sis I'm from Somalia this soap
@ፋፊየ
@ፋፊየ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 жыл бұрын
it's immpersif 😍😍😍😍
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 3 ай бұрын
0:13
@amira7372
@amira7372 2 жыл бұрын
Hii kalye😚
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ዌልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤🏃🏃🏃🏃
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 2 жыл бұрын
Enamesaginalen yene konijo
@ዝነሽዝነሽ
@ዝነሽዝነሽ 2 жыл бұрын
ካዬት እነግኝ የኔ እህት ንጋር
@sadalasadala5852
@sadalasadala5852 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💝💝💝💝ቃልዬ
@dubelajamel8600
@dubelajamel8600 2 жыл бұрын
በጣም ወድሸላው ቀምሱን ፈልገላው
@abeba7037
@abeba7037 2 жыл бұрын
Hello 👋
@sarahs3933
@sarahs3933 2 жыл бұрын
በደብ ኣሳይኝ እህቴ
@nebiyumehari1394
@nebiyumehari1394 2 жыл бұрын
wagaw sint nw be dollar
@rogermoore27
@rogermoore27 2 жыл бұрын
Beautiful feet always need love and caring
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ቘ9መ
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ቘ9መ 2 жыл бұрын
😍😍😍😘
@zemenawit
@zemenawit 2 жыл бұрын
Kali ሞክሼዬዬ🥰🌹🥰🌹
@siesayyesmaw2804
@siesayyesmaw2804 2 жыл бұрын
ቃሌዬ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል ጡት አጠባለዉ ምን ለድርግ
@jobfitsum5015
@jobfitsum5015 2 жыл бұрын
አፈር ለሚበላው .....
የፊት ቆዳ የሚያጠራ በ2 ደቂቃ የሚሰራ❗️
15:20
Zemenawit ዘመናዊት
Рет қаралды 100 М.
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,3 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 26 МЛН
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 66 М.