No video

🔴👉[ተአምር እየተሰራ ነው ]👉 የእመቤታችን ሥዕለ አድኅኖ አለቀሰች

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 46,079

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

#gizetube #ግዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ መርሀግብር ተከታታዮች
የእመቤታችን ሥዕለ አድኅኖ አለቀሰች የሥዕለ አድህኖዋ እንባም ዛሬም ተአምር እየሰራ ይገኛል አንድ ቀን ማታ አምሽቼ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄድኩኝ የቤተክርቲያኑ በር ክፍት ነበር:: ወደ ውስጥም ዘልቄ ገባሁ። የጌታየ እናት የቅድስት ድንግል ማርያም ስእል ሲያለቅስ አየሁት ተጠጋሁ፤ እንባዋን በጥጥ አበስኩት ነገር ግን ከእንደገና እምባ ያወጣል፤ለሶስት ጊዜ ደጋግሜ እንዲሁ አደረኩ አሁንም መልሶ እንባ ያወጣል፤ ይገርማል በሶስተኛው ግን በጉልበቴ ወድቄ ከስእሉ ፊት ተደፍቼ የጌታየ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ታስምረኝ ዘንድ ተማፀንኩ ብዙ ልመናም አቀረብኩ:: የለመንኩትም ተፈፀመልኝ ። ይላሉ በእንባዋ ተአምር ከተጠቀሙት... የምታለቅሰዋ ሥዕለ አድኅኖ ፈጥና ደራሽ ናት አፍጣኒተ ረድኤት ናት... ለኛም በችግራችን አበቃላችሁ ተቆረጠላችሁ በተባለልን ነገር ሁሉ እየቀደመች የልቦናችንን ሀሳብ ትፈጽምልን፣ ሰላም ላጣችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ለህዝቦቿ ፍቅርን ታድልልን! ስለ ቅዱሳት ሥዕላት ሲነሳ ቅዱሳት ሥዕላት የመጽሐፍ ቅዱስ መሰረት ያላቸው ናቸው....ራሱ ባለቤቱ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የሥዕላት ጀማሪ እንደሆነ ሊቁ ኢጲፋንዮስ ሲናገር "ኢየሩሳሌም ሰማያዊት በምትባል ሰማይ ላይ እግዚአብሔር ታቦት ዘዶር የተባለች የብርሀን ፅላት አኖረ ያቺ የብርሀን ፅላት ወርዷ ቁመቷ ትክክል ነው እዛ ላይ የራሱን ሥዕል አተመበት" ይለናል ስለዚህ የሥዕል ጀማሪው ራሱ ባለቤቱ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄር ነው:: እግዚአብሔር ሥዕሉን ደሞ በሰው ላይ ያኖራል እግዚአብሔር ረቂቅ ነው የማይታይ ነው ነገር ግን ምሣሌውን እንድናውቅ እግዚአብሄርም አለ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር አለ ስለዚህ ሰው የልዑል እግዚአብሔር ምሳሌ ነው... እግዚአብሄር ኃይሉን የሚገልጥባቸው ድምጹን የሚያሰማባቸው ቅዱሳት ሥዕላት ተብለው ይጠራሉ ይኽንን ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ በተለይ በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ላይ ይናገራል:: እኛ ግን መመልከትን የምንሻው የእመቤታችንን ሥዕለ አድኖ ነውና ወደዛ እንለፍ.... የእመቤታችንን ሥዕል ለመጀመሪያ ግዜ የሳለው ቅዱስ ሉቃስ ነው ቅዱስ ሉቃስ እመቤታችንን በእጅጉ ይወድ የነበረ ወንጌላዊ ነው በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ሉቃስ የሳላቸው የሚባሉ በርካታ የእመቤታችን ሥዕላት ሲኖሩ አብዛኞቹ ስዕላት የአማናዊቷ(original) ሥዕል ቅጂዎች ናቸው፡፡ ከላይ እንዳልነው ሥዕለ ቅድስት ማርያም ከአራቱ ወንጌላውያን አንዱ የሆነው ሉቃስ ‹‹ምስለ ፍቁርወልዳ›› የተሰኘችውንና ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግልማርያም ከተወዳጁ ልጇ ከጌታችን ከመድሐኒታችን ኢየሱስክርስቶስ ጋር ሆና የሚያሳየውን ስዕል ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሳለው ያስረዳል ለዚህም ማስረጃ ‹‹#መልክዐ_ሥዕል›› የተሰኘው የቤተክርቲያናችን ፀሎት “ሰላም ለሥዕልኪ እንተሰዓላ በእዱ፣ ሉቃስ ጠቢብ እም ወንጌላውያን አሐዱ “ በማለት በመተባበር ያስረዳሉ፡፡ በመሆኑም ይህቺ ሥዕል “መራሒተፍኖት” በመባል ትታወቃለች፡፡ ሊቁ ዮሐንስ አፈወርቅ በሃይማኖተ አበው “ወሰበኒ ወለደቶ ዐቀበ ድንግልናሀ ዘእንበለ ርኩስ፣ ከመ በፅንሰ መንክር ትኩን መራሒተ ለሃይማኖት ዓባይ፣ በወለደችውም ጊዜ ማህተመ ድንግልናዋን ያለመለወጥ አፀና፡፡ ድንቅ በሆነውፅንሰዋ ለደገኛኛው ሃይማኖተ ወንጌል መሪና አስተማሪትሆን ዘንድ ”እንዳለ፡፡ የሰው ባሕርይ በሔዋን የሞት ምክንያትነት ሞት፣ ጉስቁልና እና መፍረስ መበስበስ አግኝቶት ነበር። አማኑኤል የተባለ የተወደደ ልጇን በወለደችልን በድንግል ማርያም የሕይወት ምክንያትነት ደግሞ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ። ሔዋን ለሞት፣ ድንግል ማርያም መፍረስ መበስበስ ለሌለበት ሕይወት ከሰው ልጆች ሁሉ የመጀመሪያ ሆኑ። ሔዋን በበደሏ፣ በትዕቢት ባለመታዘዟ ለሰይጣን መገዛትን ወደ ሰው ባሕርይ ለማምጣት የመጀመሪያዋ እንደነበረች ንጽሕት ድንግል ማርያም እግዚአብሔርን ባስደሰተ ቅድስናዋ፣ በፍጹም ትህትና በመታዘዟ በልጇ ሥልጣን ሞትን፣ መፍረስ መበስበስን አሸንፈው ለዘለዓለም በሕይወት ሊኖሩ የክብር ትንሣኤን ከሚነሱ ሁሉ ቀድማ በመነሣቷ የባሕርያችን መመኪያ መሆኗ ታወቀ። ውድ የግዜ ቲዩብ ቤተሰቦች በእውነት ይህቺን ቅድስት እናቱን እናት አድርጎ የሰጠን የደጋግ የቅዱሳን አባቶቻችን አባት ይክበር ይመስገን!

Пікірлер: 192
@user-zw7qt8ml4j
@user-zw7qt8ml4j 3 жыл бұрын
እማምላክ ምልጃ ጸሎቷ ፈጥኖ ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-kn5qw7mt3p
@user-kn5qw7mt3p 3 жыл бұрын
እመቤታችን የጌታ እናት ለኔም ለደካማዋ ድረሽልኝ😢😢😢😢😢😪😭💔💔💔❤
@seblehaile7064
@seblehaile7064 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእመቤቴ ለእኛም ለስደተኞቹልጆችሽ ድረሽልን ለአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያአብቅን
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 жыл бұрын
የወለላይቱ ድንግል ማርያም ምልጃ ና ልመና አይለየን አገራችንን በጸሎቷ ሰላም ታድርግልን ልመናዋ አይለየን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@pantupantu6614
@pantupantu6614 3 жыл бұрын
ወላዲት አምላክ ክብሯ ምልጃ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን
@tenaashash5460
@tenaashash5460 3 жыл бұрын
አሜን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ያስራት አገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን በስደት ያለነውን በሰላም ለአገራችን አብቂን አሜን እናመሰግናለን
@yotor6385
@yotor6385 3 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን፤ ይላክልን(3)......... ቸሩ አምላካችን!!! እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አመረን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ሆይ ምልጃሽ አይለየን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ሆይ የአስራት ሀገርሽን ቅድስት ኢትዮጵያን ከመጣባት መከራ ታደጊልን ድንግል ሆይ 🤲😭💒✝️💚💛❤😭🤲
@emnet1125
@emnet1125 3 жыл бұрын
እመ አምላክ ለኢትዮጵያዬ ምህረት ትለምንልን አሜን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም ለኔም ለሀጢአተኛዋ ልጅሽ ድረሽልኝ የሀፍረት ሽማዬን ግፈፊልኝ ስው አርገሽ ከልጅሽ ገበታ አቅርቢኝ በአንድ ልጅሽ እማፅንሻለሁ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Yemebete meleja ina redhetua ayleyen 🙏🙏🙏🙏
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
ኪዳነምህረት እናቴ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጊልን ከጭንቀቴ አውጪኝ ወለላይቱ የጌታዬ እናት እወድሻለሁ 🤲🤲❤
@wudiegetnet5153
@wudiegetnet5153 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የአስራት ሀገርሺን ጠብቂልን።
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችዉ በመጠቅለያም ጠቀለለችዉ +++ የእመቤታችን እምባ የዘመኑን እምባችንን ያብስልን +++
@rahelyifru608
@rahelyifru608 3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎት ልመናሽ አይለየኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን ይድረሰን አሜንን
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አድኝን ማሪን ፈውሽን እናቴ እመቤቴ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቅድሥት እናታችን ትድረስልን አሜን አሜን አሜን
@fanaberhe3626
@fanaberhe3626 3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalen
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Qalehiwot yasemalin gizewoch yeagerachin chigir Ventana titebilin AMEN
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 3 жыл бұрын
Benbawa titebilin malete new
@vghhhj7363
@vghhhj7363 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወላድታምላክ አገራችንን ስላም አርጊልኝ
@melatleul2405
@melatleul2405 3 жыл бұрын
Amen amen Amen Emebt mariyam hoy ySelamu balebet Lijeshi nowna Lemignlins Amen mlijashi aylen
@user-gs5zr3zf7p
@user-gs5zr3zf7p 3 жыл бұрын
አሜን ለሃገራችን ስላም ያውርድልን እመቤቴ አዛኝቷ ምልጀዋ ልመነዋ አይለየን
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Amen Yekebere Yemsgen 🙏🏾
@aadd4994
@aadd4994 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen legame fetna tedrsline 🙏🙏🙏
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እማ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እመብረሀን የአሥራት በኩራት አገርሽን ተመልከች የሚሆነዉን ሁሉ ተመልከች😢😢😢🙏🙏🙏
@user-vy7pg1sz1u
@user-vy7pg1sz1u 3 жыл бұрын
እመቤቴ አሜን አሜን አሜን
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Amen Wesebhat Le Egzyabher 🙏🏾Kalehiowet Yasemalen Yagelgelot Zemnhen Yebareke 🙏🏾
@addisaddis4301
@addisaddis4301 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hyiwet yasemalin memeher emebete misigana yigbashi
@user-ll4ko5lf3u
@user-ll4ko5lf3u 3 жыл бұрын
አማምላክ እናቴ ለቅድሰት አገራችን ለኢትዮጵያውያ ፈጥነሸ ደርሰሸ ከጭቀት ከመከራ ሀውጫት 🙏🙏
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የጌታየ እናት የንጉሱ እባክሽን ሰላም ፈቅር አድነት ለምኝልን ከልጅሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን የቅድስት ድንግል ማሪያም ልመና ጸሎት ይደርብን የአስራት ሃገርዋን ትጠብቅልን አሜን እናመሰግናለን በርቺልን
@mimysoly2231
@mimysoly2231 3 жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም አንቺ በምልጃሽ አስቢን🙏🙏🙏😭😭😭
@tinahailu748
@tinahailu748 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Memihirachin Kalihiwot yasemalin !!
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 жыл бұрын
የመቤታችን የድንግል ማሪያም አማላጅነት አገራችንትጠብቅልን አሜን
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታችን መድሀኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለእመብርሀን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ማረን
@genetbaltengus5696
@genetbaltengus5696 3 жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርአም እናታችን በምልጃዋ አትለየን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏✝️
@misrakbbekele6962
@misrakbbekele6962 3 жыл бұрын
እመቤቴ ሀገራችንን ጠብቂልን ጠላቶችዋን አንበርክኪልን አደራ ።
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥ የእመቤታችን ምህረቷ ለእኛ ሰላም ላጣነው ልጆቿ ለሀገራችን ይድረሰን ። ከልጇ ከጌታችን ታስታርቀን ይቅር ትበለን አሜን♥♥ ግዜ ቲዩብ ስለ ድንቅዬ መረሀ ግብራችሁ አምላክ ይስጥልን በርቱልን ♥
@user-kf2rw8mz3g
@user-kf2rw8mz3g 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንእማምላክ ሀገራቺ አስባት አቤቱ ጌታሆይ ፍቅርንስጠን አይነልቦናቺአብራልን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው እናቴ ሆይ ለምኝልኝ🙏🙏🙏
@user-yr2mr3gu3w
@user-yr2mr3gu3w 3 жыл бұрын
እመ እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ለሐገራችን መረጋጋትን ታድልልን ልጇን ለምና ቸርነቱን ይላክልን አሜን
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 3 жыл бұрын
Qaliyoti yasemalleni maharichini Ameeen Ameeen Ameeen ⛪🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tsilatayalew4363
@tsilatayalew4363 3 жыл бұрын
የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ይደረስልን አገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝቦን አብዝተህ ጠብቃት በናትህ በእመቤታችን ምልጃና ፆለት
@fyttftuyrt951
@fyttftuyrt951 3 жыл бұрын
እናቴሆይ ከተወዳጄ ልጅሽ ከቸሩ መደሀኒለም አማልጅን. ከሀፅያታችንም ያፃን ይማርን ይቅር ይበለን አገራችንን ኢቶጲያን ትሳኤዋንም ያሳየን እደቸርነቱ ሰላምም ያውርድልን
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwote yasmalen
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን
@asteradise2467
@asteradise2467 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥ማራይን ይቅረ በይን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማራያም ከልጅሽ አስታረቂን
@dawitdadi1285
@dawitdadi1285 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-gr3lz9hz3g
@user-gr3lz9hz3g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
እማምላክ ድረሽልን ለእናት ሀገሬ 😭😭😭👏👏
@sevenseven2711
@sevenseven2711 3 жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@user-hb8pu3pj5e
@user-hb8pu3pj5e 3 жыл бұрын
እዉነት ነው እመቤታችን ወላዲት አምላክ ምልጅዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን
@amiliamili804
@amiliamili804 3 жыл бұрын
እመቤቴ ለኛም ለሀፅተኞች በምልጃሺ ደረሺልን እማምላክ ወላድት አምላክ ለደጂሺም አብቂን አሜን አሜን አሜን
@foziyya977
@foziyya977 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜነ ልመናቺንን ተሥማን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 3 жыл бұрын
" እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ " የጭንቅ አማላጅ እባክሽ የአስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያን በምልጃሽ አስምሪያት ! አሜን ! ቃለህይወት ያሰማልን የሰላም ለሊት ያድርግልን !
@rrww2982
@rrww2982 3 жыл бұрын
ቃለ ህውይት ያስማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያድልህ ውድማችን ።
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
እመቤቴ ለእኔ ልዩ ናት ቋቁቻ ከስው ተላልፎብኝ ፀበሏን ጠጥቼ እምነቷን ተቀብቼ ድኛለው ኩላሊቴንም አሞኝ ድኛለው ታምሯ ድንቅ ነው
@abebew364
@abebew364 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 AMEN.
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 3 жыл бұрын
ተስፋ ይኑረን ፍቅር አንጣ የግድ ኖው ሐዛኒትዋ በጣም እያሳዘናት ኖው ማርያም ጽዬን
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x 2 жыл бұрын
ምስጋና ይገባሻል የጌታየ እናት ሁሌም ኣንቺ ጠብቅኝ እናቴ አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
Emberhinn kidest hgershen tebekelein kebetesbochach agenagenn ❤❤❤❤❤❤
@michaelyohannes1031
@michaelyohannes1031 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ቅድስት ማሪያም ከልጆ ከወዳጆ ከጌተችን ከመዳሀኒታችን ከእየሱስ ከርስቶስ ታማልደን ኢትዮጵያችንን ይምርልን ዘንድ ታማልደን አማልጅን ድንግል ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😥😥😥😥
@monamona9259
@monamona9259 3 жыл бұрын
እመብርሀን እናቴ ወላዲት አምላክ ሀገራችነን ሰላም አድርጊልን
@brutkan5129
@brutkan5129 3 жыл бұрын
እማምላክ እናቴ ሀሣቤን ፈጽሜልኝ አገራችን ጠብቄልን አንችን ጠረቸ አፋሪ አላቅም
@genettewelde2833
@genettewelde2833 3 жыл бұрын
AMEN KALE HIWOT YASEMALEN
@tesfaybelay7883
@tesfaybelay7883 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mulumola6561
@mulumola6561 3 жыл бұрын
Amen ! Amen ! Amen ! 😭😭😭😭💔💔💔💔 Abetu Enatalem Meljash Ayelene Abetu Yekere Belene 🙏🏾
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ለኛም ትደረስልን አገራችንን በምልጃዋ ሰላም ታድረግልን አሜን 3
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@MeseretTessema-u7b
@MeseretTessema-u7b 16 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አገራችንን ሰላም አርጊልን
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 3 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen. Kalhiwet. yesmealna⛪🌺🌻🌺
@aidakifle9004
@aidakifle9004 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-oi9qb5vm3c
@user-oi9qb5vm3c 3 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም
@user-gf4pp4tu7o
@user-gf4pp4tu7o 3 жыл бұрын
እማምላክ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጆና ልመናሺ አይለየን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ስላም አድርጊልን ። ወለላይቱ ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሺ ባከበርሺ ክብር መጠን ክብር ምስጋና ይድርሥሺ ። ቃለሂወትን ያስማልን ወድማችን
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን ።
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-vy6fo3dm5y
@user-vy6fo3dm5y 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saralove537
@saralove537 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልመናዋ ምልጃዋ ዘወትር ከኛ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
የጌታዬ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያ ፀሎት ልመናምልጆዋ ከኽኛ ከኽዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን
@genettadessegenettadesse6968
@genettadessegenettadesse6968 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@fathimafa2282
@fathimafa2282 3 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏እመብረሀን የጭንቅ አማላጆ የኢትዮጵያን እዮሪካዋን አሳይን
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 3 жыл бұрын
amen amen amen
@berhanegeberemedehen3032
@berhanegeberemedehen3032 3 жыл бұрын
እመ ቡዙሀን ምን ይሳናታል ፍቅሮን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እርርህተ ህሌና ምንይሳናታል አሜን አሜን አሜን
@jenberasefa8550
@jenberasefa8550 3 жыл бұрын
አሜን ይማረን
@user-ix1po3lh8l
@user-ix1po3lh8l 3 жыл бұрын
እመ አምላክ እናታችን ለሃገራችን ሰላም ያዲርግልኝ የእሜቤትየ ምልጃ ይጠብቀን አሜን፫😢😢😢
@emuemu2924
@emuemu2924 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@selamteka2751
@selamteka2751 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏😭😭😭😭💔
@ethiopiahagere1967
@ethiopiahagere1967 3 жыл бұрын
የእሩሩይቱ እናታችን በምልጃዋ ኢትዮጲያ ሀገራችንን ሠላሟን ታውርድላት
@asfaw96
@asfaw96 3 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን:: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 жыл бұрын
AMNE.AMNE.AMNE
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እናታችን ቅድስት ደንግል ማርያም ሬደት በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏በምልጀዋ አትለይን 🙏❤❤❤እናቴ እወድሻለሁ ❤❤❤
@marthamelkam7323
@marthamelkam7323 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜንንንንንንንንንሰሰ
@user-kc2re2vk3b
@user-kc2re2vk3b 3 жыл бұрын
ለኔም ውድዋ እናቴ ከሞት አትርፈኛለች እዲም ነበር እኔ ያምኖረው የነበረው ጅጃ የቤት ሰራተኝነት ነበር አና ሁሌም አለቅስም ነበር ከዛ በእልሜ 2 በሬ ቀይ አና ጥቁር በሬ ነበር ቀዩጥሎኝ ሲሄድ ጥቁሩ ግን እኔንለመውጋት ሲመጣ እናቴም ገለባ ስትሰበስብ ነበር ከዛ እናቴ አባረረችልኝ ኢሄ በህልም ነበር በሳምቱ ግን እያፀለያኩኝ እያለ ያሆነ ጥቁር ነገር ሒጂ ውጢ ያሚልድምፅ በጣም አስጨነቀኝ እራሴእዳጠፋ በጣም ያስጨንቀኝ ነበር እና ስእል አድኖዋ እና ድርሳነ ሚካኤል አጥቤ እራሴ ላይ እዬተጠመቁኩኝ አለፍኩኝ በጣም የእናቴ ደግነት ያሚገርመኝ የፎቁ በር ቁልፍ እኔ ጋር ነበር የሚቀመጠው የዛኔ ግን አሰርዬ ወሰደቹ የዛኔ እጋር ቢኖር ናሮ እራሴን ከፎቅ ፈጥፍጬ ነበር እና እኔ የእመአምላክ ደግነትዋ ግርም ይለኛል እውነት ሁሉም ሲያልፍ ይገርማል እባካቹ ለጌታዬ እናት አመስጉንልኝ
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
Perfect Gadget for Feeding Babies! 👶🍼 #parentinghacks #gadgets #DIY
00:19
GlowWoW
Рет қаралды 12 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН
♦️በየኔታ ቤት ያየሁት ሕልም♦️ ባምቢ (ሐና ግደይ ከያያ ጋር
1:12:05
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 187 М.
ከጉንጯ ደም የሚፈሳት ሥዕለ ማርያም በኢትዮጵያ ዐይን አበራች
36:17
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 282 М.
የእመቤታችን ተአምር በዘመናችን ታየ
15:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 4,6 М.
ድንቅ ተአምር ፈዋሽ ቅብዕ የምታፈሰው የእመቤታችንን ሥዕል ተመልከቷት
24:42
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 47 М.
Perfect Gadget for Feeding Babies! 👶🍼 #parentinghacks #gadgets #DIY
00:19
GlowWoW
Рет қаралды 12 МЛН