ትረካ -''ካ ማቴ! ካ ኦራ!'' አደራ የበላው ትውልድ እና ስኬት የራቀው ትግል | ልደቱ አያሌው

  Рет қаралды 6,523

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

Пікірлер
@amharicbooks
@amharicbooks 16 күн бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@bdirjheirhehej731
@bdirjheirhehej731 15 күн бұрын
ያሰብከዉ እንዲሳካ ምኞቴ ነዉ።በርታ ጤናህን ፈጣሪ ይመልስልህ ።እንኳን እንዳንተ ብዙ ለሀገር ማድረግ የሚችል ይቅርና ማንኛዉም ሰዉ በሀገሩ በሰላም እንዲኖር ምኞቴ ነዉ።
@micomikiyas152
@micomikiyas152 16 күн бұрын
ምርጥ ንባብ .... ✌️ልደቱ
@shekinacomingsoon
@shekinacomingsoon 16 күн бұрын
Best place!
@ጓሳኢንተርተይመንት
@ጓሳኢንተርተይመንት 16 күн бұрын
በየቀኑ እንጠብቃችዋለን ✌️
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 14 күн бұрын
ነብስ ይማር ልደትየ ምንም ልል አልችልም
@mihretualebachew6562
@mihretualebachew6562 16 күн бұрын
ልደቱ ለ99.9%ቱ ዲያስፖራ ፖለቲከኛ ብዙ የሚያስተምረው ነገር አለ። ሰው እስከሞት ድረስ ዋጋ ሊከፍልበት የወሰነበትን ንግግር ከልቡ ሲያምንበት ብቻ የሚያደርገው ነው። ለሽቀላ ብሎ ከእሳቱ ርቆ አይቦተረፍም፣ ሌሎችንም አይማግድም። ትክክለኛ መሪ የሚገኘው እንዲህ ግንባር ድረስ ነው!
@be_hailu5634
@be_hailu5634 16 күн бұрын
I loved 🥰 the first twenty seconds clip about the parliament member who outright refused to accept what was given to her minority colleagues! This is in contrast to our opportunist politicians who are sneaky and snaky. Lidetu for one, Jawar for another… and many more.
@biratuolika574
@biratuolika574 16 күн бұрын
Liyasrugn ligelugn newu...bilo debidabe metsaf...you left to USA hoping to return soon once PP is toppled...good for you kobelew
@DOCKO2006
@DOCKO2006 16 күн бұрын
ለኹካታ ማነሻሻ እንዲሆናችኹ የሽብርና ውዥንብር ኣውራዎችን ቡጭርጭር መርጣችው ማንበብ ጭምብልታችኹ እስኪገፈፍ ነው
@melmaredwan5067
@melmaredwan5067 16 күн бұрын
አቶ ፡ ልደቱ ፡ ይህንንእኔ ፡ የማየው ፡ ልክ ፡ ፡ አባት ፡ ለልጁ ፡ ብዙ ፡ ሲደደክም ፡ ቆይቶ ፡ ልጁየው ፡ ሲያፌዝ ፡ ቆይቶ ፡ የመጨረሻ ፡ የጣረሞት ፡ ኑዛዜ ፡ እንደሆነ ፡ አድርጌ ፡ ነው
@tomk5529
@tomk5529 16 күн бұрын
እውነት ለመናገር ልደቱ ኢትዮጵያ ሲገባ ምንም አይደርስበትም:ምናልባት የቆየ: ያልተዘጋ ፋይል ካለ ኢሚግሬሽን አካባቢ ትንሽ ሊንገላታ ይችላል ብዬ አስባለሁ:በተረፈ ከተወሰነ ወራቶች በሇላ ሁሉም ሰላም መሆኑን ሲያውቅ ያው እንደተለመደው ወደ ሚዲያዎች ወጥቶ እንደ ድሮው ሀሳቡን መግለፅ ይጀምራል:በዚህ 20+ አመት ያየነው ልምድ ይሄ ነው::
@nouiismael2696
@nouiismael2696 16 күн бұрын
ልደቱ አያሌው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ወስኖ ወደ ሀገሩ በመመለሱ ህዝብና መንግስት ክብር ይሰጡት ይሆን እንጂ ምንም ሊገጥመው እንደማይችል በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል። ምክንያቱም ዴሞክራሲያዊ መብቱን ተጠቅሞ ህዝብን በህዝብ ላይ ለማነሳሳት ሁከትና ብጥብጥ የሚሰብክ ቅስቀሳዎችን እስካላደረገ ድረስ በነፃነት ሀሳቡን በመግለፅ መንግስትን መቃወም ህገመንግስታዊ መብቱ እንጂ ወንጀል አይሆንም።ሀገራዊ ለውጡም የመጣው ይህንን እሳቤ ሀገራችን ላይ እውን ለማድረግ ነው። አቶ ልደቱ ከውጭ ሀገር ይልቅ ሀገር ቤት ገብቶ ሀሳቡን ለህዝብ በማቅረብ መንግስትን በምርጫ( በሰላማዊ መንገድ) ለመለወጥ ያለው ተነሳሽነት የሚደገፍ እንጂ ማንንም ስጋት ውስጥ የሚከት አይደለም። ይህ ማለት ግን በሰላማዊ መንገድ እታገላለሁ ብሎ በሰላማዊ ትግል ሽፋን ከሀገ ውጭ እና ሀገር ቤት ጦር ከሰበቀው መንግስታዊ ስረዓቱን ለማፍረስ ከመረጡ ኃይሎች ጋር የኔት ዎርክ ግንኙነት የሚያደርግ ከሆነ እንደማንኛውም አጥፊ በህግ ሊጠይቅ ይችላል። ከዚህ ባሻገር ልደቱ በመንግስት ሆደ ሰፊነት እና በዴሞክራሲያዊ ስረዓቱ ምህዳር መስፋት አምኖ ሀገራችን የጀመረችውን ዴሞክራሲያዊ ግንባታ የተሻለ ደረጃ ለማድረስ የበኩሉን አስተዋፆ ለማበርከት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ሀገር በመግባቱ በተከፉ ፀረ ዴሞክራሲ ኃይሎች ምን ሊገጥመው እንደሚችል ባይታወቅም መንግስት ግን ለዚህ ፖለቲከኛ ጥበቃ እንደሚያደርግለት አንጠራጠርም።
@kediribrahim789
@kediribrahim789 14 күн бұрын
አቶ ልደቱ ከጀዋር ጋር መስራት ይችላሉ?? ከገዱስ ጋር?? እንዴት በተመሳሳይ ጊዜ ጀዋርና ልደቱ መፅሃፍ አሳተሙ ???
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 14 күн бұрын
ልደቱ አለ እንዲ በሕይወት? ከሞተኮ ቆየ
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
ከግዞት ሰንሰለት ባሻገር፣ ቆይታ ከስሜነህ ባይፈርስ ጋር!
1:59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
ቀደምት ስራዎች ክፍል 2 I Collected stories of Bewketu Seyoum  part 2
31:06
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 99 М.