ትረካ ~ አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 36,094

Radio Addis

Radio Addis

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
1ሰዓት ከ33 ደቂቃ ላይ (Paternity test ("ፓተርንቲ ቴስት") በሚል ይስተካከልልኝ።)
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 7 ай бұрын
ከምስጋና ጋር ተቀብለናል።
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 5 ай бұрын
አዳም ረታ፣ አሌክስ እና ስብሀት ለኔ ልዩ ናቸው። ልዩ በቃ የተለዩ።።❤
@KirubelAtsnafu
@KirubelAtsnafu 6 ай бұрын
Wow የአተራረክህን ዘይቤ ለማድነቅ ቃላት የለኝም እጅግ ልዩ ነው 😮
@Radioaddis
@Radioaddis 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@Gelila-w8u
@Gelila-w8u 5 ай бұрын
.
@Gelila-w8u
@Gelila-w8u 5 ай бұрын
....
@aziቲ
@aziቲ 6 ай бұрын
ድምፅህ እንዴት ደስ ይላል ንፁህ ውሃ የማይጎረብጥ 😍
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አተራረክና እርግት ያለ ድምፅ። ግሩም ታሪክ።
@Radioaddis
@Radioaddis 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ!🙏
@addishode1541
@addishode1541 7 ай бұрын
I can't wait to listen to ❤️❤️ Adam reta❤️❤️❤️
@Sarafree2025
@Sarafree2025 3 ай бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ!! አይዞን እንኳን እንጊሊዘኛ አማርኛም እንሳሳታለን.. ያልከው ገብቶናል!! እንደገና ስላዳመጥኩት እንደገና አስተያየት ልፃፍ ብዬ ነው. ❤❤
@Radioaddis
@Radioaddis 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ!🙏😊
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 ай бұрын
ይሄን ትረካ ዳግም ስሰማው ያችን ሚሰት በጥፊ ማለት ተመኘሁ ይዝጋት እቴ ። እኔ እምለው ከምላስ ብቻ ነው የተሰራችሁ ሰታስጠላ።ሰማ ማጉረስ ነበር።
@amanualtamrat9301
@amanualtamrat9301 6 ай бұрын
በርቱ እየተደመጣችሁ ነው
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 3 ай бұрын
ከታሪኩ፣ አተራረኩ፣ ምርጥ!!🎉
@Radioaddis
@Radioaddis 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ!🙏
@Rahma1-K
@Rahma1-K 6 ай бұрын
Thank you 🙌❤️
@fekeryene213
@fekeryene213 6 ай бұрын
Wow❤❤
@ruthymeglas
@ruthymeglas 8 күн бұрын
💜💜💜💜😊
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
Like Like Like! 👍
@ChristianAshenafi-km5ec
@ChristianAshenafi-km5ec 7 ай бұрын
Amazing!!👏🏾
@Sarafree2025
@Sarafree2025 7 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው. ባልየው ያሳዝናል.ካናዳ ይቅናህ.😢
@Hamidayimam
@Hamidayimam 7 ай бұрын
Waw!!! Bet wuset ye beale migeb eyeserahu naw yedametekut
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ! መልካም በዓል!
@tr7094
@tr7094 7 ай бұрын
ምን አይነት ነዝናዛ ናት ኡፍ በጣም አሳዘነኝ
@SewHune798
@SewHune798 7 ай бұрын
ማ'ድ ቤት
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 7 ай бұрын
Omg
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 7 ай бұрын
❤❤❤
@abiyaniye9750
@abiyaniye9750 7 ай бұрын
🖤🖤🖤
@Eliana_2112
@Eliana_2112 6 ай бұрын
ከባድ ስሜት ሲሰማኝ ትረካ ሰማለው ወይ መፅሀፍ አነባለው የዛሬ አመት በዚህ ሰአት የማያልቅ የሚመስል ደስታ ላይ ነበርኩ አሁን ግን ሕይወት ግራ ሆናብኛለች የ12 ክፍል ተፈታኝ ነኝ በቅርቡ ግን እንዴት ነው ምፈተነው ህይወቴ 2015 ላይ ቆሟል ያው አታውቁኝም ብዬ ነው የምዘባርቀው ለማውቃቸው ማውራት ስለማልችል ለማላውቃቸው ልተንፍስ 😢
@Radioaddis
@Radioaddis 6 ай бұрын
አይዞኝ አኔ እህት ጠንከር በይ! ሕይወት በታዓምር ሚቆም ነገር አይደለም። አንቺ ገና ልጅ ነሽ አዕምሮሽን መቆጣጠር ተማሪ አንዳንድ ሰዎችን የህይወታችን መሪ ተዋናኝ አርገናቸው እናርፍለን ግን ማንም የኛ አስተሳሰብ ላይ ትንሽ ለውጥ ያመጣል እንጂ ሙሉ ህይወታችንን ሊያበላሸው አይገባም። ሲሚኝማ እህቴ ያሰው ማለት ወይም ያቺ የህይወታችን መሪ ተዋናኝ ልናደርገው ምንጥረው እሱ ወይም እሷ በረጅሙ የህይወታችን መስመር ውስጥ የነጥብ ያክል ቦታ ነው ሊኖራቸው ሚገባው። ያንቺ ደማቁ እና ረጅሙ መስመር ብዙ ነው። ስለዚ ስለ ነጥብ ማሰብ አቁሚ እና ስለ ረጂሙ መስመር ማሰብ ጀምሪ! በተረፈ "......እና በዚች ምድር በጥልቀት ማሰብ ያለብህሽ ነገር ፍቅርሽን ማን ላይ እንደምትጥይ ነው። መፅሐፍ የከበረውን እንቁ አሳሞች እግር ስር አትጣሉ!" ብሏል።
@Eliana_2112
@Eliana_2112 6 ай бұрын
@@Radioaddis እሺ
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 6 ай бұрын
አዳም ረታ ግን መንፈሳዊ ነገርን ቀለል ሲያደርግ ታዘብኩት ልክ እንደ በውቀቱ ስዩም 😢😢😢😢eg ህፃናትን ወደኔ አምጧቸው አትከልክላቸው ምናምን ቀለል አርጎ😢😢😢😢
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 5 ай бұрын
በቂ አማኞች አሉን ለምርጫ አላምን ባዮች መኖራቸው አይጠላም
@MohammedAhmed-v1j
@MohammedAhmed-v1j 5 ай бұрын
ልጅ በዚ መልኩ ሲገለፅ ስምቼ አላውቅም
@tinaye964
@tinaye964 6 ай бұрын
አዳም ርታ ግን ጥቁር አሞራ ይወዳል😂😂
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 7 ай бұрын
ባለ ስልጣን ሳይሆኑ ባለስይጣን ለሆኑት እነርሱበወንበራቸው ተቀምጠው እንዲገዙን የአንድ ሃገር ልጆች ሲገዳደሉ እያየን ነው እንግዲህ ስማይም ይመስክራል ምድርም ትመስክራለች የእኔ እና የአንተ የአንቺ የሁላችንስ ምስክርነት ምን ይሆን ? kzbin.info/www/bejne/jJ-lg5yjjs2SqrMsi=wr1bjeOYalLIsnPn
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 7 ай бұрын
1: 33....Did you just say poterenty state? Egna endesemanih adam endaysemah. Minale kedmeh tsihufun lerasih anbibeh bitilemamedew
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
Paternity test ("ፓተርንቲ ቴስት") በሚል ይስተካከልልኝ። ይቅርታ ይደረግልኝ🙏ትልቅ ጥፍት ነው። ለጥፍቴ ምክንያት ቢኖርም ምክንያት ከምንም አያድንም! ለዚህ አስተያየትዎ እጅግ ከልቤ አመሰግናለሁ! 🙏
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 7 ай бұрын
@@Radioaddis no worries. you just need to be careful not lose your followers.
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
@@bis-pw2jt Thank you!👍
@lemlemg542
@lemlemg542 6 ай бұрын
​@@bis-pw2jt ምንድን ነው ማካበድ ሰው ሊሳሳት ይችላል !!😊
@Sarafree2025
@Sarafree2025 3 ай бұрын
ምንድን ነው ማካበድ ንኳን እንግሊዘኛ አማርኛም እንሳሳታለን. 😮
@rahwa138
@rahwa138 6 ай бұрын
So ke 26 amet befit yetesafe new malet new?.
@Radioaddis
@Radioaddis 6 ай бұрын
Awo.
@rahwa138
@rahwa138 6 ай бұрын
@@Radioaddis wow yegermal. London new yemenorew ena zare yetestafe eskimeslegn new temesexhe yesemahut. Hulu neger ahunem endle new. Ye baletedar chikichik , cheating, nuro batekalay
@Bec-y3q
@Bec-y3q 7 ай бұрын
It is true story or ..???
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
Idk ... only the writer knows...
@kiryhussenyaa
@kiryhussenyaa 5 ай бұрын
ለምንድነው ግን ጥቁር አሞራ.... ሲደጋገም የሆነ መልእክት ሊያስተላልፍ መሰለበት ፖሰቲቭ ስሜት የማይሰጥ መልእክት... ጥቁር መልእክት... ምንትስ
@ds3860
@ds3860 7 ай бұрын
Can you divide it in 30min like in part 1.2…?
@Radioaddis
@Radioaddis 7 ай бұрын
Ok I will
@merondebele4217
@merondebele4217 7 ай бұрын
❤❤❤
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
የሙላ ነስሩዲን ቀልዶች (Funny Jokes by Mula Nesrudin) Full Audio book
2:24:46
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 45 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН