🔴ተራራ ለምን ተመረጠ? || የተራራው ስብከት Epi 1

  Рет қаралды 3,861

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon ‪@janderebaw_media‬
የተራራው ስብከት Epi 1-ጌታችን ለማስተማር ለምን ተራራ መረጠ?
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2024

Пікірлер: 18
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏✝️
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይስጥልን በቃ ይበለን መልካሙን ነገር ይምራን
@abinetgebregziabher304
@abinetgebregziabher304 5 ай бұрын
I really like this channel. Thank you for curating each sermon meticulously. Thank you for the quality videos. Thank you for the unique presentations. Keep up the good work. May the Lord bless you all.🙌
@yeabsiraminewyelet157
@yeabsiraminewyelet157 5 ай бұрын
ዓለማዊ ቃለ መጠይቅ ነው ወይስ መንፈሳዊ ትምህርት? ነጠላ ለምን አይለበስም?
@boarneges
@boarneges 5 ай бұрын
ሂዱ ከዚህ እንማርበት።አውደ ምሕረትኮ አይደለም ይሄ። take it as a lecture❤❤❤
@yeabsiraminewyelet157
@yeabsiraminewyelet157 5 ай бұрын
@@boarneges ሲጀመር ንግግሬ ከአንተ ጋር አይደለም። ከሚዲያው ጋር ነው። ጥልቅ አትበል ሲቀጥል ማንኛውም መምህር ቃለ እግዚአብሔርን ሲያስተምር ለቃሉ ክብር እንደሚገባ ሆኖ አለባበሱን ማስተካከል አለበት። ይህም ነጠላ አመሳቅሎ በመልበስ ነው። ማስተማር ከመጀመሩ በፊትም በትእምርተ መስቀል ማማተብ አለበት። እግዚአብሔር የሥርዓት አምላክ ነው። ቤተክርስቲያንም ለሁሉም ነገር ሥርዓት አላት።
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 4 ай бұрын
ወንድሜ መጀመርታ ሰራአት ቤተክርስትያን ጠብቀክ እስተምረን ለምን ነጠላ አትለብስም ብያንስ ሽፊን የምያድርግ ጃኬት አታድርግም ወጣቱ ካንተ ምን ይማራል ክረስትያን ተዋሃዶ የራሳችን ስራት አለን
@vjgu7406
@vjgu7406 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 5 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Setna1312
@Setna1312 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በፀጋ በጤንነት ይጠብቅልን።
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 5 ай бұрын
Kalahiwot yasemalin 🙏 ❤
@vibvib45
@vibvib45 5 ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 5 ай бұрын
Back with another lit episode 😊❤️
@tamirutesfaye43
@tamirutesfaye43 5 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊነትን መሸርሸር ይመስላል አላማችሁ። ሰው በሚናገረው ብቻ ሳይሆን በሚለብሰውና በሚያደርገው ነገር ያስተምራል። አለባበስህ ሃይማኖታዊ ካልሆነ እንዴት ብዬ ልስማህ?
@selamdessie7094
@selamdessie7094 5 ай бұрын
This is media it is not church please don't blem each and everything.
@boarneges
@boarneges 5 ай бұрын
የፈሪሳውያንን ፍረጃ ግዘፍ ነስቶ አየሁት አንተ ውስጥ አዘንኩም
🔴እውነተኛው መምህር ማነው? || የተራራው ስብከት Epi 2
31:02
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 94 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
የተራራው ስብከት ክፍል አንድ
53:14
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 708
🛑የመለወጥ ምርጫ አለህ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ ||
1:12:46
🔴ሕግን ልፈጽም መጥቻለሁ || የተራራው ስብከት Epi 3
24:27
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 70 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 94 МЛН