🛑ዝምታዋ ድንቅ ነው! || አስደናቂው የእመቤታችን ዝምታ

  Рет қаралды 23,760

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 4 ай бұрын
ቃልሂወትን ያሰማልን❤❤❤ ውድ ወንድማችን መምህራችን❤ እመብርሀን እናትዬ ምልጃሽ አይለዬን❤
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 Жыл бұрын
ይህንን የመስለ ትምህርት ዲያቆን ሆነህ ነጠላ እንኳን ሳትለብስ ማስተማርህ ቅር ያስኛል እራቁትህን የሆንክ ነው የመስለኝ እንደው ስለ እመቤቴ ክብር ብለህ እንኳን ከባ ይሁን ነጠላ ወይ ኩታ ብትለብስ የበለጠ ክብርህ ነበር እባካችሁ ይህንን አስተውሉ ስለትምህርቱ ቃለ ህይወትን ያስማልን🤲🙏🏾
@Mihiret855
@Mihiret855 Жыл бұрын
አታካብጂ
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 Жыл бұрын
አንዳንዴ ዝምታ ጥሩ ነው ትኩረት ለትምህርቱ ይኑረን ነጠላ ማድረግ አለማድረግ እነሱ ጠፍቷቸው ይሆን ብላችሁ ይሆን ቃለ ህይወት ያሰማህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@binized7711
@binized7711 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ...ነጠላዋን ግን እረሳቹኋት ምነው😔🙏🙏
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ነጠላ ቢለብሱ ደግሞ ሠናይ ነበር
@helenalemu9271
@helenalemu9271 Жыл бұрын
ትክክል ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ የበለጠ ያምር ነበር በቀረው ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
​@@helenalemu9271❤❤❤❤
@abelhedato5415
@abelhedato5415 Жыл бұрын
@senaitchane6321
@senaitchane6321 Жыл бұрын
መቼም እኛ ቤት ሁሉ ነውር ነው ቤተከረርስቲያን አይደለምኮ ያሉት አስቲዲዮጂ ቃለሕይወት ያሠማልን ዶ/ር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሠማልን ወንድማችን ግሩም ነው የእመቤታችን ፍቅር ጣዕሟ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ይድረሰን ..ይቅርታ ነጠላ ብትለብስ ዲ/ን እድሜ ጤና ይስጥልን አርጋኖ ሚዲያ 100ሽ እናስገባቸው ሸር እናድርግ ❤
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወንድማችን. እመ አምላክ ወላድት አምላክ. ፍቅርሽን በልቦናየ ጣዕምሽን በአንደበቴ. አሳድሪብኝ የስደት ስንቄ በምን ቃል ልግለፀው ያንችን አዛኝነት❤❤
@talakituaethiopia1119
@talakituaethiopia1119 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት የነፍስ ምግብ ድንግልዬ እማ ከጉያዋ ታኑረን❤💒❤
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 Жыл бұрын
እማምላክ ክብር ምስጋና ይግባት።ተመስገን ነብስ የሚያለመልም ትምህርት አሰማኸን ።
@hdlidet
@hdlidet 6 ай бұрын
እኔስ ግራ ገባኝ አርምሞ የእ/ር ነው ትላላችሁ ዮጋ 🧘‍♀️🧘‍♂️ የመንፈስ ነው ግልፅ አድርጉልን አንዳንዴ ግራ ይገባናል እኮ
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ክብሩን ያድልልን እመቤታቸን በፍቅሯ ትዳብሰን።
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hagostesaf4916
@hagostesaf4916 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወንድማችን.
@ማስተዋልንስጠን
@ማስተዋልንስጠን Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
🌹❤🙏የእመቤታችን🙏🌹❤ ፍቅሯ ይደርብን አሜን 🙏 ቃለህወት ያሰማልን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ Жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ሒወት ያሰማልን በቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተምረህኛል
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s Жыл бұрын
kale hiwot yasemalin wedmachn kerwu zemnh fetari ybarklh amen
@Berhanu-z7k
@Berhanu-z7k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ነገር እሰጋለሁ ስለ እውቀትህ ጥርጥር የለኝም ግን አደራ እውቀትህን በህይወት ማየት እንፈልጋለን እኛ በክርስቶስ እንታወቅ ወይስ ክርስቶስ በኛ ይታወቅ ነጠላ ይለበስ
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! በጤና ይጠብቅልን !!! ነገር ግን ስለአክብሮት ሲባል ነጠላ ብታጣፋና ብትለብስ መልካም ነበር
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማል ወድማችን እናታችን ጲሆን ማርያም ፍቅሯ ይደርብን የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን!
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን🙏
@Selamawitgulilat
@Selamawitgulilat Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥኡም ትምህርት ነው 🙏❤
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና ፀግኡ የብዝሓልካ
@WinDesign-py7bv
@WinDesign-py7bv Жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን።
@michaelzebere9813
@michaelzebere9813 Жыл бұрын
መምህር ምን እንደምልህ አላቅም የመዝሙር ግጥሞችህ ራሱ የሚደንቁ ናቸዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤-
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ተባረክ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@Aresama987
@Aresama987 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት!
@smsn3361
@smsn3361 Жыл бұрын
ይሄ ነው መልካም ወጣት በሀይማኖቱ ዲያቆን በአለማዊው ዶክተር የምር ታድለህ
@Yorilua
@Yorilua Жыл бұрын
ሁሌ ብዙ የምማርበት ቻናል ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🏽
@kokab597
@kokab597 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን በቤቷ ያኑርህ ከኑፋቄ ይጠብቅህ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ወላዲተ ቃል❤ ቃልን የወለደች ብፅእት!! እመቤቴ የብረሐን እናት !!!! አምላካችን ሞታችን ሞተህ እናትህንም እናታቹ ብለህ ስለሰጠኀን እናመሰግንሀለን ተመስገን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ❤😂❤❤
@fandccell1717
@fandccell1717 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@Panshi-c2y
@Panshi-c2y Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሕር ፀገዉ ያብዛልን❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@DagimBBirhanu
@DagimBBirhanu Жыл бұрын
Doctor wow enamesegenaln
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
አሜን(3) ተባረክ💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@haytesema
@haytesema Жыл бұрын
Amen Amen Tebark kele hywet yasemh
@jery3457
@jery3457 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም! በርቱልን
@yirgalemkidanewold287
@yirgalemkidanewold287 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን
@Mihiret855
@Mihiret855 Жыл бұрын
የኔ እናት ❤❤❤
@hansuteklehaymanot7836
@hansuteklehaymanot7836 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማህ
@bereketteklu1221
@bereketteklu1221 Жыл бұрын
Kale heyewet yasemalen memeherachen
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ፀጋው ያብዛልን አሜን
@HaymanotHaymi-f4s
@HaymanotHaymi-f4s Жыл бұрын
bebatu yasenak kale hewot yasemalen memeher
@eyeruzdesala3522
@eyeruzdesala3522 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@rahelamare3439
@rahelamare3439 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@peace2808
@peace2808 11 ай бұрын
Kale hiwit yasemaln
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 Жыл бұрын
Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@weynishetfantahun
@weynishetfantahun Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን!!! በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
@user-kg8si2ku6e
@user-kg8si2ku6e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@UserUser-b5w3e
@UserUser-b5w3e 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@MarymAbed-p8f
@MarymAbed-p8f Жыл бұрын
Amen Amen Amen 💖
@batifekadu377
@batifekadu377 Жыл бұрын
Tebareke bebetu yakoyehu
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 Жыл бұрын
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikh nurelen
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤
@tsyonmaryam4708
@tsyonmaryam4708 Жыл бұрын
Kale Hiwot yasemaln wendmachn 🙏🙏🙏
@marti-tz2tv
@marti-tz2tv Жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemaln
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም Жыл бұрын
ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ግን ቅር ያለኝ ነገር የምታስተምረው ኦሮቶዶክሳዊ መልኩን ብይዝ ጥሩ ነው ማለቴ አለባበስህ ላይ ነው ነጠላ ብታደርግ የበለጠ እጅግ ጥሩ ነበር። ይህ አስተያየቴ መ ምህር ሄኖክንም ይጨምራል ሁላችሁም አስተካክሉት ለማለት ነው ። ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ የራሷ የአለባበስ ሰነስርዓት ስላላት ሌላውን ነው ። በተረፈ ወንድሜ እጅግ በጣም ጥሩ ነው በርታ ። እመቤታችን ድንግል ማርያም ትባርክህ ።🙏
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn Жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ መች ሳይለብስ ያስተምራል እሕቴ
@adonitemillion1427
@adonitemillion1427 Жыл бұрын
Netela lebesu enji
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 Жыл бұрын
❤❤❤❤ Kalehiwot yasemalin
@MarymAbed-p8f
@MarymAbed-p8f Жыл бұрын
❤❤❤
@elidukonjo201
@elidukonjo201 Жыл бұрын
እናቴ ❤እመቤቴ❤️
@TIGITARGA
@TIGITARGA Жыл бұрын
Kalhiwot yasemalen
@zewdiecheru7264
@zewdiecheru7264 Жыл бұрын
ነጠላ የኛ የኦርቶዶክሳዊነት መገለጫ ነው : :
@jiffmajo
@jiffmajo Жыл бұрын
ነጠላው የት ሔደ ?
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 Жыл бұрын
Diyakon henok yememesel nger ayehugn lebel astemarik nw endie.....? "Keggziyaber gar mengaher sitjemer ke sew gar mawurat takomalek"
@elsatariku6006
@elsatariku6006 Жыл бұрын
ነጠላውስ አዲስ ገገር ለምን ???
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bettytadesse3902
@bettytadesse3902 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@DawitSolomon-n1g
@DawitSolomon-n1g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
24:04
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 131 М.
ደስታን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ...ዲ/ን ዘላለም ታዬ
34:32
"አንተ ታውቃለህ"ተግዳሮትን ምናልፍበት ጥበብ። Kesis Ashenafi
23:19
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 24 М.
ለማንም እንዳትናገር || ምን ለማለት ነው🤔
17:27
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 11 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН