KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“የጻድቃን ቃልኪዳን” - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 6 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
55:45
🔴 #ሰው_መሆን_ጠላሁ I #መሪጌታ_ኃይለልኡል_መኮንን I #kiya_talk_show I @abiy_kiyaI @ecclesiamedia316I #2024
1:37:34
So Cute 🥰 who is better?
00:15
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
ታሪክ ወይስ ተረት// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ /
Рет қаралды 18,494
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 17 М.
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Күн бұрын
Пікірлер: 182
@Dtd4Ed3ff
3 ай бұрын
በዚሕ ለጥቅም በሚሮጥባት አለም ወንጌልን ለትዉልድ ለማድረስ ትልቅ ዋጋ ከሚከፍሉ አባቶች አንዱ መርጌታ ጸጌ ናቸዉ ብዙዎችን ቀላል የማይባል ግንዛቤ እንድናገኝ አድርገዋል ጌታ ካረዳ ከዚሕ ስርከሰደደ ተረት መዉጣት ከባድ ነዉና ክበሩልን ጸጋዉን ያብዛሎት
@EndaleTeshome-m7q
3 ай бұрын
100% correct
@deaconabrham
3 ай бұрын
ጀግናው የክርስቶስ ወታደር መሪጌታ ጽጌ ስጦታው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዋጋዎት በሰማይ ነው። ኧረ ለኔ ጸልዩልኝ ወገኖቼ መቼ ወንጌል የበለጠ እንድበራልኝ
@EndaleTeshome-m7q
3 ай бұрын
እውነተኛው አምላክ ይግለጥልህ።
@tiz59905
2 ай бұрын
ጌታች መዳኒታችን አባታች ኢየሱስ ክርስቶስ ባለጠጋ ነው የምትፈልጊውን ጠይቂው ይሰጥሻል 🙏
@tewodrosassefa-gd8dp
3 ай бұрын
መሪ ጌታ ጌታን የተቀበልኩት እርሶን ሰምቼ ነው እወዶታለሁ
@beenz8114
3 ай бұрын
እሳቸው እኮ አልወጣሁም ነው የሚሉት 😅😅😅😅 አታያቸውም ።another Certified ሞኝ
@7gawzge7184
3 ай бұрын
ግሩምድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አሁንም ከአንተጋር ይህን ቴዲ።
@Zereyakobtebiban
3 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንና በዚህ በ6 ወር ውስጥ ከዚች ከተረት ቤት በመሪጌታ ፅጌ ትምህርት ወጥቻለሁ✡️🕎
@HHa-q9m
3 ай бұрын
ታድለሽ ጌታ ይባረክ
@eyesusgetanew7338
3 ай бұрын
እሰየረ እንኳን ጌታ እረዳዎት ❤❤❤❤❤
@Zereyakobtebiban
3 ай бұрын
አሜን
@beenz8114
3 ай бұрын
እሳቸው እኮ አልወጣሁም ነው የሚሉት 😂😂😂😂certified ሞኝ
@zinabu-ly9ej
2 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ
@AmanuelBantero
3 ай бұрын
እባክህ ንጹሁ እና ጸጋን የምትሰጥ የእግዚአብሔር መንፈስ ሆይ እባክህ ጌታ ኢየሱስን በደንብ ግለጥልን። ወየው ጠፍተናልኮ! አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን!
@eyobalemayehu9601
3 ай бұрын
ለምትጋደሉት ወንጌል ሁሌም ደስ ይለናል እናንተን ያስነሳው ጌታ አላማ ስላለው ነውና ፀጋ ይብዛላችሁ
@natsanetgirma1990
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለወንጌሉ ለእውነቱ የለዬት እውነተኛ የእግዚአብሔር ባርያ ጸጋውን ያብዛልዎ ❤❤❤❤❤
@gd7827
3 ай бұрын
መርጌታ ጽጌ ዘመኖዉ ጤናዎ አገልግሎት ይባረክ አሜን
@netsanetfikrenorch1659
3 ай бұрын
እርሶን መስማት ከጀመርን ጀምሮ ኦሮቶዶክስን አወቅናት፣ በፀጋዉ ላይ ፀጋን ያብዛሎት።❤❤
@EndaleTeshome-m7q
3 ай бұрын
የአባቴ መልክ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይስጦት እርሶን ሳይ እጽናናለሁ።
@azebwoldearegay3223
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዎት ጸጋ ይብዛላችሁ በርቱልን እውነትን በመግለጥ እራሳችሁን የሰጣችሁለት ወንጌል ሞገሳችሁ ግርማችሁ ነውና በርቱልን ከጎናችሁ ነኝ❤️❤️❤️❤️
@asnakechtesfaye2507
3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መሪጌታ ፅጌ ፀጋው ይብዛሎት!!!
@bogaleagga9026
3 ай бұрын
የዘመኑ የወንጌል አርበኛ …እግዚአቤር ይባርኮት
@diborahdiborah2639
3 ай бұрын
መርጌታ ትምህርትህ በጣም ቀልብ ይስባል ❤ የተባረከ የተቀደሰ አንደበት ስወድህ❤❤❤ተባረክ ያባቴ ልጅ❤❤❤
@mesifnedebella1693
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት መሪጌታ ፅጌ ስለትጋትዎ በእርሶ ስላለው ፀጋ ክብር ለእግዚአብሔርይሁን በብዙ ተባርከናል ተምረናልም
@ZeFitireti-sc4vs
3 ай бұрын
እንኮን ደህና መጡ አባታችን 🙏🙏 ድሮም እኮ መንጩ እርሶ ኖት ሁሌም ትምህርቶትን ነፍሳችን ትሸዋለች ሞጋቹ ወንድማችን ደግሞ የተዘጋን በር የሚያስከፍት ቁልፍ ነዉ በሰላም ይመለስ 🙏
@fantayefonja4295
3 ай бұрын
ይህን እውነት ያበራሎት ጌታ ይርዳዎት❤❤
@yeabsraabreham2262
3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱ! እግዚአብሄር ይባርኮት
@aynalemdubale393
3 ай бұрын
ተባረኩ መሪ ጌታ!
@Aster-ly5xe
3 ай бұрын
ፀጋና ሰላም ይብዛሎት እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️
@Naannee-r1d
3 ай бұрын
እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ተባርኩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fereheyotmulatu9651
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላሰማን 🙏
@FikadBesu
3 ай бұрын
መሪ ጌታ ፀጋ ይብዛልዎት
@EyobeWigiyorgies
3 ай бұрын
Thanks for the for your sand of the Gospel God bless you Eyob
@binyamasfaw9069
3 ай бұрын
ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን ለዘላለም
@wehaveabiggod5673
3 ай бұрын
አሁንም ጸጋ ይብዛሎት አባቴ
@addamweld1835
2 ай бұрын
የወለደቸው ልጇ መድሃኒቷና የአለም ሁሉ ብቸኛነት መድነት ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል መሪጌታ በርቱ እግዚአብሔር ጸጋ ከእርሶ ጋር ይሁን
@geni4jesusparsagrace436
29 күн бұрын
አሜን መሪ ጌታ ወንጌል ብቻ።❤❤❤ በርቱ ጌታ ምድራችንን ይርዳ።
@zewditudano5897
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውን ያብዛሎት ጌታ እግዚአብሔር አይናቸውን ያብራላቸው መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ መማር ይሁንላቸው ::
@belayneshtadesse6315
3 ай бұрын
መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውን ያብዛልዎት
@mesayreda647
2 ай бұрын
በእውነት አባ እግዚአብሔር በእርሶ እንደሚሰራ አውቂያለሁ ተባረኩ እንወዶታለን
@AneZe-f9k
3 ай бұрын
በጣም የ የሱስ ወታደር ወንድም ፀጋው መልቶ ይፍሰሱለት
@ApaulRev
2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምን ጉድ ነው የምሰማው በህልሜ እየመሰልኝ ኮ ነው ይሄ ነገር ከተረታ ተረትም ተለጠጠ መንፈስ ቅዱስ ልቦና ይስጣቸው😭😭😭 መሪጌታ ፀጋ ይብዛሎት ብዙ ሰው በእርሶ ማጋለጥ ከአሮጊቶች ተረት እያመለጠ በመሆኑ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌል ይቀጥላል !!
@natanassefa9347
3 ай бұрын
መርጌታ ዘመንህ ሁሉ በጌታ እየሱስ የተባረከ ይሁን
@ellenifeisa7030
3 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ዘመኖት ይባርክ ስወዶት❤❤❤❤❤
@eleni311
3 ай бұрын
ጌታ ይባርከዎት መሪጌታ 🙏❤ የዛ ቤት ጉድ ተወርቶ አያልቅም እኔም ሳምነው ኖሬአለሁ የወርቁን ጫማ አሁን ነው የገባኝ ተረት መሆኑ ጌታ ኢየሱስ ሰው በሚኖርበት ሳይሆን ከብት በሚኖርበት ተወለደ ለተረታሞቹ መልሰ ከሆናቼው ። ክብሩን ትቶ እሱ ዝቅ ብሎ እኛን አከበረን አሁን ደሞ እኛ ዝቅ ብለን እሱን እናከብረዋለን, አናነግሰዋለን, ከፍ ከፍ እናረገዋለን, እናመልከዋለን, እንሰግድለታለን, እንዘምርለታለን ከሱ ተለይተን እረክሰን የነበረበት ካለ አባት የኖርንበት ያ ዘመን አበቃ አሁን አባት አለን አሁን ኢየሱስ አለን ኢየሱስ ትናትም ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
@bereketabebe273
3 ай бұрын
ጂል አይሙት እንዲያጫውት አሉ
@eleni311
3 ай бұрын
@@bereketabebe273 ???
@hayalgeta6024
3 ай бұрын
❤❤❤❤God Bless you Meregeta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@honeyb4984
3 ай бұрын
እግዚአብሔር የህዝባችንን አይን ይክፈት ማስተዋል ይስጣቸዉ🙏🏽💕
@GechTsegaye
3 ай бұрын
ቃለት የለኝም ፀጋውን ያብዛሎት በጉጉት ከሚጠብቁ ሰዎች አንዱ ነኝ ክርስቶስ ብቻ የሚመለክባት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለመካፈል🙏
@netsanetfikrenorch1659
3 ай бұрын
እጅግ ይደንቃል እዉነትም ነዉ ያገሪቷ መረገምትና መአት ምክንያት እንዲህ አይነቶች ሰይጣናዊ ትምህርቶች ናቸዉ።
@SolomonAlemu-ur5fo
3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ መሪጌታ ጽጌ
@zola3273
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ
@petrost2177
3 ай бұрын
"ኃጢአቱን የሚሰውር አይለማም፤ የሚናዘዛትና የሚተዋት ግን ምሕረትን ያገኛል።" ምሳሌ 28:13፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tegegnterefe3334
2 ай бұрын
መርጌታ ጽጌ ጌታ እየሱስ ይባርኮት በእርሶ ትምህርት እየተባረኩኝ ነዉ ፀጋውን ያብዛሎት ተገኝ ነኝ ከዲላ
@netsanetfikrenorch1659
3 ай бұрын
ቢሰሙ የማይሰለቹ መምህር፣ ዘመኖት ይለምልም።❤❤
@RobelAlazar-s6o
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤናዎትን ይጠብቅልን መሪጌታ ❤❤❤
@rahelworku3527
3 ай бұрын
we love you so much merigeta
@deaconabrham
3 ай бұрын
እውነተኛ ክህነት ጵጵስና ፣ቅስና፣ዲቁና፣የተክሊል ጋብቻ ጀምሩልን ይጀመርልን እኛም ዲያቆናት ሙልጭ ብለን እንመጣለን መሪጌታ
@Jesus-bp3bv
2 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በርቱ ዋጋችሁ ከጌታ ነው
@bersabehhaile5582
2 ай бұрын
እንወድዎታለን አባቴ ተባረኩልን!
@kalteshome1071
2 ай бұрын
Sele endenante aynetu legeta kal yadelu kedusan geta amesgenalew tsega yabzalot ❤❤❤
@mekedesmezmur4057
3 ай бұрын
ሆሴዕ 4:6 NASV [6] ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል። “ዕውቀትን ስለ ናቃችሁ፣ እኔም ካህናት እንዳትሆኑ ናቅኋችሁ፤ የአምላካችሁን ሕግ ስለ ረሳችሁ፣ እኔም ልጆቻችሁን እረሳለሁ። እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ ጽጌ በርቱ የበራልንን መናገሩ መልካም ነዉ !!
@hirutbogale8510
2 ай бұрын
Tsegawun yabizaliwot❤tebareku be etif
@hdjfjdijydbxhdjfj
2 ай бұрын
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባረኮት 🙏🙏
@AsegedechGebre-xr2jm
3 ай бұрын
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ዘመን ደረሰ ሐሰት ሊዋረድ እውነት ሊበራ ዘመኖት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩ።
@BereketAsfew-k4j
27 күн бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን
@mesfinzerabza3115
3 ай бұрын
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት። እውነት የቤ/ክርስቲያንን (ኦርቶዶክስ) መሠረት እየገለፁልን እንድንፈትሸው እያደረጉ ይገኛሉ።
@tilahunabera7531
Ай бұрын
እግ/ር ይባርኮት: ይጠብቆት።
@kedestmichael3555
3 ай бұрын
በምድር ላይ 70 ቢበዛ 80 አመት ነው የምንኖረው ከዛ በላይ ድካም ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ:: ለዚችው አጭር እድሜዬ እንዲህ እውነቱን መጋፈጥ ብችል አምላኬን እለምነዋለሁ::
@redietalex3235
3 ай бұрын
Egziabher yiredal ayzon
@Jedidiahtamene7374
3 ай бұрын
“በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ፦ በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ።” - ዘጸአት 15፥1
@GuyyaanJira-ld6gh
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመኖን ይባርክ። በዚህ ዘመን ለቃሉና ለስሙ ቆርጦ የተነሳ ድንቅ ምሁርና አባት ኖት። ምንምንኩዋ የሚጠሏችሁ ቢኖሩም በደምብ ይሰማዎታል የሆድና የጥቅም ጉዳይ ሆኖባቸው እንጂ። ይህ ትምህርት እንኳንስ ኦርቶዶክስ ሌላውን የሚያነቃ ድንቅ ነው።
@elsabethteklearegay3517
3 ай бұрын
እኔ ስደቷን ሳስብ ያምላክ እናት ታሳዝነኛለች ግን መጽሐፉ ያላለውን አሁን የተገለጸውን አይነት ተረት የሚመስል ነገር ለማመን ይቸግረኛል ። እና በድፍረት ይህን በመናገረዎት በእርስዎ በጣም ነው የምቀናው አባቴ እግዚአብሔር ይባርከዎት
@jesusislord288
2 ай бұрын
በጣም ገራሚ ተረት ነው ጠያቂ ብኖር ይህንን ተርት የፃፈው ሰው አይገኝም ብኖርም እኔ ነኝ ብሎ ራሱን አይገልጥም
@አዳነችድንብል
2 ай бұрын
እውነት ይዘገያል እንጂ አይሞትም አይቀበርም እግዚአብሄር ይባርኮት ::
@simretmg9263
29 күн бұрын
በረከታችን ናችሁ
@joeking2028
3 ай бұрын
Dr GOD bless you and your family ❤❤❤ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@debelageleta1028
3 ай бұрын
God bless you dear brother
@bezatamiru983
3 ай бұрын
በሰላም ይመለስ እርሶም እ/ር 🎉🎉 መገለትጥ ይጦት
@gonfstsehay5797
3 ай бұрын
Tebareku meri Gaeta ❤❤❤
@Amanualamots
3 ай бұрын
አገልግለዉ ዘመንዎ ተባርኮ የመንግስቱ ወራሽ ያርግዎ ።
@YosefGeresu-q8o
3 ай бұрын
ጌታ ይመሠገን አላቹ በእውነት ተጨንቄ ነበር
@fithebarkot1556
3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😇😇😇
@HabtamuBerhanu-i7r
19 күн бұрын
Egziabher melkam new. Hulie sew alew.
@QonjitIshete
3 ай бұрын
ጋር ብርክ ያድርጎት መሪ ጌታ ጽጌ ጌታ ኦቶዶክስን በወንጌል አሳልፎ ይስጦት
@n.949
3 ай бұрын
እንደው ግን ለተረት ምን ይሳነዋል? እ? በጣም ያሳዝናል፣ ያሳፍራል፣ ያስገርማልም። እኔ እንደውም ተሐድሶ ሳይሆን የሚያስፈልገን ከመሠረቱ ፈርሰን እንደ አዲስ መሠራት አለብን ብዬ አስባለሁ። እናመሠግናለን መሪጌታ ዕድሜና ጤና ይስጦ እወዶታለሁ ብርቱ 🙏
@ellenifeisa7030
3 ай бұрын
😅 ለተረት ምን ይሳነዋል
@bisiabr9370
3 ай бұрын
EGZIABIHER eyebareke ybarkh mergeta❤
@TebebuAssefa-m3q
3 ай бұрын
አንዳንዴ ይህሰውዬ ምንተማምኖ ነው እንዲ የሚያወራው እላለው ነገር ግን ለካ እነሱጋር ካለው እኛጋር ያለው ይበልጣል የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል አላየውትም ነበር አያቹ መሪጌታ ጽጌ አባቴ ጋር ያለው ሀይማኖተኛ ዘይት ሻጭ ገድል ገደል ትጥሳለህ ትጠረምሳለህ የሚሉት ነገሮች አይሰሙም መስሚያቸው ድፍን ነው ይሔንን ተረት ያሰጡታል ስልህ ስነግርህ ተባረኩልኝ እንዴት እንደምወዶት እንደው አጠገቦት ቁጭ ብይ ብሰማወት
@genethabte2328
2 ай бұрын
We love you
@Che-t1t
2 ай бұрын
May God bless you! Please let us help with what we can so this message reaches many.
@yohaneszewdu
3 ай бұрын
ተባረኩ
@samuelshiferaw1549
3 ай бұрын
ስልኮትን እንዴት ማግኘት እችላለው አገልግሎቱን ለመደገፍ ነው
@kessatebirhantehadeso
2 ай бұрын
ስልክ ቁጥር 0911639664 - የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
@belayneshtadesse6315
3 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
@EthiopiaTikidem-uw1gw
3 ай бұрын
መርጌታ በጣም ነው ማመሰግነው በርቱ ሁሌም እውነትን ከመፅሐፍ ውስጥ ጋር አስታርቀው ስሚያስተምሩ ጥሩ ነው ። በልሀ ልበልህ ደግሞ ተናፋቂ ፕሮግራም ነው በጉጉት ነው የሚጠብቀው
@selamgebeyehu1345
3 ай бұрын
Tebareku
@YonasTadele-k2z
3 ай бұрын
መሪ ተባረኩ
@habtamutesfaye-gg8gs
3 ай бұрын
❤❤❤
@adinatamerat3102
3 ай бұрын
Amen amen yhunlen abatachen
@solomonmathewos2957
3 ай бұрын
Meri geta ante mitaworaw biyans and sew yanekal woy dewol new ke menager zim atibel
@solomonmesersha4938
3 ай бұрын
Meregeta tesge Egzeaber Abezeto yeberekewot
@eliashiluf-t2o
3 ай бұрын
መሪ ጌታ በየቀኑ መቅረብ አለቦት የራሶን ቻናል ፈጥረዉ ገቢም ይኖሮታል ህዝብንም ነጻ ያዎጡታል
@AshaFatima
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@andualemmengistu7409
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidusHabte-k8t
3 ай бұрын
Get ybarkh
@Dreamflyer777
3 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ብቻዎትን ሀይማኖት ተቋም ነዎት(ሙሉ):: እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይጥዎት።
@HagiHagi-cr9si
3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@tsigeg69
3 ай бұрын
GOD bless you ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉😂🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsratmnjuraMara-b6n
28 күн бұрын
መርጌታ ሰላም ለእሶ ይሁን ኦርቶዶክስ በዝሁ ሁነታ ከእየሱስ በሃላ ከዮሴፍ ልጆችን እንደወለደች ያምናሉ ማለት ነው ?
@belayneshtadesse6315
3 ай бұрын
ተረት እንኳን የሚመስል ነገር አለው። ይህ አይነቱ ምን ይባል?
@alelignwase2702
3 ай бұрын
በነገራችን ላይ ኦርቶዶክስ ኢየሱስን ገዳይ እና ክፉ አድርገው ነው የሚስሉት። በተለይ በታምረ ማሪያም እና ታምረ ኢየሱስ ላይ
@anteneheshetu4642
3 ай бұрын
Yaganenent temerit new yehe.......
55:45
“የጻድቃን ቃልኪዳን” - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 6 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 10 М.
1:37:34
🔴 #ሰው_መሆን_ጠላሁ I #መሪጌታ_ኃይለልኡል_መኮንን I #kiya_talk_show I @abiy_kiyaI @ecclesiamedia316I #2024
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 18 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
30:01
ዮአዳን (ክፍል 61)
ለዛ
Рет қаралды 40 М.
15:28
"የጎንደር ዘመን ነው" ፕሬዚዳንቱ/ የአቡነ ማትያስ ጥሪ ለደብረፅዮንና ለጌታቸው/ ፋኖና ጥምቀት በአማራ ፤ የጦሩ ጥቃት በወለጋ |EN
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 3,3 М.
59:04
"የሚጠፋ መዳን" | በላ ልበልሃ | ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር | ክፍል 2 | ከሳቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 39 М.
1:23:14
“ጠንቋ*ይን በነካሽ ቁጥር መና*ፍቅ ትባያለሽ!!” #መሪጌታ_ቀፀላ_መንግስት #Merigeta_Ketsela_mengist #Nikodimos_Show - #tigist
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 80 М.
45:12
የገድል ወይስ ገደል መፅሀፍ ፀሀፊ መምህር ጌታቸዉ ምትኩ የደስታ እንባ አነቡ | ኤርሚያስ አበበ አላስቻለዉም
ASHVOD PLUG
Рет қаралды 10 М.
44:14
በጠላቶችህ ላይ የመንገሥ ኃይል | ከዳንኤል ታሪክ ይህን እንማራለን
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 35 М.
1:11:51
🔴ተስፋችሁ ሲሟጠጥ ይህን አድርጉ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||aba gebre kidan new sibket||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 291 М.
1:00:12
በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
YHBC Tube
Рет қаралды 104 М.
55:24
ብሕትውና - በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 10 М.
1:15:00
በእግዚአብሔር ያፈረ ማን አለ? ።።። አባ ገብረኪዳን ስብከት aba gebrekidan sibket
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 56 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН