አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል ሃያ

  Рет қаралды 15,248

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 4 жыл бұрын
አሊክሶ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን። ለሞቱትም እረፍጥ ይስጥልን። ስደት ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ ኖረን ያየነው ያክል በውብ ትረካህ አሳይተንሀል። ግልፅነትህ እና ችሎታህን ጥንካሬህን ሳላደን አላልፍም። በሰማውህ ቁጥር ያፈሰስኩት እንባ ምስክሬ ነው። ሄወትን እንዳላማርር እና ጠንካራ ሆኜ ኑሮይን እንድኖር ትልቅ ትምህርት ሰተህኛል። በጣም እናመሰግናለን። ለቴዲ ይህ ምስጋና ላንተም ይገባል እናመሰግናለን ቴዲያችን ❤️
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ኤፍዬ ወንድሜ😥😥😥😥 እኔም ሁሌ ሳስበው የሚያስለቅሰኝ ባህር ውስጥ ሰጥመው የሚሞቱ ወንድሞቻችን እህቶቻችንና ህፃናት ህይወታቸው እስክታልፍ ድረስ ነፍሳቸውን ለማትረፍ ከባህሩ ጋር የሚገጥሙት ትግል ነው😥😥😥😥 ለሞቱት ሁሉ ነፍስ ይማር 🙏💚💛❤ እናመሰግናለን አሌክሶና ርዕዮቶች 💚💛❤
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ቴዲ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እጅግ ሊጠቅም የሚችል የስደትአስከፊነትን ባየው በዳሰሰው በቦታው ሆኖ በቀመሰው ሰው ስለአቀረብክልን እርዮት ሚዲያን እናመሰግናለን።
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 жыл бұрын
ካልሞትክ በሌላ ገልፅ ህይወት ይቀጥላል👏👏👏
@JemalMuhammed-jw2cy
@JemalMuhammed-jw2cy 3 ай бұрын
አዎ በጣም
@meseretmengesha4892
@meseretmengesha4892 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ከቻልክ ፀበል ተጠመቅ ከአይምሮ አይጠፋም።
@kasubeze4432
@kasubeze4432 4 жыл бұрын
አይ ስደት ክፉ ብዙ ነገር ያሳያል ጭንቀት መቼም የማይስደርግ ነገር የለም ሀጢያታቸዉን መናዘዛቸዉ ቢያስገርመኝም ማሰባቸዉ በራሱ ብልጠት ነዉ አስደንቆኛል ዉዳሴ ማርያም የያዘዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ነዉ እዉነት እመቤቴ አዳነቻችሁ ተመስገን
@enkuye5138
@enkuye5138 3 жыл бұрын
አገር ቤት ሆነን ቤተሰቦቻችን ላይ ስንሞላቀቅ ላረጉልን ነገር ሁሉ በቅጡ እንኳን ሳናመሰግናቸው ከአገር ወጥተን ስደት ብዙ አሳየን ይገርማል። አሌክስ እንኳን ማልታ በሰላም ገባችሁ።
@lilihadis3402
@lilihadis3402 3 жыл бұрын
የእውነት በመያዛቹ ባዝንም ከዛ ባህር ሰለወጣቹ በጣም ደስ ብሎኛል
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ተመስገን! በከድር በጣም አዝኛለሁ አምላክ ነብሱን ይማረው ይሄን የሚሰማ ወይም የሰማ ሰው ለስደት ያለው ፍላጎት 0 እንደሚሆን አምናለሁ አሌክስ ቀጣዩ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ ቴወድሮስ ምስጋና ከአክብሮት ጋር !
@ethiopia2617
@ethiopia2617 3 жыл бұрын
ተመስገን የእናትህ ፀሎት ነዉ አሌክሶ አብሬህ የተሰደድኩ ያክል ነዉ ስሜቱ ብዙዎችን ያስተምራል እናመሰግናለን
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce 6 ай бұрын
አይ ጭንቀት የመን ባህር አስታወስከኝ ያልጠራነዉ ታቦት የለም አይ ጊዜ ማሪያም ስእል አድኖ ይዤ ነው ያለፍኩት 🙏🙏
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 жыл бұрын
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት ወንድሞቻችን እህቶቻችን ያሳለፉትን ስቃይ ሳስብ መፈጠሬን ጠላሁ የሞቱትን ነፍስ ይማር
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
እኔ ይሄን ሁሉ ሰብአዊ እርዳታ በማያውቁን ሰዎች በሚችሉት ሁሉ እያየሁ ዛሬ በአገሬ የሚሆነው ሳይ ልቤይደማል ይሄሁሉ ጭካኔና የዳቢሎስ መርዝ የረጩትን ሁሉ እግዚአብሄር የስራቸውን ይክፈል እኛ አቅም የለንም በየቀኑ ከማንባት ውጭ በተረፈ አለምሰገድ እድለኛ ነህ ለኛም አስተማሪ የሆነውን ስለተረክልን አመሰግንሀለሁ።
@lidiashimelise7732
@lidiashimelise7732 3 жыл бұрын
Great story. Love it. More people would have watched this if it has been organized properly. It's just so disorganized. Some parts I couldn't find to listen. Organize this properly in chronological order and more people will listen.
@kasubeze4432
@kasubeze4432 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል በቶሎ ስለመጣችሁ
@kasubeze4432
@kasubeze4432 4 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ በመጨረሻ የተከሰተው ነገር በጣም ያናድዳል የሚነገረንን አለ መስማት ሕይወት እስከማጣት ዋጋ ያስከፍላል ምነዉ አርፈዉ በተቀመጡ ኖሮ ኡፍፍፍ ጉጉት አጉል አደረጋቸዉ ግን ወይኔ እንዴት አልፈኸዉ ነዉ ዛሬ የምትተርከዉ ወይኔ ጌታሆይ እኔ ለምሰማዉ እራሱ በየጊዜው ልቤ እንደ ተሰበረ ኡፍፍ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@kasubeze4432
@kasubeze4432 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 10 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@meazabeza2806
@meazabeza2806 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቶሎ ስለተለቀቀልን😀
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ Жыл бұрын
እውነት ነው😭😭😭😭😭 ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው ፈራጁ አይ ስደት 😭😭😭💔🖤ነፍሳቸውን ይማረው ለሞቱት ወገኖቻችን🤲 ስቶቻቸው ናቸው በባህር የቀሩት
@RobalRobal-z5z
@RobalRobal-z5z 3 ай бұрын
ሲጨቅ😢😢😢
@alemtsehaytekleab4573
@alemtsehaytekleab4573 4 жыл бұрын
Betam yemegerim tareki new aterarekihi betami libi anitelitayi new yesew ligi yemayichilew mekera yelemi bezi hulu mehali gin Alex betam nitsuhi libi enidlehi yigebagali.
@fekitmasifn
@fekitmasifn 5 ай бұрын
Ewinat naw e/gizihabiher yamitayen yachiq qanaw
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 жыл бұрын
በለው በለው surprise ነው ቅዳሜ ስንጠብቅ
@ዲአ
@ዲአ 3 жыл бұрын
ለምን ሰው ይህን አያዳምጥም የሰው ልጅ ውሸት እና የማይመለከተውን መስማት ስለሚፈልግ ነው
@misirben3240
@misirben3240 3 жыл бұрын
Oh Jesus 😔😔😭😭
@hassuniyoutube5849
@hassuniyoutube5849 2 жыл бұрын
ያረብይገብዳል
@yonasyoseph318
@yonasyoseph318 5 ай бұрын
Efrem deboch ye DENKE SEFERE LEJJ NEAW?
@EafhahaAhaaj
@EafhahaAhaaj 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samigigi700
@samigigi700 4 жыл бұрын
ይቀጥላል ገና ብዙ መንገድ ይጠብቃል ማልታም ቀላል ሀገር አይደለችም ግን ብዙ ትሰማላችሁ
@mesfinhailumarsha2118
@mesfinhailumarsha2118 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@KedstMengset
@KedstMengset 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yobbz6634
@yobbz6634 Жыл бұрын
Oh my God
@naer_et
@naer_et 3 жыл бұрын
حكايه محزنة
@bisratfeshatsion9529
@bisratfeshatsion9529 3 жыл бұрын
Kefel 21 yelme ende alwta algn?
@nigistmamo2150
@nigistmamo2150 5 ай бұрын
የስቃዩ ብዛት 😂
@ዲአ
@ዲአ 3 жыл бұрын
ላይክ ያላደረጉት ፫ ሰዎች ታሪኩ ውስጥ የሞቱት ናቸው
@KedstMengset
@KedstMengset 5 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😂
@sebledagnew2685
@sebledagnew2685 4 жыл бұрын
አቤት ስቃይ ኡፍፍፍፌ አሌክስ እስኪ ልጠይቅህ ባህር ላይ እያላችሁ ግን ምግብ ይዛችሁ ነበር ትበሉ ነበር 😭😭😭
@samigigi700
@samigigi700 4 жыл бұрын
ባህር ላይ ምግብ ትዝም አይልም ቢበላም ይወጣል
@HanaSamueli-qn1ce
@HanaSamueli-qn1ce 6 ай бұрын
ወይ ምግብ ቤንዝሉ በጣም ይሸታል ወደላይ ነው የሚለዉ
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 67 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,1 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН