"ተስፋ ልቆርጥ አልችልም" Mengizem media Reeyot Alemu with Lidetu Ayalew Jun 17,24

  Рет қаралды 8,501

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ

18 күн бұрын

#ethiopia

Пікірлер: 38
@user-uk9sw4uq5v
@user-uk9sw4uq5v 17 күн бұрын
እኔ ግለሰብ ማድነቅ ብዙም አልወድም ሰው ተለዋዋጭ ባህሪ ስላለው ግን እንደ አቶ ልደቱ ያለ ሚዛናዊ እውቀት ከትህትና ጋር ጨዋ የትም አለየሁም አቶ ልደቱ ለጤናህ ለእድሜህ በጣም እሳሳልሀለሁ
@teshomearigaw1317
@teshomearigaw1317 16 күн бұрын
He is not academician, simply he is delala
@dont464
@dont464 17 күн бұрын
ለማይናወጠው የአቶ ልደቱ አስተሳሰብ የማይናወጥ አድናቆትና ክብር አለኝ
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 16 күн бұрын
አቶ ልደቱ እግዚብሔር የልብህን መሻት እንዲሞላልህ መልካም ምኞቴ ልገልፅልህ እወዳለው❤❤❤
@seiddemissie8061
@seiddemissie8061 17 күн бұрын
ልደቱን መስማት phd እንደመማር ነው
@tewodroshaddis8308
@tewodroshaddis8308 16 күн бұрын
እጅግ በሳል አስተሳሰብ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ልደቱ
@amsaleworkmekonen3248
@amsaleworkmekonen3248 16 күн бұрын
Lidetu yemerh sew ❤❤
@lula2636
@lula2636 16 күн бұрын
አዉነት + አዉቀት = ልደቱ አያሌው 🙏🙏🙏
@woldezebedewos
@woldezebedewos 17 күн бұрын
I highly appreciate Lidetu. Regret all those days of berating him naively. Dear fellas, come forward if u ever have the gut to challenge him
@tesfaabteshome5988
@tesfaabteshome5988 17 күн бұрын
ልናደምጥ መጥተናል
@alemayehumeshesha3935
@alemayehumeshesha3935 16 күн бұрын
የሚገርም የፖለቲካ እይታ ይደንቃል !ሌሎች ፖለቲከኞች እንደዚህ አይነት የውይይት ሰንድ ማዘጋጀት ይጠበቃል ?ምንም ከፖለቲካ ውጪ ስላልሆነ ሕዝቡ ይህ ሰንድ ሐሳብ በመወያየት ከእኛ ይጠበቃል !!!አቶ ልደቱ ላቀረቡት ሐሰብ ሊመሰገን ይገባል ።
@user-uk9sw4uq5v
@user-uk9sw4uq5v 16 күн бұрын
አቶ ልደቱ አገር ቤት ገብተህ ድርጅት አቋቁመህ ማየት ምኞቴ ነው እኛም አድናቂዎችህ በምንችለው ባለን ሙያ ከአንተ ጋር እንሰራለን
@alwanhabesha9277
@alwanhabesha9277 17 күн бұрын
ልዴ 👍❤
@danielbelay9731
@danielbelay9731 16 күн бұрын
LEDET ❤
@jaffershurie862
@jaffershurie862 16 күн бұрын
መግባባት ልዩነትን አጥብቦ ለመስማማት እንጂ ፈጽሞ ላለመስማማት አይደለም:: አለመስማማት ተፈጥሯዊ አይደለም:: በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቁ ችግር ለችግር ችግር የሚያቀብሉ ሰዎች እራሳቸውን ዋንኛ የፖለቲካ ተዋንያን አድርገው መቁጠራቸው ነው::
@teshomeethiopia2024
@teshomeethiopia2024 16 күн бұрын
Lidetu, Jawar, Dawid Ibissa, Merara Gudina, TPLF, Shene, Jawissa, the pain and agony of our people!
@eluzema1654
@eluzema1654 10 күн бұрын
አንተ ሀግርህን እና ህዝብን የምትወድ በሳል ሰው ነህና እጅግ በጣም ነው የማከብርህ!
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 17 күн бұрын
“Assimilation policy” በፊውዳሉም ግዜ ሆነ በደርግ አልነበረም ማለት ከመሬት የነበረውን ሀቅ መካድ ነው። በደርግ ግዜ ብዙ ተቀይሯል ብሄሮች በራሳቸው ቋንቋ ፅሁፍ እስከማበርከት ተደርሷል በቂ ባይሆንም። ነገር ግን ጭቆናው institutionalized አልነበረም ማለት እስከዛሬ የቀጠለውን የብሄር ትግል ማቃለል አይመስልም? ምን ያህል ጥናት አድርገሀል የብሄር ታጋዮች በቅጡ ለመረዳት?
@tadubezina5809
@tadubezina5809 15 күн бұрын
I want a practical politician that can deliver, what has been promised like Abey Ahmed, not like Lidetu, a person that mistify politics and with no personal integrity ...
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 17 күн бұрын
እያጋደሉን ያሉት ጠቅላዩ ናቸው። እርሳቸው ስልጣን ላይ እስካሉ ተቀራርቦ መነጋገርም አይቻልም የቅራኔው አሽከርካሪ እሳቸው ናቸው።
@user-mt4ox5fg3q
@user-mt4ox5fg3q 16 күн бұрын
አቶ ልደቱ ምንአልባት እሳቤህ ጥሩ ሊሆንም ይችል ይሆናል ላይሆንም አልፎም መጠረብ ሊያስፈልገው አልያም ላያስፈልገው ይችል ይሆናል ነገርግን በተለያዩ ሜድያዎች ምንም የዩትዩብ ቢሆንም አብዛኛዎቹ በቀላሉ ህብረተሰባችን ጋ ይደርሳሉ ተብለው ቢታሰቡም በነዚህ ስርጭቶች መቅረብህ euphoria እንዳይፈጥርብህ እንዲሁም እንዳይፈጠርብህ ምክሬ ነው ::
@dont464
@dont464 16 күн бұрын
ከአቶ ልደቱ አስተሳሰብ ውስጥ ያለኝ ልዩነትአሁን ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታም ቢሆን ብቸኛው አማራጭ ሰላማዊ ትግል ብቻ ነው የሚለው ነው። ማለትም ለምሳሌ አማራ እያሳደደ እየገደለው ያለው አካል አለ ይህ አካል አማራ ትጥቅ ከፈታ ሁኔታወች ተመቻቹለት ማለት ነው ። ስለዚህ እንደጀመረው ይጨርሰዋል ማለት ነው። አማራው ነፍጥ ባያነሳ ትጥቁን ይፈታና ሰላማዊ ትግሉን ሲቀጥል እንደሚታወቀው ሰላማዊ ትግል ደግሞ ረጅም ጊዜ ሊወስድ ይችላልና በዛ ጊዜ ውስጥ አማራው ያልቃል እኮ መከላከያው የጠብቀዋል የሚል ሞኝ እንደማይኖር አምናለሁ። ስለዚህ በበኩሌ ሰላማዊ ትግል ህልውናን ሊያሳጣ የሚችል አጋጣሚን ሊከላከል የማይችልባቸው አጋጣሚዎች ስለሚኖሩት ሁሌ ብቸኛው የለውጥ መፍትሄ የሰላማዊ ትግል ነው የሚለው አስተሳሰብ እንደሁኔታዎች የነፍጥ ትግል ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል በሚለው አመለካከቴ ነው።
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 16 күн бұрын
የኔም ልዩነት ይሄ ነው. ነገር ግን ልደቱ አማራ ትጥቁን ፈቶ ይከተለኝ ብሎ አያቅም. በትጥቅ የሚያምነው በኛ መንገድ አይቁም እኛም በነሱ መንገድ አንቆምም ነው የሚለው.
@ethioeritreaupandup1074
@ethioeritreaupandup1074 16 күн бұрын
አቶ ልደቱ በዚህ የምክረ ሀሳብ ጽህፍዎ ላይ ፤ የኤርትራን ወይም የቀይባህር ወይም የወደብ ጉዳይ በጨረፍታ ብቻ ነካ አድርገዉ በይደር አቆይተዉታል። ለምን በጽሁፎት ላይ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ እንደ ሁለት ሉኣሏዊ ሃገሮች ሊኖራቸዉ የሚገባዉን ግንኙነት በግልጽ እንዳላሳፈሩት ባይገባኝም፤ በመጀመሪያ የቅድሚያን ቅድሚያ ሰጥተዉ ሃገር የማዳንን ቅድሚያ ስጥተዉ ከሆነ ደግ ነዉ ። ነገር ግን በዛሬዉ ዉይይቶ እንደ ገለጹት ኤርትራ በፌደሬሽን ከኢትዮጵያ ስትቀላቀል የፖለቲካ አያያዙን አዉቀንበት ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ የወደብ አልባ አትሆንም ነበር ከሚለዉ ቅን እና በጎ አስተሳሰብ ተነስተዉ እና በአሁን ሰአት መሬት ላይ ያለዉን እዉነታ ተቀብለዉ ፤ግዜዉን እና እዉነታዉ የሚመጥ የመፍትሄ ሀሳብ ሊያመጡ ከሆነ ኢትዮጵያ ካለችበት ሁኔታ መዘግዮቶ የሚጠላ አይደለም ። ያን ልክ ለሁለቱ ሀገሮች እና ሕዝቦች እንደ እርግማን የተሰጠን እድል ይመስል ተመሳሳይ የሰማኒያ አመት በአዙሪት ዉስጥ የሚያስገባን የፖለቲካ ጨዎታ ግዜ ለመግዛት ከሆነ ገና በግዜዉ ልነግሮት ባያስቡት ወይም ባይሞኩሩት ይሻላል ። ያንን የኢትዮጵያ ሊህኖች እና ፖለቲከኞች እርስ በእርሳቹሁ እንኳን በቅጡ የማትስማሙበትን ታሪክ ኤርትራ ላይ ሲሆን ብቻ የምትስማሙበትን ታሪክ ለመድገም ከሆነ ለሃገሮ እና ለሕዝቦ የማያስቡ ፖለቲከኛ ኖት ከማለት ዉጭ የምጨምረዉ ነገር የለም ። ለአንድ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ (ሊህቅ) ከእዉነተኛ የ🇪🇷 እና የ🇪🇹 ታሪክ ተነስቶ ፤ የኤርትራን ሉአሏዊነት ሙሉ በሙሉ ተቀበሎ ለእዉነት መሰከረ ማለት ፤ በሀገር ክህደት ወይም ባንዳነት ሳይሆን የሚያስፈርጀዉ ፤ የሰዉ ልጅ ሊኖረዉ የሚገባዉ የሞራል ከፍታ እና ምን ያህል ሀገሩን እና ሕዝቡን እንደሚወድ ነዉ የሚያሳየዉ ። በዚህም ያ ለዘመናት ሳይማር ያስተማረን የድሀዉ ገበሬ አደራ አለብን እየተባለ፤ ከቃላት ሽምገላ የማያልፍ መፈክር ፤ በተግባር መልስ አገኘ ማለት ነዉ። በሰላም እጦት ምክንያት በጦርነት፣ በስደት እና በተለያየ ምክንያት ሲያልቅ የነበረዉን ድሃ ሕዝብ ታደገዉ ማለት ነዉ ። የ🇪🇷ትክክለኛ የፖለቲካ ሚዛን በኢትዮጵያ ዉስጥ ሳታገኙ ግን ፤የ🇪🇹 ትክክለኛ የፖለታካ ሚዛን እናገኛለን ብላቹሁ ስትዎቱቱ ብትከርሙ እዛዉ በተዛነፈ መንገዳቹሁ እየሄዳቹሁ እንደ ሆነ ብትገነዘዘቡ ጥሩ ነዉ ። 🙏
@user-uz1mj7sf7e
@user-uz1mj7sf7e 16 күн бұрын
አሰብን በሰላም መልስሉንና ለዘለዓለም እንፋታ እንጂ ከቀይ ባህር ተገልለን ኤርትራ በሰላም እንደሃገር ልትቀጥል አትችልም።
@Berhan_Zem_Berhan
@Berhan_Zem_Berhan 17 күн бұрын
መቼም አንተ ከሁሉም ተሽለህ ተገኘህ በምክታዊነት
@user-lg9wr5lg1w
@user-lg9wr5lg1w 13 күн бұрын
ፅሁፍ የሚቀርበው ፓርቲ አይደለም ግለሰብ ነው ።ለምሳሌ በኢሀዴግ መለስ ዜናዊ ነው ።ስለዚህ አቶ ልደቱ ፅሁፍ ማቅረብ መቀጠል ነው ያለባቸው።ሀሳባቸውን አይተን እንደግፋለን ወይ እንቃወማለን ።
@smt907
@smt907 16 күн бұрын
የአቶ ልደቱ ሃሳቦችና ትንተናዎች በምክኒያት ላይ የተመሠረቱ ናቸው። ጠ/ሚ አብይን በደንብ አውቆታል። የትግራይ ጦርነትን በሚመለከት ግን ህወኃት ለጦርነቱ መነሳት የነበረውን አስተዋጽኦ አሳንሶ የመመልከት ዝንባሌ ይታይበታል።
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 16 күн бұрын
አብቹ ጀግናን አለማድነቅ አይቻልም። የሽግግር መንግሥት ጉዳይ አስቂኝ ነው የተሻለ ሀሳብ ይዘህ ህዝብ ጋ ቅረብ የምያምንህ ከተገኘ። ሳሙና
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 99 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,4 МЛН
Хотела заскамить на Айфон!😱📱(@gertieinar)
0:21
Взрывная История
Рет қаралды 4,8 МЛН
ИГРОВОВЫЙ НОУТ ASUS ЗА 57 тысяч
25:33
Ремонтяш
Рет қаралды 317 М.
Main filter..
0:15
CikoYt
Рет қаралды 13 МЛН
1$ vs 500$ ВИРТУАЛЬНАЯ РЕАЛЬНОСТЬ !
23:20
GoldenBurst
Рет қаралды 1,5 МЛН