📌ተጠንቀቁ ! ከአሜሪካና ከሞት አይቀርም ብሎ ማቅለል ብቻ ሳይሆን… መጥታችሁ ጥገኝነት ለመጠየቅ ያሰባችሁ ማወቅ ያለባችሁ ነገር አለ ‼️

  Рет қаралды 52,376

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
ጠበቃ አሳምነውን ለማግፕት 👇 Phone: 267-750-8200 Email: assamen.mekonnen@gmail.com Official websites use .gov👇 USCIS.gov
@TemesgenYosef-m3n
@TemesgenYosef-m3n Ай бұрын
Eshi anchin endet new magignet yemichilew mobile or email.
@AzEmAb
@AzEmAb Ай бұрын
Thank you so much Mr. Asaminew🙏🏽 your comments are give my soul peace, tebarekilen🙏🏽
@yeshitadesseesubalew389
@yeshitadesseesubalew389 Ай бұрын
ለጠበቃ መደወል እችላሁ?
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Ай бұрын
ስነ ስርአትያላት ማህበረሰቡን የምትጠቅም ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቻናል እባካች ተከታተሉዋት እንማራለን በርቺ እህታችን
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Ай бұрын
ኪዲ እንግዳችን አቶ አሳምን እጅግ እናማሳግናለን ሁሌም እምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞችጠቃሚና ገዢ ሀሳቦች ናቸው ኪዲ እጅግ ነው እማከብርሽ ፈጣሪ ዘመንሽ ይባረክ
@loveyourself2406
@loveyourself2406 Ай бұрын
በጣም በሚገባ አገላለፅ የሚገልፅ ሙሑር ለመጀመርያ ግዜ አጥር ምጥን ያለ ዙርያ ጥምጥም ያልሆነ አገላለፅ ለመጀመርያ ጊዜ የሠማሁት ሠው ቢኖር ወንድማችን አንተ ብቻ ነው። Much respect brother!
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 Ай бұрын
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ❤ ለጠቅላላ እውቀት ግሩም ውይይት ነው። ጠበቃ አሳምነው እናመሰግናለን።🎉
@lemlem2297
@lemlem2297 Ай бұрын
ኪዱ እንዴ ነሽ በጣም የምትወደጂ እህት ነሽ ከነቤተሰቦችሽ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ወንድሜ አንተንም እግዚያብሔር ይጠብቅህ የአገራችን ነገር ሰው አገሩ ሰላም ቢሆን ማን ይሰደ ድ ነበር ለማንኛውም ያስደመጣችሁን በጣም ደስ የሚል ለጥንቃቄም የሚረዳ ነው
@Ethiopia1285
@Ethiopia1285 Ай бұрын
ኪዲ በርቺ በጣም ጥሩ ሰዎችን እና ጠቃሚ መረጃዎችን ነው የምታቀርቢው።
@ambaw1004
@ambaw1004 Ай бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃና ግሩም ትንታኔ ነዉ እናንተን ሳደምጥ አንዳችም የሚባክኑ ሰዓት አልነበሩም
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ የገረመኝን ልንገርሽ ቅድስት ፡ልክ ትራንፕ እንዳሸነፈ ፡ ስራ ቦታችን ላይ አንድዋ መጥታ ምን አለች ትራንፕ አሸነፈ በጣም ደስ አለኝ አለች፡ እኛም የሱ ደጋፊዎች ነበርን ፡ ከግብረ ሰዶም፡ እና ኢኮኖሚው አንፃር፡ እና በምን ደስ አለሽ ስንላት ፡ ወረቀት የሌላቸውን ያስወጣልናል ፡ ሀበሻ በዝቶል መቀነስ አለበት አለች። በጣም ልብዋ ገረመን ። ስደተኛ ሆና የሀገርዋን ልጆች መባረር መመኘትዋ። ታድያ ኢትዮጲያ እግዚአብሄር ባይጎበኛት ባያያት ይገርማል??
@ruhamaeshetu3853
@ruhamaeshetu3853 Ай бұрын
Right
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
እህታችን በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኪ 🤲❤️
@zenebe1567
@zenebe1567 Ай бұрын
የስደተኛ ማጽናኛ፣ ተስፋ የሚሰጣቸውና በዓላማ የተዘጋጀ ውይይት። ጥሩ ነው።
@kedijahussin
@kedijahussin 19 күн бұрын
በጣም በሚገርም ሁኔታ አብራርቶታል ወድማቺን ኪድየ ተባረኪ እደሁል ጊዜዉ በጣም. ጥሯሩ ነዉ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ያላወቀ እንዲጠነቀቅ ይረዳል❤❤❤
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 Ай бұрын
Thank you for important information 🙏🙏🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Ай бұрын
ኪዲዬ ጀግና በርቺ ሁሌ ትምህርት የሚሰጥ ነው በርቺ😍🥰🥰🥰
@Addistoday
@Addistoday Ай бұрын
Thank you both of you are amazing
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i Ай бұрын
ዋው እሚገርም አገላለፅ ነው ክበርልን ወድማችን🙏
@danielaklilu3473
@danielaklilu3473 Ай бұрын
Excellent way for all concerned
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 Ай бұрын
kidiy konjo endat nashi ❤Ohh thanks bro
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ምን ግዜም ጠቃሚ መረጃ ነው የምታቀርቢልን እናመሰግናለን🙏🏾ለምታቀርቢልን እንግዶች ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🏾
@hussabbe
@hussabbe Ай бұрын
We love you sister for your knowledge and beneficial for all our people
@RabeaMohammed-g9g
@RabeaMohammed-g9g Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናመሠግናል ወንድሜ
@wendwesen1
@wendwesen1 Ай бұрын
Thank you. Your program is amazing.
@tsigemegra8307
@tsigemegra8307 Ай бұрын
ካመለከትኩ ሶስት አመት ሆኖኛል። ተባረኪ
@wizyibe9606
@wizyibe9606 Ай бұрын
very outstanding topic for our ppl tnx
@Aelazar
@Aelazar Ай бұрын
Thank you❤ ❤tebareku
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ስው ነው እናመስግናለን❤❤❤
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t Ай бұрын
ነገርግን እኛ እንደ ፊሊፒን ምንግስት የለንም የኢትዮጵያ መንግስት ለህዝቡ ግድ የለውም እኔ የእሜሪካ ዜጋ ነኝ ወንድማችን ጠበቃ እምሳሉ ጠቃሚ ትምህርት ነው የስጠው እኔ የምስማው ከእርሱ የተማርኩትን ወረቀት ለሌላቸው ስወች ለመንገር ነው ኪዲ እንችም እንደነዚህ ያሉ ባለሞያ እቅርበሽ ስወች እንድማሩ ማደረግሽ እናመስግናለን
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
Wow ጎበዝ ነህ የአላማ ስው❤❤❤
@hayathayat1565
@hayathayat1565 Ай бұрын
ኪዲዪ እናመሰግናለን
@saraa.8672
@saraa.8672 Ай бұрын
የኛ ሰው ጠንቅቆ የትራፕን policies ሳያጣራ ነው support ያደረገው። የሚያሳዝው ግን እራስ ጥገኛ ሆነህ በምን አይነት ጭንቅላት ነው አባርራለሁ የሚለውን ተመራጭ የሚደገፈው ridiculous!!! We'll fight for immigrants no matter who’s in the White House.
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
you are very smart and intelligent nesh "
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn Ай бұрын
That is the so-called: pull the ladder up behind oneself
@endaleabayneh6255
@endaleabayneh6255 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Ай бұрын
እግዚአብሔር አለ የሃገራችንን ሁኔታ ጌታ ያውቀዋል ከዚህ ክፉ መሪ ይታደገናል ሃገራችን ስላም ብትሆንልን ማን እንደ ሃገር ለማንኛውም ጥሩ ውይይት ነበር
@astermarta4031
@astermarta4031 Ай бұрын
Thank you wendime tesfa tisetegnaleh
@mershamengesha2125
@mershamengesha2125 Ай бұрын
Very interesting show Kidi. Highly relevant to our community and a current topic in deed. The guest of honor is well versed, articulate, and the ideal person to discuss the issues at hand. I appreciate him a lot, and please make sure he is back again !!
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
ኪዲ የአሳምነው ስልክ አይስራም መጠየቅ ፈልጌ ነበር ኪዲ በጣም እናመስግናለን ስው ካገሩ ከወጣ የተሻለ አገር ለመኖር ተለፍቶ ሳይሳካ ሲቀር ያሳዝናል ግን እንችን ይሕን ስላቀረብሽልን እኔ በጣም አመስግንሻለሑ ጠበቃንም እመስግናለሑ ስልኩ ቢስራ የምጠይቀው ነገር ነበረኝ በድጋሚ የምታቀርቢው ከሖነ እጠብቃለሑ እሕቴ
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 Ай бұрын
Kidi Thank you🙏🙏🙏
@alembekele7331
@alembekele7331 Ай бұрын
THANK YOU SO MUCH!!
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
ፕሬዘደንት ትሮንፕማ አገሩን እንደሚያምሰው እናውቃለን ግን ሁሉን የሚችል ነገርን በመልካም የሚቀይር አምላክ እግዚአብሔር ይድረስልን ... ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 👌👌🙏🙏
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i Ай бұрын
ይገርማል እየ የልጆች ነገር በsouth Africa ተማሳሳይ ነዉ ነገር ግን ለየት የምያረገዉ ነገር South Africa ተወልደህም ዘግነት ያላቸዉም
@SenaitWoldemariam-m6o
@SenaitWoldemariam-m6o Ай бұрын
ቅድስት ተባረኪ
@habteabrham6217
@habteabrham6217 Ай бұрын
ኪዲዪ መልካም ሰው❤❤
@ጌራወርቅ
@ጌራወርቅ Ай бұрын
ኮሮና ቫይረስ ወደ አንድ ከተማ ሲሄድ አንድ ሰው አገኘው እና አያ ኮሮና ወዴት እየሄድክ ነው ብሎ ሲጠይቀው ወደ እዚህ ከተማ የምገላቸው ብዙ ሰዎች አሉ እነሱን ለመግደል ነው የምሄደው አለው እና ሄደ ደርሳ ሲመለስ ሰውየው መልሶ አገኘውና ስንት ሰው ገደልክ ብሎ ሲጠይቀው ከተማቸው ውስጥ መግባቴን ሲሰሙ እኔ ሳልይዛቸው በራሳቸው ሞተው ጠበቁኝ አለ ይባላል 😂😂😂😂😂
@Dior768
@Dior768 Ай бұрын
❤❤❤thanks❤❤❤
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 Ай бұрын
Good job 👏 👍 👌
@tsigemegra8307
@tsigemegra8307 Ай бұрын
ሰላም ላቺ ይሁን ኪዲ እየሰራሽ ስላለው መልካም ስራሽ ጌታ ይባርክሽ ትላንት ያስተላለፍሽውን ሰምቼ ነው ሁሌ ነው ፕሮግራምሽን የምከታተለው እኔም ከሶስተኛ አገር ወየም ከቱርክ ልጄን ለአቅመ ሄዋን ካልደረሱ ልጆቿ ጋር እዲመጡ አመልክቼ ነበር የአሜሪካን ዜጋ ነኝ ኪድዬ ምን ትመክሪኛለሽ
@kedist1978
@kedist1978 Ай бұрын
ጠበቃውን ደውሎ መጠየቅ ስልኩ ከላይ አለኮ
@elsayoseph3362
@elsayoseph3362 Ай бұрын
Kids endanhi enough yelem.❤❤
@YenuBirhanuYenu
@YenuBirhanuYenu Ай бұрын
Kidi my hiro please give us information about UK
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g Ай бұрын
Kd yne konjo❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
Hi kidi🙏🏾♥️🌺
@YemeyushuleBekele
@YemeyushuleBekele Ай бұрын
በጠም እናመሰግናለን
@tariktruth2271
@tariktruth2271 Ай бұрын
እስኪ ቅድስት ፡ይሄ ብር ከወሰዱ በሀላ ስለሚጠፉት ስልክ ስለማያተሱት የሀበሻ ጠበቆች ጠይቂልን እስኪ። መሰልጠን ነው ወይስ ምንድን እንደሆነ።
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 Ай бұрын
ስገባ በህጋዊ መጥቼ ከ ሁለት ዓመት በሗላ ሪሙቫል ተደረግሁኝ እንደገና ከ6 ዓመት በሗላ የ5 work permit ስጡኝ አሁን ፈራሁ ስራ ላቁም እንዳይዙኝ ምን ይመክሩኛ ፕሊስ ፕሊስ ምክር እፈልጋለሁ::
@kedist1978
@kedist1978 Ай бұрын
ስልክ ቁጥር እላይ ተቀምጦአል እኮ ወንድሜ ደውልለት
@DessalegnGirmaDessalegnGirma
@DessalegnGirmaDessalegnGirma Ай бұрын
ስላም ኪዲ
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
ኪዲ እስኪ ስለሰሞኑ አዶናይ የሚባለው ልጅ ጋብዘሽ በስርአት ጠይቂው እስኪ፣ ካናዳ ሆኖ እስከ መለመን የደረሰው፣ በምን ምክንያት ነው፣ ወረቀት የለውም? ሥራ መስራት አይችልም? ለሌሎችም መማርያ እንዲሆን
@mekdiamenmedia
@mekdiamenmedia Ай бұрын
ሰላም እህቴ , አዶናይ እራሱ በለቀቀው ቪዲዮ ሲናገር እንደሰማሁት ከሆነ : አዶናይ ለአራት አመት ካናዳ ላይ ተቀጥሮ ሰርታል:: አሁን ላይ ግን ተቀጥሬ መስራት አልፈልግም የራሴን ስራ ነው መስራት የምፈልገው ነው እያለ ያለው::
@rrebka3396
@rrebka3396 Ай бұрын
ካናዳ ስራ ከሌለሽ ቢያንስ የምግብና የቤት ኪራይ ይከፍላሉ ከአሜሪካኖች ይሻላሉ
@mekdiamenmedia
@mekdiamenmedia Ай бұрын
@@rrebka3396 እውነትሽን ነው ካናዳ ከአሜሪካን ይሻላሉ ካናዳ ያላቸውን ሼር ያደርጉሻል ስሪ እስከ ምትጀምሪ ድረስ ::
@alem7474
@alem7474 Ай бұрын
@@mekdiamenmedia እንደሱ ከሆነ እጅግ በጣም ብዙ ስደተኞች እሱ የሚፈልገውን ነው የሚፈልጉት፣ በባዶ እጃቸው ጎዳና ላይ ላለመውጣት፣ የሊላው ሸክም ላለመሆን፣ የሠው ፊት ላለማየት፣ ላለመዋረድ ላለማፈር፣ ብቻ ሁላችንም በምናውቀው ምክንያት ሥራቸውን አያቆሙም፣ ለተሻለ ነገር የሚታገሉት የያዙትን ይዘው፣ ነው፣ ጤናማ ሆኖ ወጣት ሆኖ፣ ቁመናው የሚያምር ሆኖ ብዙ እድሎች እያሉት፣ እንዴት ሊለምን አደባባይ ወጣ? ወይስ ይህን የሚከተለውን ሆዱ ቦጅቡዋጃ የሆነ ሕዝብ በዚህ መንገድ ልጠቀምበት ብሎ ነው፣እኔንጃ ብቻ የሆነ ግልጽ ያልሆነልኝ ነገር አለ፣ ለሌሎች ጤናማ ወጣቶችስ ምንድነው የሚያስተምረው፣ ነው
@mekdiamenmedia
@mekdiamenmedia Ай бұрын
@@alem7474 ሰላም, እህቴ ልክ ብለሻል አብዛኛው ስደተኛ እድለኛ ሆኖ ገንዘብ መያዝ ከቻለ ሀሳቡ የራሱን በግሉ ስራ መስራት ነው የሚፈልገው :: አዶናይ ይመስለኛል ከዚህ በፊትም ቪዲዮ ሰርቶ አይቸው ነበር በፊት ተቀጥሮ ለአራት አመት እንደ ሰራ አሁን ደግሞ በሶሻል ሚዲያ ቲክቶክ: ዩቲዩብ አካውንት ከፎቶ በዛ እየሰራ ለመኖር ነበር ያሰበው በመሀል ስራ ቀዘቀዘበት ወይንም እንዳሰበው ገቢ አላገኘም መሰለኝ:: አሁን ላይ ግን አንዳንድ ሰዎች በገንዘብ እንደረቱ ተናግሮ ነበር እና የፅዳት እቃዎች መሸጫ ልከፍት ነው ብላል እና በተጨማሪም የዩቲዩብ አካውንቴን ተመልከቱልኝ እያለ ነበረ:: በተጨማሪ ዲፕሬሽን እና አንዳንድ ነገሮችም እንዳሉበት እራሱ ተናግራል:: አዶናይንም እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን ይጠብቀን አሜን🙏:: አንዳንድ ግዜ ያሰብሽው ቀርቶ ያላሰብሽውን ህይወት ስትኖሪ የሚፈጠሩ ብዙ ነገሮች አሉ:: ምክንያቱም ውጭ ሀገር ከውጭ ሆነው እንደሚያዩት አይደለም:: "Culture Shock" የጠበቅሽው ቀርቶ ያልጠበቅሽው ነገር ሲገጥምሽ ከሱ ጋር ተያይዞ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ልትገቢ ትችያለሽ:: ያለመረጋጋት: ስጋት:ፍርሀት:ጭንቀት ውስጥ ልትገቢ ትችያለሽ:: ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳው አሜን🙏:: ኪዲ አንድ ቀን አዶናይን እደምታቀርበው ተስፋ አለኝ::
@ቤተልሔምቲዩብ-ጨ9ቸ
@ቤተልሔምቲዩብ-ጨ9ቸ Ай бұрын
Thank you kidi
@YemeyushuleBekele
@YemeyushuleBekele Ай бұрын
withholding of removal ያለውበልጆች ወይም በባል Green card ሊያገኝ ይችል?
@nsiebhotube8255
@nsiebhotube8255 Ай бұрын
Withholding of removal በደምብ ብታብራራልን፥ ጠቅላላ ነው ግሪን ካርድ ማግኘት ኣይችሉም በሚስት በኲል ወይ ደግሞ በልጆቻቸው በኲል።
@endaledemise2981
@endaledemise2981 Ай бұрын
ሁሉም ነገር google አረገ ሁሉም መረጀ አለ ማንበብ ነው ቁጭ ቡሎ
@japanul211
@japanul211 Ай бұрын
ስለ ጋብቻና ፍች ዙሪያ ቢቀርብ
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew Ай бұрын
ኪድዬ ይሄ አሜሪካን ላሉት ነዉ ካናዳ በትምርት መጥተዉ በ ፕሮሰስ ላይ ያሉ ወረቀታቸዉ ያላለቀላቸዉ እንዴት ነዉ ኪድዬ ትሩዶ እነዚን ወደ አገራቸዉ ይመልሳቸዋል ወይስ እስኪ ሎየሮችን አቅርበሽ አብራሪልን እናመሠግንሻለን ኪድዬ ተባረኪልን
@NabiMideksso-se4dc
@NabiMideksso-se4dc Ай бұрын
Can green card holders' Ethiopians travel to Ethiopia for a visit ?
@yayne1988
@yayne1988 Ай бұрын
ሰላም ኪዲ በቪዚት ቪዛ ልጆች የወለድን በዚህም ምክንያት የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ልጆች ያሉን ቪዛችንን ለማደስ ስንጠይቅ ከለከሉን። ልጆቻችንን ይዘን ለመግባት ምን ማድረግ አለብን? እስኪ በዚህ ዙሪያ ባለሙያ ጠይቂልን 🙏
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Ай бұрын
😭🤔
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Ай бұрын
በቪዚት ቪዛ? የት ነው ልጆችሽን የወለድሻቸ? አሁን የት ነው ያለሽው?
@yayne1988
@yayne1988 Ай бұрын
@ yeteweledut USA new. Yemininorew Ethiopia new.
@aybyou
@aybyou Ай бұрын
ርእሱ ላይ የሌላቹ የሚለው ቃል የሌላችሁ ተብሎ ቢታረም ለሌሎችም ትክክለኛውን አማርኛ ታስተምራላችሁ። 🤔
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 Ай бұрын
ኪዲዬ ልጄ በትምህርት ነው የሄደችው አሁንም እየተማረች ነው ባይደን የፈቀደው የስራ እድል ሞልታ ነበር እና እሱ ያሰጋት ይሆን ወይ እባክሽ ኪዲያ ይሄንንም ብትጠይቂልኝ
@Luna23official
@Luna23official Ай бұрын
ቃለ ምለለሱን ደግመሽ ስሚው በትምህርት ስለሚመጡ ሰዎች ተናግሮዋል
@ElsaAsefa-v3x
@ElsaAsefa-v3x Ай бұрын
Tack så jättemycket
@AdhanomBerhe
@AdhanomBerhe Ай бұрын
ሰላም ነሽ እህቴ እንዴት ኣድርጌ ነኝ ወደ ካናዳ መምጣት የምችለው ከ Ethiopia ።በውጭ እንድ ንጋናኝ ሰልክሽ ሰጪኝ በብር ከፍዬ.my sister I appreciate you❤❤❤❤❤
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 Ай бұрын
ካብ ኢትዮጵያ ናብ ካናዳ ብገንዘብ ኣይእተውን ኢዩ፣ ብዙሓት ሓሰውቲ ኢዮም ዘለው ክትብላእ ኢኻ🤔
@Luna23official
@Luna23official Ай бұрын
ከኢትዮጵያ ካናዳ በብር ኣይገባም ብዙ ኣጭበርባሪዎች ስላሉ ብርሽን እንዳትበይ እያለቺሽ ነው በትግርኛ
@AdhanomBerhe
@AdhanomBerhe Ай бұрын
@@lukaseyob1976 ከመይ ጌሬ ድኣ ይመፅእ ብትምህርቲ እኬ።
@AdhanomBerhe
@AdhanomBerhe Ай бұрын
@@Luna23official Your skill of write is Bad or deaf.this is for Amharic writer not for Tigrinya writer.
@AdhanomBerhe
@AdhanomBerhe Ай бұрын
@@lukaseyob1976 ብትምህርቲ እኬ My my my brave or hero nation human of adawa or meles zenawi legacy.
@meretechabiko150
@meretechabiko150 Ай бұрын
🎉
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 Ай бұрын
@AbduselamAhmeddin
@AbduselamAhmeddin Ай бұрын
በ B1 ወይም B2 ወደ አሜሪካ ገብቶ ከአመት በፊት አሳይለም ጠይቆ የስራና የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሰው ዶክመንት አልባ ይባላል ወይ ?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ስ ላ ም ብያለሁ❤❤❤
@zewdushewarega4881
@zewdushewarega4881 Ай бұрын
ሰለ፡ጉሩፕ5፡ወይምዌልካም፡ኮርፕ ፡ብትጠይቂልኝ።፦
@Lina-g8u7i
@Lina-g8u7i Ай бұрын
Enqan.dena.metash.kedu
@BirraBirro-k5q
@BirraBirro-k5q Ай бұрын
ትራምፕ፡ ኢትዮጵያዊያንን፡ ቢያባርር፡ ምን፡ ያስደንቃል????? አገራችን፡ ሰው፡ ወደ፡ መንደሬ፡ መጣ፡ ብለን፣ አንዳችን፡ አንዳችንን፡ እናባርር፡ የለም?!
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew Ай бұрын
My vidio live Send it to the Ethiopian government
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m Ай бұрын
ልጅ ወልዶም ዲፖርት መሆን አለን🤔🤔🤔
@awetasharefayne2292
@awetasharefayne2292 Ай бұрын
ስለ f1visa pls say something kidiye
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
እሺ 🙏💕
@melaku6462
@melaku6462 Ай бұрын
💯👍
@temesgentemesgen1310
@temesgentemesgen1310 Ай бұрын
ስለ ግሩብ 5 የተረጋገጠ ትራምፕ ያለው ነገር አለ ኪዱ
@mulatuaseres
@mulatuaseres Ай бұрын
ethiopia wuset gabecha yefetemu America wuset mefatate yechalale?
@mikiasmanaye1947
@mikiasmanaye1947 Ай бұрын
Hi dv 2025 yequaret yehon😮
@zebidartube
@zebidartube Ай бұрын
አሳይለም እና አሳይለም ነንፕሮታንክ ምንድን ነው ለውጡ? የምታውቁ
@tensaebekele8223
@tensaebekele8223 Ай бұрын
Anchi lej ke andand ye hagere Television tabiyawoch bebezu etef teshayalesh! Wektawina tekami reese guday bebalemuya takerbyalesh.
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi Ай бұрын
Hey Salem LA anchi yihunilesh wude Indet Nash Hulu Salem New? Ina ka Mir ka anchi GAr mawurat faligalawu banetish
@Hanna.tsegaye
@Hanna.tsegaye Ай бұрын
Yetebekawen silk kutre please
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
well " who ever vote him deal with it !!!
@yoniverzerafe5958
@yoniverzerafe5958 Ай бұрын
Anienim terarigo edaysotahe kkķkkkk hege hege newwww
@Manny2022
@Manny2022 Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/eKqQhnxpm5h2icksi=AV3JWo-eBQqHNwak
@johngoodman2762
@johngoodman2762 Ай бұрын
Bezehe agatami ebacachu le Ethiopiawyan Eritreawyan ke Canada ena ke America immigration nene eyalu be internet be email, be telephone eydewelu menoriya feqad en zigent werqet enametalachualen $5000, $10,000, $20,000 kefelu eyalu. Bezu habesha genzeb eyetebelu newe. Ebacachu negeruwachew. Mamelket kefelegu gen free of charge ye hone official ye government website becha enditeqemu negeruachw adera.
@anwarshifa-k1r
@anwarshifa-k1r Ай бұрын
Esti. Yanten Slke. Laclugni
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 Ай бұрын
ይሄ መግብያ የምታረጉት አንድ ነገር ተናግሮ ሹዉ የሆነ ብሎ ሸዉ የሚለዉ ጉድ ነዉ ሲደብር። በዚህና በዚህ ነገሮች እንነጋገራለን ከማለት ይልቅ ሽውሽዉ ምን ያረጋል? ሰዉ በንሮ ራሱ ሽዉ ሽዉ በዝቶበት እናንተን ሊሰማ ደግሞ ሽዋሽዌ ዉስጥ ይግባ?
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
😃💕
@TsehayDeresse
@TsehayDeresse Ай бұрын
Tps የተሰጠንስ
@workumathias1
@workumathias1 Ай бұрын
እኔ አልመረጥኩም የመረጣችሁ ሁሉ ቻሉት።
@anwarshifa-k1r
@anwarshifa-k1r Ай бұрын
Ye. Seraa. Feqde. Emnagegniwe. Ke tasernbet. Ken. New 180. Ken. Emnqotre. Weys. Ke. Tefetanbet. Ken. New
@mefmg2262
@mefmg2262 Ай бұрын
ድምፀህ አይሰማም
@MaranataBekele-q6h
@MaranataBekele-q6h Ай бұрын
Kidi, Thank you for your information, but I tried to contact Gaby with email, and I wrote a text in your phone that you put us in the description , so I want to contact her, how can I get her? Please 🙏 let me know if there is any other option. Thank you again.
@Rehima-x4p
@Rehima-x4p Ай бұрын
Is that okay to get his phone number please thank you
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
It's pinned on the comment section
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ስው ነው እናመስግናለን❤❤❤
@hanalegese137
@hanalegese137 Ай бұрын
Thank you kidi
@AbduselamAhmeddin
@AbduselamAhmeddin Ай бұрын
በ B1 ወይም B2 ወደ አሜሪካ ገብቶ ከአመት በፊት አሳይለም ጠይቆ የስራና የመኖሪያ ፍቃድ ያለው ሰው ዶክመንት አልባ ይባላል ወይ ?
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 493 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН