KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በአለም ከሚታወቀው ከዘህ ሽቶ በስተጀርባ ጉድ ያስባለ አስገራሚ ነገር
20:29
አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu
17:18
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
The Lost World: Living Room Edition
0:46
ተጠንቀቁ እነዚህን የእጅ ምልክቶች አንዳትጠቀሙ | Abel Birhanu የወይኗ ልጄ 2
Рет қаралды 142,831
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 137
@kachure2274
3 жыл бұрын
አቤል ጠቃሚ መረጃ ነው።ዝም ብለን የነጮቹን ቅራቅንቦ እየለቃቅምን ጉድ ሆነናል።
@teand5856
3 жыл бұрын
አቤሎ እናመሰግናለን ውድ ወድማችን እኛን ለማስተማር ቀን ከለሊት ደፍ ቀና ብለክ ለምታመጣልን መረጃ ከልቤ ሳላመሰግንህ አላልፍም ክበርልንን
@selamdagim9970
3 жыл бұрын
ዋዉ አቤሎ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
@ምህረትየናትዋልጅ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ
@jossidave3951
3 жыл бұрын
የምገርም ነው አቤሎ በርታልን
@ስብሐትለእግዚአብሔር
3 жыл бұрын
አቤላ እስኪ ካየክ ኮሜንቴን በፌስቡክ በአንተ ስም አካዉንት ከፍተዉ አስቀያሚ አስከፍ የሆነ ብዙ ነገር ይለቃሉ ብዙ ተመልካቾች ደግሞ አንተ እየመሰልካቸዉ እያዘኑ ነዉ እና ለማስቆም ብትሞክር ወንድማችን አንተ ትለያለህ ከሁሉ እንደማታደርገዉ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነወ።
@tube-sz4dy
3 жыл бұрын
ይመችሸ አቤሎ👍
@eyosiyasmerid12
3 жыл бұрын
Please ስለ አባይ ምን ያክል ጥበቃ እንዳለው ስራልን 🙏
@eliroeyeeyesus4411
3 жыл бұрын
አቤሎ ኑርልን 🇪🇹🙏
@militeteklemariam6504
3 жыл бұрын
ይገርማል ይህንን የተለያየ ባህል ለማወቅ በጣም አስቸጋሪነው ከሁሉም የበለጠና የሚያኮራ የሀገራችን የአነጋገርም ይሁን የመግባብያ መንገዶችን ይዘን መጏዝነው ተወዳዳሪም የላቸውም ::
@Alemtsehay777
8 ай бұрын
ዋዉ ተባረክ በእዉነት ትናንትና አንድ ወዳጄ ኤፍ ቢ ላይ ይህንን ምልክት 👌 ሳጠቀም አይቼ የኢሉሚቲ ምልክት ነዉ ስለዉ አይደለም የፍቅር ምልክት ነዉ ብሎ ሲከራከረኝ ነበር
@dani-ik2sw
7 ай бұрын
😅
@misgofo6025
3 жыл бұрын
ዋው አቤል እናመሰግናለን ግን ይገርማል በየአይቱ ነው በሀገራት
@BrkieWubie
Ай бұрын
አቤሎ🙏🙏🙏🙏
@HELENTUBE7
3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ
@TESFAYEZike
6 ай бұрын
እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል😀🙏
@ramadantube
3 жыл бұрын
እናመስግናለን አቤሉ
@berryberry2124
3 жыл бұрын
ወንድሜ የማናቀውን ስላሳወከን አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ🙏🙏🙏🙏🙏
@emnetemnet8067
3 жыл бұрын
ወይ ፈተና አለማወቅ ሀጥያት አይደለም አሁን ግን አውቀናል እድሜ ላንተ
@damenechfantudamenechawobe4138
3 жыл бұрын
ኦኦኦኦ እር እንድ
@yirgalemmokonen5159
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሀገሬን ባህልን የመሰለ የለም
@tessg9437
3 жыл бұрын
Thanks Abelo
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
አቤላ እባክህ ወንድሜ🙏ስለ ኢሉምናቲ 666 እምነት በሰፊዉ ስራልን እባክህ ትዉልዱን ለማዳን መሰራት አለበት የግድ እዉቀት ማግኘት አለበት እባክህ በተደጋጋሚ ጠየኩህ በተከታታይ ፕሮግራም ስራልን እባክህ 😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@damenechfantudamenechawobe4138
3 жыл бұрын
አውአው😰
@damenechfantudamenechawobe4138
3 жыл бұрын
@Habesha tube eshi metaw kojokojo😍
@raheelworku2916
3 жыл бұрын
አሉማኒቲ ማለትምንማለት ነው ማሬ
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
@@raheelworku2916 ኢሎምናቲ ማለት አምላክ የለም ፈጣሪ የለም የሚል አመለካከትን ይዘዉ ሰይጣኑን ወይም አምላክን የካደዉን ሉሲፈርን የሚያምኑ ሰዎች ናቸዉ በገንዘብ በዝና በጣም ከፍተኛ አቅም አላቸዉ አለምን መቆጣጠር ይፈልጋሉ አዉሮፓ አሜሪካ የራሳቸዉን መንግስት መስርተዉ መንቀሳቀስ ጀምረዋል ኢትዮጲያም አንዳንድ ቦታዎች ላይ እየገቡ ነዉ ማማ
@SalamSalam-vf6ig
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አብይ ይልማ በዚህ ዙሪያ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል saddis TV ላይ ታገኝዋለሽ
@frankfurtammain3637
3 жыл бұрын
በጣም ጡሩ መደብ
@legessekassa348
3 жыл бұрын
ስለ ሀከሮች ስራልን pls 28 ኛ ጊዜ ስጠይቅህ
@nejukhalid5446
3 жыл бұрын
Vedio salay like adrga yemayew Yehen yahl bant sera etmamnalew Berta Abel
@nounaphones3020
3 жыл бұрын
10 ደቂቃ ጨብጨ ልቆይ ጨካኝም ክፍ ይበሉኝ እንጂ አልቆይም ሳስበው ጨነቀኝ ኡፍ . አቤል አብራኝ የምትሰራው ህንድ ነት እነ በህንድ አንዲት ሴት ልጁ አድጋ የወር አበባ ማየት ስትጀምር ድል ያለ ድግስ ይደገሳል በዛውም የመታጫም ግዜ ይሆንላታል።እንደኛ አትሳቀቅም
@fenet7654
3 жыл бұрын
Wow.ewunt tiru timirt new berta abelo
@kidama
3 жыл бұрын
ርዕስ የለዉም አቤላ
@ሰላምየማርያምልጅ-ኘ4ሸ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ በየ ሀገሩ ስንት አይነት ታሪክ አለ
@fev3206
3 жыл бұрын
አቤሎ ስለ ቢላደን ይሰራልን 🙏
@yitagesusebsibe5924
3 жыл бұрын
Abelo you are my top ye ewunetttttttt iyatakin wudijewalo
@fateyah99fyk35
3 жыл бұрын
ሰላምና እንኳን በሰላም ማጠ የ ጄ
@ፅናት26የኔ
Жыл бұрын
ይገርማል
@tube2611
3 жыл бұрын
አረ ጉድ እናመሰግናለን አበሎ
@bekitube7547
3 жыл бұрын
YETERESA ALE
@ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤል 💚💛❤
@HonalignMarkos
6 ай бұрын
Fatari hoyi bamiratihi Tamalikateni owu😭
@abebechwoldeyohanese8388
3 жыл бұрын
Thank you
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ 🤔🤔🤔🤔
@segritas7867
3 жыл бұрын
Betame yegeremal bereta bero 👍
@nigistiwoldegbrelms1433
3 жыл бұрын
እፍ ፍፍ ያስደንግታል
@ishitube2877
3 жыл бұрын
በለው 10 ደቂቃ በሙሉ ወይ ጉድ አረ ይጨንቃል ውይ
@tizitatsegaye2031
2 жыл бұрын
😁😁 ያሳቀኝና በጣም የገረመኝ 1ኛው ነው
@NegaBirhanu-by4dr
8 сағат бұрын
የመሀል ጣት ትርጉም ስራልን
@bestone4161
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ጣጣ ስንቱን ታሰማን አቤሎ
@hanymulugeta3784
3 жыл бұрын
Thanks
@EYOEAL_
3 жыл бұрын
ስለ 6ix9ine እምነት እና የ ህይወት ታሪክ ወይም xxxtentacion እምነት እና የ ህይወት ታሪክ
@yerasworkbedru1136
3 жыл бұрын
Tkkl
@ሰርካለምፍቅሩ
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
@shalomtewo6286
2 жыл бұрын
አቤሎ የዘመናችን ጳውሎስ ኞኞ በመጽሐፍ ብታወጣው የመጀመሪያውን መታሰቢያነት ለጳውሎስ ኞኞ ብለህ ። በጣም አድናቂህ ነኝ
@zinabuergabo8111
2 жыл бұрын
Bera you are wonder.ful
@birhanetolosa5116
Жыл бұрын
Ine iko ke migermegn klipu new betam des yilal
@ሀናየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ነው እድ
@argobbatube2232
3 жыл бұрын
*ወየው ጉድ ይሄም አለ🙄*
@kijaneyafalylij2261
3 жыл бұрын
ይች አለም ምስጥሯ ብዙ ነው
@getuberiso4834
2 жыл бұрын
Amazing
@melakubirhanu199
2 жыл бұрын
Yuteberoch Hulu endante tekelala ewuket lay beseru teru neber keberet yesten.
@timesginitem7806
3 жыл бұрын
እረ ይገርማል
@milkeesaaasaminew1198
2 жыл бұрын
Aw abay
@helenhalen6926
3 жыл бұрын
አረ የሚገርም ነው ? አቤሎ እናመሰግናለን
@Freedom-tutorial
3 жыл бұрын
Berta
@መርሲሞዪፍቅር
3 жыл бұрын
Wayi abelo
@webeaddismoges3121
3 жыл бұрын
እኔበሁሉምነዉ የተደነኩት የተማርኩት ይገርማል
@shanomtetwa2310
3 жыл бұрын
እሽ የኔ ጥያቄ አቤል ከትርጉም ልዩነት ወጭ ሌላ የilmunati system ልኖር ይችለል እንዴ?
@temesgenfetari6838
3 жыл бұрын
Betam ygermal
@ananfiker6800
3 жыл бұрын
Wey gud enamesgnaln Abelu
@leulmesfin5902
3 жыл бұрын
"Bela" Make video about said effect of social media Bro this thing so hard and big issue .
@AbsadiSdi
3 жыл бұрын
Tmhrt malet ehenew like 👍🏻iski ablugna 😀
@muhamedseid4053
2 жыл бұрын
ጂቲኤ 5 ስራልን
@antenehteklu5155
2 жыл бұрын
መዳፍን ጨብጦ ጠቋሚ ጣትን ወደ መሬት መቀሰትና በወሬና በጨዋታ መሀከል እየደጋገሙ አፍንጫን መነካካትና ማሸት እንደ ኢትዮጵያዊን ና እንደ አለም ምንድነዉ መልዕክቱ ምን ይሆን?
@AyshaDelil-s5b
4 ай бұрын
👌👌👌
@degeneshasefa5472
3 жыл бұрын
ስትተ ግራ ተጋባሁ ትክክል ነው አይቻለሁ ብዬ የተከራከርኩበትም ቀን አለ
@seewide6786
3 жыл бұрын
The first is amazing
@tsehaykinde5812
3 жыл бұрын
ኢትዬጲያ እጅ በደረት ማድረክ ስረሃት ማክበር ነው እኔ ያለሁበት ሃገር ዲስ ሪስፒክት ሰው መነናቅ ወይም ሁኪርስ ማለት ነው ብለው አዲስ ሳለን ግራ ሲያጋቡን ነበር ብዙ ነገር አለ በተለይ ለኛማ
@ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
3 жыл бұрын
እዋይ
@Alam.alam6334
3 жыл бұрын
አቤሎ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@helenhalen6926
3 жыл бұрын
አረ የእጅ መጨባበጡ ደግሞ በጣም ይገርማል 10 ደቂቃ ሙሉ ስራ ፈቶች ናቸው ክክክ
@kirubeldawit6599
3 жыл бұрын
Abel የጦር ንጽጽር ስራ
@a...1954
3 жыл бұрын
አቤላ እንወድሃለን ❤❤❤❤
@leyaleya4383
3 жыл бұрын
ስንት አይነት ጉድ አለ በየሀገሩ
@AbubakerMustafa-jo2yi
6 ай бұрын
Waw
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
3 жыл бұрын
እኔ ከዱባይ ውጪ ወዴትም አልሄድ ያው እናት ሀገሬ ነው
@የልተፈታዉህልሚጉናጉዞላይ
3 жыл бұрын
እኔም ማሬ
@genetahmed7169
3 жыл бұрын
selam abelo semonun tefah
@mimishadanial7647
3 жыл бұрын
ኮሜት ላነብ ነው የመጣውት በሳቅ እየሞትኩኝ ነው
@raddanitube
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsaelsa311
3 жыл бұрын
wow
@kachure2274
3 жыл бұрын
ፈረንሳይ በምልክት በኩል ጥንቃቄ የምትፈልግ ሀገር መሆኖኗን ተረዳሁ።
@selamawitguta4727
3 жыл бұрын
Thank you Abelye♥️🙏
@StMaximustheFighter8
3 жыл бұрын
የዛሬስ ልዬ ነው ሁሉንም በሳቅ ነው የራስኩት ክክክክክክክ
@beirjournal-427
3 жыл бұрын
አቤላ እነዚህን documentary ስትሰራ በቃልህ ሸምድደህ ነው ወይስ በወረቀት ፅፈክ?
@exotube2930
3 жыл бұрын
አቤል አንደኛ ነህ ከምር
@tube-zu1oq
3 жыл бұрын
የአስር ደቂቃ መጨባበጥ ?😨
@martamarkus1346
3 жыл бұрын
Er tegermale abelo
@betaneyashimelis9454
2 жыл бұрын
እንዴት አወክ
@judim6077
3 жыл бұрын
Abelo I'm Number one 111
@naftube2515
3 жыл бұрын
sle abay sraln
@alemtueromo5607
3 жыл бұрын
Like👍
@alemayehudawit6528
5 ай бұрын
Sile Abay siralin
@EYOEAL_
3 жыл бұрын
ስለ wwe አቅርብልን
@rihammohammed6202
3 жыл бұрын
Ant lNt gisenew likemechalew ende like adirgu ylal
@adissapp6197
3 жыл бұрын
ለምን እሺ አቤሎ ካልክም አንጠቀምም
@lijnani1476
3 жыл бұрын
በሄዱ እንጂ ምን ገብቶኝ የቻይና ቋንቁቅ
20:29
በአለም ከሚታወቀው ከዘህ ሽቶ በስተጀርባ ጉድ ያስባለ አስገራሚ ነገር
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 153 М.
17:18
አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 157 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
1:30:54
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 188 М.
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
19:41
ብዙዎችን ያስለቀሰው ከካናዳ ኢትዮጵያ ቻይና ድረስ የተዘረጋ አሳዛኝ ክስተት Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 372 М.
10:49
ውሸታም ሰው እንዴት ይታወቃል
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 141 М.
3:41
የዉጤት ተማሪ ለመሆን የሚያግዙ 8 ቱ የአጠናን ዘዴወች#foryou #tips #study #glory #school #ethiopia
Glory School ethiopia
Рет қаралды 69 М.
12:04
አውሮፕላን ውስጥ አስፈሪ ፍጥረት አየሁ ብላ የጮኸችው ሴት መጨረሻ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 323 М.
14:35
🔴ይቺ ሴት የፃፈችው ነገር ሁሉ በአካል መከሰት ይጀምራል 🔴 The Honor Student - Movie Explained In Amharic
Jagisoflix-2'nd📽️ ፊልም ቤት
Рет қаралды 87 М.
29:24
🔴ምርጡ ገበታ እና ፍቅርሲዝም ሌላ ታሪክ ገብተዋል 🤯 | United States ዲያስፖራ Podcast
Ale Tube
Рет қаралды 187 М.
20:40
ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 92 М.
7:10
5% የሚሆኑ ሰዎች ብቻ የሚመልሱት እንቆቅልሽ | enkokilish in amharic | mrt 5
ምርጥ 5 mrt 5
Рет қаралды 144 М.
12:53
ብታምኑም ባታምኑም ከሞቱ በኋላ ድጋሚ የተፈጠሩ ህፃናት የተናገሩት ጉድ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 457 М.
18:02
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 137 М.
0:37
OCCUPIED #shortssprintbrasil
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН