ተጠቀሚው ለፈጣን የፀጉር እድገት || EXTREME HAIR Growth ||

  Рет қаралды 5,769

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 6 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሬት ጄልን የሚተካ ከአብሽ ከተልባና ከአጃ የተዘጋጀ በቤት ውስጥ የተዘጋጀ ተፈጥሯዊ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ይህንን ውህድ ያገኘ ፀጉር ለውጡ ፈጣን እንደሚሆን አልጠራጠርም እናመሰግናለን የኔ መልካም
@Z-Twahdo
@Z-Twahdo 6 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ተፈጥሯዊ የሆነ ለፀጉር ገንቢ በቤት ውስጥ የሚሰራ የሬትን ጄል የሚተካ ከተልባ ከአብሽ ከአጃ የተሰራ ውህድ ፀጉርን እያፍታታ የሚያለሰልን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ መልካም
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ zizi እጅግ በጣም ቆንጆ የፀጉር ማስክ ይዘሽልን ስለመታሽና ስላጋራሽን እናመሰግናለን share
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 9 ай бұрын
ዋው ዚዚዬ በጣም ልዩ የሆነ የአጃ ሻምፖ ነው የሰራሽው ሁሌም ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ ትሪትመንት ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ ፀጉርን ፍትት ልስልስ የሚያደርግ ውህድ ነው በተለይ የተጠቀምሽው ግብአቶች በጣም ለፀጉር የሚሰው ጥቅም ቆንጆ ነው ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዚዚ ቆንጆ አማራጭ ነው ምንም አይነት ኬሚካል ስለሌለው ምርጥ ነው ሁሌም ለምትሰራው ምርጥ ስራ እናመሰግናለን🙏
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዘበናይ ዋውው በጣም ቆጆነው ቁሩፋድ በተለይ ለእድገቱ ብቻ ሳይሆን በራሳችላይ ላለ ባክቴሪያም መደሐኒት ነው ለፀጉራችን ጤንነት ጠቃሚ ነው ሳሰስች እውበትሽን ስለምታካፋይን ከልብ🙏🙏🙏
@zinatube
@zinatube 9 ай бұрын
ዋውው ዚዚዬ 👏 👏 👏 ጸጉርሽ ከእለት ወደ እለት እያየነው እያደገ ነው ለውጥማ አለ 👍 የውነት ሁሌም ሳትሰስቺ ስለምታካፍዪን እናመሰግንሻለን በርቺ ❤❤❤
@AberashYouTube
@AberashYouTube 9 ай бұрын
ሰለም ዋዋዋ ምረጥ የፀጉር ክረም የተልበአሰረረ የፀጉር ልሰለም በጣምጠቆንጅ አሰረ ረምረጥቆይት❤
@adona21adona16
@adona21adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅግ በጣም ወሳኝ ለፀጉር እድገት ጠቃሚ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው ኦትስ ተልባ አብሽ በመጠቀም ግሩም አዘገጃጀት ነው ዋው ምርጥ ቀቀላሉ በቤታችን የምናገኛቸው ናቸው ሁሉም አዎ የቁርፍድ ውሀ ለፀጉር እጅግ ጠቃሚ ነው ሬት ፀጉርን የማለስለስ የማሳደግ የማፋፋት ሀይሉ ከፍተኛ ነው አጠቃቀሙንም በሚገባ አሳይተሽናል እናመሰግናለን ❤❤
@bigold
@bigold 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ለፈጣን የፀጉር እድገት ጤንነት ጠቃሚ የሆነ የተፈጥሮ የጸጉር ማስክ አሰራርን በቀላሉ አዘጋጅተሽ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️🙏👍
@አለምብመ
@አለምብመ 9 ай бұрын
ዋዉ እህት እናመሰግናለን❤❤❤
@daniel-kh7tttubee
@daniel-kh7tttubee 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ የፀጉር ውህድ ነው ጎበዝ እናመሰግናለን በርች ውዴ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የፀጉር ማስክ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube 9 ай бұрын
Wowow❤❤❤❤ አጅግ በጣም ምርጥ አሰራር ነው🎉🎉❤❤
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ❤ ዋው በጣም ጊዜ ለፀጉራችን እንደዚሁ ለፊታችን የምታዘጋጅ ነገሮች በጣም ምርጥ እና ተመራጭ በጣም ደስ ይላል በርቼ❤❤❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ በቀላሉ ልናዘጋጀው የምንችል ትሪትመንት ነው ተባረኪ🙏🙏
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 9 ай бұрын
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti ❤❤🎉🎉😊😊
@MesiDaso
@MesiDaso 9 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል እንደሁሌም እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ትክክል ብለሻል ጊዜ ከማጣት ሳናበጥር አንች ባልሽው ዘዴ መጠቀም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ስላጋራሽን
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 9 ай бұрын
ዙዙዬ ሰላምሽብዝት ይበል በእዉነነት በጣም አሰፈላጊ ግባአቶች ነዉ የተቀምሽዉ አብሽ ተልባ እንዲሁም ሬት በጣም የሚጠቅሙን እናመሰግናለን ዙዙዬ ሰላካፈልሽን
@habitayetubi
@habitayetubi 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ንመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋውው በእውነት አሪፍ እና ምረጥ የፀጉር ውህድ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የሬት ማስክ ለችግር እድገት ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@astretube4607
@astretube4607 9 ай бұрын
ዙዙዬ ሰላምሽ ይበዛ እራትያገኘ ሰዉማ በጣም አሪፍ ነዉ በጣም ጠቃሚ ጄል ነዉ አንቺም የሠራሽ ዐቪድዮ ሁሉም አሪፍ ናች እናመሰግናለን ዙዙዬ የነኛ ጀግና
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 9 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ ! እሬት ከተገኘ ለፀጉርም ለቆዳም እጅግ በጣም ተስማሚ ነው። ፀጉርሽ ላይ ያስታውቃል ልስልስ እንዳደረገው። በጣም እናመሰግናለን።
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 9 ай бұрын
Zizy yene wede amsegnalhu tebareki
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
ሰላም ዘበናይዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ እውነት ኦሊቨራ ለማናገኝ ቆንጆ የፀጉር ትሪትመንት ነው የሰራሽው አጃ እና ተልባ እንዲሁም አብሽ በቤታችን ቅርብ የምንገኝ ነገር ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ በርቺልኝ የኔ መልካም❤❤❤
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ውህድ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 9 ай бұрын
selam ehite enkane beselam mexashe lebateshe adese naye yene gobeze neshe yawequten yexeqemeshen selakafeleshen kelebe enamesegenalene wude❤wowwww !!!!!! segureshe yamerale berecheleye yene qonjo👍🙏😍🙏
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 9 ай бұрын
ጸጉርሽ በጣም አደገ ዚዚ በእውነት እረዝሟል እውነት ነው እሬትም አጃም የተጠቀምሻቸው ሁሉ ለጸጉር ተስማሚ ናቸው እናመሰግናለን በርችልን
@elanahermontube
@elanahermontube 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይብል ዚዚዬ እንኳን ደህናመጣሽ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ዋው ጸጉርሽ ደሞ ከእለት እለት ቆንጆ ሆኖ እያደገ ነው አንቺ የተጠቀምሽበትን ነገር ለኛም እንድንጠቀምበት ሼር ስለምታደርጊን እናመሰግናለን
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe 9 ай бұрын
ዋውውውውውው ውዷ ጓደኛዬ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏thanks
@jonimercy
@jonimercy 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሬት አብሽ አጃ ተልባ እና ቅባትን ተጠቅመሽ ፀጉራችንን የሚያፍታታልን የሚያለሰልስ እና የሚያሳድግልንን በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው የሰራሽው እሞክረዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን ❤🙏👍
@chaltutusee
@chaltutusee 9 ай бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow jabdu ❤jabadhu
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 9 ай бұрын
ziziye selam selam enkuan dena metashi ewunet new enezih negeroch bibelum bikebum betam tena ena tekami nachew thank you for sharing 🙏🙏🙏
@adona16
@adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ በጣም አሪፍ የፀጉር ማሳደጌያ ውህድ ነው ለጤናማ ለጠንካራ ፀጉር እድገት እጅግ ጠቃሚ ምህድ ነው አዘጋጅተሽ ያሳይን እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤
@Ameleyilma234
@Ameleyilma234 9 ай бұрын
ተባረኪ
@medihntube
@medihntube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ziziye waoo አጃማ ተልባ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል ፀጉሬ በበሽታ ምክንያት ተመልጦ ያዳነልኝ እሱ ነው በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@tube20134
@tube20134 9 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዚዚነቴ በጣም የሚያምር ለፀጉራችንን ተስማሚ የሆኑ ግበአቶችነው እያሳየሽን ያለሽው እጅግ እናመሰግናል ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@Azeb1
@Azeb1 9 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera ywebekesh berichi
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የፀጉር ማክስ ነው ወድጄዋለው አጃ ፣ ተልባ ፣ አብሽ አንድ ላይ ቀቅለን አሪፍ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን ወድጄዋለው እሞክረዋለው
@AwetTube
@AwetTube 9 ай бұрын
ወዋዋዋዋ ዙዙ እንመሰገን የኔ ወድ ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይበሰዛለሸ እንኳ ደህና መጣሸ እግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ይሐሰገን ሰላሞሸ በፈጣራ ይብዛለሸ በረቺ የኔ ወድ ❤❤❤🙏🌹🌹
@abdiitube22
@abdiitube22 9 ай бұрын
Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu dhugaa baayee namati tolatan fali kee ❤❤
@TigstRoby
@TigstRoby 9 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@YENUMEDIA12
@YENUMEDIA12 9 ай бұрын
ሰለም ሰለም ለዝ ቤት ሰለም ለችህ ይሁን ዉዴ ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሁለን ሰለም ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 9 ай бұрын
Zuzuyyee yenee qimam yenee qalxafa❤ dhugaa dubbaachuuf baayyee namati tola baayyees bareeddaadha akkanuman itti fufii
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 9 ай бұрын
Selame Selame Ziziye Enkuwane Dehena Metashe wow Zareme merete bekelalu be betachen bemenagegnewe Gebeatoche Enedete enedemenekebakebe new yezeshelene ye metashe we Betame Enamesegenalen hulame Selemetakafeyene❤❤❤❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 8 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው የሰራሽዉ አጃ ተልባ አብሽ በአንድላይ ቀቅለሽ አሪፍ ጄል ነው የሰጠሽ ከላይ በእሬቱ ሽት ማድረግሽ የበለጠ ለመሆን ስልስ እንዲል ይረዳዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏
@dammeetube1
@dammeetube1 9 ай бұрын
Woow nagaan mana kee haa gutuu baga naagaan dhuftee baredukoo woow wan bareda fi haraa ta.ee nuu qabatee dhuftee galatomii jabesii itti fufii hojedhuu
@urjiimedia168
@urjiimedia168 9 ай бұрын
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati rifeensii baredaa ❤❤❤
@tigsttube5211
@tigsttube5211 9 ай бұрын
ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም እርፍ ውህድ ነው የፀጉር ይዘሽልን የመጣሽ በርቹ በቀጣይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን🎉🎉🎉
@hanytwin
@hanytwin 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ ከራስሽ አልፈሽ እኛንም ሞራል ሆንሽን ላንቺ የጠቀመሽን ለኛ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እንደተለመደው በአስተማሪ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ❤❤❤
@ETENESH
@ETENESH 9 ай бұрын
Nageenyi waqayyoo bakka jirtuti siif haa bayyatuu bagaa nagaa dhufte wo wo iwineti bet.ame dessi yemi koyeta nbera yasalfenow yen wude hagerachin lezelalem tinurii😍😍
@Eyerus5
@Eyerus5 9 ай бұрын
እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ውውውው ❤እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት የምያዎጣው ብዝንዝ ሐሰረት በጣም ደሰ ደላል
@betidaniel2595
@betidaniel2595 9 ай бұрын
Ziziye selam lanchi yehun zarem endetelemedew Betam tekami yehon lesegurachin yemitrkim video new Betam enamesegnalen share selemetadergin❤
@bazawitm9092
@bazawitm9092 8 ай бұрын
ሰላም ዘበናይ ሰላምሽ ይብዛ የዛሬው ለየት ያለ ውህድ ነው ምርጥ ሀሪፍ ብዙወች ያልሰሩት ምርጣ አማራጭ ውህድ ነው ሁልግዜም የምትሰሪያቸው የፀጉር ውህዶች ምርጥ ናቸው ❤❤🎉🎉🎉🎉thank you my sister
@AsnuTube
@AsnuTube 9 ай бұрын
Nageenyi mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa jabbesi jabduu koo❤❤❤
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 8 ай бұрын
ሰላም ዘበናይ ሰላምሽ ይብዛ ሶስት ማንኪያ አጃ ተልባ አጃ አብሽ ሶስስቱንም ጥሩ አድርገሽ ነው ያበሰልሽው ያልፈረ ላላ ያለ መካከለኛ ውህድ ትክክል ነሽ ቀጭኑም አስፈላጊ አይደለም ወፍራሙም የፀጉራችንን ቆዳ አጥብቆ ይይዛል ስንታጠበውም ስናበጥረውም ያስቸግራል ይህ አንች የተጠቀምሽው ምርጥ ነው እንደ እሬት ጀሊ ዘይትም ተጠቅመሻል መጨረሻም ላይ እሬት ፍሬሹ ፀጉሩን ያፍታታል ቆይ ውህድሽን እጠቀመዋለሁ አጃ ለመጀመሪያ ግዜ ለፀጉር ጥቅም መኖሩን ሳውቅ ሌሎቹን አውቃቸዋለሁ ጥቅማቸውን እሬት ፍሬሽ አለ እግቢ ውጥ የዛሬው ቪድወሽ two x ነው ፈጠነብኝ 😅 እናመሰግናለን ስላጋራሽን ፀጉርሽ ያምራል ዋውውው❤❤❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 9 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምና ፍቅር ያብዛልን እንኳን ደና መጣሽ ውድ የውነት በጣም አሪፍ ነው እህት ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው እናም በርችልይ ውድ የውነት በጣም ደስ ፕላን ዋው እኔ ሁሌም ነው ምጠቀመው
@Asna_tube
@Asna_tube 9 ай бұрын
Selam selam selam nagenyii waaqayyoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee jaabadhu gobezi very nice very good good pest video gobezi
@masiitube8361
@masiitube8361 9 ай бұрын
Baagaya nagaya dhuuttaanii mani kunii akkami jituu jiraa dhugaa bay'ee Nama to ollaa jabadhuu waa yene jojo baachii
@fayizamohammed
@fayizamohammed 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ዙዙየ እኮንደህናመጣሺ ሰሌምናፍቅርንው ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሆዝባችንወይሁን በርችንዉደ❤❤🎉
@Askalechitube23
@Askalechitube23 9 ай бұрын
Selma tenayesitlgn ethat wude Enkuwn dena matashe Emaa wowo betam dessi yemal egziybhar ymesgen des yemli koyta nber thtachin fetari lehagerachin selam fikir yawurdiln Ame
@Mehlat
@Mehlat 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍ ነው🎉👌
@firewotsalamon
@firewotsalamon 9 ай бұрын
Asalmalekum waramatulay wabarakatuu hunkan basalam maxashii barchii malkamii asabii noo bagaa nagahan dhuftee Qalii too
@BezTube1627
@BezTube1627 9 ай бұрын
Ziziye Enkuan dehna metash selam lanchi yehun tsegurish eyadege new telba aja adregesh le tsegur tekami yehon mask new yasayeshin eret degmo yetaweke new le tsegur le fit Betam tekami enamesegnalen tiru video selemtserilin❤
@yosephtube1
@yosephtube1 9 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen berichi
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 8 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ማሻአላህ አስራረሽ ያምራልማሻአላህ ጎበዝሽበጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@kiddycakee
@kiddycakee 9 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe ke betachen bemayetefu gebeatoche Endete Endemenetekeme bedenebe aderegeshe new yasayeshene hulame selemeyeserilene menekebakebiya Betame new Menamesegenew🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 9 ай бұрын
Thank you zizuye be shampoo new yemintateb
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ በጣም እናመሰግናለን በምስጋናና በላይክ ይጀመር ብዬ ነው ።ዋው. የዛሬው ደሞ ይለያል ፍሬሽ ጄል ካላገኘን የምንተካበትን በቤት ውስጥ መስራት እንድንችል ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@halaq
@halaq 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዙዙዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀሪፍ ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለገራችን
@kadotube9947
@kadotube9947 9 ай бұрын
❤❤❤
@tadelutube3500
@tadelutube3500 9 ай бұрын
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo wawwwo Baayeen namati tolaa turtii bareda turee
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 8 ай бұрын
ለፊት የሰራሽው የተልባ ውሀ ለፊቴ ተስማምቶኛል አመሰግናለሁ አጃውን ሽፎን ይሉታል አረቦች
@akramgader3721
@akramgader3721 8 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አሀልን የምውድች ማሻአላህ ክልብ ናመሰግናለንውዴ❤❤❤
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 9 ай бұрын
አመስግናለሁ ስለምትስሪያቸው ስራዎች ፀጉርሽ ግን ፐርም አለው
@TemerNugusse-n3b
@TemerNugusse-n3b 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለተሸበሸበ ኣንገት ደሞ ብትሰሪልን
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 8 ай бұрын
ከታች ለተሽበሽበ ቆዳ ሚረዳ ቪዲዮ አለ እይው አመስግናለሁ
@eyerusalemlemi1797
@eyerusalemlemi1797 9 ай бұрын
Yemojo konjo zebenay silayehush des bilognal berchi
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 9 ай бұрын
አመስግናለሁ እህቴ💕😘
@neju9654
@neju9654 3 ай бұрын
Salmesh yebza ehta enkun salme matsh wed batme harifn kounju yahun sera naw barch balelam ser agnshalw
@Yoditube
@Yoditube 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤