KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopian food recipe how to make hulbatmarah((ሁእልበት መራኽ))//አብሸ ወጥ አሰራር በአማርኛ
14:22
ጩካሜ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ |Ethiopian traditional food | how to prepare sedam food
10:45
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
ተወዳጁ የሀረር ባህላዊ ምግብ አብሽ ወጥ/ ኹልበተ መረኽ | Ethiopian food | Anaf The Habesha
Рет қаралды 14,222
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 29 М.
ANAF THE HABESHA
Күн бұрын
Пікірлер: 102
@frehiwotchannel4494
3 жыл бұрын
ሠላም አናፍዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነወ ያሳየሸን እጂሸ ይበረክ ሼር
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ፍርዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@aydanaser8540
Ай бұрын
በጣም አሪፍ🎉🎉🎉🎉
@amiram.6620
Жыл бұрын
አቤት ሲያስጎመጅ 😋 እንኳን አሰራሩን አየሁ ሽኩረን habibti 🙏
@ritafiorentino8721
Жыл бұрын
በጣም ብዙ ግዜ መስራት እፈልግ ነበር አሁን ባንቺ ተምሪያለሁ እጅሽ ይባረክ
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
አሚን አመሰግናለሁ ❤)
@bettwascorner
3 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የአብሽ ወጥ ሞክሬው አላውቅም ስላሳየሽን እናመሰግናለን 👍👍👌ሼር❤🙏
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
የቤቶዬ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ ❤❤❤🙏
@bintdawud7246
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አብሽ አሰራለሁ ግን እንዲ አይነት አሰራር አይቼ አላውቅም ኢንሻአላህ ሞክረዋል ደስ ይላል ሲያዩት ራሱ
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏ጠአሙም ቆንጆ ነዉ ሞክሪዉ ትወጂዋለሽ
@feti9626
Жыл бұрын
ልክ እንዳንቺ ሞክሬው ዋው በጣም ነው የሚጣፍጠው thank you so much❤
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤🙏
@-hibsttube9779
3 жыл бұрын
አናፍዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እህቴ!! ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆና ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏👍👌
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@NASRATUBE-pu3ur
6 ай бұрын
Wo wo maashaallah maashaallah ❤❤❤❤
@anafthehabesha4458
6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@tseghegirmay1
3 жыл бұрын
Waooo ቃላት ያጥሩኛል እኔ በጣም ነው የምወደው መስራት አልችልም ነበር ድሮ ጉዋደኛ ነበርችኝ የምታበላኝ አሰራሩ ስላሳየሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ ለሌላ እንዲደርስም share አደርጋለሁ ውዴ
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@ZenDiroandandnegeroch
3 жыл бұрын
አሰላምአሊኩምእራህመቱላሄወበረክቱ እንኮንደህናመጣሽ ሀያቲ ይስለሙየድኩም እናመሰግናለንክልብላይክሽር
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏
@RahmaRahma-ee7vf
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀበበቲ በጣም የሚናፈቅ ምግብ ነው
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@lubbakassaw6377
Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ማሻአላህ እነ አማራ ነኝ ግን ሁልበት መረቅ በጣም ነው የምወደው
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ የሚወደድ ምግብ ነዉ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
@زهرةابراهيم-ن5ض
Жыл бұрын
تسلم ايدك روعه ❤
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
شكرا ❤🙏
@selam21558
3 жыл бұрын
አናፍዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ🙏
@keludishow
3 жыл бұрын
Wa wr wb አኒፍዬ በጣም ልዩ የባህል ምግብ ሀረር ውስጥ ይህን የመሠለ የወጥ አሰራር እንዳለ አላውቅም ነበር ምርጥ የሚያስጎመጅ የአብሽ ወጥ ይገርማል ሲያድር ደግሞ ጣፋጭ መሆኑ በጣም ምርጥ ሞያ ነው የወፎችሽ ጩኸት ውስጤ ነው ማሻላህ ብልአፍያ ማማዬ አሚን አሚን ሼር ላይክ😍😍👌👌👌💕💕
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ኩሉዲዬ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏
@hayat644
2 жыл бұрын
P
@umuhyatteam1903
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሚ በርቺ
@seadamuhabba2157
2 жыл бұрын
Masha allah 🌹
@omosamatube
3 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መሸአላህ ይስለሙ ሀያቴ እሰራዋለሁ በላይክ ሸር👍👍👍👍
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ኡሙ ኦሳማዬ በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው ትወጂዋለሽ🙏
@sss2505
Жыл бұрын
ማሻአላህጀዛአላህኸይር
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤🙏
@yordykitchen6631
3 жыл бұрын
አናፍዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 🙏👍👌 ሼር
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@wardamuhammad493
2 жыл бұрын
I am from harar my favourite dish thanks sister yummy 😍😍😍😍😍😍👍👍👍
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
thanks ❤🙏
@fahizaawel7075
Жыл бұрын
Walekum selam
@painoflock1957
3 жыл бұрын
Wow anafiye konjo adrgesh nw ysrasew ejish ybarek
@MarthaTsehay
3 жыл бұрын
ዋው ዋው አናፍዬ በጣም የሚገርም አርገሽ ነው የሠራሽው ልዬ ነውእጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@fahizaawel7075
Жыл бұрын
አሚንንንንን እህታች
@ritatube-5809
3 жыл бұрын
ሲያዩት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል የአብሽ ወጥ ግን በልቼ አላውቅም እሞክረዋለው ስላካፈልሽን ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@lovehelinarecipe9932
3 жыл бұрын
አናፍዬ ልዩ ነውእንዴት እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@genetyershwa7163
3 жыл бұрын
ዋው ምረጥ ነው
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@missabyssinia2293
Жыл бұрын
I just came across your channel today and I’m so glad! You have such a calm and inviting voice. I love hulbet merek! Thank you for letting us know the ingredients for the hulbet too! Please keep posting 👌🏾👏🏾👏🏾💜
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
Thanks
@eheteezineh816
2 жыл бұрын
Wow wow wow
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@nebiyahussen3249
3 жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እውነትሽን ነው ኹልበት መረቅ የሚጣፍጠው ተቀላቅሎ ነው ሚሰራው እንጀራሽ የሃዲድ ኪሚስ ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል ያገሬም ምግብ ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል መጀመሪያዋ ነሽ በርቺ።
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ልክ ነሽ እንጀራ የሃዲድ ኪሚስ ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል አትጥፊ ሁሌ አሰተያየትሽን እጠብቃለሁ 🙏
@nebiyahussen3249
3 жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 እሺ
@tewekeltualellah6835
2 жыл бұрын
Thanks 👍 perfect
@salehMohammed-jh5ui
Жыл бұрын
ምን ምን ይደረጋል አብሹ ላይ
@tsigerdaberakey2381
2 жыл бұрын
Wowwww Nice 👍💙💚❤🙏
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏
@seadangash7656
2 жыл бұрын
አይመርምግን አብሹ አኑዬ
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
አይመርም የአብሹ አዘገጃጀት ይወሰነዋል የአብሹንም አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ ቻናሌ ላይ ጊቢና እይዉ አመሰግናለሁ ❤🙏
@genettassema2480
8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ያሰጎመጃል😂
@anafthehabesha4458
8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 💕🙏
@hiwetshow3016
3 жыл бұрын
Wow nice food
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
thanks 🙏
@טיגיסטבלאי-ח6צ
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የሀረር ልጅ ነኝ ግን ይህን ምግብ አላውቀውም የስላሞች ምግብ ይሆን አብሹ ግን አይመርም እጅሽ ይባረክ
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ አብሹ አይመርም የራሱ አዘገጃጀት አለዉ
@EthioAlema
3 жыл бұрын
I will say simple the 👌 👍 😍 🥰 ☺ like and share
@YENENESHWIDE
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@saharasalih5399
2 жыл бұрын
ለምን መጣሽ አትይኝም እኔ ጉንደሬ ነኝ የእኔ እና የባለቤቴ መልካም ወዳጅ አለችን የሀረር ልጅ ነች በሀገርዋ ምግብ ልቀበላት ብየ ስፅፍ መጣሽልይ እሞክረዋለሁ ጀዛከላህ ህይርይ
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
ስሪዉ በጣም ትወጂዋለሽ እሶንም ታስደስቻታለሽ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@saharasalih5399
2 жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 ኢንሻአላህ
@saharasalih5399
2 жыл бұрын
ሌላም ባህላዊ ምግብ ካላችሁ እባክሽ ሊንክ አስቀምጭልኝ
@mershaabebayehu3095
Жыл бұрын
ጣጣ የሌለው ወጥ ፣ቁሉኝ ጥበሱኝ የሌለው እንደነዋሪዎቹ የማያካብድ አሠራር ። ለጤናም ጠቃሚ ።
@sofishow6053
3 жыл бұрын
እንብላ ቐጣም ያምራል 👍👍👍👍
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ሶፊዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@le1785
2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ አንዴ ቀምሼው ሁሌ የማስበው ምግብ እጅሽ ይባረክ አብሹ ታምሶ ነው ወይንስ ሳይታመስ እህቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ
@le1785
2 жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ተናግረሻል አሠራሩን ጨርሼ ሳልሰማ ነው ቴክስት ያረኩት
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
በትንሹ የታመሳል በዘግቼ ይቅርታ ሰለመጣሽ አመሰግናለሁ አትጥፊ
@mahiethiopia
3 жыл бұрын
WOW 😋👍
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@mabubaaummii2
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነው በርቺ ብቅ በይ😋
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሺ እመጣለሁ
@semiramohammed2564
2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የአብሽ ዱቄት አሰራሩን ብትነግሪን
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
እሺ ግን ቪዲዮ ላይ የአብሹን አሰራር ተናግሪያለሁ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኝል አመሰግናለሁ 🙏
@sofiabeautytube4129
2 жыл бұрын
የ ባልትናው አብሽ ይሆናል?
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
ለአብሽ ወጥ ተብሎ የሚዘጋጀ አለ እሱ ይሆናል ኖርማል ለወጥ የተዘጋጀዉ አይሆንም እኔ የአብሹን አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ ገብተሽ እይዉ ቀላል ነዉ ቤት መስራት ይቻላል አመሰግናለሁ የኔ እህት❤️🙏
@MIM-er3kf
Жыл бұрын
የሁልበት መረኽ ሚስጥር የገባሽ ነሽ። ብዙዎቹ ዩቲዩበርስ የጥብስ ወጥ ሰርተው አብሽ ስለጨመሩ አብሽ ወጥ ይሉታል። የስጋ አቆራረጥሽም በትክክለኛውበመጠን ነው። አድሮ ነው የሚጣፍጠው ያልሽውም ትክክል ነው። ጨጓራና ምላስም የበለጠ ያጣፍጡታል። ድንች እየከተፉ ስጋ አቁላልተው ቶሎ የሚሠሩት አብሽ ወጥ ትክክል አደለም። ሲቀርብም እንጀራው ተፈትፍቶ ቢሆን ይመረጣል።
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@susutube6227
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሲያዬት ያስጎመጃል ይቅርታ እና ግን አብሹ አይመርም እኔ ልጅ እያለሁ እናቴ አብሽ ስትቆላ ሽታው ልክ እንዴ ሽንብራ ነው ከዛ ካልበላሁ ብየ እሪሪሪሪ ስል አንድ ፍሬ ሰጠችኝ ስቀምሰው እሬት ነው ከዛ ወድህ ስፈራው
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
😂😂አይዞሽ አትፍሪዉ አይመርም የአብሹ አዘገጃጀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ ዘዴ አለዉ አመሰግናለሁ 🙏
@nejatumuayub6232
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤😍 በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ ግን አይመርም ወይ በልቼ ስለማላውቅ ነው
@anafthehabesha4458
2 жыл бұрын
ነጁዬ ምንም አይመርም አንዴ ከቀመሽዉ ትወጂዋለሽ የአብሽ አዘገጃጀቱ እዛዉ ቪዲዮ ላይ አለ በደንብ አዳምጠሽ አዘጋጂዉ አመሰግናለሁ ❤🙏
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
@@anafthehabesha4458እሺ የኔ ውድ ❤️
@messinezissofigia7562
Жыл бұрын
ድንብላሉ ፡ ከ ፡ ጥቁር ፡ አዝሙድ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ የሚፈጨው
@lamrotemelse3080
Жыл бұрын
ማንኛውም አብሽ ይሆናል?
@anafthehabesha4458
Жыл бұрын
ማንኝዉም አብሽ አይሆንም የራሱ የአብሽ አዘገጃጀት አለዉ 👇ስትጫኝዉ የአብሹን አዘገጃጀት ታገኝለሽ kzbin.info/www/bejne/qWWVgp2km8SngdUsi=rqrm3JcuehoTZuQP
@lamrotemelse3080
Жыл бұрын
@@anafthehabesha4458 አመሰግናለው እህቴ ላይክ ሰብክራይብ አድርጌ አለው በርቲ ከቻልሽ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስሪልን ቸር ይግጠመን
14:22
Ethiopian food recipe how to make hulbatmarah((ሁእልበት መራኽ))//አብሸ ወጥ አሰራር በአማርኛ
aziztu tube
Рет қаралды 21 М.
10:45
ጩካሜ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ |Ethiopian traditional food | how to prepare sedam food
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
7:37
የሀረሪ ባሀላዊ የመቅሊ ወጥ አሰራር | Harari traditional food | ANAF THE HABESHA
ANAF THE HABESHA
Рет қаралды 4,8 М.
10:03
✅በደቂቃ ምርጥ የአብሽ ወጥ አስራር ትወዱታላችሁ Ethiopian food fenugreek wet
Weyni Kitchen
Рет қаралды 23 М.
7:15
ቀላልየፈጢራ አሰራር ልክ እንደ ካፌ/Best ever & Easy Fetira recipe with Egg breakfast like café# Best ever food#
Henon Best
Рет қаралды 15 М.
9:16
ለተለያየ አይነት ምግብ ማባያ የሚሆን የሺትኒ አሰራር | Shitni recipes for different types food | ANAF THE HABESHA
ANAF THE HABESHA
Рет қаралды 19 М.
14:07
Ethiopian food recipe how to make bagia ((ምርጥ የ ባጅያ አሰራር በአማርኛ ))
aziztu tube
Рет қаралды 32 М.
8:48
ቀላልና ፈጣን ልጅ አዋቂ የሚወደዉ ቆንጆ እራት | easy and fast diner for family | Anaf The Habesha
ANAF THE HABESHA
Рет қаралды 48 М.
11:38
Ethiopian food recipe how to make Haned with rice (( የሐኔድ አሰራር ))
aziztu tube
Рет қаралды 51 М.
12:54
how to make Ethiopian mekelesha የወጥ ቅመም አዘገጃጀት
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.
8:20
የፆም የቀይ ስር ክትፎ ‼️ ፈጣን ጤናማ በጣም የሚጥም አዘገጃጀት 👋
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 123 М.
11:37
ፋኖ እና ህውሓት የጅቡቲን መንገድ እንዳይዘጉት ያሰጋል"ዐቢይ|በአምባሳደሯ ትዕዛዝ የሚባረሩ ፖለቲከኞችና ጄኔራሎች|የሲሳይ አጌና ትንታኔ/የሥራ አስፈጻሚው ስብሰ
TELES NEWS -ጠለስ ኒውስ
Рет қаралды 14 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН