ተወዳጅዋ ዘቢባ ግርማ ባለቤቷን ሰርፕራይዝ ያደረገችበት ሙዚቃ ...አይን አይችልም አትዩት...እሱ ከኔ በቀር የለው.....| Seifu on EBS

  Рет қаралды 372,739

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ዘቢባ ግርማ ባለቤቷን ሰርፕራይዝ ያደረገችበት ሙዚቃ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 838
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
💜💕💙በፈጣሪ ሴት የሆናችሁ ሁሉ በፍፁም ቅንነት ይስመርልሽ በሏት ❤❤❤ሁላችንም የሚያከብረንን ባል ስናገኝ የሚሰማን ነው እሷም የተሰማት ❤❤እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ ዘቡዬ ከሰው አፍ ከሰው አይን ይሰውራቹ 💜💜💕💕
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
አሜን 🤲💒🤲
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Жыл бұрын
አላሕ ፈጣሪ ያመረ የሠመረ ትዳር ያርግላት
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ምንአይነት ቆሻሾች ሆነናል የሰው ደስታ የምንጠላ ቡዶች ሆነናል ምንድነው የምትሎአችው ሰው ደስታውን መግለጥና ማመስገን የለበትም ወይ ዘቡየና ኢሱ በክርስቶስ ደም ሸፈንኮችሁ ሞርታችውን አፈረስኩ ውለድ አፍሩ ብዙ
@user-gz7vx5hv5v
@user-gz7vx5hv5v Жыл бұрын
@@Ethioinfomarcy ሐበሻ እኮ የሠዉን ደሥታ አይፈልግም ዉድቀትን እጅ ሡበሐን አላሕ ምቀኝነቴ ምን ይሠራልናል አላሕ ለሑላችንም የተሻለ ኑሮ ይሥጠን
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🙏🙏🇪🇷
@bellasabella3844
@bellasabella3844 Жыл бұрын
አቤት በዚህ ምረዋ ድምጽ ሁሌ ከእንቅልፍህ ልትነሳ ነው ማለት ነው😂 ለማንኛውም እድለኛ ነክ እንቅፋት ቢመታት ጸባችን ካንተ ነው😅 መልካም የትዳር ዘመን❤ ሰይፍሻ አንተም ምስጋና ይገባካል well done🎉
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
I like these comments 🤣🤣 so hilarious እንቅፋት ቢመታት ፀባችን ካነተ ጋርነው። Seriously you know what he’s doing ቴክዋንዶ እንደሚያሰተምር ተረሳ እንዴ don’t mess with him lol 😝🤣😂👍👏🏽👏🏽
@rahilove9599
@rahilove9599 Жыл бұрын
I love this comment❤❤❤
@selamsol8865
@selamsol8865 Жыл бұрын
I know right? 😂😂😂😂😒😒HE IS THE LUCKIEST.
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Жыл бұрын
@@selamsol8865 He or she I think 🤔 both are doing well Lol 😝
@makkabashir9080
@makkabashir9080 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ssweetsweet4801
@ssweetsweet4801 Жыл бұрын
ዘቢባዬ ከሁለት አመት በፊት የጥምቀት በአል ላይ ተገናኝተን ነበር ለአድናቂዎችሽ ያለሽ ክብር የሚደንቅ ነበር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Жыл бұрын
❤❤❤በፈተና ያለፈ ሰዉ ያዉቀዋል ይህንን ደስታሽን ወልደሽ ክበሪቡት❤❤❤ ሁላችንም ይህንን ደስታ ህናዉቀዋለን።
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
Betam
@fikertezewdou3995
@fikertezewdou3995 Жыл бұрын
እውነት ነዉ የኔ መልካም ተባረኪ ደስ የሚል አስተያየት በተለይ ልጅ ሰጥታ የተከዳች እናት ናት ፈጣሪ ደግሞ የተጣለን የሚያነሳ አምላክ ነዉ ክብር ይግባዉ የሰመረ ትዳር ያርግላቸዉ በዘር ይባርካቸው
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
Amen
@NADC2024
@NADC2024 Жыл бұрын
Betam ❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Amen Amen Amen....❤❤❤❤❤
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
ህፃናት ልብ ያነባሉ ይባላል ልበ መልካም ሰው ቢሆን ነው ህፃኗ ከሱ የማትርቀው በጣም ነው ደስ የምትሉት የደጋጎች አምላክ የአብርሃም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራችሁን እዳብርሃም እደ ሳራ ይባርክላችሁ የፍቅር አምላክ በቤታችሁ ይገስ!መልካም ናችሁና የመልካሞች መብቀያ ምጭ ያድርጋችሁ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️!!!
@babuabush6590
@babuabush6590 Жыл бұрын
የልጃቸው ደስታ ፍቅራቸው እውነተኛ መሆኑን ይናገራል።
@queenqueen73
@queenqueen73 Жыл бұрын
True!
@MingotTsegaye-zk3eh
@MingotTsegaye-zk3eh Жыл бұрын
እወይ ስታምሩ ደሞ ልጅቷ ወደዋለች አባቷን በፍቅር ያኑራችሁ እውነት ደስ ብሎኛል ለአንቺ ዘቢባዬ♥️🎉🎉
@user-it4go3wp7f
@user-it4go3wp7f Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ ስወድሽ❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አቤት ድምፅ 👌👌ዘቡዬ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ 🙏
@Shewafeyera
@Shewafeyera Жыл бұрын
ዘብባዬ በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እንዳንች አንድ ልጅ አሌችኝ ግን ሁሌ እናቴ ወንድም ወዬም እህት ዊለጅልኝ ትለኛለች ግን ከነ ልጅሸ የም ወድሽ ዬለም አንች እድለኛ ነሽ አንችን የሰማ ፈጣር እኔንም ይስማኝ አሜን አሜን አሜን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Жыл бұрын
ዘቢባዬ እግዛቤር የተባረከ ኑሮ ይሥጥሽ ቤትሽን ነሮሽን በፀሎት እጠሪው አደራ 🙏💗
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ባልሸ ፈታ ያለ ትሁት ነው በጣም ደሰ ይላል ለሰው ምሳሌ የሚሆን ትዳር ያርግላችሁ ❤🙏
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤ ምቀኛ ሸረኛን ይያዝላቹሁ አሜን
@betelhem5567
@betelhem5567 Жыл бұрын
Amen Amen emebeta mareyame tetebekachu❤
@user-cl1ey7pe6v
@user-cl1ey7pe6v Жыл бұрын
@@fethyayoutube6593 እሽ እህትዋ
@kidestgirma9666
@kidestgirma9666 Жыл бұрын
Amen
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
Amen 😂😂😂😂
@anisafafi7362
@anisafafi7362 Жыл бұрын
የ አላህ ይሄንን ደስታ አትንጠቃቸዉ🙏 መጨረሻቸዉን አሳምርላቸዉ ያረብ ወላሂ ደስብሎኛል ላንቺ ዘቦዬ💜💜ግን አሰብኩት ሁሌ በዚህ ድምፅ ሲዘፈንልህ😀 ያሰላም ይመቻችሁ👌👌
@afiifam8890
@afiifam8890 Жыл бұрын
ደግ ስላሰብሺ ላንችም ሂወትሺ በሙሉ በደስታ የተሞላ ይሁን
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 Жыл бұрын
አቤት የህፃንዋ ደስታ ኢሱ የዚህ ደስታ ባለቤት ስለሆንክ ትልቅ አክብሮት አለኝ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾 ወልደህ ሳም እናትህን እድሜና ጤና ሰጥቶ በልጅ ተባርካችሁ ለማየት ያብቃልህ 🙏🏽 ዘቢባዬ የኔ የዋህ እንኩዋን ደስ አለሽ ❤️❤️💕
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v Жыл бұрын
በፈተና ያለፈ ሰው መጨረሻው በጣም የምያምር ይሆናል ከምር በጣም ነው ደስ ያለኛ ሁላችንም መጨረሻችን የሚያምር ያድርግልን እግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ መልካም የትዳር ዘመን💘💯✅
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ዘቢባዬ እንኴን ደስ አለሽ ልጅሽን የሚወድልሽ ትዳር በማግኘትሽ ጌታ የተባረከና ጥሩ ቤተሰብ የሚያፈራ ቤተሰብ ያርግልሽ
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 Жыл бұрын
ስትስቂ ሳቅሽን ሳየው ደስ አለኝ ዘመንሽን ሙሉ ጌታ በሳቅ ይሙላው። ቀጥሎ በቤትሽ ሳቅ ይሁን አሜን በይ😍😘❤️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እንኳንም ለዚህ ለተባረከ እና ለተቀደሰ መልካም ቀን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ዉዶችዬ ዉይይ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በፈጣሪ ስም!! ዘመናችሁ ያብብ ይለምልም!! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ!! ከክፉት የሆነ ሁሉ ከእናንተ ይራቅ ተባረኩልን!!እንወዳችህዋለን!!
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ❤❤❤ ከምንም በላይ ደግሞ የህፃንዋን ደስታ ማዬት ያስደስታል ። እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቃልኪዳናችሁን አጽንታ መልካም ፍሬ አፍርታችሁ በድጋሜ ለማዬት ያብቃን ። መልካም ጋብቻ !!🌹
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
የኔ ገራገር ይገባሻል ከዚ የበለጠ ደስስስታ በቤትሽ ይሁን መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤ዘቡዬ
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
ውይ እናቱ እንዴት እንደሚያምሩ የኔ ደርባባ ደግነታቸዉ ፊታቸውን አብርቶታል 😘
@serajesus3983
@serajesus3983 Жыл бұрын
ዘቡዬ እኔ ቤንጤ ነኝ ዘፈን አይፈቀድም ግን አስለቀሽኝ ሁኔታሽ የውሃ ነሽ ኢሱዬም ገራገር ነው ጌታ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Жыл бұрын
የኔ እህት ያዝልቅልሽ! እናንተን ደሰ ስላላችሁው እኔም ብሎኛል። በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ህይወት ማግኘት ከባድነው። ሁለታችሁም ታድላችኋል። እኔ እንኳ የዘፈኑን ነገር ብዙም ስለማልከታተለው አላውቅሽም ነበር ፤እንዲያው ከዘመድ ቤት ቲቪ ተከፍቶ አይቻችሁ በጣም ደስ አለኝ እና ደጋግሜ አየቸኋችሁ አትጠገቡም።በተለይ ለልጂሽ የሚያሳየው ፍቅር ይማርካል።ታድለሻል በዚህ ዘመን የወለደውን ልጅ የሚጠላ ወላጅ ባለበት ዘመን ያልወለደውን በፍቅር መያዝ ምንኛ መታደል ነው።ሳዪሽ ገራገርና ቅን አሳቢነሽ እሱም መልካም የሚሰራ ትልቅ ሰውነው እና እግዚአብሔር አምላክ በህይወታችሁ ሁሉ ይምራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ ። ፍቅሬ ነኝ ከአሜሪካ።
@fikertezewdou3995
@fikertezewdou3995 Жыл бұрын
የኔናት የተባረከ የተቀደሰ በዘር የታጀበ ትዳር ያርግልሽ በጣም መልካም ባል ነዉ ጌታ የካሰሽ የተገፋን የተጣለን የተረሳን የሚያነሳ ሰዉ አይሆንም የተባለን ከፍከፍ የሚያደርግ አምላክ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ ዘቢባ ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@selamagegnehu6754
@selamagegnehu6754 Жыл бұрын
ሁፋ የድንግል ልጅ ከቤታችሁ ከትዳራችሁ ይግባ አቦ ሁሌ እንደዚህ ደስተኛ ሁኑ❤❤❤😘😘
@linamohammed9157
@linamohammed9157 Жыл бұрын
ከምንም በላይ ለልጅሽ ጥሩ አባት ይሁንላት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደስታሽ ደስታችን ነዉ ዘቦ❤❤❤
@user-gb9pm5tm1j
@user-gb9pm5tm1j Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ መጨረሻውንም እንዲያሳምርላችሁ አብዝታችሁ ጸልዩ ፈጣሪ ይግባ በትዳራችህ ❤ መጨረሻውን አሳምሮላችሁ ይህን የሰው አይን ምናም የሚባለ ነገር ታሪክ አድርጋችሁ እንድትቀሩ ተመኘውላችሁ 😊 ዘቡ ደሞ የድምጽ ነገር በቃ ተሰቶሻል ለእናቱ ዝትዝፍን እንዲሁ በላይቭ እንኳን ድምጽሽ ያለ ብቃት
@zinash1
@zinash1 Жыл бұрын
ሴቶች እግዚአብሔር ተስፋ አድርጋቹ ወደ ህይዎታቹ የሚመጣ ሰውን በብልሀት መያዝና ፍቅርን እንዴት መስጠት እንዳለባቹ እወቁበት ዘቢባ ሰት ሰውን አስደሰተች ልጇን እናቱን እሱን እራሷን ብቻ ፈጣሪ መጨረሻቸው ያሳምርላቸው በፍቅር ታጅበውታል ❤❤❤
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Жыл бұрын
በጣም
@maqaram8997
@maqaram8997 Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
በትክክል ጥሩ ምክር
@FifoBisate
@FifoBisate Жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችውን እንደዛሬው ቀን ያማረና የደመቀ ያርግላችው ወረት አይግባ በመሀላችው ደስተኛ ሁኑ🎉
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን እማ የመዳም ቅመሞችም የእርፍት እንጀራ ይስጠን❤🎉🎉🎉😊
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg Жыл бұрын
አሚን
@remlatube
@remlatube Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲 ሲጀመር ፈጣሪ የሚወደዉን ስራ እየሰራህ ፈጣሪ ይጠብቅሀል አብሽር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ❤
@fitsumyasabu9286
@fitsumyasabu9286 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደሆናችሁት እንዳዬናችሁ ሁሌም በፍቅር እቅፉ ያኑራችሁ አምላክ እንደገና በሌላ በረከት በሌላ ፍቅር በተጨማሪ ልጅ ያብዛችሁ ። ሴቶችዬ በንፁህ ልብ የሚወዱ የሚያከብሩ ፍቅር ሰተው መቀበል የሚችሉ አሁንም ፈጣሪን የሚፈሩ የሚያመልኩ ብዙ አዳሞች ብዙ ወንዶች አሉ ። ልባችንን ለፍቅር ብቻ ሳይሆን ህይወት ለምትሰጠው መልካም ስጦታ ሁሉ ለመቀበል ክፍት አርገን እንጠብቅ ለመቀበልም እንዘጋጅ ። ያኔ አምላክ በሰፊ እጁ ፈቀዶ ያዘጋጀልንን በረከት እናቅፋለን እናፍሳለንም። ህይወት ደሞ ከሚወዱት ጋር እንዴት ይበልጥ ጣፋጭ መሰለቻችሁ እውነት እኔ በተግባር ስላየሁት ምስክር ነኝ ።
@ruthamare7520
@ruthamare7520 Жыл бұрын
አብራችሁ አርጁ ነፋስ አይግባችሁ ....ሁሌም ደስ ብሏችሁ ኑሩ ፍሬም አፍሩ❤❤❤
@user-dk6qc1dl6o
@user-dk6qc1dl6o Жыл бұрын
የቅናት መንፈስ በኢየሱስ ስም ይነቀል። ስታምሩ
@user-ov9vu6re2k
@user-ov9vu6re2k Жыл бұрын
አሜን ይነቀል የተወጋ ይሁን
@bent4504
@bent4504 Жыл бұрын
የኔ ገራገር ደስታሽን ሁሌም ያሳየኝ አደራ ይህን የእናትና የልጇን ደስታ ተንከባክበህ ጠብቀው ደስታዋን እንዳትነጥቃት እሺ የልጇ ደስታ ከዘቡ በለጠ ደስታ ነው መሰለኝ አስለቀሳችሁኝ ወንዶች ላይ የቆረጠው ተስፋየ አንዳንዴ እንዳንተ ያሉትን ሳይ ተስፋ ይታየኛል😘❤️
@belamesfin3844
@belamesfin3844 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዘመናችሁን እግዚሐብሔር ይባርክላችሁ ለካስ ዘፈንም ከሁኔታው ጋር ሲጣመር ይጣፍጣል ዘፈኑን የመረጠችልህ በጣም ይመቻል
@selammuse1077
@selammuse1077 Жыл бұрын
ከምትመኙት በላይ ኑሩ እግዚአብሔር ትዳራቺሁን ይባርክላቺሁ
@maki4640
@maki4640 Жыл бұрын
መታደል ነው ይልሃል እንደዚህ ነው ታምራላቹ ያዝልቃቹ ሙዚቃውማ👌ሰይፍሻ🙏💯🤙
@emameyaarikesa6353
@emameyaarikesa6353 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከጎናችሁ ይሁን ዘቢባ እመቤቴ ትዳርሺን ትባርክልሺ መልካም ሴት ነሺ ባለቤትሺም ኢስ መልካም ነው❤❤❤
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 Жыл бұрын
ልጅሽን የሚወድ በእናቱ የተመርቅ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካቹ እማማንም ያስደስታችው በጣም ነው የምታምሩት🙏🙏🙏
@user-xf8uu3fr3w
@user-xf8uu3fr3w Жыл бұрын
ይህ ደስታሽ ለዘላለም ከአንቺ ጋር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤
@kanaeth2235
@kanaeth2235 Жыл бұрын
ዘቢብዬ በጌዜው ሁሉ ሆነ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ታምራላቹህ ውለዱ ክብዱ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በልጅ ቤታቹ ይሙላ❤❤
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i Жыл бұрын
Yarabb እንዴት ደስ እንዳለኝ ማሻአላህ አላህ አይለያቹህ የልጅቱ ማማረስ የሱ ልጇን መዉደዱስ ታደላቹሃል እርስ በርስ ❤️❤️❤️❤️❤️
@helenb8411
@helenb8411 Жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ ዘቢባየ ለሚጣም መልካም ዘመን እህትና ወንድም ተሎ ተሎ ብለሽ አምጪላት በእግዝአብሄር ፍቃድ 👏👏👏በድጋሚ congratulations 🎉ደስታሽ ደስታችን ነው ከ 🇪🇷🇪🇷ወዳጆችሽ ነን
@banchialemu3292
@banchialemu3292 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ❤
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ኮመት ማበብ በጣም ነው እምወደው ዋው ትውልድ ኢትዮጵያዊያን እዴት ደስ እደምትሉኮ እኳንም ኢትዮጵያዊ ሁኩኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የተባርከ ትዳር ይሁን ❤❤❤
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
❤❤❤
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
መጨረሻውን ያሳምርላችሁመልካም ስው ነው❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
ዘቢቢዬ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም ደሰሰሰ ከመደሰቴ ብዛት እንባዬ ወረደ የደሰታ ብዛት የእኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሺ እረጋ ያልሺ ስረዓት ያለሺ ሙሉ ሴት ነሺ 😘😘🙏😊
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ፍቅር ሲያገጣጥም እንዲህ ነው ለሰዎች ምሳሌ ናቹ🙏🏾ለዘላለም አይለያቹ ዘቢባዬ የኔ ሙሽራ ድምፀ ደርባባ አከብርሻለሁ❤️
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
በእውነት በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ነገር ሁሉ ነገር ይጠብቃቹ ትዳራቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ እህታችን ዘቢባ በፀሎት መበርታት ነው ፈጣሪ ከምቀኛ ከሸረኛ ከክፋ ሰው አይን ይጠብቃቹ ፍፃሜያቹ ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ ልኡል እግዚአብሔር ❤❤❤❤
@yenayena8676
@yenayena8676 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ሲል ደስታሽ እጥፍ ይሁን ፍቅራችሁ ይጣፍጥ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ. በጣም ነው የምታስቀኑት ስታምሩ. እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁም ፊቱንም ያብራላችሁ ሰላሙንም ይስጣችሁ ውለድ ክበድ ❤❤❤
@AbayStudio21
@AbayStudio21 Жыл бұрын
This is absolutely heartwarming! May your love grow old!
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ስትኖረው ይጥማል❤ስትለይ ነውጅ😢
@dinku4695
@dinku4695 Жыл бұрын
ሁለቱ መልካም ናቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው ኢሱ ዘቢባ ምርጥ ጥንድ ዉለዱ ከበዱ ከጠላት አይን ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 Жыл бұрын
ይሄ የማያስደስተው ካለ ምቀኛ ነው!እንኳን ደስ አላቹ♡
@johannaisak6052
@johannaisak6052 Жыл бұрын
ዘቡዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ደስ አላቹ እግዛብሔር ትዳራቹን ይባርከው ፡መልካም የትዳር ዘመን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sofiyasofiya1197
@sofiyasofiya1197 Жыл бұрын
ማዘርም እርሱም እድሜ ከነቤተስበዎ ይስጠወት ወልደው ይሳሙ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለበት ነገር ያስታውቃል እግዚአብሔር ሆይ አንተስ ትለያለህ ♥️ቃል ስለሌለኝ ነው ♥️
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Жыл бұрын
ትድራ ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ኣምላክ ትዳራቹ ይባርክላቹ ያሰባቹት ሁሉ ይሳካላቹ የኔ ቆንጆ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይበላል የእሱ እናት መድረክ ላይ ሆኖ እያስደነሰቸው ግንባራቸውን ሰም ስያደርገቸው እምባ ተናነቀኝ ዘቡ እሱ ዉለዱ ክበዱ አላህ ፍቅርና ጤና ይስጣችሁ ልጅሽን አላህ ያሰድገት እሱ ለልጅሽ መልካም አባት እንደሚሆን በመቄዶንያ በሉት ልጆች ላይ ያለው ፍቅሩ በመልካምነቱ ያስታውቃል ተባረክ ዘቡ አንቺን ሰይ እነ ራሄልን አምስት በአንዶች ፊቴ ላይ ትመጡብኛለችሁ የኛዎቹ መጀመሪያ የሰራችሁት ስራ ከአይምሮዬ አይጠፋም
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Жыл бұрын
በእውነት እጅግ ልዩና ድንቅ ወንድ ነህ ! አንዲት ሴትን ከነልጇ በዚህ መጠን መውደድና ክብር መስጠትህ የስብዕናህን ታላቅነት ያሳያል ! ዘመናችሁ ይባረክ !!!
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 Жыл бұрын
ዘቡዬ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤ ❤ሰይፍሻ አንተም ምስጋና ይገባሀል ❤
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Жыл бұрын
I cannot stop seeing this beautiful and happy couple ❤️ 😍 ♥️ 💗 💕 💖. I wish you more happiness!!! What a blessing!!! Although I stopped listening to music on this days, I keep watching this lucky families!!!!
@hanaamha3335
@hanaamha3335 Жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ስታምሩ የኔ ማር ይገባሻል የደስታ እንባ ነው የወረደው ካይኔ ዘቢባዬ ፍቅር❤❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
ዋው የአለም የሰላም የፍቅር የጤና ጋብቻ ይሁንላችሁ ምቀኛ ሁሉ ስራ ፈቶ ይፈትፍት
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
እኛ ያሳደግናት በማር በወተት እንዳታስለምዳት የሽሮ ፍትፍት ዘቦዬ ገራገር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@nahom9971
@nahom9971 Жыл бұрын
ውዬ አንዴት አንደምታምሩ የአናቱ ደሰታ ወደር የለውም አግዚያቡሔር ከአንቅፋት የጠቡቃችሁ ዘቤ አና ኢሱየአየሱሰ አናት ወላዴት አምላከ በፈሬ ተባርካችሁ ፣ አማምላከ ለአህቴ አንዲህ አይነት ትዳር ትሰጣት በላችሁ ደጋግ አህቶቼና ሙሹሮቹ መርቁልኝ ተባረኩ
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Жыл бұрын
I never seen this happiness!!! I AM REALLY HAPPY FOR YOU NEWLY MARRIED COUPLE!!! MAY God bless your marriage!!! I am so happy for you, true love ❤️ always shine!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የኔ ገራገር እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ በፍቅር አርጁ🙏🏾 ከምቀኞች አይን ገለል ብለሽ ፍቅርሽን አጣጥሚ የልጅሽ ደስታ ልዩ ነው ጥሩ አባት እንደሚሆን ነው መልካም ጋብቻ🙏🏾❤️
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የእኔ ምርጦች እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ዘቢባዬ እና ኢሱዬ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በተለይ ልጇ 😘እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረከው❤
@alemayehumamo6143
@alemayehumamo6143 Жыл бұрын
sefuye ,I love you thank you for all of your blessed work. sefuye galatoomi yeroo hunduma hojii eebbifamaa waan hojjettuuf.
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z 2 ай бұрын
እላህ ይጠብቃችሁ ለካ ፍቅር አለ ተስፋ አለኝ አልሀምድሊላህ🙏🙏
@tiruneshliddell6510
@tiruneshliddell6510 Жыл бұрын
,እዉነት ነዉ ባል ወይም ፍቅረኛ ላላቹ sweet music ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉, መልካም ጋብቻ
@fifidagi
@fifidagi Жыл бұрын
ሁለት መልካም ሰወች ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@roseb6753
@roseb6753 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ❤ በሰው ደስታ ደስ ሊለን ይገባል ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ዘቡ @ኢሱ... ናሆሚ... እንኩዋን ደስ ያላችሁ... ትዳራችሁ የስመረ.. ይሁንላችሁ እመቤቴን.. ህፃንዋላይ ያለ.. ፈገግታ .. ደስ ስትል ልጅ እኮ ይታየዋል.. ልጅ ማለት ነጭ ወረቀት ነው... መጨረሻውን ያሳምርላችው🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥🎂👏👏👏
@fevenwudneh4012
@fevenwudneh4012 Жыл бұрын
ፈጣሪ በትዳራችሁ ይክበር ብታሞግሽውም ይገባዋል ለሴት ልጅ እንዴት ክብር መስጠት እንዳለበት ያውቃል።በዚህች ቆይታችሁ ምን ያህል ድንቅ ሰው እንደሆነ ተረድቻለሁ እመቤቴ ትዳራችሁን ታፅናው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ዘቢባዬ እና ኢሱ እንኩአን ደስ እላችሁ እንዲሁም መላው ቤተሰብ መልካም የህይወት ዘመን እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ::🙏🏽
@rahelgebreslassie4118
@rahelgebreslassie4118 Жыл бұрын
ምን እንደምል ቃላት ኣጠረኝ በቃ እንባየ ነው የመጣ በደስታ ያክል እግዚኣብሄር እንደተፋቀራቹ ያዝልቅላቹ። ውለዱ ክበዱ እናንተ በደግ ኣድራጎት ነው የተገናኛቹ እና እሱም ደግሞ በርትታቹ እንድትቀጥሉበት እግዚኣብሄር ይርዳቹ። እንዴት ደስ ይላል ፍቅራቹ።❤❤❤❤❤❤❤
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
ልጂ ያላትን ማን ይፈልጋታል ምትሉ ሰወች እርጉም ናችሁ። እንኮን ደስ አለሽ።እዉነት እግዚአብሔር ደስታሽን ዘላለም ይድርገው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
*አይን አይችልም አትዩት ፀባዩ ነው አትንኩት እሱ ከኔ በቀር የለው መድሀኒት ለኔው ውድ ይውንልኝ* መጨረሻችውን ያሣምርላችው የሠው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነው ዜድዬ ስወድሽ
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 Жыл бұрын
ውይ ድምጽ የእግዚአብሔር ስጦታ በጣም አመስግኝ! አቤት ብትዘምሪ ደሞ ሰው የተፈጠረው ለምስጋና ስለሆን አንቺ ዘምረሽ እኛ ደሞ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለማለት ያብቃን!!!
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
ኡፈ፣እኛንም፣ሹፈን፣የመዳም፣ቅመሞችን፣አላህዋ፣ያረብ፣አይቸግረህምና፣ዘቦየ፣ማሻላ
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl Жыл бұрын
እግ/ር ትዳራችሁን ይባርክ ቀሪ ዘመናቹህ የሀሴት የደስታ ይሁን እንወዳቹሃለን ።
@helina3753
@helina3753 Жыл бұрын
ዘቡ የዛሬ ድምፅሽ ደሞ ይለያል❤❤❤❤ የዘለአለም ደስታ ያድርግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ቸሩ መዳህናለም በምህረት አይኖቹ ይጎብኛችሁ
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 Жыл бұрын
ዘቢ&ኢሱ እግዚአብሔር ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላች ውለዱ ክበዱ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በመጀመሪ እዚህ ላደረሳችሁ አምላክ እግዜብሔር የተመሰገነ ይሀን ሲቀጥል ሰይፏ በጣም ደሰ የሚል ዝግጅት አድርገህ ሰለጠበካቸዉ ክብሩን ይሰጥህ ዘቢባዬ እንኳን ደሰ አላችሁ በአንችም በልጅሽም በባለቤትሽ ላይ የሚታየዉን ፍቅር ደሰታ በሰፊዉ ያብዛላችሁ የሰፋ ኑሮ ይሰጥሽ ፍቅሩን ያብዛለችሁ እናትህንም እድሜ ይሰጣቸዉ እንባቸዉን እናንተ ልጅ ወልዳችሁ ይደሰቱ ሁሉም ከእግዜብሔር ነዉና የሚሰጠዉ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ መልካም ጋብቻ ❤💐
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 Жыл бұрын
ስልጡኖች መልካም ይትዳር ዘመን ብዙ ተባዙ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደሚል የሚወዱት አጠገብ መሆን እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ❤ሰይፍሻ ደስ የሚል ስራ ሰራክ ተባረክ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ዘብዬ እንካን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ኢሱም ልጅሽን ስለወደደልሽ ደስ ብሎኛል ሰሳማችሁ ይብዛ ውዶቼ ❤❤❤❤❤❤❤
@ejgayehubirhanu3085
@ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын
የዘቢባዬ ድምፅ ሁሌም ለኔ ታአምር ነው የኛ ዘመን ሂሩት የሚባለው በምክንያት ነው መልካም የትዳር ዘመን።
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 Жыл бұрын
ሰይፍዬ የአንተ አይነቱን ያብዛልን!!
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 Жыл бұрын
ዘቢባ የኔ ውድ ይገባሻል የኔ ጨዋ በስነስርአት ያደግሽ ነሽ ልታይ ልታይ የማትይ የምር ፈጣሪ ከዚህ አይኑ ከጠቆረ ሰው ይጥብቅሽ ትዳር ከፈጣሪ ነው እስከመጨረሻው አብራችሁ አርጁ ሳያችሁ ራሱ ታሳሱኝ ጀመር ከክፉ አፍ ምኞት ይጠብቃችሁ ፈጣሪ መንታ መንታውን ይስጣችሁ አሜን!!!
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Жыл бұрын
OMG. Very very nice couple. I never seen this kind of man in the world. Very best human being. May the Lord keep you all safe and blessed.🙏🏽 Seifu Tebarek.💚💛❤
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከና ሙሉ ጤና ጋር ይሰጣችሁ ተባረኩ🙏 seifu አንቴ ጥሩ ሰው ነህ ተበርሊን
@yohnnest7233
@yohnnest7233 Жыл бұрын
ርሑስ መርዓ አብራሃም ሳራ ይግበረልኩም አሕተይ።
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
የተለየ ነው የዛሪየው ደሙው ❤❤❤❤አቤት ድምፅ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
muy hermosa familia DIOS los bendiga a todos. ella es una artista talentosa que merece todo lo mejor.
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ወይይይይኔ ደስ ነው ያለኝ ወልዳችው ለመሳም ያብቃችው ዘመችው የተባረከ ይሁን
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 7 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,7 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,9 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 6 МЛН