ተወዳጇ ተዋናይት ታሪክ ልሰራ ነው........ከዚህ በላይ መታደል ምን አለ Artist_Makida_afewerk...አርቲስት ማክዳ አፈወርቅ

  Рет қаралды 42,390

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@momojojo5634
@momojojo5634 5 ай бұрын
የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ አንች የሰራሻቸውን ፊልሞች ያለ እንባ አይቸ አላውቅም እውነተኛ ታሪክ እስኪመሰለኝ ድረስ ወደ መንፈሳዊ ፊልም በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ቀጣይነት ሊኖረው ይገባል በመጀመሪያ በሁሉም ነገር ልትፈተኑ ትችላላችሁ ስላልተለመደ ግን ከፀናችሁ ፍሬውን በሁሉም መንገድ ትበላላችሁ እየተለመደ ስለሚሄድ በርቱ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳችኋል።
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
❤❤❤እኔ እራሱ ስወዳት
@elroitube27
@elroitube27 5 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ያግዛችሁ ፍፃሜው ያሳየን የፃድቁ ምልጃ አይለያችሁ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤አሜን አሜን ፈጣሪ ያግዛቸዊ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 ай бұрын
የአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ እረዴት በረከት ይደርብን ማክዳ ስወድሽ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በናተንተ ላይ አድሮ ይባረካችሁ🎉🎉❤❤❤
@ethiorth-tube8773
@ethiorth-tube8773 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ አላማችሁ የተቀደሰ ነውና ለፍጻሜ ያብቃችሁ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
🎉🎉❤❤አሜን አሜን
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 5 ай бұрын
እጂግ ደስ እሚል ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ እርደት በርከት ይደርብን. በእውነት በዚህ ዘመን እንዲህያለ ስራ ነው እሚያስፍልገን የሰይጣን ስራ እየተስፍፍያለበት የቅድሳን ክብር የተደበቀበት ጊዜ ነው እመቤቴ ትርዳችሁ. ❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 5 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤አሜን አሜን
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 5 ай бұрын
ወጣት ሆናችሁ በዚህ ልክ ይህንን ተግባር ለመስራት ማሰባቹ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርላቹ በመንግስቱ ሁላችንንም ያስበን😢
@emaamaen
@emaamaen 5 ай бұрын
እውይይይይይ ከምር እግዚአበሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስስስስስስስስስስስ የሚለው አባቴ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፍፃሜውን ያሳምራራችሁ እኛም እናንተም ምንናረክበት ይኹን ምመኘው ነገር መንፈሳዊ ፊልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 5 ай бұрын
የተቀደሰ ሀሳብ ነው ብዙ ሰው ጋ እንዲደርስ በተለያዩ ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ ቢሰራ ጥሩ ነው እሸቱ መለሰ ጋም ቀርባቹ ሀሳባቹን ግለፁ ሌሎቹም ትልልቅ ሚዲያ ላይ ማስታወቂያ ስሩበት
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 5 ай бұрын
እቺ መልካም ልጅ አግዚያብሄር ይጠብቅሽ
@tuuilgig
@tuuilgig 5 ай бұрын
እሰይ በርቱልን እግዚአብሔር እመብርሀን ከፊት ከኃላ ትቅደምላቹህ❤❤❤❤
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ በእውነት ያሠባችሁት ሁሉ ይሳካ ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ሞገስ ይሁናችሁ ከዚህ በላይ ጥበብን እውቀትን ያድላችሁ❤
@SaraSara-ip2rc
@SaraSara-ip2rc 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የረዳቸሁ እናመሰግናለን❤❤❤
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 5 ай бұрын
ፈጣሪ እዲረዳችሁ ሱባየ ያዙ ከዛ ያማረ ይሆናል
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 5 ай бұрын
አለማዊ ፊልም አላይም ነበር አሁን በጉጉት እጠብቃችኅለሁ የቅዱሳን አምላክ ይርዳችሁ የተሻለውን መርጣችኃል በርቱልን የግብፅ ፊልም እያየን ህይወታቸውን አይምሮአችን ላይ ተቀርፆ ቁጭ ብሏል
@seyoum917
@seyoum917 5 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትክክል ብለሻል ማክዳ ሆሊ ውድ ሰይጣናዋ አጀንዳ ማስፈጸሚያ ነው
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
ወይኔ በጣም የሚያሰቀና ወደፈጣሪይ የሚቀረብበት መስዋት ነው የተመረጣቹሁ ናቹሁ አምላክ ከእነ እናቱ ይርዳቹሁ ሁሉም የናተን ፈለግ ይከተላል አምላክን ይዞ የሚሄደው ሁሌም አሸናፊ ነው ሁሉም ያልፋል የአምላክን የሚከተል ግን የዘላለማዊ ይሕወት ይኖራል ለእያንዳንዱ ቤተክርስቲያን መድረስ ይቻላል ከግብፅም የሚሻል ሆኖ ይገኛል ትውልዱም ይሕንን ፈል ይከተላል አምላክ እንደ እናተ አይነቱን ትውልድ ያብዛልን አምላክ በስራቹሁ ሁሉ ይቅደምላቹሁ ያሳካላቹሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በርቱ ደስ የሚል ሀሳብ ነው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ የእውነት ትልቅ እቅድ ነው
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 5 ай бұрын
ማክዳ (ማክቤል) ዌልካም ቱ _true life
@selameneshdengel7774
@selameneshdengel7774 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው ❤️❤️❤️
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱ እኛም በፀሎት ከጎናችሁ ነን❤❤❤❤
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱልኝ የኔ ደርባባ ሴት እንድህ ሴት ስራት ሲኖራት እንደት ደስ ይላል በመድሀንያለም አምላከ እስራኤል ፍጻሜውን ያሳየን ከጎናችሁ ነን በርቱ
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 5 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወድም እህቶቻችን ሰላማቹ በክርስቶስ እየሱስ ብዝት ይበልልኝ ..በራቱ ለማየት እጉጉት ላይ ነን ❤❤
@TigistNigatu-vq9hj
@TigistNigatu-vq9hj 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይሄ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው የኔም የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነበረ እህቴ እንዳለችው ለ ልጆቼ የማሳያቸው እያጣሁ እቸገር ነበር ብዙ ስለ ሌለ በዚህ ላይ የምወዳቸውአባት አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችንም ለዚህ ለተቀደሰ ሃሳብ እንፍጠን ።በውጪ ከምንኖር እንዴት ትኬቱን እንደምናገኝ ብዙ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሃሳብ ነው። በህይዎቴ ካሳለፍኳቸው ጊዜዎች ውስጥ የሚያስደስተኝ ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ለታላላቅ በዓላት መንፈሳዊ ድራማ ሰርተን ለህዝብ የምናቀርብበት ጊዜ/የንግስት እሌኒ/ የመስቀሉ ታሪክ/፣ የናቡቴን ታሪክ፣ የንጉስ ዳዊት ልጆችን የእነ አምኖን፣ ትዕማር፣ አቢሴሎም... ብዙ መንፈሳዊ ድራማዎች። ደስ ይላል ፍጻሚውን ያሳየን ።ተባረኩ እድሉን አግኝቸ ብሳተፍ ደስ ይለኝ ነበር።
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 5 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ይበል እሚያስበል ስራ ነው አለን አብረናችሁ ነን ሲቀጥል ደቡብ ውሎ የት አከባቢ ነው😊
@HanaDejen
@HanaDejen 5 ай бұрын
ለቤተክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር ያስነሳል ሲባል እህ እል ነበር አባቶች ዝም ሲሉ ልጆች ተነሱ
@WizHai-e1k
@WizHai-e1k 5 ай бұрын
የጀመራቹትን እግዚአብሔር ያስፈፅማቹ ወንድሞች በርቱ
@WeynshetGelana
@WeynshetGelana 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እዳስጀመራችሁ ያስፈጽምላችሁ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳችሁ እንደጠቢቡ ሰሎሞን ማስተዋልን እና ጥበብንይስጣችሁ የአባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በረከትን ያድላችሁ
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
እናተ እንቁ ፈር ቀዳች ናቹሁ አምላክ ያብዛልን ሌሎችም እናተን ይከተል አሜን ማን እንደ አምላክ አለ ❤❤❤
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍፃሜውን ያሳምርልን በርቱ
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 5 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይጨመርበት
@tadelatube4375
@tadelatube4375 4 ай бұрын
እውነት ለመናግር የግብፅ ፊልሞች ከልብ ነው ስርፀው የሚገቡት መንፈሳዊ ፊልም የእውነት በጣም ጀግኑች ናችው ኢትዮጵያ ውስጥ ቤስራ ብየ አስብ ነበር ብዙ ቅዱሳን አሎ
@zewdneshdejene8967
@zewdneshdejene8967 5 ай бұрын
ከዚህ የተማርኩት በየመስኩ ሃብታችንን ብናሰባስብ በጣም ትልቅ ለውጥ እናመጣለን አላማችሁ የተቀደሰ ነውና ለፍጻሜ ያብቃችሁ።
@mesayneheshetu9840
@mesayneheshetu9840 5 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው። ቁጭቱ የሁላችንም ነው ተሠርቶ ለማየት ያብቃን። አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ።
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 5 ай бұрын
Hulachum egzabher tsegun yabzalachu. Ya ab Gorgeous zegasecha tselotachew bereketachew yadereben. 🙏🙏🙏
@tsedayhaile1173
@tsedayhaile1173 5 ай бұрын
ልትሰራ ነበር መባል የነበረበት 'ልሰራ' እኔ ለሚለው ተውላጠ ስም ነው የሚሰራው። ይቅርታ የአማርኛ አስተማሪ አስተያየት ብላችሁ ውሰዱት!
@fasika9507
@fasika9507 5 ай бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾በጣም ኮርተንባችኋል እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏾 በምንም ነገር ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርገን እንደዚህ አይነት ነገሮችን ስንመለከት ነው አንዱ ቤተክርስቲያንን ሲያደማ እና ሲያፈርስ ሌላው ደግሞ እንዲህ ከፍ ሊያደርጋት ይተጋል። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይርዳችሁ🙏🏾
@senayetyemaryamlij-bx8kg
@senayetyemaryamlij-bx8kg 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@BrukKet
@BrukKet 5 ай бұрын
ተመስገን ይህ ሐሳብ መቅረቡ በራሱ ትውልድ እምነቱን ታሪኩን እንዲመረምር እንዲያቅ ይደረጋል አሁን ብዙ ሰው ባይረዳም ወደፊት መረዳቱ አይቀርም በርቱ የኛ አምላክ ያስጀመረ ያስፈፅማል።
@lidiya727
@lidiya727 5 ай бұрын
ዋው የጻድቁ ምልጃ ጸሎት ይርዳችሁ ለማየት ያብቃን
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
ሁሉም ወደ አምላክ ቢጠጋ ይሕ ሁሉ ትርምስ ያበቃል❤❤❤
@RealArenaHD
@RealArenaHD 5 ай бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ ጋርም ብቴዱ ጥሩ ይመስለኛል እርግጠኛ ነኝ ይህን አሳብ በደንብ አድርጎ ነው የሚደግፋችሁ……ለማንኛውም እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ማክዳ ምርጥ አርቲስት ለሁሉ ነገር ስረአት ያላት ሴት
@yemaleda
@yemaleda 5 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ያግዛችሁ የቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በረከት ይደርባችሁ እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ይፈጽምላችሁ ❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 5 ай бұрын
በርቱ በጣም ጥሩ ጅማሬ ነዉ እዉነት ነዉ በግብፆች መንፈሳዊ ቅናት እንቀ ናለን ምክንያቱም እነሱ በጣም በዚህ ዙሪያ ጎበዞች ናቸዉ የኛንም እነ አባ ሙሴ ፀሊም እና አባ ገብረ ክርስቶስ ኢትዮጵያዊ ፃድ እነሱ ሰርተዉልናል
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበርታችሁ ወንድሞቻችን እና እህታችን
@saramola8136
@saramola8136 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Heesum-qw9xg
@Heesum-qw9xg 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይዳችሁ ጡሩ ሀሳብ ነው
@tseganigussie8560
@tseganigussie8560 4 ай бұрын
የኔ ማር የኔ ማር በጣም እኮ ነው የምወድሽ አሁንማ መውደዴ በጣም ጨመረ
@ShowaHabteneri
@ShowaHabteneri 5 ай бұрын
እደ ትልቅነታችን አፆር ምንም አልተሰራም እግዚያብሄር ይርዳቹ
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
የምስራች ስላሰማቹሁን ደስታቹሁ ሁሉ ይብዛ አምላክ ሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@rahela9207
@rahela9207 5 ай бұрын
ማክዳየ የኔ ወርቅ it’s been a while good to see you ❤
@RozaTesfaye-mp9nm
@RozaTesfaye-mp9nm 5 ай бұрын
Makiye swedish emebrhan tirdachihu
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 5 ай бұрын
መንፈሳዊ ፊልሞች ሲሰሩ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠይቁ በርቱ ያልተሰራበት ዘርፍነው ብዙ አማኝ እደመኖሩ ፊልሞች አልተሰራም እመብርሐን ትርዳችሁ
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
ሁሌ የምንቆጭበጥ ነገር ይዛቹሁልን ስለመጣቹሁ ተባረኩ አምላክ ሁሌም ይርዳቹሁ አምላክን ያወቀ ትውልድ መልካም ስራን ሰርቶ ግዴታውን ተወጥቶ ያልፋል🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 5 ай бұрын
Endew be egziabher endet nw telk seaw metezeretetut? Ante eyalu aba zegasechan endihum yetkberu be edme yemibeltunen bezih metraten yemesele asafari nger yelm pls tarèmu.
@yaekobasfaw9687
@yaekobasfaw9687 5 ай бұрын
ቅዱስ እርሰዎ አይባልም በልማድ ነው እንጅ
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 5 ай бұрын
Aba gebre kidan sinageru endesemahut be bete Christian bahel lik abat ante new mibalew lelochu be edme yegefu kidusan nachew antu yemibalut silu semchalehu ena altesasatum enezihm
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱልን ማኪ ❤
@kalkidanlegesse7158
@kalkidanlegesse7158 5 ай бұрын
enam yaleminem kifeya tewanayit hugna lemeserat fekadegna negne
@ThiroThiro
@ThiroThiro 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካ ያግዛቹህ
@lidiyak.d5416
@lidiyak.d5416 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱልን
@ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ
@ambaselwuchaleአምባሠልዉጫሌ 5 ай бұрын
ቦታዉንኮ ብታዩት በመብርን ደስ ሲል ከሥደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ በሂወቴ ሁለት ገዳም ሂጀ አለሁ ጊሸን ማርያምና አቦ ጊወርጊስ ዘ ጋስጫ ተመሥገን መዳንያለም🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በስራችሁ ይግባ❤❤❤
@AderaGebrie
@AderaGebrie 5 ай бұрын
ዲ/ን ናሁ ሰናይ መንፈስ ቅዱሥ ያግዛቸው
@selamawiabrham
@selamawiabrham 5 ай бұрын
Waw waw waw betam des ylal
@medilema9481
@medilema9481 5 ай бұрын
Wowuuuu egazehaber kedusi manefas yeradachu ye tewahedo wuboche baretulen ye Orthodox ewunat le alem hulu yenager makiy sewadesh yen konjo❤
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 5 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
አጭበርባሪዎችን ግን ጠንቀቅ በሉ አደራ ፊክ አካውንት ስላለ በድረ ገፅ ደረጃ።
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
ለሁሉም መታደል መፈቀደ ያስፈልጋል ስለተመረጣቹሁ ደስ ብሎናል አምላክ ይጠብቃቹሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@masreshatibebu2248
@masreshatibebu2248 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
@zewdneshalemayehu216
@zewdneshalemayehu216 5 ай бұрын
Ere ebakachihu AMARGNAWEN atabelashu. Tsihuf sitakerbu askedimi EDIT adergu.
@Ethiotoday2024
@Ethiotoday2024 5 ай бұрын
ተቀብለናል ማክዳችን
@KidistZewdu-k1b
@KidistZewdu-k1b 5 ай бұрын
Benatachu mech endemiweta ngerun egziabhwr yirdachu
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@kalkidangetahun9508
@kalkidangetahun9508 5 ай бұрын
Yetekedese Hasab Nw Egziabher Yrdachu Ftsamewun Yasamrlachu
@yednekachew727
@yednekachew727 5 ай бұрын
ፈጣሪ ለፍፃሜ ያብቃቹ
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 5 ай бұрын
በርቱ እግዚአብሔር መንፍስ ቅዱስ ያግዛችሁ❤
@Yeshi987
@Yeshi987 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@menberaagonafer526
@menberaagonafer526 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 5 ай бұрын
ምኔ ጠፍተህ ነበር
@tihtina3839
@tihtina3839 5 ай бұрын
Makidaye❤
@rahelterefe8367
@rahelterefe8367 5 ай бұрын
ጌታ ያግዛችሁ ።።
@meseleabay5127
@meseleabay5127 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ተባረኩ
@hulubersuhone1940
@hulubersuhone1940 5 ай бұрын
Bertu egziabeher yagzachihu fetsamawu yasamrlachihu egnam begugut etsebqalen
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ 5 ай бұрын
❤❤❤😍🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 4 ай бұрын
❤❤❤ስወድሽ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቱ❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@عليالعلي-ذ8ج3ص
@عليالعلي-ذ8ج3ص 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 ай бұрын
❤❤
@Aaaaaa-br4zz
@Aaaaaa-br4zz 5 ай бұрын
❤❤
@aaw5447
@aaw5447 5 ай бұрын
❤❤❤
@mekdi_62127
@mekdi_62127 5 ай бұрын
በርቱ❤
@SARA-sk6og
@SARA-sk6og 5 ай бұрын
በጣም ነው ደስ ❤ያለኝ የኔ ቆንጆ ሴት🎉🎉❤ምን ልበል ቃል የለኝም የእውነት
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
ማክዳየ ስወድሽ😊
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
አምላክ ስለመረጣቹሁ ደስ ብሎናል❤❤❤
@meharisereke
@meharisereke 5 ай бұрын
In the Name of Holy Trinity Wow enamasgn alen
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
የልመንህ ጊዜ የመስቀል ዕለት
12:53
EBC Entertainment
Рет қаралды 13 М.