ነፃነት ወርቅነህ ከህክምና መልስ ያስተላለፈዉ ልብ የሚነካ መልህክት ዘቢባ ግርማ እና የባለትዳሮቹ አሳፋሪ ድርጊት / aser tad

  Рет қаралды 36,318

ATR

ATR

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl Ай бұрын
እንኳን ለፍልሰታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን❤❤❤❤
@emebetyohannes5403
@emebetyohannes5403 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን፡፡
@fikir-q2v
@fikir-q2v Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እንኳን አብሮ አደርሰን ❤❤❤
@hana-f2c
@hana-f2c Ай бұрын
@@Zuzu-zo4gl እንኳን አብሮ አደረሰን
@ethiopiahagerie
@ethiopiahagerie Ай бұрын
በስማም አተ እደዚ መነቀስ ሀጢአት እደሆነ ሳታውቅ ነው ሰው የምትቦጭ
@AbelMacbel23
@AbelMacbel23 Ай бұрын
እኔም ነፂን እዳየውት በጣም ደስ ብሎኛል ሚዲያላይ ሲናፈስ የነበረው ወሬ ቢደብርም አሁንም ጨርሶ ይማረው ነፂ እንወድሃለን ❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 Ай бұрын
ነፂዬ እመቤቴ ማርያም ጨርሳ ትማርህ የኔ ደግ ተጫዋች ሰጭ❤❤❤
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 Ай бұрын
ነፂ ወንድሜ ፈጣሪ እንኩዋን ለብትህ አበቃህ አሁንም ጨርሶ ይማርህ ተዋቸው አውርተው ይቀራሉ ለኘሱ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል እመብርሃን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
@asterbeshah6237
@asterbeshah6237 Ай бұрын
ነፂ እንኳን እግዚአብሄር ለቤተሰብህ አበቃህ ፈጣሪ ስላሴ ጨርሶ ይማርህ።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
ስለ ነፂ አልቅሰህ አስለቀስከኝ 🥲ጌታ ሆይ እባክህን ፈውስህን አፍጥንለት 🙏🙏🙏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
ነፅዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የኛ ፍልቅልቅ ሳቅህን ይመልስልን🙏😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@CakewaCakewa
@CakewaCakewa Ай бұрын
ነፂ😢😢😢😢አሜን ይማረው ፈጣሪ ለሁላችንም ሀዛኝ ልብ ይስጠን አንዳንድ ሰው የሚናገረውን ሁሉ አያውቅም ምን አይነት ጊዜ ላይ እንደደረስን😢😢😢😢እርህራዬ የሌለው ትውልድ
@hannahabtemariam2883
@hannahabtemariam2883 Ай бұрын
7th 😅9jjjolp00ig6u6uiui9ipoop. Linppp908t4hb 0ijjjù. 😢
@zemzam-m8c
@zemzam-m8c Ай бұрын
አኔ እራሱ አንጀቴን የበላኝ አባካቹ የምታርግቱን እወቁ።መቀለድም ካለብን የምቀልድበትን እንወቅ። ሰንት የሚያሰተምር ነገር እያለ የሰውን ሞራል የሚነካ ነገር ማድረግ እኛ ኢትዬጲያወን አያምርብንም።የሰውን የደሰታ ምክያት መሆን ካልቻን የሀዘን ምንክያት አንሁን ነፂ አላህ ረጅም አድሜና ጤና ይሰጥህ። አላህ ጨርሶ እንዲምርህ በድአ እናግዘሀለነን።
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Ай бұрын
እረ ነፂ ለእኛም ታስፈልጋለህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እኛንም ይማረን በየቤቱ ያለውን ቤት ይቁጠረው!!!
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu Ай бұрын
አሲር እንኳን ሰላም መጣክ የምር ስለነፂ ያንተአይነት ስሜት ነው የተሰማኝ ልቦና ይስጣቸው
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi Ай бұрын
ኦ አሴሮ አስለቀስከኚ ነፂ እግዚኣብሄር ጨርሶ ይማርህ❤
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 Ай бұрын
ነፂዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ጨርሶዎ ይማርህ የኔ ፈንዲሻ 🙏😪
@zubydakedir
@zubydakedir Ай бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርህ ነጼ
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w Ай бұрын
ነፂ በጣም የምወደዉ ኮሜዴያን ብቻ ሳይሆን ትልቅ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረዉ ።
@mariyaamenu9004
@mariyaamenu9004 Ай бұрын
አርቲስት ነፃነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም እንውድሀለን ።
@zubest7326
@zubest7326 Ай бұрын
ነፂ በጣም ነው የምወድህ እግዚሐብሔር ይመስገን ደህና ነህ አስከመጨረሻውም ደህና ትሆናለህ ወሪኞችን አትስማ ብር ፍለጋ ነው የውሸት ወሪ የሚያወሩት እርኩሶች ናቸው እነሱን ድፍት ያርጋቸው አንተን እንፈልግሀለን ነፂዬ ነብሱ ውድድድድድድድድድ ነው የማረግህ
@MesiAddisu-ff1hj
@MesiAddisu-ff1hj Ай бұрын
እውነትህን ነው ስለ ነፃነት የተናገርከው እመብርሃን ጨርሳ ትማርህ
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 Ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@mekuriahaymi1209
@mekuriahaymi1209 Ай бұрын
Shalom ebalalw selam nw tergumu selmarbsh shalom tebalek
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j Ай бұрын
አንተ በጣም የዋህ ሰው ነህ ለሰው ማዘንህና ሰው ማክበርህ በጣም ደስ ይላል አልቅሰህ አስለቀስከኝ ነፃነት አላህ ጨርሶ ይማርህ
@MeseretAyalew-z1h
@MeseretAyalew-z1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hana-f2c
@hana-f2c Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Ай бұрын
የሳቄ 😂ምንጭ ይመቺ የኔ ወንድም😊❤
@HundeTsegaye-mp6mt
@HundeTsegaye-mp6mt Ай бұрын
Aser the goat
@zufiamare1279
@zufiamare1279 Ай бұрын
ነፃነት እግዚአብሔር ይማረው ❤
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q Ай бұрын
አሴርየ የኔ ውድ ወድም ሰላምህ ይብዛልኝ ነፂንም ጨርሶ ይማረው 🙏
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Ай бұрын
እንኳን አደረሰክ ወድምዬ አሴር❤❤❤😊
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 Ай бұрын
ነፂን እኛም እንወደዋለን❤
@user-tt7sh4wn6o
@user-tt7sh4wn6o Ай бұрын
ያሲሮ ሰላም እንኳን በሰላም መጣክልን❤❤❤❤❤
@Samerawit-yo8cj
@Samerawit-yo8cj Ай бұрын
ነጺዬ እመቤቴ ከነልጅዋ ደርሳ ትማርክ ወንድሜ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Ай бұрын
Enkuan abero aderesen 🔥🔥🔥😍💙💚💚💛💛❤️❤️
@marytigst4052
@marytigst4052 Ай бұрын
እውነት ነው ነፂ ያስለቅሳል ጨርሶ ይማርክ😢❤❤
@saaaffx
@saaaffx Ай бұрын
Aser ምኖረው ባህር ዳር ነው ባህር ዳር ደሞ ስብሰባ ጠፍታል እና ተምኔል እየሰራሁ ልላክልህ ምርጥ ምርጥ ተምኔል መስራት እችላለሁ በወር አንድሺ ብር ብቻ ክፈለኝ
@asertadreact
@asertadreact Ай бұрын
Ig lay dm arglgne
@saaaffx
@saaaffx Ай бұрын
​@@asertadreactጽፌልሀለሁ አሴር
@saaaffx
@saaaffx Ай бұрын
Temesgen9977 የኔ ነው
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 Ай бұрын
አሲሪ ምርት ሰው❤
@EyerusalemAlem-v2h
@EyerusalemAlem-v2h Ай бұрын
Betam ewedhalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dv3de4ge9m
@user-dv3de4ge9m Ай бұрын
ነፀነት እግዚአብሔር ይማርህ
@GirmaSerani
@GirmaSerani Ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@MeseretAyalew-z1h
@MeseretAyalew-z1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebyemene750
@azebyemene750 Ай бұрын
Egeziabehare yemarehe Nexanet Amen
@HaniHani-ni8ce
@HaniHani-ni8ce Ай бұрын
Egzabhari yemarh ነፂ 🙏🙏
@mahltube7633
@mahltube7633 Ай бұрын
wnedemy🥰😍🤩
@Kalkidan-p7c
@Kalkidan-p7c Ай бұрын
❤❤❤😊😊😊
@tgistasmare7569
@tgistasmare7569 Ай бұрын
አድርጌለሁ ባክህ 🎉🎉🎉🎉ድሮ ነው
@Tigist-de9tg
@Tigist-de9tg Ай бұрын
❤❤❤
@NanatAser
@NanatAser Ай бұрын
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@samrijude3933
@samrijude3933 Ай бұрын
l❤u ..
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Ай бұрын
ፈትለ ወርቅ ማለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቤተ መቅደስ ሳለች ሀርና ወርቁን አስማምታ ትፈትል ነበር ያን በግዕዝ ፈትለ ወርቅ ወፈትለ ሜላት ይባላል
@tsegaberhe9254
@tsegaberhe9254 Ай бұрын
❤❤❤❤ስወድህ
@yoahnisJoon
@yoahnisJoon Ай бұрын
ፃሙ እንዴት ነው🎉
@Eyuelalemayew
@Eyuelalemayew Ай бұрын
Aser Yante 1M Endetegeba Enategalen Bro
@Hanamanar
@Hanamanar Ай бұрын
ኮሜንት መፅሐፍ አልወድም ግን እኔ አርጌለው🎉🎉🎉በርታ
@firhwotmidaksaa3198
@firhwotmidaksaa3198 Ай бұрын
😍😍😍😍
@SidraEthio
@SidraEthio Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ😊😊
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Ай бұрын
ጌዲ መቄዶንያ እግዚአብሄር ይማርህ፣ ነጺ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ። ነጺ ትንሽ ጊዜ ከስራ ቢያርፍ ግን መልካም መሰለኝ
@habibah9637
@habibah9637 Ай бұрын
እናትና አባቴ በአዳድ ነገር አይግባቡም ነበር ከዛ እናቴ እኔን እርጉዝ ሆና 9 ወር እያለች አባቴ መታት 😢 ከዛ እየተቀሳቀሰች መውለድ አልቻለችም አባቴ ትግስቱን ላክልኝ እያለ እግዚአብሔርን ተወለድሁ ከዛ ትግስት ተባልሁ በ 4 አመቴ እናት ና አባቴ ተለያዩ
@liliye3077
@liliye3077 Ай бұрын
ነፂ ይማርህ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
እንዴት ናቹ አድንድ አርጌዎች😂😂😂አሴራችን ❤❤
@MeazaMeaza-gr5kk
@MeazaMeaza-gr5kk Ай бұрын
ነፃነት ምን አደረጋቸው ቢምት ምሰጥ ሆነው አይ በሉት ግፉዋች
@MonalizaMebratu
@MonalizaMebratu Ай бұрын
አባቴ ሲነግረኝ ስትወለጂ በጣም ቆንጆ ስለነበርሽ የጎረቤታችን ሴቲዮ ሞናሊዛ በላት ስትለኝ ሞናሊዛ አልኩሽ ብሎ ነው የነገረኝ
@Biruk1919
@Biruk1919 Ай бұрын
🎉እንኳን ተወለድክ ብለናል አሴሮ🎉❤❤❤❤❤
@MeazaDesta-nv8of
@MeazaDesta-nv8of Ай бұрын
programhen setjemer weha metetat styleh new ende?
@The_animaw
@The_animaw Ай бұрын
ስሜ አንማው ይባላል ።እንደተዋወኩ ብዙ ሰው የስሜን ትርጉም ይጠይቀኛል ።
@yenabecha6095
@yenabecha6095 Ай бұрын
Netsi chereso yemareke 😭😭😭
@yoahnisJoon
@yoahnisJoon Ай бұрын
ሁሌ አይሀለው ግን አንድ ቀን እንኳኖ አትሸልምም
@ermyesyeblues
@ermyesyeblues Ай бұрын
yetatu guday lk new gen
@liyu0111
@liyu0111 Ай бұрын
What was the point of drinking water befor you start?
@sabee1212
@sabee1212 Ай бұрын
Aser ቤት ስትሆን በሃይላንድ ውሃ አትጠጣ በብርጭቆ ጠጣ 👍👍
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Ай бұрын
ለነጺ ሞት ይመኙለታል በእናታችሁ ገንዘብ ለመስራት ብላችሁ የሰው ስሜት እንደምትጎዱ የማይታወቃችሁ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ
@07yedingle
@07yedingle Ай бұрын
Asero enkuwane aderesek le filseta some 🙏🙏🙏🙏🙏
@AmanuelHailesilassie
@AmanuelHailesilassie Ай бұрын
asero benath lejun agenagnegn
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn Ай бұрын
አረ ይሄ በምን ጠአሙ 😢ለኔ ስሜን ጎረቤት ነው ያወጣልኝ 😢ግን አሁን ከ 25 በዋላ አባቴ ሌላ ስም አወጣልኝ አባቴ መወለዴን አሁን ነው ያመነው መሰልኝ ወይም ደሞ ለ አባቴ ትርጉም የሰጠሁት አሁን ሳገባ ነው እስኪ ምን ትሉኛለችው😅😅😅
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha Ай бұрын
እኔ ይትባና የተባልኩበት ምክንያት የግዕዝ ቃል ነው ይዕቲ ባና ማለት የኔ ናት ማለት ነው❤❤❤❤
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl Ай бұрын
ATR ለቁም ነገር ነዉ ብዬ በዉስጥ ደዉልልኝ ወይም ልደዉልህ ብዬ ነበር??ስልክህ የኝም
@user-to3un1ry8o
@user-to3un1ry8o Ай бұрын
Hey Man
@neba1034
@neba1034 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MeseretAyalew-z1h
@MeseretAyalew-z1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@BrukeTesfaye-l9g
@BrukeTesfaye-l9g Ай бұрын
aser atalks smot ende ydebral ante stsk new yemiyamrbh sewn atsmu ethiopia yetebelashecw beaby gize new degun zemen yamtaln staleks yeewnet ykefanal
@mahikush184
@mahikush184 Ай бұрын
Bemud yemansurin makina lasayen woyne mansur tebela 😮
@simretalemayehu13
@simretalemayehu13 Ай бұрын
Simret ebalalehu yeha sem yetesetegn seweled docterochu bemesarya chenkelaten wegtewugn seleneber letewesenu kenat be glucose neberkugn enatem endezaw tamale seleneber be glucose neberech abate ke bizu tselot behuala huletachenm terfen selemetan tselete semere tesaka bemalet simret blo teragn
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Netse Egzeabeher chereso yimareh!
@MeseretAyalew-z1h
@MeseretAyalew-z1h Ай бұрын
❤❤❤❤❤😂🎉
@user-if1wc7cn8t
@user-if1wc7cn8t Ай бұрын
ነፂዬ እመ ብርሃን ዳብሳ ወደ ቀደመ አቋምህ ትመልስህ❤❤❤❤
@NanatAser
@NanatAser Ай бұрын
😂😂😂😂ሁለቱ ሴቶች 😂😂😂🤣🤣🤣
@JIRENmedia114
@JIRENmedia114 27 күн бұрын
antanm canad taqabalechi wareny
@user-ek4nw5db8c
@user-ek4nw5db8c Ай бұрын
የውነትግን የነፂንግግርነው እኔግን አልመሰለኝም
@ermyesyeblues
@ermyesyeblues Ай бұрын
yetatu guday enat ena abatn yetwal guwadegna ytewal lemalet new
@samuel_arse
@samuel_arse Ай бұрын
በዛሬው ቪዲዮው ላይ የነበረኝ ስሜት😂😡😭
@tigistchannel5066
@tigistchannel5066 Ай бұрын
yen wude sewdhe eko
@user-sr2nu7zg8k
@user-sr2nu7zg8k Ай бұрын
Endeee aser eneko.subscrayb arghalwko lmdnw metkotg😢
@lensatuma3438
@lensatuma3438 Ай бұрын
It is look like his clone him 😢
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 Ай бұрын
አኔ አርገለሁ 😅 በፀጉርህ ቀልድ የለም አስተካክል ዋ😒
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ
@Abitytube
@Abitytube Ай бұрын
ATR YOO በዝህ በጣራራ ፀሃይ በምን አቅማችን እንሳቅ 😅
@user-sm5vs4tp6m
@user-sm5vs4tp6m Ай бұрын
ዘቢደር ብለው ያወጡልኝ እናቴ 3 ቀን ነው ያማጠችው ወደ ሆስፒታል ስትሄድ ጅብ ተከትሎአቸው ስለነበር ጅብ እንዳይበላኝ ሲጠብቅ አድሮ ነው ዘብ ይደር ወይም ዘብ ይታደርላት ፈላጊሽ ዘብ ይደር ብለዋል!!!! በመጨረሻ ዘብ አሳድሬ ነው ያገባውት
@marifa-f7m
@marifa-f7m Ай бұрын
አሲሮ
@user-xn3tq7ue4q
@user-xn3tq7ue4q Ай бұрын
Wenedeme ahun tsome new aref bele
@user-sr7to6lx3m
@user-sr7to6lx3m Ай бұрын
እውይይይይይይ ይሄን ምክር ልትለግሽው KZbin video ላይ መምጣትሽ እና መክረሽው መውጣትሽ እውነት ትልቅ ሰው ነሸ ።
@Beri_Tube
@Beri_Tube Ай бұрын
ሰው ሲደሰት የሚያስደስተው Please 1K አስገብኝ
@Justice01-l2v
@Justice01-l2v Ай бұрын
ዋ ዓብይን አንዳትነካ
@FekrtGebrasadake-xo9pn
@FekrtGebrasadake-xo9pn Ай бұрын
የኔ ወንድም አዲስ መንግስት ሲገባ አዲሱ ብለን አውጥተንለት አሁን የተወለደበትን ጊዜ ሸምጥጦል እስኪ ማን እንበለው
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Ай бұрын
ያንተን ስም ማነው ያወጣልህ አሲር
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 56 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН