ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ በተፈጠረው ክስተት እንባውን መቆጣጠር አቃተው

  Рет қаралды 78,877

Yegnawu Media

Yegnawu Media

Жыл бұрын

ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ በተፈጠረው ክስተት እንባውን መቆጣጠር አቃተው

Пікірлер: 106
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Жыл бұрын
ሰሌ ነፍስህ ንፁህ ናት በእንባ የታጠበች ትህትናክ ገራሚ ነው ኑርልን
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol wow, he has clean heart? That comes from Jesus alone, & I hope he knows Him personally, his emotional character is God given too!!
@lemi4861
@lemi4861 Жыл бұрын
ሶልዬ ሁሉ እንዳንተ ቢሆንልን እኮ እንደ እኛ እድለኛ የለም ነበር ኑርልን የኛ ውድ ወንድም አባት ሩኃሩኃ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ወንድማችን ሰለሞን ቦጋለ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን መላው ኢትዬጵያዊያን እንወድሀለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሰብከውን ያሳካልህ እስከመጨረሻው ከእግዚአብሔር ጋር ከጎንህ ነን አዘጋጅና አቅራቢዋ እህታችን ምርጥ ኢትዬጵያዊ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ ላሰብከው በጎ ስራ ሁሉ ያሳካልህ።ህልምህን የመጨረሻውንም ለማየት ያብቃህ።የኢትዮጵያ እናት ትመስላለህ ማሻአላህ።ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ።፣🙏
@mos9964
@mos9964 Жыл бұрын
የኔ የዎህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የድሀ አባት
@bezobezonesh5524
@bezobezonesh5524 Жыл бұрын
ሶልዬ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገ ታስታውቃለ ላንተ የምመኘው ያሰብከው ተሳክቶ ህልም እውን ሆኖ ያሳይ እድሜን ጨምሮ 🙏🙏🙏❤️❤️😭😭
@shewangzawelfnehkebede9530
@shewangzawelfnehkebede9530 Жыл бұрын
እኔ እንዳንተ አይነት ልዩ ሰው እይቼ ሰምቼ የማውቅ አይመስለኝም በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።ሶል
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
ሰሌ አልቃሻነትህ ከየዋህነትህ የመጣ ነው . መታደል ነው .አንተ ንፁህ ሰው ነህ .እንወድሀለን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
እዉነትነዉ ሶልዬ ሀዘንብቻ አይደለም ደስታም ያስለቅሳል❤ያለንበት ሁኔታም ያስለቅሳል☕️❤በትክክል በዚዘመን ምኑ ይሳቃል ማረኝ ብሎ ማልቀስ እንጂ
@mykingcharbel5846
@mykingcharbel5846 Жыл бұрын
ሦልዬ የኔ የዎሀ የኔ መልካም ሠው የሠው ህማም የምያምክ የሠው ችግር የምያሥቸግርህ ትልቅ ልብ የለክ ሠው ነክ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ እድሜ ከጤና ገር አብዚቶ ይሥጥህ አመቤቴ የሠብከሁን የልብክን መሻት ትፈፅምልህ የኔ ትሁት መልካምነት ለረሥ ነው ውድድድድ ነው የመረግህ በማያልቃው በክርሥቶሥ ፍቅር ጥግ ድረሥ ❤❤❤
@lulsegedtiruneh963
@lulsegedtiruneh963 Жыл бұрын
እንባ ተለምኖ የሚሰጥ የሚስጥር ጸሎት ነው። ለሌሎች ማልቀስ ድንቅ ነው። እንባ የሰጠህን አምላክ አመስግን ምክንያቱም ማንም በፈለገበት ጊዜና ሁኔታ ማልቀስ አይችልምና።
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Жыл бұрын
Crying out of heart. Innocent person. Wish you more blessed years and healthy life. Love from Eritrean!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የኔ የዋህ እውነት መልካም ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🥰🥰
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k Жыл бұрын
ሺህ አመት ኑረልን ሰለሞን እንወድሃለን 🙏🙏🙏
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r Жыл бұрын
አር እኔ እራሱ በጣም ነው እምወድህ ሶልየ ከታዊቂ ሰወች ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እሚሸተን በአንተ እና በሸቱ መለሰ ነው ኑሩልኝ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Жыл бұрын
እንባ ዝም ብሎ አይመጣም ስል ጌታ ሩህሩህ ልብ ሰቶሀል እና ህልምህን ያከናውንልክ
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Жыл бұрын
ሶል፡ እግዚአብሔር፡ ይጠብቅህ፡
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
እውነትም ሰለሞን ቦጋለ ለደሀ ለተቸገረ እንደ መብራት ቦግ ብሎ ደራሽ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ይከተልህ
@tiruneshegebretsadik
@tiruneshegebretsadik Жыл бұрын
የኔ እናት ሽሮና ጠላ ሲል አስተውላቹታል በጣም አጣፍጦ ነው የመለሰው
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
ሰለሞን ከስምሕ ልጀምር ሰለሞን እኮ ጥበበኛ አስተዋይ የዋሕ መቅደስ የ ያሕዌን መቅደስ የገነባ የእንሰሳትን ቋንቋ እዲረዳ ጥበብ የተቸረው ያሕዌ ያነጋገረው የታላቅ ነብይ ስም ነው በጣም ደስ ይላል ሲቀጥል እደ መልከፀዴቅ ኢትዮጲያውነትን ባንተ እናያለን
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 Жыл бұрын
ሶልዬ የኔ አባት የመልካም ነገር ልኬታህን ያብዛልህ እድሜ ጤናን ፀጋን ይስጥህ የኔ ቢጤ ሆደ ባሻ ሀሳብህ ሞልቶልህ ለማየት የብቃህ የብቃን ያንተ አይነቱን ያብዛልህን ወላጆች ውጤት ነውና ሊመሰገኑ ይገባል ፀጋውን ያብዛላችሁ ሁሉም ወንዶች ምሰሉት እላለሁ ሌላው ሰይፉላይ የተለቀቀው አካውን አይሰራም ተብለናል ትክክለኛውን በግልፅ ይለቀቅልን እናመሰግናለን እውነት ነው እንፈልግሃለን ኑርልንየኛ ምርጥ ሰው
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 Жыл бұрын
ሰለኢ የኔ ጎበዝ እናከብርሐለን እንወድሃለን ሀ☝☝☝☝☝☝☝❤❤❤❤❤❤❤
@jimmaworkarga1229
@jimmaworkarga1229 Жыл бұрын
የኔ የዎህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የድሀ Abte🙏
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ሶልዬ የሰውነት ጥግ ነህ በእውነት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሃለን እናከብርሃለን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Жыл бұрын
ደምሩኝ
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ። ያሰብከው ይሳካልህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በማልቀስህ አትናደ ድ ውስጥ የዋህ አዛኝ ትሁት ስለሆንክነው ሶልዬ ያሰብከውን ጌታ ያሳካልህ ረዥም እድምና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ
@martayourhome2191
@martayourhome2191 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በጎ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ያድፈፅምህ ይህን ትሁት አዛኝ ልብህን አይቀይርብህ! አምላክ ጥበቡን ይዘርጋልህ ድንግል ማርያም ፀሎትህን ታሳርግልህ እልምህን ሁሉ ታሳካልህ
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
ሶልየ የኔ እመስጋኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Жыл бұрын
ሰሌ ማለት ምን አለፋቹ ለኢትዮጵያ ትልቅ ኩራትና ስጦታ ነዉ ብቻ እድሜና ጤና ይስጠዉ እንጂ ተአምር የሚሰራ ልዩ ፍጥረት ነዉ ፈጣሪ ከጎኑ ይከተለዉ ሰሌን ለማድነቅ ሰዉ ሆኖ መገኘት በቂ ነዉ በሚለዉ እኛ ኤርትራዉያንም በጣም ነዉ ለሰሌ ክብር ያለን።አገሩንና ህዝቡን የሚወድ በመሆኑ ትልቅ ክብር አለን።እንወድሐለን ሰሌ ጀግና ኢትዮጵያዊ እድሜ ይስጥህ የምትመኘዉን አሳክተህ እፎይ ብለህ ለማየት ያብቃህ ።ትችላለህ ታሳካለህ ደግሞ በአልቃሻነትህ ልታፍር አይገባም እምባህ የስሜትህ መግለጫ የየዋህነት ማሳያ ነዉ አንተ እወዳሐለዉ ላለህ በለቅሶ ስሜትህን ስትገልጽ ።ለስንቶቻችን እወድሐለዉ የሚለዉ ቃል ጭራሽ ምን አስቦ ነዉ በሚል ስሜት ትርጉም የማንሰጠዉ ልንኖር ስለሚችል እንዳልከዉ እወድሐለዉ የሚለዉ ቃል እየጠፋ ነዉ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🙏🙏🙏🙏
@abelkidane6968
@abelkidane6968 Жыл бұрын
Yassssss eritreannnnnnnnn people
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
ልታፍር አይገባም ሰሌ መልካምነትህ ነው ክፉ ስላልሆንክ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ሶል ስምህ ፍፁም ሰዉ ቢሆን ደስታዉገአልችልም ግን ፍቀድልኝ ሁሌም የምጠራህ በዚህ ስም ነዉ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Жыл бұрын
Sealye EIGZI biher yasebikewb yimulalihi🙏🙏🙏
@abejewoldemichaeltuffa3564
@abejewoldemichaeltuffa3564 Жыл бұрын
እቤት ገብቼ ከልጆቼ ጋር ከባለቤቴ ጋር መች እንጫወታለን ይሄ ሶሻል ሚዳያ ለእኛ መጥፎ ባህል ነፈጠረብን ሲጣን ነው።
@mistiregirmasimee3752
@mistiregirmasimee3752 Жыл бұрын
I respect you Solomon for yr hard work, yr unconditional love of all people, in the special way of Social aspects in the society. Your are so humble and trustworthy and reliable. Many issues can be mentioned about yr positive acts so I believe you can inspire yr colleagues and the youth in general. It is my prayer God bless you more and the work you plan to do especially in building of the hospital.
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Жыл бұрын
የሰው መጨረሻ የዋህ አምላክ ካሰብክበት ቦታ ያድርስህ የምድሩን ሳሆን የዘላለም ቤትህን በላይኛው ቤትህን እየሰራህ ነው እኔ በበኩሌ አከብርሀለው ሰላምና ጤና ይስጥህ ሰሌ
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
ሰሌ ኑርልን
@destaalemu6746
@destaalemu6746 Жыл бұрын
God protect you
@user-ew5op8ox1i
@user-ew5op8ox1i Жыл бұрын
መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
የኔ ጌታ ምናለ ባታስለቅሱት እኔም እንደሱ አልቃሻ ነኝ 😥😥
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ርህሩህና አዛኝ የዋህ ከመሆኑ የተነሳ ቶሎ ያለቅሳል።
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Жыл бұрын
god. Bless. You
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 Жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Жыл бұрын
ሰለሞን የኛ ቤተሰብ በሙሉ አልቃሻ ነው ቤተሰብ ከሌላ ቦታ ሲመጣ መላቀስ ይህ የልብ ፍቅር የት ይመጣል ከላይ ካልተሰጠ የትይመጣል
@esaid9829
@esaid9829 Жыл бұрын
What a heart warming story. I do not know this unforgatable man. Many blessings to you and to those you came from. 👍🏼
@mariayaaymen4273
@mariayaaymen4273 Жыл бұрын
ሶልዬ አንተ ስታለቅስ እውነቴነውየምልህ እኔ እምባዬ ይመጣል በጣም ፈጣሪ የሰጠህ እሩርህነትነው የሚታየው ያነተንመልካምነት ሁሉም ላይ ፈጣሪ ያጋባቡን ላንተደግሞ ረዥም እድሜ ከጤናና ከስኬትጋ ኑርልን አንተ ሰውሰው የምትሸት ውድ የኢትዮጴያልጁነህ ኑርልንንንንን
@seesoon2679
@seesoon2679 Жыл бұрын
ሰለሞን ደግ ሩሩህ ነህ አዛኝ ነህ ይህንን ደግሞ መቀየር አትችልም ተፈጥሮህ ነው ተፈጥሮህን ቀይር አትበሉት
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Жыл бұрын
Sol egziabher rejim edme ketena gar yestek
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me Жыл бұрын
God bless you!!
@user-lr5bl4by5y
@user-lr5bl4by5y Жыл бұрын
ድምፅሺ ራሄልን ይመስላል
@tsedeykassa85
@tsedeykassa85 Жыл бұрын
Wenete new
@elsaelsa4410
@elsaelsa4410 Жыл бұрын
እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጥህ
@liseyassanchase5261
@liseyassanchase5261 Жыл бұрын
ሸጋ አቀራረብ ዕውነትን ተንተርሦ ትረካ። ዕሥሥትን የተረዳ የአውሬን ፀባይ ያወቁ ያቀረቡት ዝግጅት። የሠው ልጆች መኩሪያ። ቋንቋ ያልሖናችሑ ሠውሠራሽ የዘር መለኪያችሑ ሚዛናችሑ ያልሖነ፣ የተማራችሑ የሠለጠናችሑ ምሥጉን አፍሪካውያን፤ ብርሐን ለኢትዮጵያ ሖናችሑ የምታልፉ ጨዋዎች መሥጉን የተባረካችሑ ዜጎች በርቱ። የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ የጨዋ ዜጎች ዝምታና ገለልተኝነት ለሌቦችና ወርሮበላ ፋሽሥቶች መድረኩ መንበሩ መፈንጫ አጋጣሚ ዕንደፈጠረላቸው የተረዳ ሕዝብ ነው። ዝምታና ዕራሥን ማግለል አደጋ አለው። ዕግዚአብሔር (ተፈጥሮ በመረጠችላችሑ) ከፈቀደው ቤተሠብ ሕብረተሠብ ክፍል የተወለዳችሑ, ያም በመሖኑ ዕንደወንጀል ተቆጥሮ የተከሠሣችሑ የተፈናቀላችሑ፣ የተገደላችሑ በቀጥታ የወንጀል ድርጊት ያልፈፀማችሑ፥ ማናችንም፥ ልንነሣ የአቅማችንን ልናደርግ መፍትሔ ለመፈለግ ሐሣባችንን በመግለፅና ለመፋለም መጋፈጥ ይገባናል። ይሕም መተዋወቅ መረዳት መረዳዳት ለመመራረጥ ያበቃል ያም ለማጨት ለመሾም ለመደራጀትና አስተዋፅኦ በሠለጠነ መልክ ለማድረግ ያዘጋጀናል፤ ለሕዝባችንም ለመድረስ የታፈኑትን ለማሥለቀቅ የተባረሩትን ለማሥመለሥ ተዋርደው የተገለሉትን አቅፈን ሥመን አይዟችሑ ብለን ከሕብረተሠባችን ጋር ማሥታረቅ ማከም ያሥችለናል። ዕራሣችንን አለማግለላችን የሐሣብ መንሸራሸሪያው ጣቢያ በፈላሥፎች በምሑራን በነቁ፦ አለምና ሕይወትን በተረዱ ይተካል፤ ዕውቀት ትጎለብታለች የብልሕ ሐሣብ ይሠራጫል ሐቅና ዕውነት ይነግሳሉ። ይሕ ሢሖን ነፃነት ታወጀ ሠው በተሠለፈበትና በመረጠው መሥክ ማልማት ይጀምራል የሐገራቸን ከተፎ ሕዝብም ከጦርነት ዕርቀው ከቀብር ሩጫ ድነው ወደ መሥሪያቤት ፊታቸው ይዞራሉ ማለት ነው። የኢትዮጵያም ወላጆች ለምረቃና ለሠርግ ለሐገር ልማትና ዕንግዳ ለመቀበል ለመሣሠሉት የደሥታ ቦታዎች መሠባሠብ ይጀምራሉ፣ ዕልልታ ብቻ ይሖናል የሚሠማው። ያን ጊዜ በረከት ይዘንባል ። ወርሮበሎች መድረክ ያጣሉ ። ሌቦች በማረሚያ ቤት ይገራሉ። ባንዳዎች ወደጌቶቻቸው ይሸሻሉ የጠለላሉ። የለመኗትን የወደዷትን ባርነት ለራሣቸው ያደርጓታል። ዕናት ኢትዮጵያም ልሣኗ ይከፈታል የተፈናቀሉ የተሠደዱ የታሠሩና የተረሡ ልጆቿን ኑ ዛሬ ፣ ኑ አሑን ኑልኝ ልጆቼ፤ ዛሬ ማቀፍ መሣም ማባበል ማጉረሥ ዕችላለሑኝ። ኑልኝ የኔሸገዎች ፤ ኑልኝ የኔ አበቦች፤ ኑልኝ የኔ የበኩር የሠው ልጆች፤ ቀና በሉ ፧ ገፍትረው አንገዳገድኝ ዕንጂ ጥለው ሊገሉኝ አልቻሉም፤ ተርፌአለሑ፤ ለጥሪ በቅቼዓለሑ፤ ወራሽ አይኖረኝም አልሞትምና ብላለች። ዘለዓለማዊነት ፍቅሯ ያሸንፍና ልጆቿም ብዙ የተለያዩ የወርቅ ሥምና ሥነምግባር ያላቸው የሚያከብሯት ጥሪዋን ይቀበላሉ መድሯ ላይም ተመልሠው ይሞሸራሉ። የጠሏትም ሐይሎች አይን ደም ይለብሣል የሢዖል ጎዳናን ጠርገው ያሠናዱትን የከተላሉ ወዳጆቻቸውንም ሢደርሡ ያገኟቸዋል። ይሕ ይሖን ዘንድ ከራሥ ጋር መታረቅና የአምላክን ፍጥረታት ማክበር ፈጣሪን ማመሥገን ጥሪዋን መቀበል ያሥፈልጋል። በኢትዮጵያዊው በልጅ ፍርድ አወቅ ዘለቀ ፈይሣ ተፅፎ የቀረበ።
@user-fe5mi7vs5s
@user-fe5mi7vs5s Жыл бұрын
መታደል ነው እኮ ሶልዬ አትፈር እኔም አልቃሻ ነኝ ክክ
@yeshitsega8615
@yeshitsega8615 Жыл бұрын
እንኩዋን አልቃሻ ሆንክ የሚያስወዽድህ እሱ እኮ ነው የዋህ ስለሆንክ ነው አያሳፍርም ከዚህ በላይ ከፍ በልልን ሶልዬ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 Жыл бұрын
ሶል በጣም አከብርሀለሁኝ ምርጥ ስው ነው አላህ ዘመንህን ይባርክልህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tirsitabebe5718
@tirsitabebe5718 Жыл бұрын
Yene geta siasazin, fetari yibarkih sol
@ethiopiaamhara3348
@ethiopiaamhara3348 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ሰሊ
@lulululu7384
@lulululu7384 Жыл бұрын
Well come sol🥰♥️
@Rute1921
@Rute1921 Жыл бұрын
Sol we love you ❤🌺🌺🌺🌺🌺
@God_is_always_with_me
@God_is_always_with_me Жыл бұрын
Yene shikutkut tebareklin
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
HE IS REAL AND TOP ETHIOPIAN ARTIST...
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube Жыл бұрын
የኔ ትሁት
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q Жыл бұрын
ሶል እኔም እዳተ እኮ ነኝ በትንሹም በትልቁም ማልቀስ ነው ስራዬ
@mulugetaaraya4849
@mulugetaaraya4849 Жыл бұрын
Selie enwedhaln nurln atmutbn hyaw neh Samson sew belanew mlinek bemilew telanew belelaw enwedew neber gn wstun sanawk new E/R ale wagaw and ken ale yrezm yhonal weybesu behiwot eyale kelele gn beljochu likefel ychlal yhuda new samson you will be pay the cost you what you did. We Love you ❤ selie long live ❤ 💙 💖
@zaharanegash4239
@zaharanegash4239 Жыл бұрын
ሰሌ መች እንባውን ተቆጣጥሮ ያውቃል አባይ እንኳዋን እንደሱ እንባ አልፈሰሰም ብቻ በጣም ማከብረውና ምወደው አርቲስት
@melakudulla3927
@melakudulla3927 Жыл бұрын
ሰለሞን እንባውን ቢቆጣጠር ነው የሚገርመኝ 😁
@metaferiaalemu2446
@metaferiaalemu2446 Жыл бұрын
Love u sole
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Жыл бұрын
🇪🇹😭🙏🙏🙏🙏
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
እኔ ልምከርህ። ፊትህ መሬ መልከ መልካም ስለሆነ ኮሜዲውን ትተህ የዕምባ ጠባቂ ጀግና ሆነህ ተውን። ምሳሌ፥ ክሊንቲስትውድ፥ ቻርልስ ብሮንሰን፥ ዴንዘል። ኮሜዲንም ቀላቅለህ መስራት ትችላለህ።
@zebibendale2107
@zebibendale2107 Жыл бұрын
Ene yenafekejn ende wendoch satalekes Interview yemetaderegebet gize. Sorry
@heywet
@heywet Жыл бұрын
Ye minlik zemachu! Jegnaw baby! Haha! Kenehen tebek! ✌️👌
@gojamfano5362
@gojamfano5362 Жыл бұрын
ሶልየ አስለቀስከኝ
@samuelketema4583
@samuelketema4583 Жыл бұрын
የሔ ሠውዬ ለምን እመባ ኤክሰፖርት አያረግም?
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Жыл бұрын
It is very very who is killing who? I think all of us Ethiopian Our leader they must be patient before go to the war because it will not benfit anybody is very very sad
@yonathan2895
@yonathan2895 Жыл бұрын
Ihe ye mache interiew naw inde addis mitakaribut..mitakaribut negar atachu naw
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
Sol
@zeeradememew1617
@zeeradememew1617 Жыл бұрын
ስለምን አልቃሻ መሆን እማ አያሳፍርም በፍፁም አንተ አዛኝ ስለሆንክ የሰው ችግር ወይም የሚያሳዝን ታሪክ ስታይ ነው የሚያስለቅስህ እና የሰው ችግር ስለሚሰማክ ነው እና ሊያሳፍርክ አይገባም
@fikeryebeltal9068
@fikeryebeltal9068 Жыл бұрын
አታሰቃዩት ስራውን ይስራ!!!!
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Жыл бұрын
ሰዉ ስለሆነክ ነዉ ጥሩ ስብእና ስላለህ ነዉ።
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Жыл бұрын
One thing I will share with Solomon Living for someone is my priority however sometimes needs to have a limit specifically when you have a family you need to have time and something for them at the end this world full money problem .not person world leader they will not sort this problem . Do help as you can be able to help but the rest leave to God If can not be able to do that Hope Gods he can do the rest I wish fulfill your wish and dream
@mikieletekle1015
@mikieletekle1015 Жыл бұрын
Yhe sew mehaym donkoro yaltemare slehone, ,, Betegabezebet hulu, yaleksal ,
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ጠያቂዋ እንደአንቺ አይነት ድምፅ ያላቸው ታዋቂ ዘፋኝ ይሆናሉና ዘፋኝ ለመሆን ሞክረሻል?
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 Жыл бұрын
Alikasha
@hayathaya4597
@hayathaya4597 Жыл бұрын
ወድም አማቺ ትመስላላቺሁ
@Wawina143
@Wawina143 Жыл бұрын
Why is she so serious ,loosen up lady
@mikimiki7052
@mikimiki7052 Жыл бұрын
Ache, yhe sew beyebotaw yemiyaleksew ,, siyachberebrr new ,, wshetam , alkasha ,,,
@beniamgebremaruam1212
@beniamgebremaruam1212 Жыл бұрын
Tabezawala yehona part laye wede malkes yameze neger ne babe mebale lije weyem sewye tegurun ende 12 amet lije dare darun temelet saye kemer eye sewye buye lechefer about new weyes bebe selhon ende bebe feel aderge
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
የፀጉር ቁርጥ Style የአንድን ሰው ተፈጥሯዊ ማንንተ define ያደርገዋል ብሎ ማሰብ አላዋቂ ያሠኛል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Жыл бұрын
Pls be positive !!!!!
@nomore8101
@nomore8101 Жыл бұрын
አባ ግርማ ጋር ውሰዱት😂😂 የእንባውን መፍትሔ ያገኛል።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ወሬ
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 Жыл бұрын
አጋንት ይሆን የሚያስለቅሰው? ከተቻለስ ቁጭ ብለው ያለቦታቸው ወሬ የሚያወሩትን ነበር ማስለፍለፍ እሱ ፍቅር የዋህ የሆነ ሰው ነው ከፈለግሽ አባ ግርማን ሰለሞን ላይ ውሰጃቸው🙃
@wasstenaanetteneh3722
@wasstenaanetteneh3722 Жыл бұрын
አርቲስት አደል እንዴ ለምን አያለቅስም ማስመሰል እኮ ይችላል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
እረ ተው ተው መልካም መስራት ባንችል መልካም ብንናገር መልካም ብናስብ እግዚኦ ሰው ከንቱ
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
Solomon sex ሲያደርግም ያለቅሳል አሉ
@user-pn5wj8of7f
@user-pn5wj8of7f Жыл бұрын
ልሳቅ ወይስላልቅስ ወይ ጉድ ክክክክ
@sarondessalgne3493
@sarondessalgne3493 Жыл бұрын
ባለጌ ፣ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ አሉ።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
የዝቅጠት መጨረሻ ዝሙተኛ ከዝሙት ውጪ ማሰብ አይችልም እራስክን(ሽን) አሳየሽ
@zewdugedamu
@zewdugedamu Жыл бұрын
አስመሳይ ነህ ሰለሞን
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Жыл бұрын
እሬሳ ነህ ውስጥህ ሰለሞተ ማዘን አታውቅም ለዚህ ነው የሚያለቅስ ሰው እኮ ውስጡ በመንፍስ ቅዱስ ሙሉ ሲሆን ነው አንተ አልገባህም ሰለዚህ ዝምምም በል
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 43 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ
25:45
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 229
Daa’imni keenya nagaan nuuf dhalateera!
8:12
Dr Nafyad Getu Official
Рет қаралды 4,9 М.
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 15 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3 МЛН