ተዋናይት ወለላ አሰፋ እና ተዋናይ ሄኖክ ድንቁ 945 ተከታታይ ድራማ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 238,123

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 633
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh 2 жыл бұрын
ለወለላ እድሜና ጤና ለሱ ደግሞ ልብ ይስጥልን።
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 жыл бұрын
Are bakcu slrsacu asbu selsw bezu atbelu
@metsnitube8605
@metsnitube8605 2 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ ግን በጣም ነው ሰው የምታስጨንቀው። የምትጠይቅበት መንገድ መስተካከል አለበት።
@zizizuye9891
@zizizuye9891 2 жыл бұрын
ከእውቀት ነፃ ስለሆነ ነው አጠያየቅና ግብረ ገብ የሌለው
@wowwow5399
@wowwow5399 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 жыл бұрын
ሰይፋ ነገር ትደጋግማለህ ሰው የራሱን ህይወት ይኑርበት እንጂ ሀይ ለማንኛውም ጀግና በርታ ሄኒ💪😎
@betihagos8597
@betihagos8597 2 жыл бұрын
ትክክል ከምር ያለፈ አልፏል በቃ እሱ ጠያቂ ስለሆነ ነው ? እራሱ ቢጠየቅ ስንት ጉድ እንሰማ ነበር ። ደነዝ
@zizizuye9891
@zizizuye9891 2 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል ምንአይነት ሰው ነህ ግን ሰይፉ ምንድነው ነገር መደጋገም አንተ ከነድንግልህ ያገባህ ይመስል ሄኒዬ ይመችህ በመልክም በቁመትም ስለምትበልጠው ነው አልፋታ ያለህ
@jamesjones3799
@jamesjones3799 2 жыл бұрын
ትክክል
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
Exactly I’m agree with your comments he shouldn’t asking him about he’s personal life ሄኖክ is not comfortable with that question ሰይፉ is to much some times he’s asking unnecessary questions about he’s life that’s not right!!
@wondemes
@wondemes 2 жыл бұрын
ትክክል
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
ሰይፉ ነቆራክ እና ቀልድክ ደስ ይላል ክክክክክክክክክክ ዘና የምታደርገኝ እንኴን አደረሳቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢትዮጵያየ ሰላምሽን ያሰማን 🙏🙏🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
What is the funny part ??🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️about these interviews he’s asking about personal questions specially for that poor guy ሄኖክ that not right he won’t know people life !
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 жыл бұрын
ሰይፉ አንጋፋ ተዋናይት ወለላ ብለህ በክብር ብትጠራቸው መልካም ነበር ዝምብለህ ተዋናይት ወለላ ብለህ በእድሜ እኩያ አርቲስቶች ከምታስመስላቸው። አርቲስት ወለላ አሰፋ የሚገባቸውን ያህል ክብር ያልተሰጣቸው ግን በጣም ድንቅ ተወዳጅና ውብ አንጋፋ አርቲስት ናቸው ለኔ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ወለላ ተዋናይ ስወዳት ኑሪልን
@yassinnesreddin5404
@yassinnesreddin5404 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በስራህ ዉጤታማ ስትሆን ብዙ የሚያብጠለጥሉህ ሰዎች ይመጣሉ የራሳቸዉን ኑሮ መኖር ሲያቅታቸዉ አትስማቸዉ ወንድሜ መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁልህ ወንድሜ
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 жыл бұрын
So true! Now days people are jealously on your every move.
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 2 жыл бұрын
Yene shebeala konjohe beha konjo nake
@TheHabesha869
@TheHabesha869 2 жыл бұрын
ሄኖክ ማንንም አንዳትሰማ ጎበዝ ሰዎች ጥሩ ብታረግ እንኮ ጥሩ ነው ብለው አያወሩም መጥፎ እንጂ እውነቱን እናቀዋለን❤በርታልን በዚው ቀጥል
@ሰላምንዓኺሃገረይ
@ሰላምንዓኺሃገረይ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@nebiyatmebratu6118
@nebiyatmebratu6118 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 hizba emdrselet tefa
@samresamre3627
@samresamre3627 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውውው‼️በጉጉት ነው የምንጠብቀው ጥሩ ተዋናዮች አሉ አርቲስት ወለላ በጣም ነው የማደንቅሽ ሄኒዬ እውነት ነው ቆንጆ ነህ ጎበዝ በራስህ መተማመን ሳላደንቅ አላልፍም።
@ziztube1468
@ziztube1468 2 жыл бұрын
ሄኖክ በጣም ጉበዝ ነህ ቀጥልበት❤️ወለላ እንወድሻለን🙏
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
ሄኖክዬ ወላሂ ኮፊደስህን እንዴት እንደምወድልህ እኮ ሲቀጥል ትክክል ነህ ልብ ነው ወሳኙ ማንም ምንም ቢል ቦታ የማትሰጠው ነገር ያስደስተኛል ደግሞ የታወቀ ነው ቆንጆ ወንዳወንድ ነህ👌👌
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@yohanabrhane594
@yohanabrhane594 2 жыл бұрын
Kelbsh new
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስርቤት ላሉት ወግኖቻችን😢😢😢😢 ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 2 жыл бұрын
ሄኖክ ጎበዝ ነህ በርታ ማንንም እዳትሰማ ......ጋሽ ስብሀት ትኩሳትን መፀሀፍ እደፃፈ ትች ደርስበት የብልጋና መፀሀፍ ነው ተባለ እሱም ሲመልስ እንደዚህ ነበር ያለው እናተ ካረጋችሁት ውጪ መፀሀፍ ለይ አልፃፍኮም ሁሉም እሚያርገውን አለ እና ወጣት ነህ ተዋቂ ነህ እዲዚህ አይነት ነገር ያጋጥማል ሂዎት ይቅጥላል በርታ
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ሄኖክ ምርጥ ተዋናይ ነዉ ወለላ አሰፍ የጥንቷ የጠዋት በጣም ነዉ ምወዳቹ💚❤💛
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
@@ethiopiangirl447 ምነዉ?
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
ሄኒሻ ምናባቱ ለወሬ ቦታ እንዳትሰጥ ሰው ማውርራቱን ስለማያቆም አንተ ጎበዝ ነህ እኛም ባንተ ፊልሞች እያየንልህ ነህ እየሰራህ ነው በርታልን ሄኑካ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 жыл бұрын
እች ሴትዬ እናቴን ነው ምትመስለው የኔ ደርባባ እድሜ እና ጤና ሰስጥሽ😘 ሰይፍሻ ስጠይቅ በጣም ታጨናንቃለህ ማንም ሰው ፍፁም አድለም ስትት እንሰራለን እራሳችን ብንመለከት ስንት ጉድ አለብን ሄኒ በርታልኝ አድናቂህ ነኝ
@zain47zain39
@zain47zain39 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ደነዝ ነገረ ነው ልቦና ይስጥህ
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ወለላዬ የምወድሽ የማከብርሽ ድንቅ ቆንጆ ወይዘሮ ስወድሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው❤👍😍🙏
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 жыл бұрын
እቴቴ ወለላ ስወድሽ እኮ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ😘😘
@justiceju233
@justiceju233 2 жыл бұрын
ወለላ አንጋፋችን በርችልን እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ! ኤንዬም ጎበዝ በርታ ጠንካራ መሆን ነው ከዚህ በላይ ያለብህ እግ/ር መልካም ነው!
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 2 жыл бұрын
ሄንዬ የኔ አደኝ በርታ ገና ብዙ እጠብቃለን ካተ ከምንም በላይ የሰዉ ልጅ በራሱ ከተማመነ በጣም ዉብ ነዉ ሄኒ ምርጤ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስ ከዚ የበለጠዉን ይስጥ ወለላ ምርጥ የናት ተዋናይ ናት ፈጣሪ እረጅሙን እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ድራማዉ ላይ ያሉት አርቲስቶች በጣም ጎበዞች ናቸዉ ስለዚ ፀዴ ነዉ የሚሆነዉ ሰይፍ ደሞ ወሬ መደጋገም ስትወድ
@ራያነትክቡርማንነት
@ራያነትክቡርማንነት 2 жыл бұрын
እውነት ሄንየ የምወድ የማደንቀህ ሰው ነህ በርታ ♥♥♥♥♥♥♥♥💪
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 2 жыл бұрын
ሰይፉዬ ጎበዝ በውስጤ ያለውን ጥያቄ ነው ሄኖክን የጠየከው ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው በህዝብ ውስጥ የሚንፀባረቀውን ጥያቄ መጠየቅ እና ምላሽ ማሰጠት አስተባብለህ ምታልፈው መስሎኝ ነበር ጀግና ነህ!
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
በርታ ሄኒ ሠይፉ ግን አናደድከኝ ዛሬ የተዘጋ ፋይል አትክፈት ያጋጥማል እሡ ጎበዝ ነው ሥራውን እየሠራ ነው ወጥሮ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ሰይፉን የምትሳደቡ ምን ያድርጋችሁ ምድረ እከካም ሰይፉ እኮ ትልቅ ልብ ያለው ለተራቡ አጉራሽ ቅን ሰው እኮ ነው ተራ ሰው አይደለም አትርከሱ ምድረ ጭቃ ሰይፉ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ነው የሚጠይቀው ደግሞ ከተቀረፀ በኅላ ራሳቸው ቪዲዎውን አይተው አምነውበት ነው ሚፓሰተው ዝም ብሎ አይደለም
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ወለላዬ የኔ እናት አንደኛ እኮ ነሽ ሄኖክ ጎበዝ በርታ ለሰዉ ወሬ ቦታ አትስጥ
@gunner4life64
@gunner4life64 2 жыл бұрын
ሄኖክ ግን አታፍርም ወንድ አሠዳቢ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
Ye wedede eyegeba ymokerhi situ ereksal milat ga meteleyay atemeslem neber .
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
@@gunner4life64 situ new enje maymar besewu
@eshetieabdie714
@eshetieabdie714 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
ሄኒ በጣም ነው የማደንቅህ አሁንም እዉነት ቆንጆ ነዉ በዛ ላይ ምርጥ ተዋንያን
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 2 жыл бұрын
Ere gene yehone lenchechame neger ayedeleme gene sorry webete endetemelkachu new
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 жыл бұрын
ወይ ሰይፋ አንጀቴን አራስከው በአንድ አትረጋም ይሉሃል 🤣🤣🤣🤣🤣 የዛሬ ጥያቄዎችህ ገዳይ ናቸው እየሰደብክ ቃለ መጠይቅ 🤣🤣🤣🤣
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያለን በሰላም ላገራችን ያብቃን ፍትህ እስር ቤት ላሉ ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
ወለላ እራስሽ50 ዓመት የሞላሽ አትመስይም እንኩዋን የሃምሳ ዓመት ትዳር
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 2 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ የተረገመ "ሰዎች በ50 ቢጠረጠሩህም"😂 ለ50 አመት ያድርስህ😂😂😂😂😂😂
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع
@رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع 2 жыл бұрын
ሂኒ ስለእናትህ ዘወትር ፍቅርህን ስገልፅ ደስ ትላለህ እኔም እናቴ ስለምወዳት ስለእናት ሳነሱ ሳከብሩ ደስ ይለኛል ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ለሁላችሁም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ
@ፋፊዩቱብወሎለጌሂዳ 2 жыл бұрын
ሀኒ ደምሪኝ
@lukmanulhakkeemm2236
@lukmanulhakkeemm2236 2 жыл бұрын
ሄኔክ ድቁ መኑም አያመረኝ በፈጣሪ 😕
@yegnatube7556
@yegnatube7556 2 жыл бұрын
ትኩረት. ለሰሜን ወሎ ለራያ. ህዝብ. ትኩረት. ፍትህ. ፍትህ. በሳኡዲ. እስር ቤት. ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን. 🕌💒💚💛❤
@kannsein5607
@kannsein5607 2 жыл бұрын
በሜድያ ፍትሕ የለም በየእምነታችሁ ፀሎት አድርጉ
@yegnatube7556
@yegnatube7556 2 жыл бұрын
@@kannsein5607 ፀሎት ና ዱአ ግድ ነው ለሀገራችን
@lulijon4206
@lulijon4206 2 жыл бұрын
የትግራይ ህዝብስ ፍትህ ኣይገባውም
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 жыл бұрын
የምር ደስ የሚል ነው በጉጉት እንጠብቅ አለን ክብር ይገባቸዋል መካላከያ ሰራዊታችን በሙሉ እንጠብቅ አለን አፍጥኑት 🇪🇹🇪🇹💪💪💪💚💛🧡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@abdujemal6281
@abdujemal6281 2 жыл бұрын
ኮርማ እናከራያለን የሚል ማስታወቂያ ብታሠራው ፕሮግራምህ በደንብ ገበያ ያገኝ ነበር ሰይፍሻ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ወይዘሮ 💝💝ወለላ 💝💝💝እረጅም እድሜ ሁሉም ነገር በናንተ ግዜ ቀረ 💝💝💝ሁሌም 💝ዉብ 💝💝💝💝💝💝👌
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ወለላዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።
@Wassie12
@Wassie12 2 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ! ከትወናው በተጨማሪም ወደ ፊልም ዳሬክተር ..ፕሮዳክሽኑ ብዙ እንጠቃለን!
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ወለላ አሰፋ ፣ ፍቅርተ ደሳለኝ አልጋነሽ ወልደገብሬል እነዚህን ሶስቱን ስወዳቸው
@anwarmohamef542
@anwarmohamef542 2 жыл бұрын
Peace And Respect!
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 2 жыл бұрын
የምር ሄኖክ ድንቁ በጣም ነው የማደንቀው በራስ መተማመኑ አንደኛ ነው ማንም ምንም አይመስለውም በቃ በራሱ ዓለም የሚኖር ሰው ሰው ስለ እሱ እያወራ እሱ ተመንጥቋል ይመችህ አባቴ በሰራ እንጂ ባወራ እንዳልሆነ አሳይተከናል
@waldaytean8658
@waldaytean8658 2 жыл бұрын
Lideya felegsh chama melak?
@myheromelsegultigrye7186
@myheromelsegultigrye7186 2 жыл бұрын
@@waldaytean8658 ayflgem enje mne alebte
@semerehabte5738
@semerehabte5738 2 жыл бұрын
very sweet lady...amazing actress...
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
ወለላን ስወዳት ደስ እምትል ሴት አነጋገሯ ውበቷ 😘 ሰይፍሻ ሄኒን ከዚህ በኋላ ሴትን በተመለከተ ምንም አትበለው በቃ ወጣት ነው እሱ ታዋቂ ስለሆነ እንጂ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ዘና ብሎ ያውራ ከዚህ በኋላ ይብቃ ያለፈ ታሪኩ❤
@hanahagos9621
@hanahagos9621 2 жыл бұрын
ነጠላ ለብሶ ቤተ ክርስቲያን በሄደ እንልሆነማ አሳይተከናል የኛ ጨዋ 😏
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 2 жыл бұрын
እኮ ክክክ
@ሰውለሰው-ሰ4ፐ
@ሰውለሰው-ሰ4ፐ 2 жыл бұрын
ሰይፉ ለምንድነው ደጋግመህ የሄኖክን የፍቅር ህይወት ላይ አተኩረህ የምትጠይቀው? ሲፈልግ በራሱ ጊዜ ይፋ ያደርገዋል። አከተመ። የምን ማውጣጣት ነው,...? የቸከ ነገር....
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፀ8ጰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ፀ8ጰ 2 жыл бұрын
እጃባቱ
@askalesmelalem5852
@askalesmelalem5852 2 жыл бұрын
ለናትህ ሳይሆን ለጌታ ነዉ ተመችተህ ነዉ መገኘት ያለብህ ሰዉ የራሱ ጉድፍ አይኑን አላስከድነዉ ብሎት የሰዉን ሲያይ ነዉ ሚዉለዉ ይመችህ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍ድራማው በጉጉት እንጠብቃለን ወለላዬ የኔ እናት ስወድሽ 🙏🙏🙏
@yeworkulij1266
@yeworkulij1266 2 жыл бұрын
ለማይጨረስ ድራማ ምን ዋጋ አለዉ እረኛዬ እንኳን ተቋረጠ
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እወዳችዋለሁ❤❤❤ ሄኒ ጀግና!!
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@sart8552
@sart8552 2 жыл бұрын
ሂኖክ አድናቂህነኝ በርታ በራስህ ሙድዘናበል።
@φγπφ
@φγπφ 2 жыл бұрын
ሰይፉ በራሱ የማይተማመን ፍጡር እኮ ነው፥ እድሜ መጠዬቅ ይወዳል!!! ምን ሆኖ ነው?
@የአባይልጅ
@የአባይልጅ 2 жыл бұрын
በረካ ሁን ስለ ኮመንታተር የተናገረዉ በጣም እዉነቱ ነው 👍🏾👍🏾👍🏾በተረፈ ፍትህ ለሰዉድ አረቢያ እስረኞች 😭😭😭😭
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
😂 አይ የምሳሳልሽ ሄኖክ አዲስ ፍቅረኛ አለኝ አለ ይመችህ🥰🥰
@ራያነትክቡርማንነት
@ራያነትክቡርማንነት 2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃እና ቁሞ ይቅር
@yanechambers3352
@yanechambers3352 2 жыл бұрын
😂 😂
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
አይ በቃ... እናንተ ደግሞ አንድ ነገር ላይ ችክ አትበሉ።
@Femelumarketing
@Femelumarketing 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
@@alexotesfa7393 not funny
@AbdulAziz-vr8mi
@AbdulAziz-vr8mi 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች 😭🇸🇦😭🚔🇪🇹🕌☝️⛪️🤲😭😭
@marakTube-mh9jm
@marakTube-mh9jm 2 жыл бұрын
ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥ አፍቃሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት#ነብዩሙሀመድ ሰለላሁአለይሂወሰለም#ሰሉአለነብይ🌹ፕሮፍይሌን ተጭናችሁኑኑኑ
@أممروان-ذ1ي
@أممروان-ذ1ي 2 жыл бұрын
አባት አትበሉ ረሱል ሶለላሁ ወአለይሂ ወሰለም. የማንም አባት አይደሉም
@azizanassir9517
@azizanassir9517 2 жыл бұрын
S a w
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@anwarmohamef542
@anwarmohamef542 2 жыл бұрын
I love This Discussion Best Show
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
በቃ ሄኖክ በራስ መተማመኑ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ መስሚያ ጥጥ🤗
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
Rozi በየትኛው ቻናል ነው
@hanahana1960
@hanahana1960 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
@@hanahana1960 😊😊😊በቅርቡ
@roziamarerozina5028
@roziamarerozina5028 2 жыл бұрын
@@nesredintube227 🤔🤔🤔
@ማሜፍቅርየወሎልጅ
@ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 жыл бұрын
ሂጂ እና ቂጥሸን ስጭው
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
I feel sorry 😞 that ሔኖክ how he’s dealing with too many questions about he’s personal life and he told him people are make negative comments about him seriously ሰይፉ what kind of questions you are asking about it he’s not comfortable with that question 🤭🤭ሰይፉ You are to much that’s not right. Live him alone and asking him about he’s job instead these is ridiculous and disrespectful things he did !! He’s not a baby he knows what he’s doing okay 🛑 stop asking him Nasty 🤢 question pls
@apdyqadirkayta9150
@apdyqadirkayta9150 2 жыл бұрын
Ameregna ey shalem
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
@@apdyqadirkayta9150 🤣🤣🤣እሺ ሰይፉ እኮ አናዶኝ ነው አንዳንዴ በጣያም ያበዛዋል አጠያየቁ እንደሴት አሉባልታ ያወራል
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህ ለሚስኪኖቹ ሠሚላጡት የሣዉዲ እስርኞች😭😭😭😭😭😭😭
@ማርያምፍቅር
@ማርያምፍቅር 2 жыл бұрын
ማርያምን ስወዳት
@መንጌነኚየዞብሉ
@መንጌነኚየዞብሉ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚስቃዩ እስረኞች
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ከ8አመት ቆይታ በህዋላ በአሁኗ ሰአት ወደኤርፖርት እየሄድኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ ለጉዞየ
@ራያነትክቡርማንነት
@ራያነትክቡርማንነት 2 жыл бұрын
ታድለሽ ውዴ በሰላም ግብ እግዚአብሔር ይከተልሽ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
ሂኒ በራስ መተማመን❤️👌
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ምርጥ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 2 жыл бұрын
ሠይፉ በኋለ ሥላሴ ነው የተወለደው ?
@امعبدالرحمن-ن1د
@امعبدالرحمن-ن1د 2 жыл бұрын
ዉነት ነዉ ምን ይወጣለታል ዉብ ነህ ዴግሞ ጠንካራ ነህ በርታ አባቴ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 жыл бұрын
ወለላ አስፋ እንዴት እንደምወድሽ ኑሪልን ሄኖክ በርታ አይዞክ ምንም ቢወራ ለእናት ኑር
@daliaradwans1001
@daliaradwans1001 2 жыл бұрын
ሔኔየ በትክክል በለሀል ከዚህ በሆላ ደብቅ መሆነው
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ውይዘሮ ውለላ በጣም የምውዳት አርቲስት የኔ ንግስት❤❤
@TheHabesha869
@TheHabesha869 2 жыл бұрын
ይሄ ተከታታይ ድራማ ምን ላይ ነው ሚታየው ወይ የሚጀምረው ?
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው????
@guragetube221
@guragetube221 2 жыл бұрын
ሄኒ ጀግና ነህ በርታ!
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
ዉይ ሰይፉ አጠያያቂ በጣም ደስ ይለኛል 👏👏👏👏ሄኔክ ደግሞ አይኑን በጨው የተጣባ ልጅ ነው ደግሞ እናቱን እወዳታለሁ ሚለው ነገሩ ይገርመኛል። እናቱ ሚወድ ሰዉ ሴቶችን አይበድልም። ጥሎብኝ ደግሞ በጣም ነው ሚጣለክ አንተ ግን ከተከበራች ወዛሮ ወላለ ገር መቅረብ ያናድዳል😌
@samsonabate4805
@samsonabate4805 2 жыл бұрын
Thank you
@monkeyd3700
@monkeyd3700 2 жыл бұрын
አይ ሰይፉ ልጁን ለማሸማቀቅ የሚያረገዉ ጥረት እኔ እሱን ብሆን እዛዉ live ላይ ሰድቤ የበለጠ ፌመስ እሆን ነበር
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ 2 жыл бұрын
እኔም
@lenateshome6389
@lenateshome6389 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 2 жыл бұрын
ወለላዬ ስወዳት እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@hanatilahun2769
@hanatilahun2769 2 жыл бұрын
ፊልሙን ጨረስነው እኮ ምኑን አየነው🤣 ሰይፍሽ ኢማቺ አባቴ🤭🤣♥️
@Amur_Tube
@Amur_Tube 2 жыл бұрын
ፍትህ በስኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 2 жыл бұрын
ወለላ አሰፋ ያልተደነቀች ድንቅ አርቲስት
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
ዋው ፊልሙን እንጠብቃለን 💚💛❤️
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 жыл бұрын
ቆንጆዎች አለቁና ሂኖክ ድንቁ ቆንጆ ሆነ ድንቄም ቁመትህ አዎ በተረፈ ግን ሰው ያድንቅልህ እንጂ ቆንጆነኝ አትበል ።ገገማ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ወለላዬ የተረጋጋሽ ውድድ ነው የማረግሽ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
Welalaya God bless u 💖 🙏 ❤ and u r family's 🙏 ❤
@natnaelbirhanu9902
@natnaelbirhanu9902 2 жыл бұрын
Sefu kalikidanen ena baban interview adrglen benatek
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 2 жыл бұрын
ሄነ ይመችህ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ወለላዬ ስወድሽ የኔ እናት ኤንዬ በርታ ሰይፍዬ ጥሩ ጥያቄ ጠየከው መልሱም ትክክል ነው የኤኒ ሰው ከማውራት አይቆጠብም ሁሌ
@የወሎውኪድ
@የወሎውኪድ 2 жыл бұрын
ሄኖክ ጠንካራ ነው እውነት ለመናገር ሄኒ እንወድሀለን አይዞህ ጀግና ድፍረትህን አደንቅልሀለሁ ዋው😍
@amelmohammed9447
@amelmohammed9447 2 жыл бұрын
ምን አይነት አሉባልተኛ ጋዜጠኛ ነህ ግን ? መጠየቅ ያለብህን እንኳ ጠንቅቀህ አታውቅም ልጁ ግን ጎበዝ ነው በራስ መተማመኑ !
@semirasemira2097
@semirasemira2097 2 жыл бұрын
ኧረ ሰይፍሻ ደንዳዴ ከአርቲስቶች ወጣብለህ ሣውዲ ለታሰሩት ድምፅ ብትሆን
@HAQTECH655
@HAQTECH655 2 жыл бұрын
እናታችን ወለላ እንወድሻለን
@NADC2024
@NADC2024 2 жыл бұрын
I'm proud of you Henok, keep moving forward. You know your worth and that's very important. What people think about you is none of your business, keep doing what makes you happy. Don't let them put you down. Keep working brother 🙏 💪
@Tube-ir3wu
@Tube-ir3wu 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 2 жыл бұрын
ዊይይ ሰይፉ ጥያቄ ሁሉ እንጨት እንጨት ይላል
@dessalefenta1464
@dessalefenta1464 2 жыл бұрын
ፍትሄ ሣውዲ ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን
@ትዝታነኝሰለምቴዋእስኪስም
@ትዝታነኝሰለምቴዋእስኪስም 2 жыл бұрын
አሪፍ ይመስላል ተዋናዮቹም ይችላሉ
@enatmesob6472
@enatmesob6472 2 жыл бұрын
Betam mewedsh Artest nesh betam new madenkese 🥰 yena enat berch
@mekdsen7670
@mekdsen7670 2 жыл бұрын
ሄኒ በጣም ጠንካራ ነክ ማርያምን ጀግና 👊
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
ዋውውው አዎ ስለመከላከያ ይፃፍ
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
When ever I see The legendary Welala she remind me of my late mother..🤎🙏🏾🙌🏾
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 45 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,9 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 45 МЛН