እውነታ ሙሉ ፊልም - Eweneta Ethiopian Movie 2017

  Рет қаралды 4,484,467

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 2 900
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 Жыл бұрын
የፊልም ንጉሥ ኢሳም እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን የዚች የዓለም ነገር ትተህ ወደ ፈጠራ መጠጋት አስደስቶኛል ❤❤❤
@SemiraAlemu-ff4kpሠሚራ
@SemiraAlemu-ff4kpሠሚራ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ኪያየመርሣዋ
@ኪያየመርሣዋ 2 ай бұрын
❤❤❤
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 2 ай бұрын
እኔም እስማኤልን በጣም ነው የምወደው የፊልሙ ንጉስ ግን ሃይማኖቱን ማስቀደሙ ትክክል ነው
@seada-g9s
@seada-g9s Ай бұрын
አቦ ይመችሽ የኔ ቆንጆ😘😘
@RabiaEndris-uu5xq
@RabiaEndris-uu5xq Ай бұрын
❤❤❤❤
@ፋፊነኝያባቴቀበጥ
@ፋፊነኝያባቴቀበጥ 5 жыл бұрын
ሁላችንም ይቅር ይበለን እንጂ እውነት ለመናገር ወላሂ አንተ ያለህበትን ፊልም ከመውደዴ ብዛት አሳድጄ ነበር የማየው ዛሬ ግን ወደ እውነተኛ ማንነትህ ስለተመለስክ ይበልጥ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
@tetenadawit1026
@tetenadawit1026 Жыл бұрын
Welahi awo enme
@seada-g9s
@seada-g9s Ай бұрын
alhamdulillah❤❤
@ZeroZzero-o3u
@ZeroZzero-o3u 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@realtalk7821
@realtalk7821 6 жыл бұрын
እኔ የአማርኛ ፊልም ብዙም አይጥመኝም ነበር ልበል:: በጥቂቱም ቢሆን ማየት በጀመርኩበት ጊዜ እነዚህ ሁለቱ አርቲስቶች ሰላምና ኢሳም Believe me They are the best. Every act they play the are just on it I love them አንድ ቀን ኢትዮጽያ ስመለስ ወይም ብመለስ ምሳ ሁለቱንም ብጋብዛቸው ደስታዬ ነው አድናቆቴን ለመግለፅ በርቱ Ya are the best
@abaynesh-e3t
@abaynesh-e3t 20 күн бұрын
😂😂የሰላም እህት ነኝ አጋብዘኝም
@ayshaaysha1902
@ayshaaysha1902 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ኢሳምየ አንተ የአኸይራ ወድሜ በግዜ ወደጌታህ መመለስህ አሏህ ይወድሃል ከዚህ ሁሉ ፊትና እንደዚህ በቀላሉ መውጣት የአሏህ ውሳኔ ነው ብለሃል ልክነህ አሁንም በዚህ መስል ስራ ፈጣሪያቸውን እረስተው በዘቀጡ እህት ወድሞቸ ሳይመሽባቸው እንዲነቁ አሏህን እለምናለሁ ዱአየነው አልሃምዱሊላ አላኩሊሃል
@سبحانالله-ه5ق6ق
@سبحانالله-ه5ق6ق 3 жыл бұрын
+ 1 .؟ ❤️❤️❤️
@seada-g9s
@seada-g9s Ай бұрын
awe wde alhamdulllah😊
@እስልምናዬውዱእምነቴ
@እስልምናዬውዱእምነቴ 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ትክክለኛ ታሪክ ነው ሚመስለው ምክያቱም ህይወት ፈተና ነች ነገር ግን ብዙ ፊልሞች ከባድ ችግሮችን በቀላሉ ያስተካክሉታል.. ኢሳምዬ የኔ 1ኛ..ሰላም በጣም ጎበዝ ነሽ
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው 7 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! ትክክል
@abdellamuhamed2890
@abdellamuhamed2890 6 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! !
@ابوجنىالسلمي
@ابوجنىالسلمي 6 жыл бұрын
سليم
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
@መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 жыл бұрын
የፍቅር ፉልም ሳይ ያመኛል በጣም የምወደውና የማፈቅረው ፍቅረኛዬ ለብር ብሎ ከዳኝ ኦ አምላኬ የልቤን መሰበር አይተህ ንጹህ አፍቃሪ ስጠኝ አሜን
@subarasubara3182
@subarasubara3182 6 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው አይዞሽ ውደ ፈጣሪ ይካስሽ እህህህህህይ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ 6 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@mimieth7861
@mimieth7861 6 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው 😍😍😍
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል
@ድግልአማላጅናትዋውያምራል 6 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው አይዞሸ እማየ ያንች ያለው አለ ማር
@yamnshiy1096
@yamnshiy1096 6 жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ቁስል አለብን
@mekdimare8934
@mekdimare8934 7 жыл бұрын
#በስመአብ #እንባየን #አስጨርሰኝ ። ዋው በጣም ያምራል #ኢሳምና #ሰላም ውስጤ ናችሁ #አድናቂዎቹ ነኝ እስኪ የነሱ አድናቂ የሆነ #ሠው #በላይክ ይግለፅ ።
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 7 жыл бұрын
Mekedes Abebe። 1000 ላይክ ውዴ በጣም ነው የምውዳቸው
@zeyinsesebe3363
@zeyinsesebe3363 7 жыл бұрын
እኔ
@yimaryamlijfiker2849
@yimaryamlijfiker2849 7 жыл бұрын
ufffffff bitam alkskugn
@yimaryamlijfiker2849
@yimaryamlijfiker2849 7 жыл бұрын
ufffffff bitam alkskugn
@lamlamtom2215
@lamlamtom2215 7 жыл бұрын
Enam be enba gn mechereshaw ayamrim
@hiwotgegzybhr3784
@hiwotgegzybhr3784 7 жыл бұрын
ውይ ዶክተሩ እንዴት መልካም ሰው ነው እንደዚ አይነት ዶክተር ለሀገራችን በጣም ነው ሚያስፈልጉን እውነት
@ሃያትጓልራያ
@ሃያትጓልራያ 6 жыл бұрын
ኣሉ እኮ የጀሶ ክኒን እየሰጡ ክክክክክክክ የኛ ዶክተሮች
@እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ
@እኔክርስቲያንነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነዉ ሁሉነገር ኑሮኝ ፍቅር ግን ከለለኝ ከንቱ ነኝ 😪😪😪
@fithawitkiros5886
@fithawitkiros5886 7 жыл бұрын
የእውነት የሰው ልጅ ምን ያህል ጭካኔ እንዳለብን በደንብ የሚስተምር ምርጥ ፊልም ነው ሰላምየ እና ሳሚየ ደሞ የኔ ምርጥ ፈርጦች ናቹ
@JuanDiazGarcia-f3b
@JuanDiazGarcia-f3b Жыл бұрын
@AyalYitbarek
@AyalYitbarek 29 күн бұрын
ሰላምናአማን😊
@ድንግልእናቴእመቤቴ-ዘ8ጐ
@ድንግልእናቴእመቤቴ-ዘ8ጐ 7 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪ አሳዛኝ ፊልም ነው በህይወት ስንኖር ከፍቅር ይልቅ ብርን እንመርጣለን😭 ብር እቃን እንጂ ፍቅርን አይገዛም ብር መድሃኒትን እንዲ ጤንነትን አይገዛም ብር ቀለበትን እንጂ ትዳርን አይሠራም ብር ቤትን እንጂ ቤተሠብን አይገዛም ብዙ የምንሳሳት ሰዎች አለን ለሁላችንም ሠላም ፍቅር አንድነትን ያድለን አሜን ፫
@itzuzu233
@itzuzu233 7 жыл бұрын
yes be tekikile
@kidestyeiyesusdontbeafraid5490
@kidestyeiyesusdontbeafraid5490 7 жыл бұрын
ድንግል እናቴ እመቤቴ 👍Temachashign marrrr ba tikikil
@jasimjasim727
@jasimjasim727 7 жыл бұрын
ድንግል እናቴ እመቤቴ m a r y e wa
@moatimoati655
@moatimoati655 7 жыл бұрын
ድንግል እናቴ እመቤቴ Amen Amen Amen Konjo
@hamzasakr2230
@hamzasakr2230 6 жыл бұрын
ድንግል እናቴ እመቤቴ
@itshakwo6929
@itshakwo6929 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች በውጪ አገሮች የሚትኖሩ # እባካቹህ # አክብሮት ስጡልን# በጣም ለምንወዳቸው ተጫዋቾች..በተለይ ለኢሳምና። ለሰላም ❤❤like like
@جلابمحمدالخميس
@جلابمحمدالخميس 6 жыл бұрын
ا
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 5 жыл бұрын
g
@hawahawa6840
@hawahawa6840 5 жыл бұрын
@@جلابمحمدالخميس ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ninnodninnod1283
@ninnodninnod1283 5 жыл бұрын
itshak wo አማን እየሆነ ያለው ላንተ የማይገባው ነገር ነው
@ዜዲነኝየናቴተናፋቂ
@ዜዲነኝየናቴተናፋቂ 5 жыл бұрын
Uefffffff
@mikitube8120
@mikitube8120 7 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻ ያለበትን ፊልም ሳላይ ብቀር ሀፂዓት ነው ከምር ፈጣሪ ሰላምክን ይስጥህ ምርጥ ሀበሻ
@AbdurahmanBogale
@AbdurahmanBogale 2 ай бұрын
ኢሳም ከምሩ ኢሳም ነዉ እወድሀለሁ ምርጥ ሙስሊም ወድሜ አላህ ከዚህ ስራ ስላወጣህ እናመሰግነዋለን
@nazrethayle7309
@nazrethayle7309 4 жыл бұрын
lam from Eritrean🇪🇷 t's is ma vf movin🇪🇹 😭😭😭😭❤❤
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 2 жыл бұрын
From 😁
@ማፍ-ዀ9ዀ
@ማፍ-ዀ9ዀ 2 жыл бұрын
😭😭😭
@salamhhavto578
@salamhhavto578 2 жыл бұрын
Vcmh
@salamhhavto578
@salamhhavto578 2 жыл бұрын
@@jamalahmed6124 bghjj
@eliyenariexjfxs3279
@eliyenariexjfxs3279 Жыл бұрын
Ane wela
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረሥኩት እኔ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለኝ ለሁሉ ማልቀሤ😏 ኢሣምዬ ውድድዴ የኔ አንደኛ😭😍
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና 7 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም እዳችው ነኝ
@hussainathopi415
@hussainathopi415 6 жыл бұрын
susu hassen mmccvvbxcdeds
@adebalemu9038
@adebalemu9038 6 жыл бұрын
Hi.slnsh.woy
@fathma3045
@fathma3045 5 жыл бұрын
susu hassen በአ
@saratube4509
@saratube4509 5 жыл бұрын
እኔም ቦሀቃ ነኝ የሚገረመው የውነት እየመሠለኝ ልቤ እሥኪደማ ነው እማለቅሠው እነሡሥ ለጀራቸው የኔሥ ማልቀሥ ጉድ እኮ ነው ኢሣም ያለበት ፊልም ያሥለቅሠኛል እና ሄለን በድሉ
@melkamhome1654
@melkamhome1654 7 жыл бұрын
እንኳን ለግሸን ደብረ ከርቢ ድንግል ማሪያም አመታዊይ ክብረ ባል አደረሳችሁ አደረሰን የግሸኗማሪያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን በጣም አስተማሪፊልም ነው
@gdgshdhdh8887
@gdgshdhdh8887 7 жыл бұрын
Melkam Home eman eman eman
@nugusewubi6915
@nugusewubi6915 7 жыл бұрын
Melkam Home
@ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ
@ፅዮንፅዮን-ጐ1ፐ 7 жыл бұрын
Melkam Home አሜን እንኻን አብሮ አደረሰን
@mekadiwotiye595
@mekadiwotiye595 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@tahasultan7295
@tahasultan7295 7 жыл бұрын
Ene gen ewunet maslogn mayat alchalkum 😢😢😢
@iamgroot7077
@iamgroot7077 7 жыл бұрын
*የአስተሰርዮ ፆም እንዴት ነበር* ? *ኤሎሔ በሒወት መፅሀፍ ይፃፈን* #አሜን
@mikitube8120
@mikitube8120 7 жыл бұрын
ETHi OPIA አሜን
@halema4135
@halema4135 7 жыл бұрын
አሜን
@salliballi1963
@salliballi1963 7 жыл бұрын
ETHi OPIA
@mo1puh837
@mo1puh837 7 жыл бұрын
ETHi OPIA Amennn
@etsubealene441
@etsubealene441 7 жыл бұрын
ETHi OPIA አሜንን
@getsmart8778
@getsmart8778 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ ስለ ህይወት አስተምሮኛል ለዛ የ አራዳ ፊልሞችን ማመስገን እፈልጋለሁ😊
@yebhonalem
@yebhonalem 10 ай бұрын
Who come from TikTok 😁
@rizshapleasgivemeuc
@rizshapleasgivemeuc 9 ай бұрын
Me😅
@MakiyanaKasu
@MakiyanaKasu 9 ай бұрын
Me
@HaniHani-lx2ol
@HaniHani-lx2ol 9 ай бұрын
Me❤😂😂
@MardiyaKimoo-f4t
@MardiyaKimoo-f4t 3 ай бұрын
❤❤
@MardiyaKimoo-f4t
@MardiyaKimoo-f4t 3 ай бұрын
Oromititi koo
@አቤየድንግልልጅስደተኛዋ
@አቤየድንግልልጅስደተኛዋ 7 жыл бұрын
Well የተዋህዶ ልጄች እንኳን ለደብረ ከርቤ ግሸን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ
@keristabebe2283
@keristabebe2283 7 жыл бұрын
አቤ የድንግል ልጅ ስደተኛዋ እንካን አብሮ አደርሰን እናቱ
@melkmemossia5753
@melkmemossia5753 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን.እንኳን.አብሮ.አደረሠን
@sazotb404
@sazotb404 7 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@kidisitabera967
@kidisitabera967 7 жыл бұрын
አቤ የድንግል ልጅ ስደተኛዋ አሜን እንኳንአብሮአደረሰን
@መቅደስግርማ-መ7በ
@መቅደስግርማ-መ7በ 7 жыл бұрын
አቤ የድንግል ልጅ ስደተኛዋ አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ተባረኪ
@mimilahailu5776
@mimilahailu5776 7 жыл бұрын
ምንም አይኑረኝ ጤና ግን ይኑረኝ😭
@alemalem1373
@alemalem1373 7 жыл бұрын
Mimila Hailu ትክክል
@ፍቅሪክሳብመቓብር
@ፍቅሪክሳብመቓብር 5 жыл бұрын
ትክክል ኣደኛ ሱ ነው ሌላ ምን ዋጋኣለው
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
አዳድሰው ስራሲይዝለማውራትምያቅተዋልእሯእሯማንሸይጣን
@samsungj4core868
@samsungj4core868 5 жыл бұрын
በትክክል መልሰሻል
@العنودالكتبي-ع3غ
@العنودالكتبي-ع3غ 5 жыл бұрын
Mimila Hailu ሚንም አዪኑረኝ ጠነ ከዉሉም ኢበልጠል
@kabiandom
@kabiandom 7 жыл бұрын
ፊልሞች የሰዎች ስሜት ናቸው እና ኣልቅሱኛል i am eritrean it,s a nice movie.it,s good job continue guys
@kidestalemu6876
@kidestalemu6876 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ፊልም እያየሁ ኮመንት ማንበብ አልወድም ምክኒያቱም ስለፊልሙ አስቀድሜ ካወኩ ፊልሙን ማየት አይጥመኝም በተረፈ ኢሳም ምርጥ ነህ ለኔ
@rahmamohammed9303
@rahmamohammed9303 7 жыл бұрын
የአላህ በላቅሶ ጨረስኩት ሀሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ውይ አማን ሁልግዜ ስቃይ ኧረ አድናቂዎችህ አልቅሰን ሞትን
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ከከከከ አልቅሰን ሞትን አላልሽም አይዞን
@iloveuluwameymiki9567
@iloveuluwameymiki9567 7 жыл бұрын
I am from Eritrea l Love u Ethiopa Artist and Peopel Selam Tesfay ymwedsh Artist nesh kolay Aman
@አበባደጉ
@አበባደጉ 6 жыл бұрын
Ilav yuu
@ninnodninnod1283
@ninnodninnod1283 5 жыл бұрын
I Love u Luwamey Miki ይሄ ፊልም ልቤን ነው የሚያመኝ የምወደው ፍቅረኛዬ በገንዘብ ምክንያት ጥሎኝ ስለሄደ ቃል ስላለብኝም ይሄው እስካሁንም አልሁ እውነተኛ አፍቃሪ ፍጣሪ ይስጠን አሜን
@sharingiscaring5878
@sharingiscaring5878 4 жыл бұрын
Wey nay profile shimki lbey godieatni ente zbleks meamenkni do abey thlwi sry dongeye reya ente zrekbeks kndey des mbeleni
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ለኹሉም ነገር ፍቅርን መሰረት ማረግ አለብን ስኬትም ቢሆን በመልካም ነገር እና ደስ በሚል ስሜትጂ ፍቅርን በማቋረጥ አደለም ጥሩ ትምህርት ነው 👍👍
@ፍያሜታጊላይ
@ፍያሜታጊላይ 7 жыл бұрын
ምን ግዜ ኢሳም ሃበሻ እና ሰላምየ የኔ ምርጦች ናቸው እድመና ጤና ይስጣቹ
@emattube6412
@emattube6412 5 жыл бұрын
እኔ የምወዳት ልጅ በራሴ ስህተት ነው ያጣኋት እና በሷ የተነሷ ሴቶች ሁሉ ንፁህ አፍቃሪዎች ይመስሉኛል።
@khadijahsaaed5431
@khadijahsaaed5431 5 жыл бұрын
አወ ነኝ ወዶች ግን
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@Mነኝየወሎየዋሸቅርቅር
@Mነኝየወሎየዋሸቅርቅር 4 жыл бұрын
ሴትልጅንጽህፋቅረከሰጦትታማኝአፍቃሪእሺወድም
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነዉ ፡፡እናመሰግናለን ሁላችሁንም
@zea8495
@zea8495 7 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በተለይ ገንዘብን ከፍቅር አስበልጠው ጥለው ለሚሄዱ ሴቶችም ወንዶችም ሲጀመር የሮማን አይነት ሴቶች ቢጠፉ ደስተኛ ነኝ ሲቀጥል የአማንን ስራ የሚሰሩ ወንዶች በጣም ደካማ ወንዶች ናቸው ከዚህ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው የሰላም አይነት ሴቶች ጠንካራ እንድትሆኑ እመኝላችሆለሁ በገሀዱ አለም ብዙወች አላችሁ ብቻ ከምንም በላይ ለፍቅር ቦታ ቢሰጥ የተመረጠ ነው።
@usermm3885
@usermm3885 7 жыл бұрын
ምርጥ ነው ውይይይይይይይይ እንባዬን ነው የጨረስኩት አማንማ እኔ ለማስለቀስ የተፈጠረ ይመስለኛል ልብ ይነካል እናመሰግናለን
@mayajohnson2677
@mayajohnson2677 5 жыл бұрын
This was the most emotional Ethiopian film I’ve ever seen before I couldn’t stop crying from they’re love for each other to , they’re daughter , from the obstacles life faced them wow I’m still crying now this movie showed how life is not perfect and how you have to accept things and be strong but wow this was so touching great film🤧❤️.
@abebaabeba8917
@abebaabeba8917 3 жыл бұрын
በልጁ በኢየሱስ የምያሚን የዘለላም ሒዎት አሌ በልጁ በኢየሱስ እመኑ የዘላለም ሕዎት ተጌናለችው
@trusewgebra5922
@trusewgebra5922 2 жыл бұрын
።በኀs።የሚሉ
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
@@abebaabeba8917 💜💜💜
@EdEdr-rb2jy
@EdEdr-rb2jy Жыл бұрын
​@@abebaabeba8917 98😅99999😮😮99
@ተፈስሂድንግል-ለ2መ
@ተፈስሂድንግል-ለ2መ 3 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉ ሰዉ ፊልም አይቶ ሲያለቅስ እስቅ ነበር ዛሬ ግን እኔ ላይ ደረሰ በስመአብ 3:00ስአት ሰዉ ያለቅሳል😭😭😭😭😭😭😭
@መወፌቆሞች
@መወፌቆሞች 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባዬ ጨረሰኩ !!!!!!አማንዬ ምን ጉድ ነህ አንጀቴን በላኸዉ;;;;;;ምርጥ ፊልም ነው መጨረሻዉ ባያምርም …
@fansgaltgrayfansgaltgray6515
@fansgaltgrayfansgaltgray6515 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደሰ ይላል ሰላምየ ኢሳምየ ደሞ ኣይዛቹ በርቱ ከዚ የበለጠ ሰራ ለመሰራት እግዛኣቢሔር ይሪዶቹ ማሮች😘😘😘😘😘💛💚💙💜
@مقدسمكدس
@مقدسمكدس 6 жыл бұрын
Fans Gal Tgray Fans Gal Tgray
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 7 жыл бұрын
የሚደብረው ነገር ለምንድነው መጨረሻውን የምትኮምቱት ያላየው አለ አትሉም እንዴ ስታናድዱ ...ለመተው ሞክሩ
@djrth1092
@djrth1092 7 жыл бұрын
Samerawit H የልቤን ነገርሽልኝ
@ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
@ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 7 жыл бұрын
Samerawit H እውነት ብለሻል እኔ እራሱ ኮመንት አይቼ ነው ፊልሙን የማየው ግን አንዲት ቀልቃላ መሞት የለበትም አለች ተናድጄ አየሁት
@fozyamohammed9976
@fozyamohammed9976 7 жыл бұрын
Samerawit H ewntshn new ymer yanadedalu
@amurrytube5612
@amurrytube5612 7 жыл бұрын
እንዳሉ. ቀሸሞች ናቸዋ
@zinebzamhareki4778
@zinebzamhareki4778 7 жыл бұрын
Samerawit H ekohooo
@scse6005
@scse6005 5 жыл бұрын
አሥተማሪ ፊልም ነው ዱኒያ ፊትና ፈተና መሆኗን ተምረንበሀል ወድሜ አሁንም አላህ መልሶሀል መሸአላ መብሩክ
@ምንተክቼልርሳህውዴ
@ምንተክቼልርሳህውዴ 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ወላሂ ምን እደምል አላውቅም የኔም ሂወት እደዚህ ተሳስሮብኛል በአላህ ዱአ አድርጉልኝ ማሮች
@SaraSara-jc5ku
@SaraSara-jc5ku 5 жыл бұрын
አይዞን
@ufhjfjg8650
@ufhjfjg8650 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@alulu3862
@alulu3862 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ይድርስልሽ
@muhammedawel9045
@muhammedawel9045 4 жыл бұрын
አይዞሺ
@ሞሚሚዲያ1
@ሞሚሚዲያ1 4 жыл бұрын
አይ አብሺሪልኝ
@gziehayal7495
@gziehayal7495 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ዪላል ያሳዝናልም። ደራሲ ደግሞ ኤሳም ነው ጎበዝ ነው በጣም። ኣድናቂህ ነኝ ኤሳም from Eritrea
@abduhuesnbateeqeroowaloo4920
@abduhuesnbateeqeroowaloo4920 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ሀያትገለታ
@ሀያትገለታ 4 жыл бұрын
ያረቢ እዴዚህ ያሥለቀሠኝ ፊልም የለም
@habimar7961
@habimar7961 7 жыл бұрын
ማመን አልችልም ኑ እስኪ ጓዶች አብረን እንሹፈው ያለ እናተ የተሰረቀ ፊልም ማየት እፈራለው😣😃
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ 7 жыл бұрын
Habi Mar ክክክክክክ
@yenatfantawarkaywe4519
@yenatfantawarkaywe4519 7 жыл бұрын
Habi Mar kkk አንቺንም እንዳይሰርቁሽ ነው?
@habimar7961
@habimar7961 7 жыл бұрын
Yenatfanta Warkaywe እኔንማ አይደፍሩኝም😂
@mathu4616
@mathu4616 7 жыл бұрын
I saw this film and it is wonderful, deeply emotional, heartwarming I couldn't stop crying😥!
@mayajohnson2677
@mayajohnson2677 5 жыл бұрын
Nati Rufael me too🤧
@gentamere5851
@gentamere5851 4 жыл бұрын
እውነታ የሚለው ፊልም ከራስህ ህይወት ጋር በጣም ይመሳሰላል። ስለዚህ ተመለስ ወደ ነበርክበት።
@hulumbagezeyehonal2584
@hulumbagezeyehonal2584 5 жыл бұрын
በጣምአስተማሪ እና አሳዛኝ ፊልም ነው ኢሳም እና ሰላም ዋው አድናቂአችሁ ነኝ👍
@habenhabteslase4615
@habenhabteslase4615 6 жыл бұрын
There is no word that I explain and I can not control my feelings. I really love this movie
@አሏህበቂዬነው
@አሏህበቂዬነው 5 жыл бұрын
ያአላህ ትወና ጥበብም ቢሆን ግን ከዚህ አኸራ ከሚያሳጣ ነገር እንኳን አሏህ አላቀቀህ
@maba3ref768
@maba3ref768 5 жыл бұрын
ካሁሉም በለይ ላሳዉ ልጅ አሥፈላግዉ ጤና ነዉ አምላኬ ሆይ አንቴ ጤነዉን ሥጣን አሜን ፍልሙ ግን 😢😢
@elsalove2082
@elsalove2082 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም የሚያበሳጨኝ ከድምጻቸው የዘፈኑ ድምጽ ነው የሚበልጠው እፍፍፍፍፍፍ ሲያንልድድ።
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
በጣም እንዴት ድምፃቸውን እንስማ ምንም አይሰማም የሚያወሩት
@ابوجنىالسلمي
@ابوجنىالسلمي 6 жыл бұрын
ሀይ
@halenmohammed4018
@halenmohammed4018 7 жыл бұрын
ፊልም የገሃዱ ዓለም ነጸብራቅ ነው የምናያቸው የሚሰሩ ፊልሞች ለኛ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው እኛም ከምናያቸውፊልሞች ምን መማር እንዳለብን ማወቅ አለብን ጊዜያችን በጣም እየከፋና እያስቸገረ የመጣበት ሁኔታ ላይ ነን ሰው ሰውን መርዳት እንጂ መጉዳት ለምን አስፈለገ ሁላችሁንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን እከዳችዃለሁ አከብራችዃለሁ
@jaj3791
@jaj3791 7 жыл бұрын
hi
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው እኔ ግን ኢሳ በተፈጥሮውም አልቃሻ ነው ወይስ ለፊልም ብቻ ነው ባየሁዋቸው ፊልሞች ሁሉ አልቅሶ ያስለቅሰኛል ውይ በዚህ ምሽት መርዶ እንደተረዳ ሰው አነፋረቀኝ😭😭በሉ ይልመድባችሁ አዳዲስ ፊልሞችን እንዲህ በጊዜ በጊዜ ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን እናመሰግናለን
@ብተስፋእየዝነብርጓልትግራ
@ብተስፋእየዝነብርጓልትግራ 7 жыл бұрын
Mahlet lenem betam
@mo1puh837
@mo1puh837 7 жыл бұрын
Mahlet Beyene Eko
@የኔሀበሻ-ዀ8ጘ
@የኔሀበሻ-ዀ8ጘ 7 жыл бұрын
አልቅሶ የሚያስለቅስ አማን ፍቅር
@biruk7221
@biruk7221 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም ከፍቅር እስከ መቃብርን ነው የመሰለኝ ይህ ፊልም ብዙ ነገሮችን ያሳያል ለምሳሌ ,እውነት አይነስውር ሆና መወለዷ: መጥፋቷ :መለመኛ መሆኗ፡መጨረሻ ግን ወድ መገኘቷ ቁልጭ አርጎ የሚያሳየው ነገር አለ፤ሌላው የዶክተሩ ፍቅር በመጨረሻም ትልቁ የኩላሊት ታማሚው ሰውየ የተናገረው "በሰው ነው እንጂ በፈጣሪ ተስፋ አይቆጠርም "❤❤❤❤100%
@nardosgualmekelle4286
@nardosgualmekelle4286 3 жыл бұрын
My favorite film 😭😭😭😭አሁኑም እያየሁት ነው💔
@AmeenAmeen-to8dp
@AmeenAmeen-to8dp 7 жыл бұрын
አማን የሚሰራቸው ፍልሞቺ ውስጥ የሚለቀቁት ሙዝቃወቺና ክሊፖቺ በጣም ይመቹኛል ፊልሙ በጣም ተመቺቶኛል
@ስደተኛዋከርታተዋነኝ
@ስደተኛዋከርታተዋነኝ 7 жыл бұрын
የሌባ ፊልም አላይም ብየ ገና ዛሬ ሲለቀቅ ማየቴ ነዉ እባካችሁ አድናቆታችሁን በላይክ ግለፁልኝ ሁሌም የተሰረቀ ፊልም እንዳላይ
@Hh-vj2bp
@Hh-vj2bp 7 жыл бұрын
ኢሳም ቆንጆ አድናቂክ ነኝ አሪፍ ፊልም ነው ማሎችየ እዩት
@haregweynimeasho1062
@haregweynimeasho1062 4 жыл бұрын
Iam From Eritrea and iLove you Ethiopian Artist bethimi yemwedshow ena yemyakbersow fetari edemasow abzeto yestaln🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሰላምዬ ና ኢሱ ባልና ሚስት እኮ ነው የምትመስሉት ብዙ ፊልም አላችሁ
@ሱዛንቀዳማዊትእመቤት-ጸ2ቸ
@ሱዛንቀዳማዊትእመቤት-ጸ2ቸ 7 жыл бұрын
ዋው ቃል የለኝም የምገልፅበት ወደሆላም ተሰርቶ አያወቅ ወደፊትም አይሰራም #ኡሰም😘 በጣም ምራጥ ስራ ነው በርታ እኔ ዱባይ ተመረቀ ስባል የተጋነነ መሰሎኝ ነበር ግን አውሮፓም ቢመረቅ ያሰዋል። የምር ያበደ ነው 😘😘😍
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ 7 жыл бұрын
OMG ፊልም መሆኑን ረሳሁት በጣም ልብ ይነካል 😢በስመአብ እናመሠግናለን ለማንኛዉም
@ichliebedichmama5656
@ichliebedichmama5656 7 жыл бұрын
I can from Eritrea but love Ethiopian movies and i will love selam and Aman the best oll the best it's betam harif film now please like to Aman and selam
@mazemasart5213
@mazemasart5213 7 жыл бұрын
Uuuuuuuuu
@jessykudussolomonjessy5573
@jessykudussolomonjessy5573 7 жыл бұрын
Ich Liebe Dich Mama am from Eritrea ኢዩ ዝባሃል ነብሲ l can from ኣይባሃልን
@msrehmat9390
@msrehmat9390 7 жыл бұрын
አማን ስወደዉ እሱ ያለበት ፊልም ደስስ ይላል ሠላምንም በጤም ነው የምወዳት ሰላማቹን ይብዛ ብርቱ አሪፍ ነው ።
@አዶትቡርዘንጋናሀውላጉራጌ
@አዶትቡርዘንጋናሀውላጉራጌ 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሐምዲሊላሂ ለአንድ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ከደዚ አይነትፈተና የመለሰክ አንድ አላህ ገና ዛሬ አየሁት ገና ብዚህ ሰሞን ፊልም እዲሰረ እደነበር መበር ሚዲያ ላይ አላህ ሌሎችም ይመልሳቸው
@tigesttesfaye595
@tigesttesfaye595 7 жыл бұрын
I'll never get tried of watching Esam habeshas movie 😍
@mossnet3208
@mossnet3208 7 жыл бұрын
Wwwwww betam leb yemineka new. I am proud of u ma bro. Keep it up👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ
@የድንግልማሪያምምርኮኛናኝ 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የእመቤታችን ውዳጆች እንኳን አደርሳችሁ
@haneefte8732
@haneefte8732 7 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ናኝ የድንግል ማሪያም ምርኮኛ ነኝ @
@bintabderehmanbintabderehm2819
@bintabderehmanbintabderehm2819 5 жыл бұрын
ምንድን ነች ማሪያም እንጨት ነችኮ አትቀራፈፉ
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 5 жыл бұрын
@@bintabderehmanbintabderehm2819 ስርአት ይኑርህ በዲን እንግዳማ መሀመድ ነዉ የሰውን ሀይማኖት አትንኩ እንዳይነካባችሁ
@eyouelsarasolomon3681
@eyouelsarasolomon3681 5 жыл бұрын
ኮሜንት ጠላሁ
@kalkidantaye6174
@kalkidantaye6174 Жыл бұрын
​@@bintabderehmanbintabderehm2819 አንደበትህ ከንቱ
@ሰራዊትየማርያምልጅ
@ሰራዊትየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ለየት ባለ መልኩ ነው ያቀረባቹልን በዚ አጋጣሚ አሳምንና ሰላምን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱልን ያገሬ ልጆች
@gdyu5041
@gdyu5041 5 жыл бұрын
ኢሳም እኳን አላህ በቅርብ መለሰህ ወድም ሁላችንንም አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን ያርብ
@alamu8534
@alamu8534 5 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@mebrhitalem6357
@mebrhitalem6357 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፈልም ነው ወድችዋለው እውነታ እውነታ
@totajay1016
@totajay1016 5 жыл бұрын
በህይወት ስንኖር ብዙ ፈተና ይገጥመናል ከዚህ ሁሉ ፈተና ግን የሚወዱትን ሰው እንደማጣት መራራ ፈተና( ስቃይ) የለም😢 ፍቅር እንጂ ገንዘብና ዝና ደስታን አያመጣም ይህን ፊልም አይቶ አለማልቀስ አይቻልም እኔ በበኩሌ አይኔ እስኪያብጥ ነዉ ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭😭በተለይ ህፃኗ ልጅ በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ
@sadajimmasadabentesiam7898
@sadajimmasadabentesiam7898 5 жыл бұрын
yes or reat
@yaredkidane6479
@yaredkidane6479 7 жыл бұрын
selamye yene konjo ❤❤❤
@fozifqr4527
@fozifqr4527 6 жыл бұрын
ኦኬ
@fozifqr4527
@fozifqr4527 6 жыл бұрын
Yared Kidane ተ
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
@ማርታ-የኪድዬ_tube16 Жыл бұрын
ስንቱን አስታወስኩት ስንቱን አሰብኩት ልቤን በትዝታ ወዲያ እየላኩት አንዴ በመከራ አንዴ በደስታዬ ስንቱን ያሳየኛል ይኼ ትዝታዬ💔 ጋሽ ሙሀሙድ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 6 жыл бұрын
😭😭😭😭እንባ እሚያሥጨርሥ ሥራ ፊልምም ቢሆን እውነተኛ ታሪክ ነዉ ግን ሥንቶቻችን ነን ፍቅርን በገንዘብ የቀየርነው አይ ህይወት !!!!!!እንዲህ ናት ግን አሥቡ !!!የክፉወች መጨረሻ የከፋ ነው ::እናም ሁላችሁም ተዋናኞች በጣም አመሠግናለሁ ::ሌላው የሮማንን ገፀ ባህሪ የሠራሽውን በፊቴ ባገኝሽ አውነት እጎዳሻለሁ አቃጥለሽ ልደፊኝ የደፋው ይድፋሽ አቦ ብቻ እንዳላገኝሽ ተጠንቀቂ !!!
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
😂😂😂😂
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
ለአላህ ምሥጋና ይገባ ኢሥማኤን ወደ ትክክለኛዉ መንገድ መመለሥህ አልሀምዱሊላህ
@iloveyousomuchmymime8465
@iloveyousomuchmymime8465 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊሏህ ወላህ
@ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ
@ዜድነኝየአላህባሪያዜድነኝ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም
@azamjimma78
@azamjimma78 5 жыл бұрын
Alhamdulillah!!!
@muluabeb4178
@muluabeb4178 5 жыл бұрын
Amina Amina benka ejeshe fb laye lawen emnte zere yemisadebuten mikeri musilme dero kere
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
@@muluabeb4178 አልገባኝም ሙሥሊም ድሮ ቀረ ስትይ ምን ማለትነዉ አሁንሥ
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 7 жыл бұрын
በነካው እጃቹ፡ያራዳ ልጅ 2 ስረቁልን
@rahwitlove5386
@rahwitlove5386 7 жыл бұрын
Mm Mm eshi
@natirastamanrastanatirasta6744
@natirastamanrastanatirasta6744 7 жыл бұрын
አፍጥኑት
@feraweyeny8053
@feraweyeny8053 7 жыл бұрын
Mm Mm ewente ema eserkalhu
@asepupung2041
@asepupung2041 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ፊልሙ
@asepupung2041
@asepupung2041 7 жыл бұрын
Rahwit lov
@የኣስመራልጅነይ
@የኣስመራልጅነይ 7 жыл бұрын
Arief film new bezalay demo like amaregi benatachu gebulige from 🇪🇷
@DerartuLove
@DerartuLove 4 ай бұрын
This is 10times I’ve watched this movie every time I cried alot of stuff in this movie resemble me .. I’ll never get tired of this movie I love u selma and aman they inspire me alot I wish to see aman come back to acting ..yall stay safe Jesus loves u 🥰♥️♥️♥️
@Richbaba-k3u
@Richbaba-k3u 15 күн бұрын
ታቃላችሁ ከኢትዮ አርቲስቶች ኢሳም&ሰላም በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ደግሞ እዚህላይ በጣም ተለያችሁብኝ ከ5ጊዜበላይ ደጋግሜ ያየሁት ሙቪ ለመጀመሪያ ጊዜ እባየን ጨርሼ😢😢😢
@meazahaileslassie.5299
@meazahaileslassie.5299 7 жыл бұрын
Oh MY GOD በጣም ያሳዝናል ሰላምየ እና ሂሳምየ ሁሌ ኣብራቹ ስትሰሩ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ደሞ ከጋደኚቼ በናንተ ተወራርደናል። ነገሩ እንዲ ነው ሰላም ተስፋየ እና ኢሳም ሃበሻ ኣብሮው የሰሩትን ከጋደኞች ማሃል ቀድሞ ለመጀመርያ ጊዜ ያየ እና ወደ እኛ ሼር ካደረገ ከያንዳዳችን 100sr ይወስዳል በኢትዮፕያ ስንት እንደሚዘረዘር ኣላቅም እና ዛሬ ከፋይ ሁኛለው እናም ደስ ብሎኛል ። ኢሳምየ ኣብራቹ ስትሰሩ በጣም ነው ሚያምረው እግዝኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ እወዳቹዋለው
@Awek-ug5km
@Awek-ug5km 7 ай бұрын
😢
@nebiatiehassen6046
@nebiatiehassen6046 7 жыл бұрын
እስቲ እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 7 жыл бұрын
nebiatieበጣም ያሳዝናል hassen እ የምጥመከላከያ ነው
@adnensojod4290
@adnensojod4290 7 жыл бұрын
hi ethopin film hulumi macaresh mach nwo miyamiro??astakakilu kkkkkkkkkksori
@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ
@ፋፊሲራጅ-ጐ4አ 6 жыл бұрын
nebiatieበጣም ያሳዝናል hassen ላይክ መገጨት አመረሽ ነው
@kukiqueen4900
@kukiqueen4900 6 жыл бұрын
Ay erguzoch ayamrachuh yele likm amaresh hoo
@salehmuhamad8210
@salehmuhamad8210 6 жыл бұрын
ፋፊ ሲራጅ ክክክ ሀሀሀ
@gondilatte1011
@gondilatte1011 7 жыл бұрын
መልካም ሳምንት ያርግልን peace for all of us .
@jerryabdela144
@jerryabdela144 7 жыл бұрын
Gondi Latte amen
@masemass204
@masemass204 7 жыл бұрын
konjooo new marochi😔😙😙😙😙
@abebehawani9763
@abebehawani9763 6 жыл бұрын
way xaxa
@TehaJeyilu
@TehaJeyilu 11 ай бұрын
My name is Teha Jeyilu I came from oromiya Region but I love Ethiopian movies and film Amen and salem
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ከዚህ አይነት ስራ ነዉ አላህ ያወጣህ ኢሳሀም ገና ዛሬ ነዉ ያየሁህ አላህ እኮንም የመለሰህ እፍ ያማል
@sadajamal8880
@sadajamal8880 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነበር የምወደው አላህ ቶበትን ወፈቀው አልሃምዱሊላህ
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ 5 жыл бұрын
እውእድትእድማስጠል
@hayah7816
@hayah7816 5 жыл бұрын
እኛንም ከማየት የውጣን
@meharifrewoyni9402
@meharifrewoyni9402 5 жыл бұрын
Tadya film mesrat hatyat kehone lemn film ayesh
@chfggf2201
@chfggf2201 5 жыл бұрын
እኔም ወላሂ ሲጀምር ከነስሙኮ አላውቀውም ነበር ለጉዱ
@temilikeaugustiamnotallone4061
@temilikeaugustiamnotallone4061 7 жыл бұрын
I am from eritrea but love this movie i am carrying
@mohamedosmanyasin8815
@mohamedosmanyasin8815 7 жыл бұрын
des yilal betam arif now enamesegenalen yasazenal
@Geni-d
@Geni-d Ай бұрын
who come from Tik Tok ?😂❤
@MahdiCell-t2m
@MahdiCell-t2m Ай бұрын
እኔም
@BurtakanNiguse
@BurtakanNiguse 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከጨካኝ ሰዎች ይጠብቀን 😢😢😢
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
እፉፉፉፉ እውነት በጣም የሚያሣዝን አሥተማሪ የሆነ ፊልም አይቸ የማልጠግበው ፊልም ነው ኢሣም በጣም ጅግና አክተር ነክ ሥወድክ ሁሉንም ፊልሞችክን አይቻለሁ አንዱምጋ መጥፎ አላየሁበትም ፈጣሪን አድናቂህ ነኝ ግን ሚሥት ተብየዎ ገንዘባን ባል ብታደርግ ጥሩ ነው የሆነች አይጥ ነገር ሠላምየ ደሞ ተወዳጅ ልዩ ነሽ ኢሣምና ሠላም ውድድድ አደርጋችኳለሁ
@giederafar5860
@giederafar5860 7 жыл бұрын
good job thanks for download this amazing movie
@የዶርአብይአድናቂነኝ
@የዶርአብይአድናቂነኝ 7 жыл бұрын
እስቲ በነካ እጃቹ ላይክ ግጩኝ ሁለተኛ ነኝ ስለ ፊልሙ ደሞ አይቼ እመለሳለሁ😉
@የዶርአብይአድናቂነኝ
@የዶርአብይአድናቂነኝ 7 жыл бұрын
wedi Bisha 😂😂😂 ይጨመር
@wedibisha1066
@wedibisha1066 7 жыл бұрын
+አዬቲ ነኝ የድሬዋ አሺ ችግር የሎም
@የዶርአብይአድናቂነኝ
@የዶርአብይአድናቂነኝ 7 жыл бұрын
wedi Bisha ፈጣሪ እሺ ይበልሽ አመሰግናለሁ ማር😍😘💓
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ
@የኡስታዞቼአድናቂያረቢጠብ 7 жыл бұрын
አዬቲ ነኝ የድሬዋ ቤታችሁ ግደግዳ ካለው ተጋጪ
@ማርማርኢትዮ
@ማርማርኢትዮ 7 жыл бұрын
ሚያጋጭያጋጭሽእኔአይመቸኝም
@በጃኣስመራ-ነ6መ
@በጃኣስመራ-ነ6መ 7 жыл бұрын
Betam harif film from Asmera 🇪🇷🇪🇷
@ninnodninnod1283
@ninnodninnod1283 5 жыл бұрын
በጃ ኣስመራ ዶክተር አንተም ጡሩ ስው ነክ
@عبدالفتاحعبده-ض1ب
@عبدالفتاحعبده-ض1ب 4 жыл бұрын
مظق
@lemigaultigray505
@lemigaultigray505 2 жыл бұрын
ኣማንዬ ሰላምዬ ሰወዳቹ ኣሜን ያለህበት ፊልም ሀሉ አያለቀሰኩ ነው የማየው😢😢💔💔
@zakiabdi1797
@zakiabdi1797 7 жыл бұрын
I am from somalia I like Ethiopia movies 👍👍👍
@DD-kj8il
@DD-kj8il 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እውነት ለመናገር እግዚአብሄር የሚፈትነው የሚወደውንና ንጹህ ሰውን ነው እማንዬ እድሜህን ያርዝመው እንወድሀለን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akalz3076
@akalz3076 4 жыл бұрын
አረ እግዚአብሄር አይፈትንም " ማንም ሲፈተን በእግዜአብሄር እፈተናለሁ አይበል የሚፈትነው ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።እንብቢ መጽሐፍ ቅዱሱን ያዕቆብ መልእክት ምእራፍ 1 ,2 ቁጥር13 እና 14
@first24434
@first24434 7 жыл бұрын
በሃገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ አማንን የሚወዳደር አንድም አርቲስት የለም :- ሁሉም ተሟልቶ ነው የተሰጠ
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
ትክክል
@نايسلالورقي
@نايسلالورقي 5 жыл бұрын
@@viva8291 ትክክል
@ritaritawowwow3549
@ritaritawowwow3549 7 жыл бұрын
ውይይይ። የኔ ደስታ ሁለቱ ይሳም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ጀምሪ እስክጨርስ በባ ውውይ በጣም ምርጥ
@shereefkushereefku263
@shereefkushereefku263 7 жыл бұрын
😢😢😢
@MulualemEshetu-ni4zh
@MulualemEshetu-ni4zh Ай бұрын
.በጣም የማከብርኸ አክተር ነኸ አንተ ያለህበት ፌልም ማየት ደስ ይለኛል እውቀቱን ይጨምርልኸ
@robelalazar2000
@robelalazar2000 2 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነይ ኢሳም በጣም የሚወዶ ኣክቶር ተዋናያይ ኖ በጣም ኖ ማፍቅሮ እብክህ ወዲ ፊልም ስራ ተመለስ ኢሳም እባክህ
@aminvevo7006
@aminvevo7006 7 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ፍቅር አለ የምር ነው የምላችሁ እያለቀስኩ ነው
@አዩጌታለኔሁልግዜመልከምነ
@አዩጌታለኔሁልግዜመልከምነ 7 жыл бұрын
ዋዉ ሁለት ምርጦች ሰለማቹ ይብዘ ለአድናቆቴ ቃለት የሰኛል
@zeyidubsdetenaswiss2546
@zeyidubsdetenaswiss2546 7 жыл бұрын
I am,from,eritrea,,,,i love etho film,und,sew,,,,, give me,like
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
1:30:14
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,2 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
2:56:39
ባማካሽ ሙሉ ፊልም Bamakash Ethiopian film 2019
1:42:29
Addis Films
Рет қаралды 2 МЛН
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,9 МЛН
Yearada Lij full Ethiopian movie 2018
1:51:33
AmharicTV
Рет қаралды 280 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН