ፊታች እደወርቅ ነው የሚያበራው‼️ እንዴት እንጠቀመው‼️| EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 53,378

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏 በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? ☎🇮🇹 +39 3808966138 ☎🇪🇹 +251913287952 ☎🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22 Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ== Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW በተለያየ አገር ለምትኖሩ ውድ ያገሬ ልጆች በተለያየ ስራ ላይ ለተሰማራችሁ የራሳችሁን ብራንድ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ በለንደን በ 12,13 እና 14 ኤፕሪል ( April 12 13 & 14 ) እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን መሳተፍ ለምትፈልጉ gena.tibeb.team@gamail.com ላይ መልክት ላኩልን 🙏🏻❤🙏🏻
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 10 ай бұрын
ኤልስየ ዱቄቱን ከየት ማግኘት እችላለሑ ካስተር ኦይሉን ከአማዞን ላገኝ እችላለሑ ዱቄቱን ግን ከየት ላግኝ የኔ ቆንጆ
@tigestdelele2692
@tigestdelele2692 9 ай бұрын
ኤልሲ ኢት
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 10 ай бұрын
ኤልሲን ሲያያት እንደ እኔ ደስ የሚለው 👍👌
@hilinasolomon700
@hilinasolomon700 10 ай бұрын
በተለይ 'ውዶችዬ' ስትለን መስማት👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ 🙏❤️🙏
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 10 ай бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 🥰🥰🥰
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 10 ай бұрын
@@hilinasolomon700 እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቧ ይስጣት።
@tesfaayele859
@tesfaayele859 2 ай бұрын
Betam new mewedat lewet yametalaten neger be kenanet selemetenegeren ewedatalehu
@linashibeshi9688
@linashibeshi9688 10 ай бұрын
ያንቺን ቪድኦ ብቻ ነው ሳላሳልፍ ሳልሰለች የማየው you'r so real❤❤❤❤😮🎉🎉🎉
@lizethio6061
@lizethio6061 9 ай бұрын
እኔም 😂
@alemb4972
@alemb4972 10 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ በየሁሽ ቁጥር ውበትሽ እየጨመረ ነው የምታቀርቢው ሁሉ አደኛ ጠቃሚ ነው ተባአኪ ከነቤተሰብሽ።
@meklitalemu6939
@meklitalemu6939 10 ай бұрын
እኔ በታም ነው የምወዳት ኤልሲ የኒ ቆንጆ she is my motivation
@romanalebachew4210
@romanalebachew4210 9 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺልን፡፡
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 10 ай бұрын
Can you please provide the link.
@lasabt.6023
@lasabt.6023 10 ай бұрын
I used Almond Oil with my moisturizer and mix sunscreen because I have sensitive dry skin . Almond oil works for me.
@medtaff7545
@medtaff7545 10 ай бұрын
ኤልሲ ጉንጭሽ ላይ የነበረው ማዲያት እንዴት ጠፋ ብትነግሪን በጣም ጥርት ብሎአል ፊትሽ
@RahelMolla-k4b
@RahelMolla-k4b 10 ай бұрын
እውነት ብለሻል የኔ እህት አረ እኔም ተሠቃየሁ ኢትዮጵያ ነው የምኖረው በመዳህኔለም ፊቴ ሙሉ ተሸፈነ🎉🎉🎉🎉
@hannaberhane2904
@hannaberhane2904 10 ай бұрын
After how long did you wash please
@tigistadisu9725
@tigistadisu9725 10 ай бұрын
elsy please say something about seravy(face wash)
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 10 ай бұрын
Thanks yene wede
@mekeletadal3302
@mekeletadal3302 10 ай бұрын
እንደዚህ ዝንጥ ያለ ነገር ስታሳዪን ደስ ነው የሚለን 💕💕💕💕💕
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 9 ай бұрын
Elsy fitachin etebtebteb blen yemtyiw siwedat and thank very much ❤
@hareg6874
@hareg6874 10 ай бұрын
ኤልሲዬ ኧረ Zafferano ያልሽውን ከየት ነው የምናገኝው፡ ካለዛሬም ሰምቼው አላውቅም
@t.t2924
@t.t2924 10 ай бұрын
Enem endachi betam new mewedat❤
@sadiahassan6338
@sadiahassan6338 10 ай бұрын
Iran suk alle
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 10 ай бұрын
Saffron
@tenubekele5553
@tenubekele5553 6 ай бұрын
ሀይ ኤልሲ ይሄ ሳፍሮን ቀይ ነበር የሚመስለኝ ከለሩ እንዴት ቢጫ ሆነ ወይስ ሲደባለቅ ከለሩን ይቀይራል ፍትሽ ግን በጣም ንጹህና ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ እህት በቀና መንፈስ ለምታደርጊው ጥረት
@eritrea576
@eritrea576 10 ай бұрын
Good job. God bless you and your family
@senaithailu5415
@senaithailu5415 10 ай бұрын
ኤልሲ ማዲያት በምን ሊጠፋ ይችላል ሻበተር ለፊት ይሆናል ወይ
@ImanAsmara
@ImanAsmara 9 ай бұрын
Good job. Good bless you and your family ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@dodygebre7143
@dodygebre7143 10 ай бұрын
የድንግል ልጅ ይባርክሸ🙏♥️
@hiruthmesfin3068
@hiruthmesfin3068 10 ай бұрын
You are amazing!!! Thank you so much for sharing ❤
@elenilissanu4524
@elenilissanu4524 4 ай бұрын
How do we get your products to Ethiopia .
@AFanofmodelsarah
@AFanofmodelsarah 10 ай бұрын
የኔ ብርቱ 💕
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Thank you Somuch
@eyerusalemedris1326
@eyerusalemedris1326 10 ай бұрын
ኤልሲ እንዴት ነሽ በጣም ነው የምወ 4:59 ድሽ እኔ ብዙ ጊዜ ውሃ አልጠጣም ነበር በዛ ወቅት ፊቴ ጥርት ያለ አልነበረም መጠጣት ስጀምር ተስተካከለ ሆኖም የስውነቴን የክብደት ጨመረብኝ እንዴት ማድረግ እችላለሁ
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 10 ай бұрын
ውሸታም ።
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 10 ай бұрын
Selam elisi caco better mata mata mkebat chger alew
@meazagetachew486
@meazagetachew486 9 ай бұрын
I used cocoa butter morthan 10 years. It good product. If it is winter, I use it day time.
@Sellu5956
@Sellu5956 10 ай бұрын
Yene konjo yene mar ❤❤❤❤ for how many days pls tell us,I like your channel thanks
@mikado5545
@mikado5545 8 ай бұрын
My beautiful sis why don't you use smaller spoon
@EskedarMulugeta-p1y
@EskedarMulugeta-p1y 10 ай бұрын
ኤልሲየ መልእክት ትቻለሁ በሰጠሽን ቁጥር።
@AyalechYeshitila-uv8ze
@AyalechYeshitila-uv8ze 10 ай бұрын
Eleseya bexame new yemewedsh qelexafa nesh berchi
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@Helina-q1v
@Helina-q1v 10 ай бұрын
Elsiye yene wud endet endemamenesh eko.lememoker yemalferaw anchi yemitasayiwun bicha new ❤❤❤
@saraababa
@saraababa 10 ай бұрын
እንች ብሩክ በርች።
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 10 ай бұрын
ኤልሲ ዉዴ ለአስተምሮዉ አመሰግናለሁ እኔ ፊቴን እንደዚህ ብደባድበዉ ተላልጦ ነዉ ሚገኘዉ ሲበዛ ሴንሴቲብ ቆዳ ነዉ ያለኝ😢
@nazrettesfaye
@nazrettesfaye 10 ай бұрын
Grazie mile 🎉
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 10 ай бұрын
የኔ ወርቅ መጣሽልኝ
@hanat5607
@hanat5607 10 ай бұрын
የምታሳይውን በእንግሊዝኛ ሰሙን መናገር እና የአማዞን ሊንክ አሰቀምጭ please?❤
@SelamawitYBelay
@SelamawitYBelay 9 ай бұрын
Zafferon in English “Saffron”
@hananbedru-us9zm
@hananbedru-us9zm 10 ай бұрын
Elsy endet nesh ye rutin productoch ethiopia yalen endet new mnagegnew wde
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 10 ай бұрын
ኤልስዬ የሳፍሮን ዱቄት ምንድነው ትርጉሙን ነገሪኝ አላወኩትም
@destakeremela5137
@destakeremela5137 10 ай бұрын
ሳፍሮን ከሆነ አበባ መሐል ላይ ነው የሚለቀመው እንደ ቅመም ነው ዱቄት አይደለም ብዙጊዜ ጥቅም ላይ የሚውለው ለምግብ ነው በተለይ ሥጋ እና ዶሮ ላይ በትንሹ ሲጨመር እጅግ በጣም ያጣፍጠዋል ለሀበሻ ምግብ ግን ይሁን አይሁን አላውቅም
@woinshetalemu7330
@woinshetalemu7330 9 ай бұрын
Yene konjo sewdeshi
@Ferhiwotyohannes
@Ferhiwotyohannes 10 ай бұрын
ስወድሽ ❤❤❤❤
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ 10 ай бұрын
ኤልሲ ውድ የተፈጨረው የለኝም ያልተፈጨው አለኝ እኒን ልጠቀም
@SaraSolomon-pb5qh
@SaraSolomon-pb5qh 7 ай бұрын
👌
@TigestAlemu
@TigestAlemu 10 ай бұрын
ኤልስዬ
@ሀዪነኝገጠሬዎ
@ሀዪነኝገጠሬዎ 10 ай бұрын
ኤልስየ ለረጂም ጊዜ ተከታይሽእና በጣም የምወድሽ ነሽ የኔ ዉድ አንድነገር ላስቸግርሽ ሰዉነቴን የመታጠበዉ Dove ሳሙና ነበር ከጊዜ ብኋላ ሰዉነቴ ታጥቢ ስጨረስ ሰዉነቴ በጣም ይደረቃል ባሊዚን እና የወይራ ዘይት ስቀባዉ ምንም ወዝየለወም መላ በይኝ ማማየ
@YordanosF
@YordanosF 10 ай бұрын
Shea butter ተቀቢ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 10 ай бұрын
የዶቭ ምርቶች ለካንሰር ያጋልጣል ተብላል ባትጠቀሚ ይሻላል ሳሙና ሻንቦ ክሬም እንዲሁም ዶዶራን አቁሚ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
@ሀዪነኝገጠሬዎ
@ሀዪነኝገጠሬዎ 10 ай бұрын
@@YordanosF እሺ እማ ግን ክሬምነወ ወይስ አላወቅም ከቻልሽ ንገሪኝ
@meazagetachew486
@meazagetachew486 9 ай бұрын
Dove , when you use it, it feels soft, but it makes your skin very dry. I used it for long time, but I found out it makes my skin very dry. I don't use any dove product now. Use cocoa butter soap . Also use coca butter for your body and face too. Specially, if use Palmers coca butter, it will lighter your skin
@meazagetachew486
@meazagetachew486 9 ай бұрын
I used Vasiline for many years, but WIZE YELEWEM. Olive oil only has WIEZI. Use palmers cocoa butter. Also olive oil is great too. Don't mix it with vasline.
@meriemweber7401
@meriemweber7401 10 ай бұрын
ዛእፈራን አረብ ሀገር አለ ለምግብ እነጠቅማለን ለፊት ግን ዘሬ አውኩኝ thank u
@ellenbahta7560
@ellenbahta7560 9 ай бұрын
👌❤
@yordanossenay
@yordanossenay 10 ай бұрын
Elseye konjo eko nesh
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 10 ай бұрын
yene konjo Elsy❤❤❤❤💕💕💕💕💕
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 10 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንዴት ነሽ ሻበተር ኢትዮጵያ ውስጥ አለ በናትሽ ንገሪኝ
@lior60
@lior60 10 ай бұрын
የሰው ማኛ ኤልሲ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
ክብር ይስጥልኝ ውዶችዬ 🙏❤️🙏
@hannaabate5830
@hannaabate5830 10 ай бұрын
Thanks so much!!!!!
@selamasgedom6183
@selamasgedom6183 10 ай бұрын
ኤልሲ ተባረኪ ገና ጥበብ የዋሳፑ ቁጥር አላቸው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
+44 7864 660296 በዚህ ታገኙናላችሁ 🙏❤️🙏
@Tizita-p1f
@Tizita-p1f 10 ай бұрын
ኤልስዬ❤
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 10 ай бұрын
ኤልሲየ የገና ጥበብ ልብሶች ሲአምሩ አንድ ሀገር ሁነን ቢሆን ለኢድ አሰራ ነበር ግን እኔ ሳኡድ ነኝ
@bmm3152
@bmm3152 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@angelhailu1484
@angelhailu1484 10 ай бұрын
Tackar
@Pontiac145
@Pontiac145 10 ай бұрын
Thank you Elsye. Please do part two how you met your husband. We are waiting for a story time my dear :) thank you.
@sarabekela9419
@sarabekela9419 10 ай бұрын
Is it really important? We like digging other's personal lives...
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 10 ай бұрын
ቅንድብሽ ከአንቺ ጋር አልተስማማም ጥሩ አልተሰራሽውም ኢሪቴት ያረጋል አስጠፊውና ቆንጆ የሚሰሩ ሞልተዋል ማነው የተለማመደብሽ ውበትሽን አጠፍው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 10 ай бұрын
🥰🥰🥰👌👍
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 10 ай бұрын
የሳፍሮን ዱቄት ምንድነው ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ
@samritube9007
@samritube9007 10 ай бұрын
ዛፈራን ኢሮፕ ውድ ነው ሀረብ ሀገር ግን ርካሽ ነው
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 10 ай бұрын
ዛፈራን በአማሪኛ ስም አለው ?
@ሜላትአዳነ
@ሜላትአዳነ 9 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች. ዳይ😂❤
@nazrettesfaye
@nazrettesfaye 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@lifeat2401
@lifeat2401 10 ай бұрын
ኤልሲዬ እስኪ ንገሪኝ ሺያ ባተር ብለሽኝ የሆነች ልጅ እኔ የምኖርበት ሀገር ሱቅ አላት ሄጄ ገዛሁ ግን ይቅርታና ሽታውን መቋቋም አልቻልኩም እንዴት ላድርግ???
@HananHanan-b5p
@HananHanan-b5p 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ኤልሳ 👏 በኦገስት 31. የኢትዮጵያቀን በስዊዘርላድበርንእናከብራለን : ምርታችሁን መጥታችሁ ማስተዋወቅ ከፈለጋችሁ እንድትመጡ እንጋብዛለን : ይተለያዩ ዲዛይኖችንም ምስተዋወቅ ትችላላችሁ:❤😊
@ke3018
@ke3018 9 ай бұрын
አራ በጌታ ኤልሲ ፍቴ መላ ብይኝ ጥቁር ነጥብጣብ ሊገልኝ ነው
@lkonjo104
@lkonjo104 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 10 ай бұрын
❤ኤልሲ ❤ፍቅር ❤
@Samira-fi4og
@Samira-fi4og 10 ай бұрын
Hi else ye gel simu mindnew
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 9 ай бұрын
zafron ethiopia ale way
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 10 ай бұрын
ዛእፈራን ሳኡድ ለቡና እና ለምግብ ነው የምንጠቀመው ክክክ አንችደሞ ለፊት አላዩሽ አረቦቹ ደሞ በጣም ውድ ነው
@Samf3031
@Samf3031 10 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
እንዴት ነሽልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@sarah14252
@sarah14252 10 ай бұрын
❤❤😍😍😍😍👑
@almaztaye9712
@almaztaye9712 10 ай бұрын
ኤልሳ ሺያ ባተር እፍልጋለሁ
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 9 ай бұрын
ዛፋራን ነው ይሄ ነገር ሺይ ላይ የሚጨመረው
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
ዛፈራ በአረቦች ቤት ሞልቷል ለቡና ለምግብ ይጠቀሙታል
@nebihaahmed1596
@nebihaahmed1596 10 ай бұрын
ኤልሲ፡ የጥርስሽ፡ ንጣቱ ሲያምር፡ጥርስሽን፡ በምንድን፡ ነዉ: እዲህ ነጭ ፡ ሊሆን፡ የቻለው፡ሚስጥሩን፡ ንገረኝ፡ በጣም ተቸግሬአለሁና፡ ያልሞከርኩት ፡ነገር የለም፡
@FirhiwotMetiku
@FirhiwotMetiku 10 ай бұрын
ኤልሲ ተሳክቶልሻል ባለቤትሽ ግን ማን ብሎ ነው የሚጠራሽ ??
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 10 ай бұрын
ሚስቴ ይላታል።
@meazagetachew486
@meazagetachew486 9 ай бұрын
MISTE YELATAL😅😂That is a funny one.
@ElsaTalede
@ElsaTalede 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ይገኛል ዛፍሮን ?
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 10 ай бұрын
ምንድን ነው የሳፍሮን ዱቄት?ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ?
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 10 ай бұрын
በአረብኛ ዛፈራን የሚባለው
@yemaryamlij7261
@yemaryamlij7261 10 ай бұрын
አይገኝም ሀረብ ሀገር ነው የሚገኘው
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 10 ай бұрын
Ale ethiopia bethel akababi super market
@dodygebre7143
@dodygebre7143 9 ай бұрын
አንቺን እንደምሰማ ማንንም እኮ አልሰማም❤
@rahelztzion
@rahelztzion 9 ай бұрын
ቅንድብሽ ያስጠላል። ሌላ አይነተ መስመር ፈልጊለት።
@LinaSweet-e5y
@LinaSweet-e5y 10 ай бұрын
Pin me cause am your fan please
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 10 ай бұрын
Thank you my dear I promise I will 🙏❤️🙏
@mulye9843
@mulye9843 10 ай бұрын
ሳዑዲ ትልካለሽ 😂
@የምስራችዋኖሬ
@የምስራችዋኖሬ 10 ай бұрын
ሸድዮሽን ኢትዮጵያ ያለን ሴቶች እንደምንከታተለው መወቅ አለብሽ የምትጠቀምውን ግብዓት በምገባን ቋንቋ ብታስረጂን ጥሩ ነበር ሰፍሮን ምንድነው
@yemaryamlij7261
@yemaryamlij7261 10 ай бұрын
እንዴ እሷምንታድርግ ሱሙነው ዛፈራን በአረብ ሀገር ካለሽ ሻይ የወተትሻይ በላሊጥ የአረብ ብና ውጥ ጠብ እያረጉ ይጠቀሙታል ዋጋው የወርቅ ወጋበይው ኢትዮ ግን ያለ አይመስለኝም አረብ ሀገር ዘመድ ካለሽ ይዘውልሽ ሊመጡ ይችላሉ
@lifeat2401
@lifeat2401 10 ай бұрын
ኢትዬጵያ የለም ብለሽ ነው? ቢኖር እርግጠኛ ውድ ይሆናል ግን ፈልግ አታጪም የአረቦች ግሮሰሪ ካለ
@abebatekie8759
@abebatekie8759 10 ай бұрын
ንፅህ እርድ ነው
@almaztaye9712
@almaztaye9712 10 ай бұрын
እር ያስፍራል
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 10 ай бұрын
Hi else ❤
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 10 ай бұрын
Me too, contact information and number please
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 10 ай бұрын
አቺ እራሥሺ ወርቅነሺ
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 10 ай бұрын
አረብ አገር ሙልቱል ለምግብ ስለሚጠቀምት
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 10 ай бұрын
ኤልሲ ካስተር ኦያል ኢትዮ የት ነው ሚሸጠው?
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 10 ай бұрын
ፋርማሲ አለልሽ
@alemb4972
@alemb4972 10 ай бұрын
ኤልሲ ቆንጆ በየሁሽ ቁጥር ውበትሽ እየጨመረ ነው የምታቀርቢው ሁሉ አደኛ ጠቃሚ ነው ተባአኪ ከነቤተሰብሽ።
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН