የመጨረሻው ዘመን እያየነው ነው በፀሎት እንበርታ‼️

  Рет қаралды 46,526

Meski Tube

Meski Tube

Күн бұрын

Пікірлер
@meskitube16
@meskitube16 19 күн бұрын
ማሽኑን በየ ስቶሩ እያስገቡ ነው😢 በብዙ ነገሮች መዘናጋቱን ትተን ፀሎት ላይ እንበርታ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር አጠንክሮ ከእቅፉ ከሚሆኑት ያድርገን🙏🏽
@ይኩነኒበከመትብለኒ
@ይኩነኒበከመትብለኒ 19 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መስኪየ
@FatumaKh
@FatumaKh 19 күн бұрын
Ameen Ameen 🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 18 күн бұрын
እውነትሽን ነው እኮ በጣም ያስፈራል :: ሰለስቱን ደቂቅ ከእሳት ያወጣ መልአክ እኛንም ምስኪን ስደተኞቹን በቸርነቱ ያውጣን 🎚የትንቢቱ መፈፀሚያ አያድርገን🎚አሜን🎚
@yayuleli6996
@yayuleli6996 18 күн бұрын
Amen
@ancientCures
@ancientCures 18 күн бұрын
ከሁለት ወር በፊት ወደአንድ የእረፍት ቦታ ሄደን ነዉ ሆል ፋድ ገብተን ልከፍል ስል ከጎን ተቀምጦ ትኩረቴን ሳበዉና ካሸሯን ስጠይቅ ነገረችኝ በመዳፍ እንደሚከፈል እና ደሞ በጣም በመደነቄ የነበራት የት ነበርሽ እስካሁን አመለካከት አልረሳዉም። እግዚያብሄር ለሰዉ free will ሰጠን ሰዉ በፈቃዱ ለፈጣሪዉ እንኳን ያላስገዛዉ ፈቃድ እና ምርጫ ሳያዉቀዉ እያስረከበ ነዉ ።ካርድ እንኳን የትላልቅ ባንኮች የእዳ ባርያ ካደረገ ገንዘብሽ ከተቆጣጠሩ ሀሳብሽን ልብሽን ተቆጣጠሩ ። ለፈጣሪ የተረፈ ቦታ እንዳይኖረን ነዉ አላማዉ። the devil is after our soul !
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 18 күн бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ሐዋ 4፣12
@menagetaneh679
@menagetaneh679 18 күн бұрын
ራእይ 13:-16-18 ተፅፎአል የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን እንንቃ ወደ ጌታ እንጠጋ ንሰሀ እንግባ ከዚህ ሁሉ የሚያድን ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 18 күн бұрын
ameen❤❤
@talcarreant326
@talcarreant326 10 күн бұрын
አትጃጃል/ይ እየሱስ የጣኦት ስም ነው ። zeus = jesus ዙስ የግሪክ ጣኦት ነው ከዛን ነጮች jesus ብለው አሳተሙት አበዙት ። ከቻልክ መድሀኒአለም ብለህ/ሽ ጥሪው ወይም ጥራው
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 8 күн бұрын
​@@talcarreant326 His original name is "Yeshua" which is Hebrew. "ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" ዩሐንስ 14:6 " אולם ישוע ענה: "אני עצמי הדרך, האמת והחיים. איש אינו יכול לבוא אל האב אלא באמצעו" הבשורה על-פי יוחנן 14:6
@talcarreant326
@talcarreant326 8 күн бұрын
@misganawoldu5121 አልገባኝም እየሱስ ኬት መጣ
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 8 күн бұрын
@@talcarreant326 ጥሩ ጥያቄ ነው💓 ከሰማይ መጣ።
@b21e19
@b21e19 16 күн бұрын
መቼም ማስገዳደቻው አይቀርም እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች😢 በፀሎት በንሰሐ ፀንተን ፈጣሪያችንን እንጠብቅ ዘመኑ አልቋል😢 ጌታ በመንግስቱ ሲመጣ ያስበን❤🙏
@tsionsolomon9496
@tsionsolomon9496 18 күн бұрын
እዉነተኛ የህይወት ቤዛ አየሱስ የእግዚያብሄር ልጅ ብቻ ነዉ🙏
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 18 күн бұрын
እውነተኛ የህየወት መከዲ የእየሱስ የአብረሀም የዳወይትአባት እግዚሀቤርነው
@jobtesfagiwergis9664
@jobtesfagiwergis9664 17 күн бұрын
" ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።" (የሐዋርያት ሥራ 2:38)
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 15 күн бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክሽ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 15 күн бұрын
ኃይል የእግዚአብሔር ነው በናትሽ እግዚአብሔር ቶሎ ይውስደን እየሱስ ቶሎ ና
@tigistab3224
@tigistab3224 14 күн бұрын
Amennn tolo naaa
@talcarreant326
@talcarreant326 10 күн бұрын
እናንተ ሰፈር ነው ቶሎ የሚመጣው እየሱስ😢 ጅል ቆየኮ ከመጣ ቀንበቀን እየጠራኸው አይደል እየሰራልህም ነው
@ShwayShawya
@ShwayShawya 14 күн бұрын
ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ አሜን ቶሎ ና አምልጡ ኢየሱስ ይወዳቹሃል
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 8 күн бұрын
Ewunet new 🙌🏼🧎🏻‍♀️
@marthamamo4917
@marthamamo4917 11 күн бұрын
ጌታ ሊመጣ ነው እንደነገረን ስለዚ እድሉ አለን ወደ ጌታ እንጠጋ ብርሃን ሳለ
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 8 күн бұрын
ሁልግዜም የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ጌታ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው እንዘጋጅ
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 17 күн бұрын
ማርቆስ 8:35 ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታልና ፣ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 14 күн бұрын
ለዚህ መፍትሄው የጭንቅ ቀን ሳይመጣ እግዚአብሔር ስለሰው ልጅ ሀጥያት መስዋት ባደረገው በእየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው በክርስቶስ የሚያምን ኩነኔ የለበትም ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት መግቢያ በር እየሱስ ብቻ አትጨነቁ እባካቹህ መጽሀፍቅዱስ አምብቡ እየሱስ ስለበደላችን ደቀቀ ቆሰለ ይህ ሁሉ ስቃይ ስለእኛ የተከፈለ ዋጋ ነው የጌታነእየሱስ ደም የትኛውንም ሀጥያት ያነጻል።
@jesusisking3565
@jesusisking3565 13 күн бұрын
ዘወትር ሀጢያት እየሰሩ ጌታ ስለሞተልኝ ፀድቄያለሁ አይባልም በንስሀ እግዚአብሔር ን በማክበር በመውደድና በመፍራት መኖር ያስፈልጋል
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 13 күн бұрын
የምን ሀጥያት ነው ቅዱስ መንፈስ እኮ ወደ እውነት መሪ እንጂ ወደሀጥያት መሪ አደለም እኔ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ነኝ ስደክም የሚያበረታኝ
@gerab7613
@gerab7613 18 күн бұрын
መሰኪዬ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ጋ ይደርሳል አይቀርም ምክንያቱም ተፀፏል! ዋናው ነገር ከእግዚአብሔር ተሰማምቶ ማለፍ ነው! ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏🙏
@KidistDargasso
@KidistDargasso 7 күн бұрын
ሁሉም ነገር መቼ እንዴት እንደሚሆን በወንጌሉ ቃል የተፃፉ ሰለሆነ ጌታን የያዝን ምንም አንፈራም። ከመከራው በፊት ጌታ ይመጠሠል ሊወስደን ልብሳችንን በማጠብ እንዘጋጅ ቃሉ ሊፈፀም ግድ ነው መፅናት ብቻ ዕውነተኛውን ይዘናል ጌታ ይመስገን!!!
@oertodokes
@oertodokes 18 күн бұрын
የድንግልማርያም ልጅ እንኳን ከዚህ ልጆቻችንም ከደም አርግቶ ሰጥቶኛል መቼም አልፈራም እምዬን ይዤ ግን ልጆቼ ምንአይነት ጊዜ ሊረከቡ ነው የሚለውብቻ ያስከፍኛል ብቻ ክብር እሱ❤❤❤❤
@jobtesfagiwergis9664
@jobtesfagiwergis9664 17 күн бұрын
ማምለጥ ነው !!" ጴጥሮስም። ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።" (የሐዋርያት ሥራ 2:38)
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 17 күн бұрын
😮አች ልጅ ግን ገራሚ ነሽ የእውነት እግዚአብሔር ይርዳሽ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ
@Tetagizaw
@Tetagizaw 18 күн бұрын
የዮሐንስ ራእይ ም13 አንብቢ መስኪ ከዚህ ሊመጣ ካለው መከራ ሚሰውርሽ ኢየሱስ ነው መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እየሱስ! እ ው ነ ት ነው ተስፋ ችን ሊመጣልን ነው ሃሌሉያ! ዘመኑ አልቁአል አውሬው ሊገ ለጥ ነው ዘመኑን ዋጁ የ ዘመን ፍፃሜ እውቀት ይኑራችሁ tick tok ዝባዝንኬ ነገር ላይ ጊዜ አትፍጁ! መስኪ ተባረኪ
@medufikre2797
@medufikre2797 19 күн бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ ❤ በጣም ነው የምወድሽ እርጋታሽ , ትዕግስትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በዩ.ራዕይ መጽሐፍ የተባለው ትንቢት ነው ቁጥሩ ይቁጠረው ቁጥሩም 666 ነው ይላል ምልክቱን በቀኝ እጃቸው እና በግንባራቸው ይወስዳሉ ያልወሰደ መግዛትም መሸጥም መገበያየት አይችልም ይላል የተባለው ቃል ሊፈፀም ግድ ነው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር ነው የተናገረው እኛ ግን ለመፀላይ እና ቃሉን ለመንበብ እንትጋ የዘመን መጨረሻ ምልክት ነው እግዚአብሔር ያትጋን የእርስቱ ወራሾች ያድርገን ❤
@chaltualemu-pi7fq
@chaltualemu-pi7fq 18 күн бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@daphillo8302
@daphillo8302 15 күн бұрын
እየሱስ ያድናል
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 19 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ መስኪዬ ❤ ልክ ነሽ ዘመኑ በጣ ያስ ፈራል 😢ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከመከራ ትሰውረን
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 18 күн бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ሐዋ 4፣12
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 18 күн бұрын
Amen(3)!!!❤️🙏❤️
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 19 күн бұрын
ባላችሁ ቃል አበርቱኝ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ
@Meklit-wi4th
@Meklit-wi4th 19 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ
@emebetgebre2423
@emebetgebre2423 19 күн бұрын
kzbin.info/aero/RDjxKdUWCzIXQ&playnext=1&si=w_pTxqEJNXRu47qO
@feker122
@feker122 19 күн бұрын
አይዞክ
@Meron-lo3bn
@Meron-lo3bn 19 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@medufikre2797
@medufikre2797 19 күн бұрын
የእኔ ውድ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ሰላምንም ይስጥህ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ ተብሎ እንደተፀፈ ሁሉን ለእርሱ ስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል፥ ሰው በሀይሉ አይበረታም ይላል ብርታት የሚሰጣው እና የሚርዳው እሱ ነው። ፀልይ ,መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ሁሌም አመስጋኝ ሁን አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳሃል
@NextTVs-rm8kt
@NextTVs-rm8kt 16 күн бұрын
ብቻ ሃይል የእግዚአብሔር ነዉ መስኩ❤❤❤ እውነት ነዉ
@garkodaron
@garkodaron 18 күн бұрын
ልክነሽ መስክዬ ዘመኑ በጣም ያስራል እግዚአብሔር ይጠብቀን እጂ
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 18 күн бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ሐዋ 4፣12
@felegeamin
@felegeamin 13 күн бұрын
እግዚአብሔር በስጋችን ላይ ጨክነን ለነፍሳችን የምንቆምበትን ጥንካሬ ይስጠን። ወደ ሮቦት እንደመቀየር ማለት እኮ ነው።🙈🙈🙈 ከዛ በኋላ በራሳችን ላይ ስልጣን አይኖረንም። እግዚአብሔር ይጠብቀን። ማራናታ🤲
@alexanderholzaufderheide8471
@alexanderholzaufderheide8471 18 күн бұрын
ራእይ ምእራፍ 3 ቁ 10 ላይ በዓለም ላይ ከሚመጣው ፈተና እንደሚጠብቀን ይናገራል: የግድ የግድ የግድ እየሱስ በስውር ተመልሶ መቶ እንዲወስደን ዘይታችንን ሞልተን መጠበቅ ብቻ ነው: መከራው የሚያገኘን ክርስትናችን ስምብቻ ከሆነ በፅድቅ የማንኖር ከሆነ ብቻ ነው:ሙሽራችን ሊመጣ ስለሆነ ደስሊለን ይገባል
@Etlalem
@Etlalem 11 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንዴት ነሽ ሳላም ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለእነሱ አሳልፎ አይሰጣንም ከኛ የምፈልገው ነገር እሱ ፈጣሪ ማወቅ መፈለግ መፀለይ ኖ ያለብን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 18 күн бұрын
የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቀን በደሙ ይሸፍነን የመጨረሻው ዘመንማ እየደረሰ ነው አድነን ጌታዬ
@avamomy2349
@avamomy2349 16 күн бұрын
አሜን እህታለም!💞
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 18 күн бұрын
ተባረኪ መስኪየ የአውሬው ቁጥር እኮነው ሁሉም አንች ባየሽበት እይታ ማየት እዲችሉ ፈጣሪ ይርዳን ❤
@mawaysh
@mawaysh 19 күн бұрын
መፃሐፍ ቅዱሥ ላይ አለ ተፅፏል የመጨረሻው ዘመን ላይ ይህ ይህ እደሚፈፀም አለ ፈጣሪ ይጠብቀን 😥😥😥
@BICT_FX
@BICT_FX 14 күн бұрын
“የሥቃያቸውም ጢስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይወጣል፥ ለአውሬውና ለምስሉም የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት ዕረፍት የላቸውም።” - ራእይ 14፥11
@enatasrate576
@enatasrate576 18 күн бұрын
መስኪዬ እኔ እኮ እንዴት እደምወድሽ። የነቃሽ ነሽ። ለብዙ እህቶችሽ የበኩልሽን ማንቂያ ደውለሻል። ውድ እህቶቼ እያቆራረጣችሁም ቢሆን ከእንግሊዝ አገር ሆኖ ለዘመናት በጣም የሚደክመውን ወንድማችን አለኧኝ ካሳዬ Aesop ethiopia youtube ላይ እጅግ ብዙ ፕሮግራም ሰርቷል። እና እባካችሁ ወደኃላ ሄዳችሁም ቢሆን ለመስማት ሞክሩ። እኔ በጣም ተጠቅሜያለሁ። አይዞን በእምነታችን ፀንተን በንስሀ እየታጠብን እንጠብቅ።
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 18 күн бұрын
ፒጁን ንገርኝ
@Userabc21125
@Userabc21125 16 күн бұрын
@@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየልAesop Ethiopia KZbin
@meazakidane72
@meazakidane72 15 күн бұрын
የንጉሶች ንጉስ አልፋ እና ኦሜጋ ሰማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ካመንን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን የእግዚአብሔር ልጆች የሆንን ሁሉ በእኛ ላይ ስልጣን የላቸውም በእየሱስ ልጆች ሆነናል ስለዚህ ጸንተን መቆም ነው
@Vdh-h8r
@Vdh-h8r 18 күн бұрын
ማይክሮ ችፕስ ነው እኛም ሀገር ፍይዳ ምናምን እያሉ ህዝቡን ወደዛ እየወሰዱት ነው የመጨረሻው ዘመን ነው እግዚአብሔር ያውጣን በእውነት
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 18 күн бұрын
በትክክል ነው ፋይዳ የሚባለው
@dagi6055
@dagi6055 18 күн бұрын
እኛ ሃገር ላይ ያለው ካርድ ነው ልክ እንደ ATM ማለት ነው። ማይክሮ ችፕስ ማለት ሲምካርድ ወይም ATM ላይ ያለው ወርቃማው መረጃ ያዥ ነገር ነው። ችግር የሚሆነው ይህ ማይክሮ ችፕስ በካርድ መያዝ ቀርቶ ሰውነት ላይ ይቀበር ሲባል ነው። በ መፅሐፍ ቅዱሳችን መሠረት ይህ ሰውነት ውስጥ የመቅበር ተግባር በአለም ላይ በመንግስታት አስገዳጅነት መፈፀም የሚጀምርበት ጊዜ ይመጣል ይሄ ደግሞ ከ AI ጋር በመጣመር የሰው ልጅን ሀሳብ ወደመቆጣጠር በማደግ ለሴይጣን አሳልፎ ይሰጣል።
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 18 күн бұрын
በምንም ሁኔታ ጌታ የተናገረዉ መሆኑ አይቀርም ሁሉም ሰዉ ነቅቶ መጠበቅ አለበት
@hayatquin2249
@hayatquin2249 18 күн бұрын
አላህ ከጠፌወች አያድርገን መጨረሻችን ያሳምርልን ዘመኑ ይከብዳል መሲዬ አስተዋይ❤❤😊
@ፍቅረአብ
@ፍቅረአብ 18 күн бұрын
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ሐዋ 4፣12
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 19 күн бұрын
ትክክል ነሽ መስየ ፈጣሪ ይጠብቀይ ለምክሮችሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@woinaregyemane8479
@woinaregyemane8479 18 күн бұрын
አሜን!!!
@RUTHTESFA-g4i
@RUTHTESFA-g4i 10 күн бұрын
የሰው ልጅ በአባቱ ክብር ከመላእክት ጋር ይመጣል፤ ለእያንዳንዱም ሰው እንደ ሥራው ዋጋውን ይከፍለዋል
@kidufonka4943
@kidufonka4943 18 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይማረን ይሰብስበን እውነትሽን ነው በጸሎት መበርታት ነው ያለብን የአምላካችን ቸርነቱ አይለየን።
@meazadejene4248
@meazadejene4248 18 күн бұрын
ወሬዉ ሁሉ የሚያስፈራ የሚሆነዉ በምድር ዙሪያ እየከፋ ሲሄድ ግዜዉ መሸሸግያ እየሱስ ነዉ እንንቃ ወገን አንድም ከመጽሀፍ ቁድስ ዉጭ የሆነ የለም ሁሉ ቃሉ ይነግረናል እናንብብ
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 10 күн бұрын
ዘመኑ አልቋል ፡፡ ጌታ እየሱስ በደጅ፡ ነው፡፡ብቸኛ አዳኝ የሆነውን በእምነትና፡በተስፋ፡እንጠብቅ፡፡
@HeavenAshebir
@HeavenAshebir 10 күн бұрын
Amen
@ShitaShitaFikir
@ShitaShitaFikir 17 күн бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ እግዚኦ
@MeseretNigussie
@MeseretNigussie 18 күн бұрын
እመቤቴ የአለም ብርሀን እማምላክ ይሄንን ክፉ ስራቸዉን ታፍርሰዉ እግዚአብሄር ዝም አይልም ስንት ዋጋ የከፈለብን ልጆቹ ነን አይችሉም ስራቸዉ ይፈርሳል።
@robedadi2303
@robedadi2303 18 күн бұрын
የዓለም ብርሃን ኢየሱስ ነው
@genetbitew2088
@genetbitew2088 18 күн бұрын
የብርሃን እናት ናት ስለዚህ እሳም ብርሃን​@@robedadi2303
@HelenLamma
@HelenLamma 16 күн бұрын
ልክ ነሽ የመጨረሻው ዘመን ነው በኢየሱስ ክርስቶስ እመኑ ። ከምጠፍት ወገን እንዳትሆኑ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
@Betelemi-hu7to
@Betelemi-hu7to 18 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@yewubdinberasfawosen3535
@yewubdinberasfawosen3535 19 күн бұрын
አሜን አሜን ሁላንንንም ይጠብቀን
@Canada404
@Canada404 16 күн бұрын
መስኪየ እግዚአብሔር ዘላለምሽን ይባርክ ከክፉም ይጠብቅሽ ልጆችሽን ባለቤትሽን ሁሉ በመድሀኒታችንና በጌታችን በክርስቶስ ደም ይሸፈኑ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ለምልሚ🥰
@MeskeremGazhe
@MeskeremGazhe 11 күн бұрын
Tebarky mesky yeshimerlshe Tegawene
@geroyediko
@geroyediko 18 күн бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ!!
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 18 күн бұрын
ቀጥ አድርገው ወደ. ወጥመዳቸው እያስገቡን ነው መስኪየ እንዳንች የነቁ ወንድሜች በብዙ እየደከሙ እያስረዱን ነው አችም ቀጥይበት ብዙ ሰው ይመለከትሻል ብናስተውል መልካም ነው ዘመኑ አልቋል 😢😢😢
@blessedone1718
@blessedone1718 4 күн бұрын
አዉነት ነው አህታችን ንስሐ እንግባ 😢😢😢
@FikerAbreham
@FikerAbreham 18 күн бұрын
Amen amen amen yesewren
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ 17 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ አገላለፅሽ ራሱ ነፍሳችንን መትረፍ አለብን 😢
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 18 күн бұрын
መስኪ እውነት ብለሻል ነገርዬውን ጀምረውታል። እግዚአብሔር ይሁነን ! በእጃችን የሚቀበረው " ማይክሮ ቺፕስ" ተብዬው አናረገውም እንጂ የሰውን ልጆች ሁሉ መቆጣጠርያ መሆኑ ነው። እግዚአብሔርን ያመነ የተተማመነ ምንም አይሆንም። መስኪ አይደለም አፍሪካ ላይ ኢትዮጵያም ዓለም ላይ ያለ ሁሉ በስውር ገብቷል እኮ ውስጥ ውስጡን እየተሰራ ነው ገፍቶ እስኪወጣ። እግዚአብሔርን የሚያሸንፈው ማንም የለምና ይጠብቀን ።
@aidabelay4749
@aidabelay4749 18 күн бұрын
AMEN sister thankyou blessed ❤
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 18 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍነን
@azebendewagaw01
@azebendewagaw01 16 күн бұрын
የበኩሌን ቃሉን እያስተማርኩ ነው ሰዎች በመከራ ፀንተው መንግስቱን እንዲወርሱ። አረ ሁሉም ነገር አለ ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብም ሁሉም በካርድ ብቻ እንዲሆን በሰፊው እየሰሩ ነው
@tigistman6826
@tigistman6826 17 күн бұрын
መስኪ ተባረኪልኝ እግዛቤር ያበርታሽ እናመሰግናለን ለሰጠሽን ምክር እረ መስኪ እባክሽ አዶት ቲዩብ የት ሄደች በጣም እረጅም ጊዜ አላያትም ስለሷ ያለሽ ኢንፎርሜሽን ካለሽ እባክሽ አሳውቂኝ
@wab7691
@wab7691 11 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ እርዳን ብቻ በጣም ያስፈራል 🥺🥺
@seblekefyalew6469
@seblekefyalew6469 18 күн бұрын
አሜን ፈጣሪ ይጠብቀን
@mebratmelaku3778
@mebratmelaku3778 18 күн бұрын
መስኪዬ እንወድሻለን ይህን አስጨናቂ ዘመን ማምለጥ የሚቻለው ቃሉ እደሚለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርጎ መቀበልና የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ብቻ ነው! ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@fallaksamra4465
@fallaksamra4465 18 күн бұрын
Ewnet new tebarki
@ZebenaySharay-d6w
@ZebenaySharay-d6w 18 күн бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይጠብቀን ከባድ ነው
@David-q3q4n
@David-q3q4n 11 күн бұрын
ለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ የተናገረው ዮሀንስ ወንጌል 13ከቁጥር16-18እናመስኪዬ መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ሮሜ8'34_እና 1ደንኛ ጢማቴዎስ2ቁጥር5 አንብቡ አጋንንት ከገባ ይወጣል አይባልም ጌታን በማመን ብቻ ነዉ ማምለጥ መስክ ጥሩ ማንቂያ ነው ጌታ ይባርክሽ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 18 күн бұрын
እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጡር ሁሉ ይጠብቀ በደሙ ሸፍኖ ያውጣን😢😢😢😢😢 መስክዬ ተባረኪ የኔ መልካም
@mekdesgetachew4225
@mekdesgetachew4225 15 күн бұрын
ልክ ነሽ መሲኪዬ በበለጠ በንደዚህ አይነት እርስ ዙሪያ ብታነቂን ተከታዮችሽ ቡዙ ስለሆንን
@zemzemamen-qr5ed
@zemzemamen-qr5ed 17 күн бұрын
የኔ ውድ እህት እኔ ፍልሙንአይቻለው ትክክል ነው ያልሽው ፈጣሪያስበን
@ህልውና
@ህልውና 18 күн бұрын
መስኪየ አንቺ ቅን እህቴ ተባረኪ. እኔ አንቺ የምትሰሪው የምትለቂው መከታተል ከጀመርኩ ሶስት(3) አመት ሆኖአል እና መልካም ነው. አሁን ስለምታወሪው ነገር ግን በጣም በጣም ከባድ ነገር ነው . ብር አገር ቤት ሄደን ካንስል ስለ መሆን አይደለም ሊያስፈራን የሚገባ ነገሩ መንፈሳዊ ነው ስለ የዘልአለም ጉዳይ ነውና እግዚአብሄር ማስተዋል ይስጠን መስኪየ እወድሻለው. መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው. ነይ እህቴ ከዘልአለም ድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን እንድታመልጪ አበረታታሻለሁ!!❤🇪🇷
@ElimAdam-f3g
@ElimAdam-f3g 18 күн бұрын
Amen
@aidabelay4749
@aidabelay4749 18 күн бұрын
🤔🙌🤲🏾ያስፈራል😢 በጣም ጌታ ግን ያሸነፋል ፀሎት ቁልፍ ነው
@LomeLome-p1m
@LomeLome-p1m 16 күн бұрын
@@aidabelay4749 ባለቤቴ ጥሎኝ ጠፋ እርጉዝ ሆኜ ጭንቀት ውሥጥ ነኝ እባካቹ የቻላችሁትን እርዱኝ በማርያም በአላህ 😭😭😭
@AbadiBirhanu-e3z
@AbadiBirhanu-e3z 8 күн бұрын
❤❤❤የተባረኪ❤❤❤
@zellitube
@zellitube 18 күн бұрын
በስማም እግዛብሄር ከዚህ ይሰወረን እንዳልሺው የኮረና ጊዜየ እንኳን ከሀገር ለሀገር ቀርቶ ማክዶናልድ ገብቶ ለመብላት የተከተባቹህበትን ካለሳያቹህ አይቻልም ተብሎ ነበር አሁን እምተይው ነገር ሳስበው ይዘገንነኛል እሱ ይጠብቀን እውነትሺን ፈጣሪን የያዘ አይፈራም
@meskitube16
@meskitube16 18 күн бұрын
ሮቦት ሊያረጉን ነው ሀሳባቸው ከዛ ኮምፒውተር ላይ ቁጭ ብለው እንደፈለጉ ይቆጣጠሩናል
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 18 күн бұрын
ክርስቶስ ይጠብቀን✝️💝💝💝ማስተዋል ይስጠን!✝️💝💝💝
@tiriworkchebude4343
@tiriworkchebude4343 17 күн бұрын
እህታችን ጌታችን ኢየሱስ ይጠብቅልን
@AlGE-o7f
@AlGE-o7f 18 күн бұрын
ትክክል ነሽ
@Tsiyechannel
@Tsiyechannel 18 күн бұрын
እናመሰግናለን መስኪዬ ጥሩ መካሪ ኢትዮጵያ እያለው ጀምሮ ነበር ቪድዮዎችሽን ማየው አሁንም እየተማርኩብሽ ነው 🥰
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 14 күн бұрын
ልክ ነሸ እየመጣ ያለው ዘመን ያስፈራል
@TsigeZewdu-p4t
@TsigeZewdu-p4t 18 күн бұрын
አሜን ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን ቆንጅዬ
@mimiak325
@mimiak325 18 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 18 күн бұрын
የኔ ውድ❤❤❤❤❤ ምን ነው ግን ፈጣሪ ፈጣሪ ማለት አበዛሽ እንዳት ፈሪ ድፍረት የሰጠሽ እኮ በእእየሱስ ክርስቶስ ማመንሽ ነው አይደል ታድያ ምን አለ በይንስ አንደም ስሙን ብትጠሪ😢❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 17 күн бұрын
ያው ነው እማ ፈጣሪም የብቻው መጠርያው ነው የፈጠረን አምላክ ማለት ነው❤
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 17 күн бұрын
@meskitube16 እሱማ ሁሉም ነገር ቁሳቁስም እኮ ፈጣሪ አለው ግን ክርስትያን ስንሆን እንለያለን ከመጨረሻ ዘመን ቁጣዎች ደሞ ሁሉም ሰው አይደለም የምድነው በእየሱስ ስም ላመነና የተጠመቀ እስከመጨረሻም ፀንቶ የምቆም እንጅ💝
@BizaLove
@BizaLove 18 күн бұрын
መስኪዬ የኔ አስተዋይ እውነት ነው መጨረሻ ዘመን ነው እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጠን 😢😢🙏🙏
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መስኪዬ ❤️❤️❤️❤️
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ☦️❤️🤲🤲
@SelamTemesgen-x8h
@SelamTemesgen-x8h 12 күн бұрын
መስኪ ተባረኪ ለሰጠሽን ገለፆ ፊትሽን ምን እየተቀባሽ ነው ስሪልን
@محبوبهقاني
@محبوبهقاني 17 күн бұрын
Amen egzabhr yetabekan Meskya konjo tabhreki
@mihretmergia6692
@mihretmergia6692 18 күн бұрын
Amen meski
@Didu-Midu
@Didu-Midu 16 күн бұрын
እኔ ያለሁበት ሀገር ብር መያዝ መክፈል ይቻላል የባንክ ሲስተሙ በአለም ይታወቃሉ ግን ሲዉዲን ሄጀ ብር (ወረቀት ) አይዙም ምንም ነገር መገበያየት አይቻልም ካርድ ብቻ በቃ ያኔ ገባኝ ሁሉም አንደር ኮንትሮል ናቸዉ ሰዎቹ ግን አምነዉ ተቀብለዉታል ያንቺ ሀሳብ ገብቶኛል ያስፈራል 😮
@TravesScott-y1z
@TravesScott-y1z 18 күн бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ
@biftuhundesa6078
@biftuhundesa6078 8 күн бұрын
እውነት ነው 😭
@BatyMamo
@BatyMamo 18 күн бұрын
ትክክል የኔ አስተውአይ😢😢😢😢 ዘመኑ ከፈቶአል😢😢😢
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀን መሲየ በሁንማ ታይኝ ይላየናው ናገር የለም በጣም በሰምምም
@antenehgebremariam788
@antenehgebremariam788 19 күн бұрын
ዘመኑ ቀርቧል ፀጋውን ያብዛልን እህቴ
@צבצהחחבח
@צבצהחחבח 18 күн бұрын
ትክክል ነሸ የኔ ሰው ❤❤❤❤
@genetkebede9564
@genetkebede9564 17 күн бұрын
ጥሩ ምልከታነው ውዴ ግን ግዳጅ ከሆነ ህዝቡ ምን ማረግ ይችላል እግዚአብሔር ጧልቃ ካልገባ
@LomeLome-p1m
@LomeLome-p1m 16 күн бұрын
ባለቤቴ ጥሎኝ ጠፋ እርጉዝ ሆኜ ጭንቀት ውሥጥ ነኝ እባካቹ የቻላችሁትን እርዱኝ በማርያም በአላህ 😭😭😭
@KalkidaneAddis
@KalkidaneAddis 16 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሸ። እግዚአብሔር አለ
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 16 күн бұрын
የት ሃገር ነሽ?
@Steven.24
@Steven.24 16 күн бұрын
አይዞሽ Accountshe አስቀምጪልኝ 👇👇👇
@meskitube16
@meskitube16 16 күн бұрын
አይዞሽ እማ የት ሆነሽ ነው
@LomeLome-p1m
@LomeLome-p1m 16 күн бұрын
@@meskitube16 ኢትዮጵያ ነኝ
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 18 күн бұрын
መስኪየ ኢትዮጵያም በብርሃን ፍጥነት እየሆ ያለ ነው እህቴ እኔም ሀገሬ ላይ ሆኘ የማየው ሁሉ ያስጨንቀኛል
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 19 күн бұрын
ትክክል፡ነሽ
@zekariastesema6659
@zekariastesema6659 18 күн бұрын
tebareki yene asteway Jesus Christ is coming soon Amen maranata!!
@adesadees4750
@adesadees4750 12 күн бұрын
ውነት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተነግራል መምእር ተስፍዬ አበራ ተናግሯል
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 14 күн бұрын
መስኪዬ እውነትሽን ነው ሁሉም እየተፈፀመ ነው። ለዛ ነው አባቶች በውጪ ያላችሁ ወደ ሃገራችሁ ግቡ የተባለው ዳሩ እኛ ጋርም ፋይዳ ብለው ጀምረውታል እግዚአብሔር ይድረስልን 💚💛❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
ተናድጃለሁ ሰምታችሁ ፍረዱ
10:06
ሜላትለማ melat lema
Рет қаралды 3 М.
Memehir Girma Wondimu Video 716  እድሎቻችን ላይ የሚወስኑ ክፉዎች ተመሳሳይ  ፈተናዎች በእህትማማቾች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
21:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
አይወድሽም/He doesn't love you# motivation #habesha#ebstv#united
15:30
WittyJaidenAnimations
Рет қаралды 144 М.