እንዴት እንደመዳኒትነት እንደሚጠቀሙት‼️የቱን እንጠቀም‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 128,587

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 363
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 Жыл бұрын
እናቴ እንጀራ ስትጋግር ትንሽ እያለሁ የ ኣስመራ ልጅ ነኝ እና በመጋገርያው እንጀራ ተጋግሮ ካለቀ ይሄ ካስተር oil በትግርኛ "ጉልዒ" ነው ስሙ እና መጋገርያው ከመሬት ስለተሰራ ካስተር oil ሉ ውስጥ ውስጡ እየገባ ለስለስ ይላል እስከ ሳምንት ወይንም ሁለት ሳምንት እንከምንጋግረው ድረስ ጊዜ ሸክላም ያለሰልሳልና ከሸክላ ቆዳችን እሻላል እና በጣም ነው እሚጠቅመው በጥንቃቄ እንጠቀም 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኤልስየ የኔ አሪፍ የገባት ንሮ በዘዴ እምታስተምር እናት እህት ጎረቤት ልጅ ጥሩ ሰው ኩሩዋ አትዮጵያዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣም ነው ኣስተማማርሽ እምስበኝ እስከ ተደሰቺ ከነ ልጆችሽ ♥️♥️♥️
@ruthelias9956
@ruthelias9956 Жыл бұрын
አባክሽ እህቴ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ የእህቴ ልጅ አባቷ ኤርትራዊ ነው እዛ ነውያለችው ልናገኛት አልቻልንም እባክሽ እርጅኝ
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Жыл бұрын
You right
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 Жыл бұрын
@@ruthelias9956 እህቴ እኔ ከ ሐገር ውጭ ነው እምኖረው 🙏
@gigiyoga1
@gigiyoga1 Жыл бұрын
Wow yes ጉልዒ🇪🇷🙏
@bettykebede5967
@bettykebede5967 Жыл бұрын
ጉሎ ይባላል በአማርኛ ፣ፍሬው በአካባቢአችን ይገኛል ፣ ፍሬው ሲወቀጥ / ሲፈጭ ዘይቱ ይወጣል
@seadashawl740
@seadashawl740 11 ай бұрын
በወሎ አጉሎ ይባላል ሁለት አይነት ነው የሀበሻና የፈረጅ አጉሎ ይባላል ለገጠር የምጣድ ማሰሻ ይጠቀሙታል በየገበያው ላይም ሞልቱል እና የዘይት ማውጫ ማሽን ከተገኘ አጉሎ ወይም ጉሎ ሞልቶል አያቶቸ ጊቢ በጣም ብዙ ዛፍ ነው ያለው ሳይፈለግ ዝብሎ የሚበቅል ዛፍ ነው oil ሉ ግን ውድ ነው ይገርማል
@Ethiopia-g4b
@Ethiopia-g4b Жыл бұрын
እልስዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ነገር ግን እንድን ነገር share ለማድረግ ትንሽ የምትቸኩይ ይመስለኛል especially natural የሆኑ ነገርችን ስንጠቀም result ለማየት ትንሽ ጊዜ ይፍልጋል my personal opinion በደንብ ተጠቅመሽ result በድንብ እይተሽ share ማድረጉ ጥሩ ይመስለኛል: thanks 🙏
@ዎዶኛል
@ዎዶኛል Жыл бұрын
She making her bussiness
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын
የኔ ማር ዘነብ አደበትሽ ማር ነው የኔ ትሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥሽ ተባረኪ❤
@lololala7997
@lololala7997 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ኤልሲዬ ለአጥንት ያልሽው ባለፈው ወድቄ ክንዴን ድንጋዩ መቶኝ በጣም አሞኝ ታሽቼ አልድን ብሎኝ የጉሎ ዘይት አልመሽ ወቅጠሽ በፋሻ ጠቅልለሽ በየ3 ቀን አድርጊ ተብዬ ለውጥ አለው የኔ ጎበዝ እህት በርቺ ❤❤❤ አ.አ ነው የምኖረው ኤልሲ ካስትሮ cold pressed ማመን ነው የሚያቅትሽ ልገዛ ብዬ 5000 ወድ በመሆኑ ፍሬውን መጠቀም ጀመርኩ
@medinaakmel7085
@medinaakmel7085 11 ай бұрын
በጣም በጥሩ ዋጋ አለ ከፈለግሽ
@selamawitabebe9604
@selamawitabebe9604 11 ай бұрын
Addis Ababa ebet west azegajta yemtshet alech gemash litter 800 birr new.
@abnett.6429
@abnett.6429 11 ай бұрын
​@@selamawitabebe9604🙏 አድራሻ ይገኛል?
@AbebaGebrehiwot
@AbebaGebrehiwot 11 ай бұрын
@@selamawitabebe9604 ebakesh addirashawun enegerene
@rahelabraham717
@rahelabraham717 11 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ በሚገባን መንገድ ነው ያስረዳሽን❤
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
በወሎ አካባቢ ጉሎ ይባላል በጣም ዘይታማ ሰለሆነ እነ ማሚ ለምጣድ ይጠቀሙታል በጣም ዘይት አለው ሁሌ ሳይሆን ምጣዱ እንጀራ ከላወጣ እና ሲሟሺ( በአድሰነቱ) ይደረግበታል በጣም አንፀባራቂ ይሆን ነበር እኛ ከዛ ውጪ ጥቅሙን አናውቅም ነበር እናመሰግናለን❤
@fellekechlessanework5696
@fellekechlessanework5696 9 ай бұрын
Hello Elsi I have been watching you now for awhile, I rarely comment on line but your case is exceptional. I have lived in the USA for about 47 years when I found your channel I was so pleased and shared your wisdom to many of my friends. In my opinion what makes you so special is you don’t judge or think your way is better than others but you give everyone a chance to do it their way with your advise. I can tell you are raised in a wonderful family and I can really relate to that. Please keep shining and all my best wishes to your family. Feli
@ShewayeWerede
@ShewayeWerede 11 ай бұрын
The organic Black castor oil is very good. I used for my daughter hair and her hair is too kinky and l used this its getting too silks l was happy Because she don't cry when l uses this one plus it grows her hair. Everything you talk about this is true. Good job to tell them.
@AlganeshKebedehelpmelcannot
@AlganeshKebedehelpmelcannot 11 ай бұрын
Betam gobez nesh lige tebarek
@adysalieh6446
@adysalieh6446 11 ай бұрын
ረጋ ያልሽ ቆንጆ.በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሰጠሽን፣ስለ ጥቁር አዝሙድ ብትነግሪን ደሰ ይለኛል
@bayushegame5760
@bayushegame5760 11 ай бұрын
የጉሎ ፍሬ ነው እናቶች ወቅጠዉት ለምጣድ ማሰሻነት ይጠቀሙታል አይቻለሁ በህክምና ደሞ ለድርቀት ይሰጣል ዘይቱ ማለት ነው እኔ ታዞልኝ ከፋርማሲ ገዝቼ እንዴት ልዋጠወ ይከብዳል ግን ፈጣን መድሀኒት ነው ለቆዳም በጣም መልካም ነው
@azebtefera272
@azebtefera272 Жыл бұрын
ዋው! በእራስሽ ፀጉር በጣም ታምርያለሽ የተፈጥሮ ውበትሽን አወጣው 💚
@najathasan9285
@najathasan9285 Жыл бұрын
የማርያም ይገርማል በተወለድኩበት አካባቢ ለምጣድ ማሰሻነት ነበር የምንጠቀመው እናመሰግናለን እህታችን
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 9 ай бұрын
ተባረኪ
@mattmercy21
@mattmercy21 Жыл бұрын
I like your outfit ❤ God bless you thank you for your information.
@abbechgobena531
@abbechgobena531 11 ай бұрын
መንቀዥቀዥ የሚለው ቃል ተመችቶኛል
@hareg6874
@hareg6874 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታቻን፡ በጣም ጥቅሙ ብዙ ነው፡ ግን እባክሽ ትክክለኛውን ካስተር ኦይል የምናገኝበትን ቦታ ጠቁሚን፡ ብዙ ተመሳሳይ ምርቶች አሉና፡፡
@aidabelay7590
@aidabelay7590 Жыл бұрын
በጣም ፡ በጣም ፡ እናመሰግናለን ፡ ኤልስየ ፡ ❤❤❤wow wow
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
ለጡት እብጠት እንዳይ መጣ ይጠቀሙታል ለወር አበባ ጭምር በጣም thank you እዝግአብሄር ሰው ይልካል አንቺ በጣም መልከተኛ ነሸ አገልጋይ የህዝብ ድራሽ አስተማሪ ነሽ more gearis sister በጣም thank you ❤
@TsigeredaNegash-k2z
@TsigeredaNegash-k2z 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው የሚገርም እውቀት ነው ያገኘሁት ተባረኪ
@ትግስት955
@ትግስት955 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 Жыл бұрын
I have been using Castor Oil for 2 years it is a miracle oil it is amazing everyone has to have one *only for external use for internal use has to be the white with caution thank you ❤
@rediattelila7755
@rediattelila7755 11 ай бұрын
ኤስዬ በጣም እናመሰግናለን! ያለ ኤክስቴንሽን በጣም ውብ ነሽ ፅድት ፍክት ብለሻል❤
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 11 ай бұрын
በጣም ታምሪያለሽ በራስሽ ፀጉር ! Thank you for sharing
@sellytek1653
@sellytek1653 Жыл бұрын
I am a witness, my hair was brocken after having babies, but after using castor oil mixing with almond oil, my hair is totally changed.
@tsigetsegay4767
@tsigetsegay4767 11 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይ ትህትናሽና ትምህርትሽን ቀጥይበት👍👍👍👍
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 11 ай бұрын
ያለሽን እውቀት ተጠቅመሽ ለእኛ አንድንጠቀም ስላካፈልሽን አህቴ በጣም ነው የምናመሰግነው❤❤❤❤❤❤❤
@EthioOnehananTube
@EthioOnehananTube Жыл бұрын
ኤሊሲ በጣም እናመሰግናለን❤
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግንሻለን ኤልሰዬ ምክርሽ እራሱ እውስጥ ድረስ ይዘልቃልና ተባረኪልን
@eyerusalemmezgebu7549
@eyerusalemmezgebu7549 11 ай бұрын
አንዴ በጣም ከፍተኛ ድርቀት አሞኝ ነበር ቀና ማለት እስኪያቅተኝ ድረስ እናማ ካስተርየ ሽንት ቤት አሯርጦ ፈውሶኛል❤
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 11 ай бұрын
You're so gorgeous. Thanks for sharing your knowledge.
@edushge8228
@edushge8228 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
Tea tree oil is the best for deduruf or antifungal.
@MarthaZewdie
@MarthaZewdie Жыл бұрын
እንዴት ነው አጠቃቀሙ please
@ወለተሚካኤል-123
@ወለተሚካኤል-123 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጅየ እምር ብለሻል ዛሬ ደግሞ ፊትሽ ከበፊቱ የበለጠ እኔ ጎንደር ነው የተወለድኩት ጉሎ ይባላል ልክ ነው አንድ እህት አስመራ ለምጣድ ማሟሻ ያገለግላል ያለችው አያታችን ምጣድ ታስስበት ነበር አሁን በዘመናዊ መንገድ ለቆዳ አገልግሎት እየዋለ ነው እናመሰግናለን ሁሌለምታካፍይንነገር 🙏
@MessaySahile
@MessaySahile 11 ай бұрын
ጠቃሚ መልእክት ነው ተቦረኪልን።
@ሰላምለአለማችን
@ሰላምለአለማችን 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በዕውነት
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm Жыл бұрын
I like the word you said shentorr...shentorr.. Thank you so much, Sis❤.
@ረቡኒረቡኒ-ጀ2ቀ
@ረቡኒረቡኒ-ጀ2ቀ Жыл бұрын
ዉይ ታድለን በአማርኛ እምትናገሪ ማግኘት እግዚአብሔር ይስጥልን በ Englishዘኛ አሉ ብዙ ግን ማን እንደ አፋ መፋቻ ቆንቋ እና ደስ ትያለሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ ለሃበሻ መካሪያችን እናመሰግናለን 😍🙏😇 ግን እስከ ስንት ሰአት ነው እሚቆየዉ? ለመታጠብ ነው ለሳምንት በትንሹ ተቀብተን ማቆየት ይቻላል ??
@Beryaa
@Beryaa 11 ай бұрын
Thank you elsye 💕እያዝናናሽ ነው ቆንጆ ትምህርት ምትሰጪው
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 11 ай бұрын
Thanks for information its useful
@fatiyaturre3842
@fatiyaturre3842 11 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ። ይምታቀርብው በሙሉ ቁም ነገር ያለው ነው ተባረኪ። ልጅ እግር ላይ ሽንተረር አለባት በ 20 ውስጥ ናት ምን ትያለሽ ❤❤❤❤❤❤
@mulughebremedhin3834
@mulughebremedhin3834 4 ай бұрын
Melkish..qonjo..nesh....ELSY...BETAM.YEMIWEDISH...BE XOGRISH.BICHA..SIYAYSH..NEW..GOD. BLESS YOU..🎉❤❤🎉🎉🎉
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 11 ай бұрын
Elsya if is it ok with you what makes your face shine and oily.Is it the Caster oil or other thing
@mesraknebret5281
@mesraknebret5281 11 ай бұрын
Literally castor oil helps for everything. .
@genettessema8777
@genettessema8777 Жыл бұрын
I am your follower You teach us many things thank you.
@luwimeb5963
@luwimeb5963 Жыл бұрын
Thank you Elsiye tebareki ... you are such an icon. Lots of love ❤and Respect 🙏🏼 . Stay Always Blessed!
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 11 ай бұрын
በአማርኛ ደግሞ ጉሎ ይባላል ለአሥመራዋ እህቴ አማርኛውና ትግሪኛው የሚመሣሠል እንደሆነ ልነግርሽ በዬ ነው::
@mesaydilebo6842
@mesaydilebo6842 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@TigestAlemu
@TigestAlemu Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ
@DibeJohn
@DibeJohn 11 ай бұрын
Lewend recomend yideregal?
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@rossyoakley613
@rossyoakley613 10 ай бұрын
Thanks so much sis God bless you 🙏👍🏿👌♥️
@lulaarefe6223
@lulaarefe6223 Жыл бұрын
Good morning! Elsi Happy Sunday❤ 7:46
@eyerusalemkahsay2983
@eyerusalemkahsay2983 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@selinateklay717
@selinateklay717 11 ай бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን. በነካ እጂሽ ኣላስፈላጊ ፀጉር ማስወገጃ ስሪልን
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 11 ай бұрын
ተባረክ እሞክረዋለሁ
@emebeteabera9835
@emebeteabera9835 11 ай бұрын
ሰላም የምትሰጨው ምክር በጣም ጠቃሚ ነው ለጠባሳ የሚሆን ነገር ምን እናድርግ
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
Great info 👍 yarda Lege
@azebkalat6137
@azebkalat6137 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing your experience
@genettesgaye8782
@genettesgaye8782 Жыл бұрын
ኤልሲ ጥሩ ብለሻል ግን ለፀጉር እና ለፀጉር እና ለፊት ካስተር ኦይል ከወይራ ዘይት ጋር ሲቀላቀል የበለጠ ጥሩ ነው google ውስጥ ገብተሽ ብታይው ቆንጆ ነወ በተረፈ ሁሉም የምታቀርቢውን ሁሉ በደስታ ነው የምከታተልሸ በርቺ❤
@NigistiHm
@NigistiHm 10 ай бұрын
Lefitish yemttkemiw cream min aynet new? Kechalsh tsaflign
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ thanks
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr Жыл бұрын
ኤልሰዬ castor oil black and white አለ የሚጠጣው እና የቆዳ መንከባከብያያ ይለያያል እና ከጥንቃቄ ጋር 🙏
@اميحيتياتياميحيتياتي
@اميحيتياتياميحيتياتي 11 ай бұрын
እናመሠግናል በርች እህቴ ❤
@KelmuaBayen
@KelmuaBayen 11 ай бұрын
እልሲ ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይባርከሸ ዐይን ሰር ለሚያብጥ መፍተረሄ ከለ?
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
ኤለሲ ካስተር ኦይል እጠቀማለሁ ፈቴላይ ማድያት ወጥቶብኝ በጣም በሚገርም ሁኔታ ማታ ማታ መቀባት ጀመርኩ አሁን እየደበዘዘልኝ መጣ አየኔን ዙሪያውን ልክ እንደ አይ ክሬምእየተቀባሁ የአይን ድርቀት እያጠቃኝ ነበር አሁን ለውጥ አለኝ ለጆይንት ማስል ህመም ሲሰማኝ ያስታግሰልኛል በጣም ያልተነገረለት ነው ካስተር ኦይል caster oil exile free የሚለው
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ
@ዙዙሀበሻዊትወሎየዋ Жыл бұрын
እኔም ማዲያት አለብኝ ልጠቀምዴ እህቴ
@tessy1781
@tessy1781 Жыл бұрын
castor oil bichawun new mitkebiw?
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
@@tessy1781 አዎ ብቻውን ነው ማታ ላይ ፊቴን ታጥቤ ፊቴን አንገቴን አይኔ ዞሪያ እቀባዋለሁ ጠዋት ስነሳ አታጠበዋለሁ ጉልበቴን እግሬን እንደቁርጥማት ያመኛል እሱን ተቀብቼ ስተኛ ሰላም አድራለሁ በጣም ጠቅሞኛል ከቲክቶክ መንደር ሰምቼ ነበር የሞከርኩት ተመችቶኛል ግ በጥቁር ጠርሙስ ያለው ኬሚካል ፈሪ ኦርጋኒክ መሆን አለበት። ለፀጉር ከሆነ ከባድ ሰለሆነ ከሚስማማሽ ቅባት ጋር ቀላቅለሽ ተቀቢ
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት Жыл бұрын
ከየት ነው የገዛሽው
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
@@አብ-ሳላት ከአማዞን
@rediattelila7755
@rediattelila7755 11 ай бұрын
ኤልስዬ እስቲ ስለ ፌሻል መሰራት ስሪልን ጥሩ ነው ወይስ መጥፎ?
@samharamen2584
@samharamen2584 Жыл бұрын
Wow Danke schön mearey👸😘👌
@haregtube7706
@haregtube7706 10 ай бұрын
You are so Great, I wish I have more time to watch you all videos Specially when you said” Menkelkel” It’s me my every day life style 😄🙆 God bless you 🙏
@تحفستقف
@تحفستقف Жыл бұрын
0:46 0:50 0:52 0:52
@hannatesfai947
@hannatesfai947 Жыл бұрын
Elseye endet adershe yene dg sw hulem tekami sw tebarki melkam ken ❤️❤️❤️🙏🙏🙏💐
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
@MelatGenetu-v7n
@MelatGenetu-v7n 11 ай бұрын
​@@ethioelsylifestyle9486kawerashw gar aygenagnm gn lipton green tea wufret lemekenes yhonal ende
@lenileni4035
@lenileni4035 11 ай бұрын
Eshi yne konJo
@Ayesha-i1n
@Ayesha-i1n 10 ай бұрын
Thank you sister
@mann9362
@mann9362 11 ай бұрын
Elsi hulu yemtakerbyu dnk new egziabiher. Edmena tena Ystish
@mann9362
@mann9362 11 ай бұрын
Elsi gabi snt new waga?❤
@alemashaberra2538
@alemashaberra2538 11 ай бұрын
Always looking great, a great advice. ❤❤❤
@galogalane7453
@galogalane7453 11 ай бұрын
Unit now thank you 🙏
@abebaghebrelul3921
@abebaghebrelul3921 Жыл бұрын
Yenie Konjo Elsiye Tebareki.
@HAREGU1
@HAREGU1 11 ай бұрын
Thank you God bless you more 💖🙏❤️👏❤️
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 11 ай бұрын
I respect you your very good person 🙏❤️ God blessed 🙏
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ Жыл бұрын
ኤልስዬ ስለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ ፊትሽ እንደሚያምር የእናቴን የቅቤ ቅል ነው የሚመስለው ብርቅርቅ እና ውልውል ብሏል እኔ ዘግይቼ ነው እንክብካቤ የጀመርኩት ግን ምንም አልለወጥ አለኝ ኤልሱ😂
@haregkebede-t1v
@haregkebede-t1v Жыл бұрын
Madiyatim yatefal❤
@entashtantwn6814
@entashtantwn6814 Жыл бұрын
God bless you great idea
@ruhamagame2578
@ruhamagame2578 10 ай бұрын
Selam elsi ended nesh Leteshebeshebe ANGET yemihon alesh
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት👍😍😍
@alamzagay8791
@alamzagay8791 10 ай бұрын
Egziabiher amilak yibarkis ehte thanks 🙏 sweet ❤❤
@mebrattadesse942
@mebrattadesse942 10 ай бұрын
L P
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 11 ай бұрын
Thank you!
@mahmudaliyumahammed3471
@mahmudaliyumahammed3471 9 ай бұрын
ዋው ባጣም ቱሩ ነው
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 11 ай бұрын
Grazie Mille bale Mia benesemo ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@askalekefelegze9636
@askalekefelegze9636 Жыл бұрын
Thank you very much you are amazing help full open minde thank you again ❤❤❤❤❤😂😂
@user-themusic410
@user-themusic410 11 ай бұрын
Tbarkehta
@atsedeyonas7903
@atsedeyonas7903 11 ай бұрын
Bitaaaam nw metikimiw ene birasee layy ayichewaliw gin bet wist nw mazigajiw Thank you❤
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Love you elsyeee,,,,and missed you,,,you are amazing so thankful you are ours,,,,Eli
@yodittemesgen8451
@yodittemesgen8451 11 ай бұрын
Thank you
@zinaahmy3400
@zinaahmy3400 11 ай бұрын
ጃማይካን ብላክ ካስተር ኦይል ይሆናል ወይ? ለዚህ ሁሉ ነገር እኔ ግን እምብርቴ ላይ አድርጌ ብሞክረው ስላልሆነልኝ ነው
@firdoushabasha
@firdoushabasha 10 ай бұрын
እኔም እሱን ነው የገዛሁት ገና ዛሬ መጣልኝ ጠለባት
@Linaye05
@Linaye05 Жыл бұрын
Betam enamesginaln❤
@demekechtadege9438
@demekechtadege9438 Жыл бұрын
Thanks sister
@rishonrishon4762
@rishonrishon4762 11 ай бұрын
I saw u today u r a wonderful and wise woman..i subscribed 😊
@yemsirachgiffar2497
@yemsirachgiffar2497 Жыл бұрын
Thanks yene konjo 😘
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН