🔴 ታኩር ላይቭ ላይ አለቀሰ 🤯 መታሰር አልፈልግም የደሀ ልጅ ነኝ ||

  Рет қаралды 42,206

Greater Abyssinia | ትልቋ አቢሲኒያ

Greater Abyssinia | ትልቋ አቢሲኒያ

Күн бұрын

Hello, my dear viewers and my family, this channel was opened to educate and entertain you, and this channel is a creative channel that was opened for our series, which is not taken from anything.
#ethiopia #entertainment #education #crativity
#ethiopia #funny #estifanostomas #jondaniel #janiye #nahomfonti #rachu #yuti #music #funny #nayo #dezi #tiktoklive #fiyona #abrelohd #eshetumelese #seyfufantahun #ድንቅልጆች #ebs #abelbirhanu #aletube @Ale_Tube @AleTube2nd @abrelohd @abbay-tv @comedianeshetu

Пікірлер: 331
@GreaterAbyssinia
@GreaterAbyssinia 2 ай бұрын
ምርጥ 5 ኢትዮጵያ ቲክቶከር ሙዚቀኞች | Top 5 Ethiopian TikToker Musicians ➡️kzbin.info/www/bejne/equ5dpljftSDptksi=ZGOydDw_Ra4OO1GJ
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
እረ ጉድ ልጅን አስለቀሳችሁት ይህን ልጅ እእእ አይዞህ ወንድሜ ቅናተኛ ሁሉ ቀን ተው ነው ለምን ሰራሁብለው
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 2 ай бұрын
አይዞህ ታኩሬ ከፖለቲካ እራቅ ገና ልጅ ነህ በአጭር እንዳያስቀሩህ ከዘረኝነትም ራቅ የማንም ደጋፊ አትሁን የራስህና የቤተሰብህ ደጋፊ ብቻ ሁን ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@HeyetseidAsenn
@HeyetseidAsenn 2 ай бұрын
አማራም ሆነኦሮሞ ኢትዩጲ ያዊነት ይቀድማል ምድረዘረኛ ነገርአታክር ሩ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ሐዩዬደምሪኝ
@GALGALEDUBE
@GALGALEDUBE 2 ай бұрын
የደሀ ልጅ ነኝ ስሊ አልቅሶ አስለቀስኝ
@user-iq1zo5xj5l
@user-iq1zo5xj5l 2 ай бұрын
😢😢😢
@Zainab-tu1tk
@Zainab-tu1tk 2 ай бұрын
አሣዘነኝአሥለቀሠኝእውይምንጉድነው
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
​@@Zainab-tu1tkዙዙደምሪኝ
@hayatabdu9615
@hayatabdu9615 2 ай бұрын
እውነቱን ነው በጣም ያሳዝናል የሚኖሩት እራሡ የቀበሌ ነውእኔ በደንብ አውቀዋለሁ እናቱም በጣም ሚስኪን ናቸው
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 2 ай бұрын
የኔ ወድም ሲያሳዝን ታኩሪ የኔ ጀግና የናቱን ሂወት ለመቀየር የሚለፋ ጀግና እኮ ነው
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@garchotub4652
@garchotub4652 2 ай бұрын
ታኩር ወደ ደሴ ሂድ የሀገራችንን ሁኔታ እንደ ሚታይ ነው እና እንዳይበሉህ ለሁሉም ጊዜ አለው ።
@BdhsbHsjsge
@BdhsbHsjsge 2 ай бұрын
ወየኔ ደህነት የተረገመ ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 2 ай бұрын
አይዞህ የኔወድም አላህ ያሥለቅሣችሁ ባለግዜወች ዘራችሁ ይጥፋ
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 2 ай бұрын
ፈጣሪ የሱን አባ ለናንተ ያደረገዉ ባለጊዜወቹ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ሱሱዬደምሪኝ
@abebaabeba4302
@abebaabeba4302 2 ай бұрын
አይ ዞን ታኩር በሰዎች ስለተወደድክ ምቀኝነት ነው
@zeritutube
@zeritutube 2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን😢 አይ ሐበሻ መርዝ የሚተፉ አፈር ያስበላችሁ ቅናታም ሁላ ዝበላቸዉ😢ታኩርዬ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አተን ለማጣላትነወ😢
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እስልምና የመጣው 16 ክፍለ ዘመን ነው የመጀመሪው መስጊድ ትግራይ ነው አልነጃሽ ይባላል አልነጃሽ ማለት በሀረ ነጋሽ ናቸው ባረነጋሽ የትግራይ ተወላጅ የኢትዮዺያ መንግስት ናቸው እስላሞችን በእግድነት ተቀብለው አልነጃሽ የሚባል መስኪድ ሰርተው ሰጡ የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ያለው ጣሊያን ነው የኤርትራ ህዝብ የኤደው ከትግራይ ነው ባህሩን ተጠቅመው የተለያዩ ሀገራት ኢትዮዺያን ስለሚወሩት ድበር ጠባቂ ወታደሮች ሚስቶቻቸውን ይዘው ኤደው ተዋልደው ነው ባዜን የትግራይ ተወላጅ 17 አመት ኢትዮዺን የገዛ 3000 አመት በፊት ከትግራይ አክሱም እየሱስክርስቶስ ሲወለድ ስጦታ ይዞ የኤደ ኢትዮዺያ የትግራይ ነው አማርኛው ትግርኛ ግእዝ የትግራይ ነው ባንዲራውም አሜሪካ መጀመሪያ ከአውሮፕያኖች ቀድመው የሰፈሩት ናቲፍ አሜሪካኖች ናቸው አሜሪካ ለነሱ ልዩ ጥቅም ትሰጣለች ታክስም አይከፍሉም የትግራይ ህዝብ ሀገር ኢትዮዺን ጥለ እዳትገነጠል አአ ናዝሪት ደብረ ዘይት ሆሳሀና ሙሉ ኢትዮዺ ያንተ ነው ኦሮሞ 16 ክፍለ ዘመን በወረራ ነው የገባው በ ብዛት ሙስሊም ነበረ የደብቡ ህዝብ ከተለያዩ ከበምራብ አፍሪካ በሱዳን በኩልበባርነት ነው የገባው ወላይታ ጋንቤላ ሀድያ ከንባታ ዳውሮ ወዘተ
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 2 ай бұрын
ባይሆን ይቅርታ መጠየቅ እና ባልዋልክበት እራስክን ነፃ ማውጣትህ ደስ ይላል ነገር ግን ይሄን ያክል ማልቀስ አይጠበቅብህም እና ምን ይጠበስ እራሳቸው መውደድ ያለባቸውን እና ማክበር ያለባቸውን ያክብሩ ምን ያሽቃብጣሉ እኔ የማንንም የብሄርም ሆነ የሰው ጥላቻ የለብኝም ነገር ግን እንደዚህ የተጋነነ ነገር ደስ አይለኝም
@SumanSuman-yn2ze
@SumanSuman-yn2ze 2 ай бұрын
አጫሉ አጫሉ እምትሉት አጫሉ እንደማንኛውም ሰው ሰው አለቀ
@GreaterAbyssinia
@GreaterAbyssinia 2 ай бұрын
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማረግ ለብዙ ሰው እንዲደርስ አርጉልኝ 🤩
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ወደ ደሴ ተመለስ ምስግንህ ኢትዮጵያ አብዛኛው ምቀኛ ናቸው
@abeba-19ruham
@abeba-19ruham 2 ай бұрын
አይዞሽ ታኩሬ የሱን እድገት የማይፈልጉ ናቸው አይዞህ ምስኪን ጌታን ያመዋል እኮ 😢
@user-dp1jg7pe5h
@user-dp1jg7pe5h 2 ай бұрын
ወላሂ. አስለቀስኝ😢😢😢😢
@SenyaNuru
@SenyaNuru Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አይዞህ ታኩርየ ህፃን ልጂ እንደዚህ ማስፍራራት ጀግንነት አይደለም ቅዘናም ሁላ ምቀኛ ሁላ
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ውዷደምሪኝ
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 2 ай бұрын
ይህን ህፃን ማስለቀስ የኔምባ ይፈሰስ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ ውድ አይዞህ ግዜ ለኩሉ ነው የኔ ውድ 😢😢😢😢
@عبيرالبطاينه
@عبيرالبطاينه 2 ай бұрын
አረ ታኩር አታልቅስ እባክህ እዳይከፍህ እደድሮህ ተጫወት ሁሉም ያልፍል አይዞህ👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 2 ай бұрын
😢😢😢😢 የኔ ወንድም ድሮም ድሀ ላይ ብትር ይበዛል
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 ай бұрын
እኔ አፈር ልብላልክ ምስኪን
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 2 ай бұрын
ውይ ልጁ ገና ጩጨ ነው ሰው ስለወደደው መቅነውበት ነው❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 2 ай бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@sabo8756
@sabo8756 2 ай бұрын
ቆሻሾች ይሄን ህፃን እምታስለቅሱ ቲሽ😢😢😢😢😢
@GmelahHbsha
@GmelahHbsha 2 ай бұрын
ኦሮሞወች ጊዜ ሰጣቸውነ የደሀን ልጅ ማሥፈራራት ማሥለቀስ ጀመሩ😢 ኧረ ፈጣሪሆይ ቶሎና😢
@loomi3663
@loomi3663 2 ай бұрын
Fatary tolo naha hiyalsh sadeb men gud nesh oromo oromo men yihunulish
@betelhemmatiyas4518
@betelhemmatiyas4518 2 ай бұрын
Matirba koshasha zaregna
@loomi3663
@loomi3663 2 ай бұрын
@@betelhemmatiyas4518 wada rasish tamalashi anchi nesh zaranga
@MixuTasfaye
@MixuTasfaye 2 ай бұрын
heji kezi doqoro oromo yewa hizibi newu ​@@loomi3663
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 ай бұрын
Atabuku besu sim ina Acount yetesadebut marzachewun emirecu enante yemin gize minamin sirat yazu
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 ай бұрын
እባካችሁ አታስለቅሱት ለመኖር የሚፍጨረጨርን ልጂ አታሳዝኑት 😭
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን መቀኞ ለምን ሰራ ለምን ያልፍለታል ምን ጎዶችነን የኔ ልጅ አይዞክ ፈጣሪ ይጠብቅህ አኔኔን አይዞክ❤❤❤❤
@user-te7nj4ec2y
@user-te7nj4ec2y 2 ай бұрын
የኔ ወዲም እናቴን ለማስደሰት አለ ወይኔ ዲህነት 😢😢😢😢💔💔💔💔
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 ай бұрын
አዬ ደህነት የሱን እባ ለናተ ያርገው
@kbg6227
@kbg6227 2 ай бұрын
እድሜ ልካችሁን ስትሰደቡ አይደል እንዴ የኖራችሁት ፣ እንደውም በታኩር መሰደብ ምርቃት ነው ፣ ምድረ ጥንብ
@StBk-zb8yy
@StBk-zb8yy 2 ай бұрын
Enedeenanete. Demo. Tenebe. Ale. Eneda. Kotet
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob Ай бұрын
ወላሂ እምባዬን መቆጣጣር አልቻልኩም የድሀ ልጅነኝ ሲል ኡፍፍ እናሱን አላህዬ ደም እባ የስለቅሳቸዉ ምድራ ምቀኛ😢😢😢😢😢
@SaraSara-vf5cq
@SaraSara-vf5cq 2 ай бұрын
ምድረ አህያ ሁላ ቢሳደብስ ምን አባታቸው ያመጣሉ ምድረ ለማኝ አንተ ደሞ አታልቅስ እራስህን አስከብር አትልመጥመጥ
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo 2 ай бұрын
እዳተ የጠገበ አደለም ሰላምን ይፈልጋል ገና ልጅ ነው መቼ ጥጋብ እዳተ ወጠረው በሰላልም መኖር ስለሚፈልግ ነው
@StBk-zb8yy
@StBk-zb8yy 2 ай бұрын
Lemagema enede. Amara. Yelem. Ok
@user-bt2ue8go3v
@user-bt2ue8go3v 2 ай бұрын
ሰርቶ መኖሪያ ጠፋኮ ያገር ምቀኛ ታኩርየ አብሽር ሀቢቢ
@ZdKebede
@ZdKebede Ай бұрын
ታኩርዬ የኦሮሞ ህዝብ ይወድሃል❤❤❤❤ ተንኮለኞች ናቸው ይህን የሚያረጉት
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 2 ай бұрын
እባካቹሁኮሜተሮችጥሩነገርተናገሩልጁይኑርበት
@TigistAsrat-kk9qx
@TigistAsrat-kk9qx 2 ай бұрын
የኔ ዉድ አይዞክ አታልቅስ ይኤ ህዝብ ቅናተኛ ነዉ እሺ❤❤❤
@KUNFAYEKUN-k6o
@KUNFAYEKUN-k6o Ай бұрын
😢😢😢😢መገን ኢትዮጵያ ምንአይነትሠው ይሆን ሳይሸማቀቅ በደሥታ እሚኖርብሽ😮😮😮😮 ታኩሬ የኔተጫወች አሳዘነኝ😢😢😢😢
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn 2 ай бұрын
ወይኔ ወንድ ልጅ ሢያለቅስ ያሣዝናል ።ወንድልጅ ታልከፋው አያለቅስም ።አቦ የስራችሁን ይስጣችሁ
@Helenutub
@Helenutub 2 ай бұрын
ወይ ጋላ አሩን አራ ዘድሮ😂😂😂አይዞህ ወድሜ😢😢😢
@WrerFset
@WrerFset 2 ай бұрын
ቀላል አራ እኔ ግን ቢገሉኝ ይቅርታ አልጠይቃቸውም ግን ልጂ ስለሆነ ነው
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 2 ай бұрын
ምን አደረጎነወ 😢😢😢
@salaalebiyyaakoo2142
@salaalebiyyaakoo2142 2 ай бұрын
Gala ye komata geta ameen nw 🤣😹😏
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 2 ай бұрын
​@@salaalebiyyaakoo2142ደነዝ ጌታአላህብቻነው ጥንብ ቅማላም እንጀራ እንኳን ያስለመዳችሁ አማራነው ግሞች ቆሻሾች መአፍን
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
ምድን አርጎ ነው
@user-rh5mu4ch9t
@user-rh5mu4ch9t 2 ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ ይኖረው ይሆናል🙏 አይ ደሀ ❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 2 ай бұрын
የእኔ ወንድም እናቴን ለማስደሰት ነው ሲል የኔ ማልቀስ ኡፉፉፉ አይ ሀገራችን ኢትዮጲያ ግን ምን አይነት ክፉ ዘመን ነወ ምታሰይን አይ ያረብ አሁን በዚህ ልጅ ዛቻ አረ ምን ጉድ ነው
@gagagaga7655
@gagagaga7655 2 ай бұрын
አይዞክ ይኤም ቀን ያልፍና እንደታሪ ታወራለክ
@user-rq4ej7jj9b
@user-rq4ej7jj9b Ай бұрын
የኔ አባት አይዞክ እናት የላቸውም እዴ አረ ተውት በፈጣሪ የምር እደው በፈጣሪ ተውት
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 ай бұрын
ታኩሬ አይዞህ ራቹየ እባክህ ከፈጣሪ በታች ታደገው አይዞህ የኔ ቲኒሽ ልጅ የኔ የዋህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
ዘረኝነት ያጥፋልን ከኢትዮጵያ
@meskerameyohanes3733
@meskerameyohanes3733 Ай бұрын
Don’t cry 😢 my brother we love you always be strong 💪 god bless you today and everyday ❤❤❤❤
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi Ай бұрын
እባክህ ወድም አታልቅስ 😢😢😢አይዞህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@mekiyahussen3581
@mekiyahussen3581 2 ай бұрын
ታዲያ አጫሉን እንደዚ እምትወዱት ከሆነ የገደሉትን አትፈልጉም ሀእያውን ፈርቶ አሉ
@ethioaddis395
@ethioaddis395 2 ай бұрын
የግዜ ጉዳይ ነው አታስብ ሀጫሉ የገደለ አይደለም ሀውልቱን የሚገላምጥ ፊንፊኔ ላይ አይኖርም ትጠፋላችሁ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
​@@ethioaddis395ጥንቦ ሶማሌ እና ኬንያ ወደው አልዘበጡትም ስታስበው ግን ሕዝብ መጨፍጨፍ የሚያቅተው ይመስልሃል 83 ብሄረሰብ? ኦሮማ ብቻ ነው የሚችለው መጨፍጨፍ? ይህንን ያህል ደንቆሮ ናችሁ የብልግና አማራዎች ግን? ተሸክመህ ኬንያ ታደርስለታለህ የሃጫሉን ለሃጭ dagaan
@rahelsharjha8271
@rahelsharjha8271 2 ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ😢😢
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
አይ ሀገሬ እንድህ ሆንሽ ዳሀ የማለቅስብሽ
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 Ай бұрын
አይዞህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 2 ай бұрын
አይዞህ ታኩሬ😢😢😢
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 2 ай бұрын
ወይኔ በአላህ አታልቅስ አሁን ኤሄ ህፃን ከፖሎቲካ ማገናኘት😢😢
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 ай бұрын
ታኩሬ በጣምአሳዘነኝ የኔ አባት ዝበላቸው ቅናትነው
@banchicheru5337
@banchicheru5337 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሲያዛዝን 😌😌
@hfgfvvddg5346
@hfgfvvddg5346 Ай бұрын
Hayizo wademe ❤❤❤
@noorijamal2280
@noorijamal2280 2 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን የበለል እይይይይይይይይ ዲሂንት አይኒ ይጢፈ
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 2 ай бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፋ
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@labeba3450
@labeba3450 2 ай бұрын
ታኩርየአታልቅስየኔአባት😢😢😢😢
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Ай бұрын
አይዞህ የኔ ምሥክን አታልቅሥ አረ ተዉት በጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarumair1405
@amarumair1405 2 ай бұрын
ህፃን ሁኖ ነው ያለቀሠው ትልቅ ቢሆን አያለቅሥም ነበር
@user-lr7vy9yn4o
@user-lr7vy9yn4o 2 ай бұрын
ሚሥኪን አላህ ያሥተካክልልህ
@Cookie17554
@Cookie17554 2 ай бұрын
አይ ኦሮሞዎች እንደጠገባችሁ ሰው እንዳረዳችሁ እንዳስለቀሳችሁ አትቀሩም ቢልስ እንዴ ሀጫሉን ሁሉም ሰው እንዲወደዉ ፈለጋችሁ እንዴ ልትደበድቡት ተሰብስባችሁ መጣችሁ ቱ ጌታ ሆይ አውሬዎች ታሳፍራላችሁ በጣም እንደሁለተኛ ሀገር ዜጋ እየተተረጎመላቸው ነው የሚሰሙት ወይ ጉድ ዘንድሮ ገና ህፃን ልጅ ነው ይስራበት ገለልበሉለት ወደዛ ማፈሪያዎች ሀጫሉ ገለመሌ እግዝያብሄር አደረጋችሁት እንዴ
@HariraAbadafis-de9tx
@HariraAbadafis-de9tx 2 ай бұрын
Beqa takure 😢😢😢😢😢😢😢😢inem alekesku ekoo... uuuffffff indeeeeeee inate lemasdeset alekoo beqa tewut yiheen lij. Uuuuuuffff
@AkramSeid-gt1pi
@AkramSeid-gt1pi 2 ай бұрын
ወላሂ አልቅሰህ አስለቀስከኚ ስለተረዳቺሁት አላህ ይስጣቺሁ❤❤❤❤❤
@birtukanalameni4862
@birtukanalameni4862 Ай бұрын
ሲጀመርየምተሰዉአስርጊዜእምታነሱ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
እኔ እናትህን ብሆን አናትህን ብዬ አስቀምጥህ ነበር። በገዛ ርስትህ አባቶችህ ያሰፈሩት ጋላ ያስለቅስሃል? ለዚያውም ወገኖችህን የጨፈጨፈ የንጹህን አራጅ። ሙትቻ ካንተ ያነሰው ወንምህ ስንቱን ይነዳል ነው እየመራችሁ አስጨፍጭፋቹሃል ወገኖቻችሁን? ህምም
@user-bt8lb4kh7z
@user-bt8lb4kh7z 2 ай бұрын
ፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ ጌታ አይዙክ አባት እራቹ አረጋጋው
@hekmamohammed2076
@hekmamohammed2076 2 ай бұрын
የኔ ውድ ሲያለቅስ አብሬ 😢😢😢 😢
@emutube2623
@emutube2623 2 ай бұрын
ታኩር አይዞን ወንድሜ እንዳትሰበረላቸዉ ምድር ምቀኛ ድሀ እንዳድግ አይፈልኩ
@ZmzmZm-e5w
@ZmzmZm-e5w 2 ай бұрын
አይኔ የደሀልጂነኚ ሲለ😢😢😢😢
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
እኔ እራሱ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እሺ
@HeyetseidAsenn
@HeyetseidAsenn 2 ай бұрын
በቃ. ታኩሬ. ዋናዉ አለማለትህነዉ
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r 2 ай бұрын
ምን ሁኖነው በአሏህ😢😢😢
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 Ай бұрын
የኔ ውድ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የኔ የዋህ
@WrerFset
@WrerFset 2 ай бұрын
አፈር ያብላችሁ እናተ ጋላወች ይህን ምስኪን ልጂ ታስለቅሳላችሁ ከብቶች
@ruhamatube627
@ruhamatube627 2 ай бұрын
ምን ሁኖነው
@GirmaSerani
@GirmaSerani 2 ай бұрын
ባለ ጊዜዎች ተው እግዚአብሔርን ፍሩ
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq 2 ай бұрын
አጪሉ እኳ አድ ተራሰዉነዉ ምነዉ አሽቃበጣችሁለት 😮😮😮😮
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 2 ай бұрын
አይ፡የልጅ፡ነገር፡ሁለት፡ፍሬ፡አንዱ፡ብስል፡አንዱ፡ጥሬ።ዮኒ፡ማኛንም፡ይቅርታ፡ጠይቅ።
@mominahussien7980
@mominahussien7980 2 ай бұрын
Ere tewet ebakachehu, allahen feru!
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 2 ай бұрын
ማንም ባለጌ እንደመጣለት በሚያቀረሽበት ሀገር ይህን ታዳጊ ማስለቀስ አግባብ አይደለም በእውነት😢 ሲጀመር ሀጫሉ ኢትዮጵያዊ ነው ኦሮሞ ብቻ አይደለም ነገር ግን በሀጫሉ ምክንያት ስንት ሰው ሞተ ስንቱስ እየተሰቃየ ነው?ኦሮሞ ነን የምትሉ ሁሉ የልጁ ነብስ በሰላም ትረፍበት እባካችሁ ተውት ሀጫሉ ለሌሎች ኢትዮጵያውያን ሁሉ ደማችን ወንድማችን ነው አጉል አታስመስሉ😭😭😭🤔
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 2 ай бұрын
ቆይ ምን ሆኖ ነው የኔ ወድም እኔን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአሳዘነኝ ወላሂ ምን ተፈጥሮ ነው
@Lguama
@Lguama 2 ай бұрын
አጫሉን ተሳድቧል ከሁለት አመት በፊት በኮሜንት
@Lguama
@Lguama 2 ай бұрын
መኖር ከብዷል
@mominahussien7980
@mominahussien7980 2 ай бұрын
Yene enat,ere aslekeskegn.ayezoh Allah yeben yawkal...gizie yiftaw...
@FatumaShibeshi-fi5hy
@FatumaShibeshi-fi5hy 2 ай бұрын
አፈሩን ብሉ ኦረሞቹ እናተ ጅቦች አላህ ያንሳችሁ
@ethioaddis395
@ethioaddis395 2 ай бұрын
አፈር እናስበላን ወላሂ አንጠፋም እኛ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 ай бұрын
​@@ethioaddis395 አይአለመታደል ቀልብይስጣችሁ
@2-nl9dw
@2-nl9dw Ай бұрын
ፈጣሪ ይፍረድባችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 Ай бұрын
ቦቅቦቃ ምን ያሥለቅስሀል አንተ አማራ አይደለህዴ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
ጊዜ ይመጣል ለሁሉም ግን ልጅነትህን ያሣያል ቆፍጠን በል እግዜር የከፈተዉን ሠዉአይዘጋዉም
@marifazw7969
@marifazw7969 2 ай бұрын
ምን አርጎ ነው
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
@@marifazw7969 በፀሎት ብዛት ቢሆን ኦረቶዶክስ ሁሉም ሚሊየነር ይሆን ነበር .....
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@Zeze-ds6qq
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 2 ай бұрын
ሀይዞህታኩርይቅርታህንይቀበላሉይረዱሀል
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 2 ай бұрын
ሀትሳደቡእሰኪይኑርበትገናልጅእኮነውእናተከሀገርወታቹውሀትቀባጥሩ
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
ህፃንየማይከበር ነገርሆነ
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 2 ай бұрын
የኔ ወንዴሜ😢😢❤
@user-sc2yl3zp9b
@user-sc2yl3zp9b 2 ай бұрын
አይይይ ባለጌ እነሱ ስት እያረጉ ምንም ከልተደረጉ መፊረሡ ደሞ አይቀሪም ጠብቁ
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 ай бұрын
እይ በስው ዘንድ ስለተወድድክ ነው ቀነተውብክ ነው ዝም በላችው አታልቅስ ለሁሉም ጊዜ አለው
@user-bt8lb4kh7z
@user-bt8lb4kh7z 2 ай бұрын
ታኩር አስለቀስክኝ ፉፉፉፉፉ
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 2 ай бұрын
አይዘንድሮ የድሀ ልጂ መኖሪያ አጣ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 ай бұрын
የኔ ውድ
@user-vs6ve5zs8s
@user-vs6ve5zs8s Ай бұрын
አይዞህ😢😢😢
@hina6967
@hina6967 2 ай бұрын
መብትክ ነዉ መሳደብ አታልቅስ የኔ አባት አይ ድህነት አፍር ይብላ አይዞክ አታልቅስ😢😢
@aminaakmad544
@aminaakmad544 2 ай бұрын
ምን መብት አለው የዱሀልጁ ነው ትምህርት በመማራው ትቶ መቶ ስራ እየሰራ ነው ዘረኛች ደሞ ህፃነው ብለው አይተውትም ቢይዙትስ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 2 ай бұрын
የሚያስዝ አልተናገርም ​@@aminaakmad544
@hina6967
@hina6967 2 ай бұрын
@@aminaakmad544 ምንም አላለም ህፃልጅ ስለሆነ አለመነ ስራ ሰርቶ ለሚኖረዉ ዘረኛም አይደለም
@aminatali5794
@aminatali5794 2 ай бұрын
ሀጫሉ ማነው አንድ ዘረኛ ጎባጣ ለሆነ ሰው ያለቅሳል አይ ታኩር
@salaalebiyyaakoo2142
@salaalebiyyaakoo2142 2 ай бұрын
Shutam ye enatishn emsi nw ye lemgna lij yachi Shutam enatish meselesh ende Hacee telam ye telam lj 😤😡
@ethioaddis395
@ethioaddis395 2 ай бұрын
በምላሳችሁ ትጠፋላችሁ እወቁ እሱን እድሜ ለአብይ በሉ አሁንም ፊንፊኔ ላይ አፍህን የምትከፍተው በሱ ምክንያት ነው ጠብቅ
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 2 ай бұрын
​@@ethioaddis395 ኢጭ የጦዛችሁ መችይሆን የበታችነት ስሜት የሚለቃችሁ ወላሂ ግዜ አላፊ ነዉ ታዉ እምላይ እደምኮኑአታቁም የሰዉ ክፉ እጅ የቀን ክፉየለም የድሀልጅ ሠርቶ አይበላም ማለትነዉ በዝህእኳ ሰርቶ እዳይተዳደር አቤት ሰዉ?? ብቻ ስለሁሉም ነገር እሱ ፍርዱን ይስጥ አጫሉ እኮ ሰዉ እጅ ፈጣሪአይደለም እሱ ደሞ እደናተን መሳይ አረመኔአይደለም ሁሉም በኢቶብያዊይ መከበርአለበት የአጫሉን ገዳይ መፈለግ ሲያቅታችሁ እሚስኪኒ ላይ አላጫችሁን ትተፋላችሁ ግን ግድየለም ጥላቻ ነዉ እድህየሚያረገዉ
@ethioaddis395
@ethioaddis395 2 ай бұрын
@@محمدمحد-ف2م ልጁ ጥፋት የለትም ይኖራል ከዚህም በላይ ኦሮሞ ባለግዜ ሳይሆን ባለሀገር ነው የበታችነት ስሜት እማ አብቅቶል ታሪክ ሆኖል ግን አንረሳውም እወቁት 😀እናንተ ናችሁ እኮ የበላይነታችሁን ያልረሳችሁት ወላሂ ወሎን ግን አይጨምርም ወላሂ ክርስትያን ነኝ እስኪል ነው በደንብ የተረገጠው እራሱን ግን እንደረጋጭ እያሰበ የሚኩራራው ነገር ብዙዎችን ያስገርማል
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
@@ethioaddis395 ከየት ያመጣው አገር? እስኪ ዱቅ አድርግ። ይሄ ጅል አማራ ነው ያስፋፋችሁ አገራኅንን የሰጣችሁ። የለም ሁሉም ለባለአገሩ ይመለሳል። የጥጋብ መድሃኒትም አለን ታሪክህን አንብብ።
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 15 МЛН
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 45 М.
የግብጽ መንግስት የዘረጋው የስለላ መረብ እና የተገዙ ኢትዮጵያውያን!
1:05:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20