Tarekegn Mulu - Smiyachew | ስሚያቸው - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 2,037,258

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 831
@simeongirma3561
@simeongirma3561 7 жыл бұрын
"ስሚያቸው" ደስ የሚል ለስለስ ያለ ውስጥ ድረስ ቶሎ የሚገባ ደጋግመው ቢሰሙት ማይሰለች ውብ ዜማ ገጣሚውም ምርጥ ገጣሚ ነው ቢሰማ ቢሰማ ማይሰለች ግጥም ነው የጻፈው ተሬ ያምራል ወድጄዋለው ስሚያቸው ጥሪ ነው ድምጻቸው
@Dawitalemu2
@Dawitalemu2 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ.....እንዴት ደስስስስ የሚል ግሩም ዜማ ነው ♥♥♥ ታሬ ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ ሰላምህን ያብዛው አቦ
@martawete2602
@martawete2602 7 жыл бұрын
lek belkal yegbawal
@danielmedhanie1506
@danielmedhanie1506 7 жыл бұрын
Tarekg nice music
@usersam450
@usersam450 6 жыл бұрын
Dawit Alemu sitzmir
@usersam450
@usersam450 6 жыл бұрын
Konjo
@derejegashawtsegaw8343
@derejegashawtsegaw8343 6 жыл бұрын
ለስለስ ያለ ሙዚቃ ዘፋኞቻችን የተከለከሉ እስኪመስል ናፍቆን ነበር። በጣም መሳጭ ሙዚቃ ነው በርታልን!!!!!
@mostfamhammad9528
@mostfamhammad9528 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ
@enderasenegn
@enderasenegn 7 жыл бұрын
ዋው !!!! ይህ ልጅ ጊዜ እየጠበቀ አስገራሚ ድምፅ ያሰማናል ።
@የሴቷልጅባየባሪያው
@የሴቷልጅባየባሪያው 7 жыл бұрын
ይደርስ ተማሪ እያለሁ ላፈቀሩኩሽ ውዴ በቃ ይሆ ነው ትውስታችን ። አረቱም ቅኝቶች ብደረድራቸው … ጨርሽው ።።።። ዋው! ታሬ በርታ
@betephone7477
@betephone7477 6 жыл бұрын
የሴቷ ልጅ ባየ ባሪያው hiii
@helenaraya9900
@helenaraya9900 6 жыл бұрын
Greetings from UKAm Eritrean I love Ethiopian music and all Ethiopian ppl God bless Ethiopia! Keep it up dear. I love all ur music Tarekegn😍😍😍❤
@behailualemu9443
@behailualemu9443 7 жыл бұрын
ዘፋኝ ነኝ ከሚሉት ሁሉ ለኔ ቁጥር አንድ ምርጫዬ ነህ ፦፦ ትክክለኛ የኢትጵያን ዜማ የምትጠቀም ድምጽህን ሳትሰስት በተፈጥሮ ቅላጼ ማስመሠል በሌለበት እንጉርጉሮ የምታቀነቅን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ድምጻዊ ነህ ለኔ፡፦ በጣም ትመቸኛለህ ይመችህ ቀጥልበት !!
@chombe9555
@chombe9555 7 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት የዚህ ሙዚቃ አቅሙ የገለፀበት የሙዚቃ ሀብቱን አሳይቶኛል ቃላት የጥረኛል እንዴት እንደምገልፀው ወደኋላ ወደኋላ መልሶ ልብ ውስጥ ሲያርድና በደም ውስጥ ሲዘዋው የሚፈጥረው ስሜት ክሊፑ በጣም ጥረት ተደርጎበታል ሁሉ ነገሩ የሽማግሌ አክተር የተጫወተው አፄ ማንዴላ ሜካፒስት ሄለን ጃ አመለሰትን ሰብለ ወንጌል ያደረገቻት እዚላይም በጣም አሪፍ ስራ ሰርታለች ልጁን አምጣዋለች
@arayawoldu9452
@arayawoldu9452 6 жыл бұрын
አፄ ፍቅር በጥሩ ሁኔታ የልቤን ገለፅከው! ምርጥና ስሜት የሚነካ ስራ ነው!
@yamihabesha841
@yamihabesha841 7 жыл бұрын
ዘፈኖችህን እወዳቸዋለሁ ልዩ ነው ከ ዜማ እስከ ቦታው ስሚያቸው ጥሪ ነው ድምፃቸው ………… ጥሪ ነው ድምፃቸው…… እከን የለውም ተመችቶኛል ቀስ ለስ ያለ አሪፍ አቦ ሰላምክን ያብዛው።
@filmonberihu6881
@filmonberihu6881 7 жыл бұрын
👌👌👌👌
@abusha2002
@abusha2002 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የድምፅህ ውበት ፣ አቀራረፁ ፣ ግጥም ና ዜማው ብቻ በየቀኑ ስሰማው ያልሰለቸኝ ሙዚቃ ነው
@ethiopianmusicnew9913
@ethiopianmusicnew9913 6 жыл бұрын
Tachlo Fenta awo
@eueu2643
@eueu2643 7 жыл бұрын
ወይኔ ማልቀስ አማረኝ ምን አይነት ልዩ ግጥምና ዜማ ድምፅ ጭምር ዋው በጣም ተመችቶኛል ጎበዝ በርታ...።እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mariamawit
@mariamawit 6 жыл бұрын
I can't stop loving this great video and beautiful voice you take me back to the 70th 😊
@esayasification
@esayasification 7 жыл бұрын
You are such a prominent figure of our generation when it comes to modern Ethiopian music.What a gorgeous love song it is!!Your vice like a silent stream which runs without a disruption!Amazing performance,very talented!We do expect a lot more from you...great job!
@samuel189129
@samuel189129 6 жыл бұрын
Esayas Tefera Yes indeed! Awesome!
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 жыл бұрын
ENT: CASTING AGENCY OFFICE-- DAY WE ARE WAITING THE ENTRANCE DOOR TO BE OPENED ( we hear a voice : ) ENTER ( DOOR OPEN) Hi my name is Esayas Tefera I am here for a auditioning for poetry Reading parts . The first time now we are eye to eye with casting agency .cut to: Essays Sharply dressed and well groomed sit across the casting agency. Casting agency (To Esayas) I am ready when ever you are to hear your poetry. Esayas Thanks for the opportunity and here it goes (very confident) Esayas Your voice like a silent stream Which runs, Without disruptions. ( no hesitation) Agency Esayas congratulations you got the part. Dissolve to black. THE END.
@ጎዳናውጎዳናው
@ጎዳናውጎዳናው 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በዚህ ሰሞን ጆሮዋችን መቀለጃ አርገውት ነበር
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ጎዳናው ጎዳናው ሽጋዋየ ደስት ይኚአለሺ ቁጥርሺን
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ጎዳናው ጎዳናው የኔማር አችን የፍጠርይ እናት ለዘላለም ትኑር
@personalsecurity5847
@personalsecurity5847 6 жыл бұрын
how bad for me that i dont understand amharic or any ethio cultural language..but i feel this song deep into the core as much as my parents are from hager,i have no clue how to speak the language. maybe someday i'll come back to ethio
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
well good lack
@habimar7961
@habimar7961 7 жыл бұрын
ሁሌም ስራዎችህ ምርጥ ናቸው ታሬ ስወድህ😘💜
@mezgebuliben863
@mezgebuliben863 7 жыл бұрын
I love all Tarekegn’s songs; this too is one of all his best songs! He got a golden voice.
@mystoneandi2566
@mystoneandi2566 4 жыл бұрын
I love your songs terekegn mulu. I've no idea what you sung but it sound beautiful. I am from cambodia!
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 5 жыл бұрын
Before 6 year I saw you in Dubai palm . Just when I saw you there played for Tlahun gesese music really I was appreciated. And I saw you now u came by your voice really thanks and wonderful...after this is not paparazi ( you r not copy of legends. Reform is self by us stayl. Good job
@sugathansajan3396
@sugathansajan3396 3 жыл бұрын
I don't understand a word .but I feel the love and beauty of the music 😘😘😘🙏
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
መዳኒት ልኮ ልቤ ህመምተኛው ነግሮህ ካልመጣክ ውዴ መልክተኛው ላስለምንህ በፍቅር አድባር ና በዜማ ና በክራር😢💔👌 ዋው ቃል የለኝም ስራወችክ ሁሌም ልዩ ናቼው ታሬ
@habimar7961
@habimar7961 7 жыл бұрын
susu hassenአይዞሽ ሱሴ😢❤ ዳውሎድ የሚደረገው አፑ የለኝም እንቺ ዳውሎድ ምታደርጊ ከሆነ ላክሊኝ በዋትሳፕ 0503289463
@haregdira6197
@haregdira6197 7 жыл бұрын
susu hassen enane 💔
@haregdira6197
@haregdira6197 7 жыл бұрын
Habi Mar tubmate belese ke gogl lay link twcenes awrejy marr
@sggs4062
@sggs4062 7 жыл бұрын
susu hassen እፍፍፍፍፍፍፍፍፍየኔማር
@masreshaenyew8183
@masreshaenyew8183 7 жыл бұрын
susu hassen ልክ
@Seni-Afro
@Seni-Afro 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን አባቴ ልሁንልክ ግሉኮስ የሆነ ሙዚቃ ነው big respect ታሬ♥
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ Жыл бұрын
አቤት አገላለጥ ተመቸኝ 100%
@godadawmelkie4809
@godadawmelkie4809 3 жыл бұрын
ማንኛውም ሰው የኔ የሚለው ነገር ያለበት ምርጥ ሙዚቃ አድናቂህ ነኝ
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ምርጥ ነው ታሪ ስወድህ በተለየ ደሞ በባይተዋሩ ጎጆዬ በሚለው ሙዝቃህ ልቤ እንደ ሽክላ ተስብሮል እሱን ስስማው ያመኛል
@jawanamin794
@jawanamin794 6 жыл бұрын
እኔ ልስበርልሽ ምነው
@tedyluni9753
@tedyluni9753 5 жыл бұрын
Ere echi yene tansh ehte nech ene k eritra nega gn ete betam nenewu mwddat
@tedyluni9753
@tedyluni9753 5 жыл бұрын
Ebakachu sle egzabehr blachuwu liek argu
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Konjo newe
@amymulugeta4343
@amymulugeta4343 6 жыл бұрын
i cant stop hearing this song....just wow
@zaidaregaw7176
@zaidaregaw7176 6 жыл бұрын
One and the only who can substitute Tilahun gessesse . .amusing young singer love you bro. Tilahun is not dead .push it up!
@Hillyeh
@Hillyeh 3 жыл бұрын
Broken to the bones... These words speak ! Thanks 🙏🏾. 🇩🇯💓🇪🇹
@seadinmehamed4752
@seadinmehamed4752 4 жыл бұрын
😍😍😍😍ene eriterawi nege tarekegn mulu beta ewedehalew demetsish yamera benete konjo zefen old music 👍👌💝💝💗❤❤
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 жыл бұрын
ዋው ታሬ ድምፅክ እንዴት አባቱ ያምራል ቃላት አጣሁለት ድምፅክን ለመግረፅ 👌👌 ከሙዚቃው እስከ ክሊፑ በጣም አሪፍ ነው 😍😍ገና ከአንተ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን በርታ ተሬ 😏😏
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ሡሤ😚የኔ ልዪ😘😘😘
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin የኔ ፍቅር 😘😘
@w99_z82
@w99_z82 7 жыл бұрын
Metamen Leras new tgyf
@betephone7477
@betephone7477 6 жыл бұрын
Hii marrrr
@Adeleq2011
@Adeleq2011 3 жыл бұрын
This song melts the heart,
@edmendhaile4330
@edmendhaile4330 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚያሰኝ...ታሬ ደስ ይላል...ስምያቸው ጥሪ ነዉ ድምፃቸው....
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 жыл бұрын
ዋው ተሬ ሁሌም ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው በተለይ ይህ ዘፈንክ ለገባውማ ጥሪ ነው መልሳቸው ፍቅር። ለሚገባው
@ayinalemalemu907
@ayinalemalemu907 7 жыл бұрын
ታሬ፡እኔ ምንም አልልም እንኳን የሠፋሬ፡የጨርቆስ ልጅ ሆንክ፡በቃ ቃላት የለኝም፡ታሬ የኔ ምርጥ፡የኔአክባሪ
@bbks1867
@bbks1867 7 жыл бұрын
Ayinalem Alemu. Yecherkose lije mehone berasu yakoral dear ❤✌
@zeleketora4568
@zeleketora4568 6 жыл бұрын
gotegna
@meselumeselukonjo
@meselumeselukonjo 6 жыл бұрын
ጎበዥ በርታ ዘፋኝ በጣንበት ዘመን ወጣት በሌለበት ግዤ አንተ ጎበዝ ነህ ሃገርህን በአለም ታስጠራለህ በዚህ ከቀጠልክ 😍😍😍
@tsedalhailu5960
@tsedalhailu5960 6 жыл бұрын
😢😢💔💔💔😢😢ቀረው ትዝታ. ማንም ሰው የማይነጥቅህ ቀሪ ትዝታ ብቻ.. እ...ህ..ህ 😢
@negusafrica-o4y
@negusafrica-o4y 6 жыл бұрын
ጀግና ነክ በቃ ዝብለክ ዝፈን እሺ ጎበዝ ልጅ ነክ በርታ እሺ ሁሌም ቆንጆ ስራ ነው የምትሰራው እድሜና ጤና ይስጥክ
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 7 жыл бұрын
በጣም ተመስጬ ነበር ስሰማው የነበርኩት። በጣምምምም ይምገርም ስራ ነው። ዋው። የራሴን ስሜት በውስጡ አየሁት የኔ ልዩ
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 7 жыл бұрын
ታሬ ድምፅህ ልዩ ነው አቦ ይመችህ ኡፍፍፍፍፍ ተስምቶ አይጠገብም !!
@alexanderthegreat5249
@alexanderthegreat5249 7 жыл бұрын
መድሃኒት ልኮ ልቤ ህመምተኛው ነግሮሽ ካልመጣሽ ውዴ መልክተኛው ላስለምንሽ በፍቅር አድባር ነይ በዜማ ነይ በክራር አይኔ ደጅ ደጁን አማተረ ደግሞ.....................................
@hanagecho9318
@hanagecho9318 6 жыл бұрын
Tarye godegaye yhe zafenh bsemawu bsemawu aytagabm betam yamigarm zafen ariff clp wow ygermal betam
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 жыл бұрын
በጣም ይመስጣል ድምፅህ ከቪዲዮው ክሊፕ ጋር የተዋሀደ በጣም ውስጥ ስርፆ የሚገባ የሚማርክ ሙዚቃ ድምፅህ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ በጣም ስለሚመስጠኝ ሳላስብ እምባዬ ይፈሳል 😭😭😭ኡፍፍፍ እንዴት ይማርካል ለትክከኛ አፍቃሪዎች ተፈቃቅረው ሳይገናኙ ለቀሩር በተለያዬ ምክንያት ለነሱ መታስቢያ ይሁን😭😭😭
@hannibalberhane2748
@hannibalberhane2748 5 жыл бұрын
I love all your songs! amazing job keep it.
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 3 жыл бұрын
Dimithih, clipu uffffff indet ketariku gar sifes
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ውዴ ላስለምንህ በፍቅር አድባር ና በዜማ ና በክራር😔 #ታርዬ አሪፍ ስራ ልብን ትርክክ ያረጋል አቦ ምችት ይበልህ😘 #missssssssss u ma love ma everything ma soul fikere ewdehalehu always😘😘
@batube3406
@batube3406 7 жыл бұрын
ታሬ የኔ ምርጥ በጣም ምርጥ ስራ ነው ። እንኳን ደህና መጣህልን አትጥፋብን ። በርታልን ደሞ❤😍😍😍
@zenebumamo9255
@zenebumamo9255 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ታሬ ሁሉ ነገርህ እኮነው የሚመቸኝኝኝኝኝ ምችት ይበልህ አቦ ♥♥♥♥ስወድህ
@nebyelouldebebe5001
@nebyelouldebebe5001 6 жыл бұрын
WAW I really loved this music, all his voice, the melody and lyrics are all well mixed. Thank you Tare, wish to listen to more of your musics, please your album???
@ቀንቷልመንገዴእማምላክአን
@ቀንቷልመንገዴእማምላክአን 6 жыл бұрын
የሌለ ነው እምወድልክ ሙሉ ስራክን ኑርልን አቦ!
@bleanadane8310
@bleanadane8310 6 жыл бұрын
Wow you are one of the best singer's in Ethiopia...more than you have a special voice.
@gezemekonnen3394
@gezemekonnen3394 5 жыл бұрын
ሌላ ምንም አልልህም እድሜ ልክ ኑርልኝ
@gadaaview
@gadaaview 21 күн бұрын
Geta yibarkih what amazing progress of art wisdom! Thank you also the director and all crew of this music at all❤❤❤❤
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 6 жыл бұрын
ትልቅ አቅም አለክ የሚገርም ስጦታ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ከፍ ከፍ እያልክ ሂድ !!
@fegegtatube3103
@fegegtatube3103 7 жыл бұрын
no words men u got me ............................. አሳምነከኛል በራስህ ስራ
@lalibelagirlshope6786
@lalibelagirlshope6786 6 жыл бұрын
i real like this music, Good Job Tarekegn...keep it Up
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 7 жыл бұрын
Pure Ethiopians R.B Arrangement 👍👍👍
@abenezerayalneh7585
@abenezerayalneh7585 6 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሙዚቀኞችን ነው እነጂ ማድነቅ!!! ቪዲዮው እራሱ ገራሚ ነው!
@safeermarimall6195
@safeermarimall6195 7 жыл бұрын
እውንት ከማልፈልገው ትዝታ ወስድከኛ በጣም ጅግናነህ ከተለየሁት ሁለት አመቴ ብቻ እየሳኩ ማልቀስ ሁኖብኛል
@alexanderthegreat5249
@alexanderthegreat5249 7 жыл бұрын
እናቴ ጠላትሽ ያልቅስ ምነው እይዞን እሺ ሁሉም ሰው ሚያልፍበት ነገር አለ ግን መጎዳት የለብሽም እንዳትረሺ ሁሉ ለበጎ ነው ዋነው ግን ያንቺ ጤና ነው ጥንቃቄ አርጊ ........በርቺልኝ መዳኒት ልኮ ልቤ ህመምተኛ ነግሮሽ ካልመጣሽ ውዴ መልክተኛ ላስለምንሽ በፍቅር አድባር ነይ በዜማ ነይ በክራር
@bakibeyene210
@bakibeyene210 6 жыл бұрын
Wow best music.Thank u tare
@enatemoges3189
@enatemoges3189 7 жыл бұрын
ታሬ ዘፈኑ በጣም ምርጥ ነው ወድጄዋለሁኝ ትንሽ ቅር ያለኝ ግን አንተ የተጠቀምክበት ሜካፕ ብዙ አይስብምም አያስፈልግም በተረፈ አሪፍ ዜማ አሪፍ ግጥም ነው ቀጥልበት ሙሉ አልበምህን በቅርቡ ጀባ እንደምትለን ተስፋ አደርጋለሁኝ፡፡
@mulukenmamofeleke8412
@mulukenmamofeleke8412 6 жыл бұрын
You are true decedent of our past golden singers. Keep it up Tare
@ashenafikefeyalw4349
@ashenafikefeyalw4349 6 жыл бұрын
JESUS I LOVE this music I can't forget when ever this music GOD bless you Tarekegn Mulu
@mekiyakassu2395
@mekiyakassu2395 6 жыл бұрын
ከስንት ጊዜ በሃላ ምርጥ ሙዚቃ ስማሁ በርታ
@netsinetsi2956
@netsinetsi2956 6 жыл бұрын
ዋው ባይኖር ምን እንል ነበር ታሬ ውስጤ ነክ ስራዎችክን በጣም ነው የምወድልክ በርታ ብዙ እንጠብቃለን 😘
@kebromkedane1254
@kebromkedane1254 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው ምናልባት የድሮው የዜማ ቅኝት ባንተ ይመለስ ይሆናል በርታ አሪፍ ስራ ነው ካንተ ብዙ ምንጠብቀው ስራ አለ እኔ በጣም ነው የወደድኩት
@fisshG
@fisshG 5 жыл бұрын
What a powerful voice ??? Amazing !!
@sunshinesunshine1918
@sunshinesunshine1918 6 жыл бұрын
መክረሙ ይቅርና አብሮ መሰንበቱ ያበረታኝ ነበር አይንህን ማየቱ😍😍😍
@ዝምታነውመልሴ-አ2ቨ
@ዝምታነውመልሴ-አ2ቨ 7 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ምን ዋጋ አለው ...ተመልሶ አይመጣ ያ ግዜ ..ትዝታክ አለልኝ ህይወቴን ማቆያ
@fitsumwerede9148
@fitsumwerede9148 7 жыл бұрын
ብጣም ደስ ይሚለኝ ዘፋኝ በድምጹ በሚመርጣቸው ግጥሞች ።ኣቦ ይመችህ 10000000000000
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ
@እኔነኝስደተኛዋ-ቀ5ጘ 7 жыл бұрын
ምርጥዬ ድምፅ እኮ ነው ያለህ ታሬ በርታልን ከዚም በላይ እንጠብቃለን ካንተ
@serineserine9098
@serineserine9098 6 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚgርም ልብ የሚ ነካ ቃል የለኝም ስራዎችህ በሙሉ አሪፍ ናቸው
@albimamoya1251
@albimamoya1251 5 жыл бұрын
Beautiful music. Love from israel 🇮🇱 🇮🇱 💚💛❤️
@simensimen3012
@simensimen3012 6 жыл бұрын
አራቱም ቅኝቶች ብደረድራቸው ነይልኝ ይሉሻል ጥሬ ነው ድምፃቸው ሰሚያቸው woooooooooooooow ታሬ አንደኛ ነክ
@zebibamekonen698
@zebibamekonen698 6 жыл бұрын
ከዘመኖ ዘፋኞች በጣም ለየት ያለ ክብር አለኝ ላንተ
@yesemgnlijehanamesganaw9378
@yesemgnlijehanamesganaw9378 7 жыл бұрын
ሁፍ ድምፅህ እኮ ሲያምር ታሬ ኸረ ምንድነው በነጠላ ብቻ ጋቢውንም ዱቅ አርገው እንጂ ግን መሳጭ ነው ሆፕ እናመሰግናለን
@ማርያምማርያምእላታለሁ
@ማርያምማርያምእላታለሁ 7 жыл бұрын
ታሬ ይመችህ ወንድሜን የማስታውስበት በጣም የምወደው ሙዝቃ አለ
@mesget100
@mesget100 6 жыл бұрын
The best two-person clip, with amazing vocal, I ever watched! Thumbs up, Tare!
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Good job
@tiantian6887
@tiantian6887 7 жыл бұрын
ዋውውውውው ሚገርም ድምፅ ነው ስለክሊፑ ምንም መናገር አልችልም በጣም ምርጥ ነው
@tsiongashaw439
@tsiongashaw439 6 жыл бұрын
Wow amazing powerful voice and song God bless you ...!!!!!!!
@MameGreen-z7v
@MameGreen-z7v Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ድምቅ ስራ ነው
@saratasew6389
@saratasew6389 7 жыл бұрын
ታሬ ዘፈኖቹ በጣም ይመስጡኛል አቤት ድምፅ ዋው።
@MekidesAssefa
@MekidesAssefa 7 жыл бұрын
First song to make me so emotional after a long time.
@hibstfentahun8054
@hibstfentahun8054 7 жыл бұрын
መዳሃኒት ልኮ ልቤ ህመምትኛ ነግሮህ ካልመጣህ ውዴ መልክተኛው 💔💔💔💔😵 ትዝታ ኮ የልብ መድሃኒት ነው ታሬ ምርጥ ዘፍን ከአሪፍ ድምፅ ጋ እናመስገናለን
@ህይወትየአባዬልጅ
@ህይወትየአባዬልጅ 7 жыл бұрын
ሙዚቃዎችህ ስወድልህ በዛላይ ከባድ መልህክትና ከባድ ቃላት አሉበት ለማንኛውም በርታልን በሙሉ ስራ እስከምትመጣ ለዛሬ እናመሰግናለን
@ሀገሬነሽክብሬ
@ሀገሬነሽክብሬ 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ music እናመሰግናለን!
@imanselemtewa8359
@imanselemtewa8359 6 жыл бұрын
ዋው ባክህ ልክ ከመጀመርህ ነው አንደኛ ዘፋኝ መሆንክን የተረዳሁት አንደኛ ነህ አድናቂህም ነኝ ይመችህ ቀጥልበት በርታ ጋይስ #Laik ግቡልኝ♥♥♥♥♥♥
@ftsumgg6065
@ftsumgg6065 7 жыл бұрын
በታአሚ ጎቦዝ ነው ብጣም ዝወደው ደራፍይ ጎብዝ አይዞህ
@halihussien6675
@halihussien6675 7 жыл бұрын
woww ገራሚ ነው ግን ታሬ እየሰራህ አይደለም እኰ ታውቆሀል አላውቅም እኔ ከዚህ ድምፅህ ብዙ ነገር ስለምጠብቅ ነው መሰል
@abejeawoke7521
@abejeawoke7521 5 жыл бұрын
You have to work this amazing voice so much as a fan of all time
@zakiyaali5819
@zakiyaali5819 7 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ ይዘፍናን አዳሜ እየገባ ዋሌ ዋሎ ይላል ያምራል በርታ ወዝ ያለው ዘፍን ነው ስሜያቸው ጥሪ ነው ድምፃቸው ,..
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 7 жыл бұрын
Zakiya Ali please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@zakiyaali5819
@zakiyaali5819 7 жыл бұрын
Salem ok my sis
@tsegazabatsebha5510
@tsegazabatsebha5510 6 жыл бұрын
Wow! This is amazing! Berta tare
@ቤተልሄምዘነበ
@ቤተልሄምዘነበ 6 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ደስ የሚል ሙዚቃ ሰላምህን ያብዛው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ኢትዮጲያዊትሀበሻ
@ኢትዮጲያዊትሀበሻ 7 жыл бұрын
የኔዋ መቼም አይገባትም ህመምተኛ አርጋኝ ቀረች
@eyerusabera2025
@eyerusabera2025 7 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ አይዞህ
@habimar7961
@habimar7961 7 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ አይዞህ ቴዲሻ ጠፋክ ዩቱብ ላይ አትታይም
@lidukonjo9200
@lidukonjo9200 7 жыл бұрын
Hahahah
@بنتإثيوبيا-و2ع
@بنتإثيوبيا-و2ع 7 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ هههههههههههه
@salamawit3576
@salamawit3576 7 жыл бұрын
ቴዲ ኃይሉ kkkkkk አይዞን
@seblekonjo
@seblekonjo 7 жыл бұрын
What an amezing song😍😍 u dont find this kind off music anymore 😍😍 betam des yelal
@sususuau6905
@sususuau6905 5 жыл бұрын
ምን ዋጋላው ተለያየን እኔቢቻነው ማስበው እሱ እረስቶኛል ተውኝ አትነካኩኝ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ
@ኢማንሙደሲርኢተቂላህቀልቢ 3 жыл бұрын
አብእሽእ ላቺኢ ያለው የትም አይሄድም ጸሎት አርጊ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
አንችም እርሽው ህይወትሽን ኑሪ አይዞሽ
@peram_danxes
@peram_danxes 2 жыл бұрын
My family was obsessed w this song
@yohannesassefa4144
@yohannesassefa4144 6 жыл бұрын
ዘፈነችህ ይመስጣሉ ይመችኛል ገና ብዙ ታሰማናለህ ።
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ
@እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ 7 жыл бұрын
እዲህ እረጋ ያለ ዘፈን ነበር የናፈቀኝ ዋው
@mostfamhammad9528
@mostfamhammad9528 3 жыл бұрын
ያሁኖቹ እኮ ወይ ለፍቅር አይሆን ወይ ለትዝታ አይሁን
@aleamnaet4603
@aleamnaet4603 6 жыл бұрын
ዋውው፡ድምፅህ፡ደስሲል፡ወድም፡ሰራወችህንሁሉ፡እወዳቸዋለሁ፡የማይገባው፡መቸም፡አይገባውም፡ብትጣራ፡ብቻ፡እህት፡ወድሞቸ፡እውነተኛ፡ፍቅር፡ይስጣችሁ፡ልብየማይሰብር፡ኦፍፍ፡፡
@mitikuantachew3168
@mitikuantachew3168 6 жыл бұрын
I no words to explain you.not this one all your music are best.i like you!
@bbks1867
@bbks1867 7 жыл бұрын
Such amazing wow wow kalat yaterghal beautiful music denke sera just wow gobez berta yemusica nigusun kebur tilahunen bante zefen ayehut 😍😍😍
@hailunega7519
@hailunega7519 4 жыл бұрын
የኪነጥበብ ሰው ባልሆንም፣ የአንድ ዘፈን ጥራት መመዘኛ ከሆኑት መለኪያዎች መካከል፣ አድማጩን ልክ በዘፈኑ ውስጥ እንደተገጸው እንደባለታሪክ ማስመጥ ሲችል ነው፡፡ ታሪኩ አድማጩን፣ ሲያዘው፣ ተዋናይም ሲያደረገው፣ በመንፈስም ወደታሪኩ አስገብቶ ሲያስረው፣ ይህ ስራ በእውኑ ረቂቅ ስራ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ይህንን ቪዲዮ ስመለከት፣ ልክ በታሪኩ ውስጥ አንዳለው ሰው፣ ታመምሁ፣ ተሰማኝ፣ ልቤ በታሪኩ ውስጥ ሰምጦ ጠፋ . . . . ድንቅ ስራ ነውም አልሁ፡፡ . . . ፍቅር ድንቅ ነው !!!!
@RobelDe
@RobelDe 7 жыл бұрын
ታሬ ምርጥ ስራ ነው ይመችሽ.. የታለ አልበማችን!
@רחלבשך-ח5מ
@רחלבשך-ח5מ 5 жыл бұрын
እማ ስሚያቸው ጥሪ ነው ድምጻቸው 😥😥😥
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 7 жыл бұрын
አቤት ስራወችክ ሁሉ የሚያምሩ ናቸው በርታ
Dawit Tsige - Betam New Yemewedish - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:45
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 4,5 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 35 МЛН
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Tarekegn Mulu - Fikrish Gebto Bedeme - New Ethiopian Music Video 2015
4:26