KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ሙቃ መጣች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Muka Metach New Ethiopian Dirama)2023.
26:24
ድርሹ ዳና እና ጃሉድ "የዓመቱ ምርጥ እውነት" .......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:33:01
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
"ተተካልኝ" አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Tetekalign) New Ethiopian Comady) 2022
Рет қаралды 296,261
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 241 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 602
@yohannsewnetu
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ እሚል ጭውውት ነው የበለጠ ሰፋ እያረጋቹህ ሰወች እየጨመራቹህ ዝግጅቱ ከፍ ቢል የበለጠ ያምራል
@ክብርክርስቶስንለወለደች
2 жыл бұрын
😘😘😘😘😂😂😂😂😂 ተምሳሌት እያሉ የሚያላዝኑብን ከካሜራ ጀርባ ቢታዩ እንደዚህ ናቸው 😀😀😀 በርቱ ስታምሩ ውድድድድ 😘😘😍
@ንፁህጆሲ
2 жыл бұрын
እነዛማ መጫወቻ አደረጎን የማንም ጭራሮ እኔማ አላይም
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
😂😂😂😂እኔ እማ አላያቸውም
@lemlemabebaw6952
2 жыл бұрын
በጣም ተወዳጅ እውነተኛው ባህልን አንፀባራቂ ትወና ነው በጣም ትወዳጅ ሆናችህሗል በርቱ !!
@Alhamdulillah_2534
2 жыл бұрын
እውነትነው
@genamare6861
2 жыл бұрын
እኮ ማር አባ እያሉ 😂😂
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
2 жыл бұрын
ሚስቲቱ እኮ ምርጥ ሴት ነች ወንድዮው ነው ሌላ 😂😂😂😁😁የባሏን ገበና ሸፈነች እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች እኮ አሉ 😥😥😥እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ ትዳር ክብር ነው እንጂ ከ30 ሴቶች መሮጥ ምንዝርና ነው ። ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ 😍😍😍
@gebietube6007
2 жыл бұрын
የምር ቃላት የለኝም በርቱልን በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ:: መልካም አዲስ አመት! የስኬት አመት ይሁንላችሁ!!!
@edenwolidya6663
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ በጣም ነው የምወዳቹሁ በርቱ ጠንክሩ ብዙ መስራት የምትችሉ እምቅ ችሎታ አላቹሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹
@medinatube2080
2 жыл бұрын
ሚድያ ላይ መተው ትዳራችን በጣም ጥሩ ነው ከኔ ውጭ ሌላ አያቅም ለሚሉት ሀቅ ነገራችሁን እናመሰግናለን 😂😂😂😂ዶሮ ቅቤ ሳይቀር ሰርቆ ለውሽማው እየወሰደ ትዳራች ተጣልተን አናቅም 😂የጎረቤት ምስክር😂
@senayt-h4q
2 жыл бұрын
😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
2 жыл бұрын
ክክክ
@almazeendalkahew6356
Жыл бұрын
❤አበጀሽ እና ብርቁ በጣም ነው የምትመቹኝ ❤❤❤
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ቆቤ ሰርቆ ድሮ ሊገዛ ገቢያ የአገኘችው ጊዜ ይች ሰላቢ አየችኝ ያላት ነገር😂😂😂😂
@uaeuae282
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ያረብመገዲህንምራኝ
2 жыл бұрын
አወ እደዝህ አብረው ኑሮ የኖሩ አምጡልን ይቱበሮች በተዋወቁ በ2ወራቸው የፍቅር ተምሳሌት ተብለው እየመጡ ያዝጉብናል የመዳም ቅመሞች ያሰለቸን ነገር ቢኖር በየይቱቡ እየመጡ ከኛ ተማሩ የሚሉት
@ያረብመገዲህንምራኝ
2 жыл бұрын
ሳላይ ኮሜት ሰጥቸ ተበላሁ ክክክክክ
@ያረብመገዲህንምራኝ
2 жыл бұрын
እኔኮ ተሞክሩ ሊያቀርቡ ነው ብየ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
@@ያረብመገዲህንምራኝ 😂😂😂😂
@janatmmm6876
2 жыл бұрын
ትክክል እኛ እናስተምራቸዋለን
@sefialemmelaku5609
2 жыл бұрын
የኔ ዉቦች እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን እናንተም በርቱ ጎበዞች ስዎዳችዉ
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጉ
@አርሂቡቻናል
2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሽ አችም ደምሪኝ
@kadmieltube6883
2 жыл бұрын
@@አርሂቡቻናል ቤተሰብ እንሁን
@አርሂቡቻናል
2 жыл бұрын
@@kadmieltube6883 Eshe
@busyline3833
2 жыл бұрын
የኔማሮችእኮንበስላምመጣችሁየሳቅምጭዋዋዋ💋❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁኮ
@xs5yd4rhgw
2 жыл бұрын
በጣምነዉ ያሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂 ሴቶችየ ተማሩ ከዚህ የባላችንን ገመና ለማንም አለመናገረን እና በርቱ ወገኖቸ ሀገራችንን🇪🇹🇪🇹👈 አላህ ሠላም ያርግልን በሥደት ያለንም በሰላም ላገራችን ያብቃን
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ወሎየዋ ደሜ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@tegestasrat4843
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት
@muluwork5313
2 жыл бұрын
ሀሐሐ በጣም ነዉ የምወደዉ የምትሰሩትን ሁሉ። ዋናዉ መተማማን እንደሆነ ትዳርን የሚያቆየዉ እንዲሁም መቻቻል መሆኑኑ እያስተማራችሁ ነዉ።
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሙሉየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@melesemelye1652
Жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ ሲያልፍላችሁ ትጋታችሁን እንዳትቀይሩ እንደሚያልፍላችሁ እርግጠኛ ነኝም ስለሆንኩም ነው በርቱልኝ። ይችን ደሞ አንዳንድ ፀሁፎችን አንብባችሁ የምትሰራት ነገር ምርጥ ናት ግን በሚገባ ተነባ ትሰራ እንዲያው ውሽልሽል አትበል በርቱልኝ የኔ ዝነኞች መልዬ ነኝ ከአዲስ አበባ ውድድድድ።
@helanhelan50
2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኘ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እኮን አብሮ አደርሰን የኔውዶች በርቱ በጣም አሪፍ ትምህርትነው💕💕💕
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ
@fafihabeshawit9322
2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እክዋን በሰላም መጣችሁ የሳቄ ምጮችምስክርነት ነው አላሉም የልጁ ነገርስ 🤣🤣🤣አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ቤተሰብ አረጉኝ
@eredeteredet8644
2 жыл бұрын
ሚስት እና ባል ገበና ባደባባይ አያወጡም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@ilovemommom3040
2 жыл бұрын
የዛሬው ልዩነዉ ቀጣዩ በት ኢትዮጵያ ሀገሮች ትባረከልንን
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@ilovemommom3040
2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሽ ችግር የለውም
@procell803
2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የምታምሩት እኮ እንኳን አብሮ አደረሰን እያልሁ አዲሱ ዓመት የሰላም ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@malikatamn2589
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ምረጦች እየ ።አድናቂአችሁ ነኝ። በርቱልን አስተማሬ ስለሆነ የምታስላልፉት ነገር አሪፍ ነው ማለት የገጠር እናቶቻችን እንደዚህ አይነቱን ስቃይነወ የሚያሳልፉት ክብር ለገጠር እናቶቻችን ለልጆቻቸው ሲሉ ደስተኛ መስለው ይኖራሉ ።
@saygroupethiopia3079
2 жыл бұрын
ከእንግሊዝ ነው ያገሬን ባህል ስለምታሳዪኝ አመሰግናችሃለሁ በርቱ በየሳምንቱ እንዳትቀሩንን
@saraamharawitethiopia
2 жыл бұрын
እመዋ😃እኮ እንደኛ ናት። ቀጭኗ በስመአብ ትወና አቦ ኑሩልን።
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
2 жыл бұрын
የመሲን እና የብሬክስን ታሪክ ደገማችሁልን
@mameeuntue7673
2 жыл бұрын
😂😂😂😂 በእውነት ለእናተ ተውና ቃላት የለኝም ከማሳቅም በላይ መልዕክቱ በየሚዲያው ለሚበጠረቁት ተዋደድን ለሚሉት ከቤት ይህ ሁሉ ጉድ አለ ❤😂
@opop9349
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታዝናኑን ጎበዞች በደንብ ነው የሠራችሁት ትዝታዬን ትቀሠቅሡታላችሁ ውድድድድድድ
@betelhemmuzemil485
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ እኔ የመሀል የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን በጣም ነው ምወዳችሁ ገጠሩን እንድናውቅ ረድታችሁናል ተባረኩ
@nesanetsileshi8304
2 жыл бұрын
በወለጋ እናለቅሳለን በብርቁ እንስቃለን ሀገራችንን እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አርግልን
@እዛውዋርካውስርነኝ
2 жыл бұрын
ስንወዳቹ እናተ በቀልድ አድርጋቹ ሁሉ አስተማሪነው በርቱልን
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ቢታንያ ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@selamhailu1990
2 жыл бұрын
😂😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ እንደልጅ ሆነ ሲስራ ደግሞ በጣም ያስቀኛል ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ አሉ ክክክክክክክ የትዳር ነገር ክክክክክክክክክክክ የባል ገበና መናገር እደሌለብን መሸፋፈን እዳለብን ተማርሁ
@add9654
2 жыл бұрын
ያሁን ዘመን በሚዳአ ነው
@mar-zenebl7ly3c
2 жыл бұрын
እነዚ ሁለት ሴቶች ግን በጣም የሚገርም ብቃት አላቸው ወንዶቹም ጎበዝ ናቸው ግን ሴቶቹ ንግግራቸው አለባበሳቸው የእውነት ይመስላል
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ማር ዘነብየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@roserosa8426
2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ሳታስቡ ሳታጠኑ ዝም ብላችሁ ኑሮሀችሁን የምታወሩ ነው የምትመስሉት ደስ ስትሉ
@yamheran4023
2 жыл бұрын
Betam bewunet
@hanagerma9528
2 жыл бұрын
ጤፍ የወስድንላት ሴትዮ መጣች 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን በጣም አስተማሪ ነዉ እመነት ሚስጥር መደበቅን ነዉ በርቱልን
@rakeb6029
2 жыл бұрын
I never get tired of watching all the dram, I love the accent and everything you do keep it up bravo ! u all amazing and talented.thank u
@lidiyawondafrash1894
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላማቹ ይብዛ ኑሩልን እንደ ጅል መስሎ የሚሰራው ተዋናይ ያስቀኛል ደስ ይለኛል
@Concordtv123
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mizankassa9854
2 жыл бұрын
@@Concordtv123 ያምርብሃል ቸቤ
@xs5yd4rhgw
2 жыл бұрын
የፍቅር ተምሳላት እያሉ እሚነገሩን 😂😂😂😂 እዲህነዉ ማለትነዉ ከካሜራ ጀርባ ወየዉ ጉዴ
@betelhemwammi2480
2 жыл бұрын
እኮን አደረሶቹው ያገሬ ልጆች በሙሉ እናተ ልጆች እዴት እኮ እደምወዳቹው ደሞ እዳትለያዩው ስቱ አድላይ ሰርቶ ከዛ ሲለያዩው ያስጠላባቸዋል ስት አይተናል ስለዚ እደዚ ቀጥሉበት በአድነት መስራት ፍሬው ያምራል ስለዚ እዳትለያዬ በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹው የማደቃቹው ሱስ ሁናቹብኞል ሰላማቹው ይብዛ
@taybat8805
2 жыл бұрын
እረ የናንተስ ጫን ያለው ነው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እመዋ 🤣🤣🤣🤣🤣ዳቦ በጠላ እንዴ ሻሂ🙈🙈🤣🤣🤣
@Concordtv123
2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@meseretlema9655
2 жыл бұрын
እረግ እናንተስ እንደው እስከዛሬ ወየት ነበራችው እሮአ በጣም ነው እምታምሩት
@dessalegnetelele7553
2 жыл бұрын
Amen King Ethiopia.
@dubaidxb5040
2 жыл бұрын
የኔ ደርባቦች እዴው ስወዳችሁ ለናተ የሚሆን ቃላት የለኝም ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችዃለሁ ክክክክክየኛ ትዳር ለአለም አስተማሪ ነው አላለችም ንግስቷ
@mikiyasdereje4119
2 жыл бұрын
ግን ይህ ነገር ድርማ ነው እንደዚህ እውነት ማስመሰል አለ የሚገርም ትወና አይተን አናውቅም እግዚአብሔር ያበርታቹ አዝናኝና አስተማሪ ነው .....
@habtamdemise7494
2 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🙏🏿❤ የምትሰሩት ሁሉ አስተማሪ ነው በርቱ💪 በጣም ነው ምወዳችሁ❤❤😘😘
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
እህት ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@fasikatilahun6936
2 жыл бұрын
የኔ ወርቆች ስወዳችሁ።ግን በናታችሁ ሁሌም እላችኋለሁ ዳቧችሁ የባላገር አይመስልምምምምም ቀይሩ
@kalkidamtko5658
2 жыл бұрын
እንኩን,አብሮ,አደረሰን,በጣም,ነው,የምወዳቹህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@egiwondem5458
2 жыл бұрын
ምንም እንከን አይወጣላችሁም . በርቱልን❤️❤️❤️
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@zekiazekuzekiazeku135
2 жыл бұрын
የሚገርም ትውና ነው በርቱ
@gtrgtt4097
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ በርቱ ጥሩ ነው
@alimetmohammed2720
2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ ደስ የሚሉ ሠወች 😘😘😘😘🥀
@ameenameen6123
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ንኳን አደረሳችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ ደስ ይላል
@werknishiwassa6991
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሰላማችህ ይብዛ
@ቴወድሮስበዛብህ
2 жыл бұрын
ከካሜራ ጀርባ ምሳሌ እያሉ ሚያላዝኑብንን ህይወት ቁልጭ አርጋችሁ አሳያችሁን 😂❤
@Fatima-mk7xc
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ባዲስ አመት አዲስ ነገር እጠብቃለን
@sablasabla7069
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን እኛ ብውጪ የምንኖረው ስለምታዝናኑን♥♥♥♥♥♥♥
@ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
2 жыл бұрын
እር እር እናነት ብቻ ስሩት ድራማውን አቤት ችሎታ መገን እኔ
@hiwilove7100
2 жыл бұрын
አረበሳቅ ከካሜራ ጀርባ ያለውጉድ የስቶቻችን ጉድነው 😭🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@hiwilove7100
2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሽ
@koki4424
2 жыл бұрын
😀😀😀ወይኔ አሳቃችሁኝ ወላሂ ስወዳችሁኮ
@sarasa1576
2 жыл бұрын
የኔ ቅመሞች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ልተኛ ነበር ግን እናተማ መታችሁ ማለፍ አልቻልኩም የገጠር ሰው ባህሉ ሁሉ ነገር ኦርጅናል ሰአት ጨምሩልን ❤️💕💕💞💞❤️❤️💕💞💞💞💞💕❤️❤️❤️❤️💕💕💕💞💕❤️❤️❤️💕💕💕💕💞💕💞
@zainabmohammed1961
2 жыл бұрын
ስወዳቹህ የኔማሮች ሰላማቹህይብዛልን❤❤❤❤❤😂😂😂
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ዜዲየ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ
@zainabmohammed1961
2 жыл бұрын
@@Dryahyashow እሽ
@fogjhhjjhjjgigjh3981
2 жыл бұрын
የደስታችን ምንጮች እንኩዋን አደረሳችሁ እንኩዋን ደና መጣችሁልን❤❤❤
@ענתטפרה-ט8כ
2 жыл бұрын
በጣም፡ጥሩ፡ነዉ
@bibibibi4369
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ነው የሚገሉኝኮ ኡፍ ስወዳችሁ
@Eyob797
2 жыл бұрын
ደስ የሚል የገጠር ድራማ ነው በርቱ::
@toybayoutube4209
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጉኝ
@solomonhailemariam4373
2 жыл бұрын
ትችላላቹሁ አይዛቹህ ከናንተ ብዙ እንጠብቅ አለን በርቱልን
@birukdamte344
2 жыл бұрын
ዋርማ በኔ ጌዜ የቆሎ ተማሪ እያለሁ በዋርማ ነበር ጠላ የምንጠጠው ሀገሪ ሰላምሽን ያሳየኝ
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ እንኳንም አብሮ አደረስን የኔ ውዶች ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን በርቱልን
@AklilAsfaw
5 ай бұрын
አያ ታዴ በሌላ ዘንድማ ለመሄድ ማን ብሎት አበዙ አንቺ ምኑን ታውቂና እኛ እንይልሽ እንጂ የአያ ታዴን ጉድ ግን እኮ በጣም ነው የምወዳችሁ ስራ ቦታ እንኳን እንደ ሱስ ሆናችሁኝ ሁሌ ነው የምከታተላችሁ
@emebettarekegn6078
2 жыл бұрын
ሁሌም ነዉ ምወዳችሁ በርቱ
@lemlemabebaw6952
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ አልጠግባችሁም ምርጥ ተውናይ ናችሁ ሞኙ ልጅ በጣም ድራማውን የብለጠ ያሳምረዋል
@Concordtv123
2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@beckydd8865
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ይምታሰኙን እኛ ደግሞ በላይክ በሰብስክራይብ በኮሜንት እናስደስታችኃለን በርቱ
@Concordtv123
2 жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@alemalemalem5408
2 жыл бұрын
እምዋ እምዋ እሱ ድፍት ይበል
@aminaibrahim7705
2 жыл бұрын
ሁለቱ ሴቶች በጣም ጎበዝ ጎበዝ ናቸው
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
2 жыл бұрын
ትላልቆችኮ ጥበበኞች እኮ ናቸው ቢጣሉም ወደ ውጭ አያወጡም አሁን በኛ ዘመን ከተጣላን በሚድያ ነው ነገሩ አሁን ስዓቱን አስተካክላችኃል ጥሩ ነው ለወደፊቱ ጧት እዳፓስቱ ተወዳጇች
@funnyclips4661
2 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂ ልጅ ሆኖ የሚሰራው ልጅ ግን ይተውነዋል አይገልፀውም ቂቂቂቂቂቂቂቂ
@zelealemakele3686
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሣቹህ ኢትዮጵያውያን
@adugnaf442
2 жыл бұрын
ያልተጋነነ ያልተኳሰሰ ሰሜቱን የጠበቀ ከእውነትጋር የተሳሰረ ትይንት 😁😁😁😁በርቱ
@eexx3787
2 жыл бұрын
አወ እንደዚህ ወቅት ነው መልቀቅ ጧት እየለቀቃችሁ ብዙ ተደራሽነት አይኖረውም
@zinetmohammed6914
2 жыл бұрын
ሥራችሁ በጣም ተወዳጅነው እስኪ በከተሜውም ባንድሥራ ብቅ በሉ
@jemalzedtube1071
2 жыл бұрын
የልጂ።ነገር በሳቅ ሱሪውንከፍ ዝቅእያረገ ሀሀሀሀ
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ አቤት ስወዳችሁ አሁን ልተኛ ነበር ግን እናተ መለቀቃችሁን ሳይ እቅልፌ ጠፋ ክክክክክክክክ ነገ ጠዋት በለሊት ነው የምነሳው ካልተነሳሁ መዳሜ ከስራ ማባረሯ ነው ክክክክክክክክክክ
@umsadat7681
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ተዋናይ ናችሁ ከአፋችሁ ማር ይዘንባል
@hannasalam672
2 жыл бұрын
አገራቸውስ የማር አገር አደል ማር ነው ያሳዱጋቸው ወለላ ነው ጎጃም😍
@teruneshray9966
2 жыл бұрын
She’s so funny and I Love Watching them . ❤
@Hhh-lw9mb
2 жыл бұрын
ሰው ሁላ በየቤቱ እንድህ እሰውፊት ነውሮን ቢሸፍፍን ጥሩነው አስተማሪ ነው በርቱ
@sofiaendris8083
2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅ ዳቦውንና የጠጣበትን ልጅቱ ስጠራው በቁሙ ጣለውኮ ክክክክክ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
2 жыл бұрын
😁😁😁
@altamimiali5283
2 жыл бұрын
ሥወዳቹ እውነት🇪🇹🇪🇹 አገሬ ሠላም ሽ ይብዛ ይሁን
@kelkdn99
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደስ ትላላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@abyewa1
2 жыл бұрын
ምርጦቼ 1ሚሊየን እናስገባዋለን ያልኳችሁ ነኝ በሊላ ሰው ስልክ ሁሉ እናንተን ሰብስክራብ እላክ እዲያደርጉ እየሰራሁ ነው በአጭር ቀን ይሳካል በርቱ😘😘😘
@yesrimyaqob1614
2 жыл бұрын
ተዋናዮች በጣም ትችላላችሁ ምንም እኮ ድራማ አታስመስሉትም በቃ በ እዉነተኛ ምመለከት ነው ሚመስለኝ በተለይ ጥርሷ ወጣ ያለችው እማ በቃ ጎበዝ ሚለው አይገልፃትም ሁላችሁም ትቺላላችሁ
@weletmedhinmeseret5209
2 жыл бұрын
እናትና ልጅ አንደኛ ናችሁ
@bezuayehudenekew5793
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የአባቴን አገር ባህሉን አየሁት አመሰግናለሁ
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
2 жыл бұрын
ያስተምራል የአሁን ዘመን ትዳር እቤት እሳትና ጭድ ከመድረክ ዘልቃችሁ ወተትና ማር
@Yewe21
2 жыл бұрын
The amount of talent👏🏾 Amazing 🤩 please keep it up 👍🏾
@ghdh7067
2 жыл бұрын
አናታቸው ላይ ጥሎ ተከትለሎ ሄደ ግልገል ያባቱ ልጂ
@abrahamgizachew199
2 жыл бұрын
Talented, Funny and creative.Respect
@dessalegnetelele7553
2 жыл бұрын
Educated Drama Thank you.I am happy 😊😁😊😁😊😁😊😁😊😁😊
@btube9600
2 жыл бұрын
ሱሰኛችሁ ነኝ,እንኳን አደረሳችሁ
@Concordtv123
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን እናመሠግ
@OpaApoa
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ኧረ ወየው የዛሬው ለየት ያለ ነው😂😂😂😂
@ሰኒሐበሻዋወሎቤተአማራ
2 жыл бұрын
እጄይረገፍ አላለም በቦክስ እያጣደፈችኸ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@adanebelay781
2 жыл бұрын
አሁን አሁን በጣም ምርጥ እየሆናቹህ ነው
@tizitatades8985
2 жыл бұрын
አዝጎች🙄😹😹😹💙
26:24
"ሙቃ መጣች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Muka Metach New Ethiopian Dirama)2023.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 125 М.
1:33:01
ድርሹ ዳና እና ጃሉድ "የዓመቱ ምርጥ እውነት" .......- ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 325 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
6:38
ድንቅ የጎጃም የሰርግ ጭፈራ //#gojam #eskista #amhara #amharic #amharicmusic #ethiopia #ዘፈን #ጭፈራ #ሙዚቃ #ሰርግ #1k
MH TUBE
Рет қаралды 1 М.
17:38
ዐቢይ በትግሪኛ ስለትግራይ፣ የዛዲግ አብርሃ አነጋጋሪ ድርጊት፣ ኮማንዶው በሰሜን ሸዋ፣ የተያዙ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች፣ ግብፅ በጂቡቲ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 57 М.
25:30
"እናዉቃለን" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Enawkalen) New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 183 М.
38:17
Hiber Radio Daily Ethiopia News Feb 03, 2025| ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና
Hiber Radio Officials
Рет қаралды 6 М.
11:47
እንደ ኩባያ ያጠርክ😂😂😂 (የዕድሩ ዳኛ) አስቂኝ የገጠር ድራማ #funny #comedy #ebs #habesha #ethiopia #habesha #ፊልም #ቀልድ😂
Twldachin~ትውልዳችን
Рет қаралды 4,8 М.
24:04
🔴ሻፋዳው ሊስትሮ ቁ2 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኮሜዲ
Loret cinema /ሎሬት ሲኒማ
Рет қаралды 237 М.
18:35
"ሞተሩ ዉቅር ነዉ" አስቂኝ የገጠር ድራማ( Moteru Wikir NW New Ethiopian Comady) 2022
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 194 М.
46:18
ትሞክሪያለሽ ምርጥ አዲስ ድራማ(Timokirialesh) New Ethiopoan Dirsma 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 57 М.
9:41
Anchor Media ''የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው'' የአማራ ፋኖ በጎጃም
Anchor Media
Рет қаралды 114 М.
29:20
"ነገርሽ ከነገሬ" ምርጥ አጭር የገጠር ድራማ(Negerish Kenegera New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 305 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН