❗️ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ❗️ የተሞሸሩ የአምስት ሙሽሮች ሰርግ 🛑 Best Ethiopian Orthodox Wedding Ever 2013/2021

  Рет қаралды 52,547

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

3 жыл бұрын

🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
Amazing Spritual wedding video. Produced by Rama Tube. © @tadewos23 all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @tadewos23
Copyright ©2021: @tadewos23
_____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@rama23
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
#Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
የሽቱ መደብ - Zemari Diakon Tadewos Awugchew ( New Ethiopian Orthodox Mezmur )►Very Touch Mezmur By Zemari Tadewos Awugchew( Sew Honkugn) mark 5►Best New Ethiopian Orthodox Mezmur clip By Zemari Tadewos Awugchew(Tirut Be Fikir)►New Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur ሰዓሊ ለነ (seali lene )BY Zemari D/n Tadewos Awugchew►New Ethiopian Orthodox Mezmur by Zemari Diakon Tadewos Awugchew(ከልቤ ነው ድንግል)►Addis(New) Mezmur Tisemagnaleh by Zemari Tadewos Awugchew (Ethiopian Orthodox Tewahido►Yitayilgn Kibre - Zemari Tadewos Awugchew ( New Ethiopian Orthodox Mezmur) Ethiopian Orthodox - የትንሳኤ መዝሙሮች - Ethiopian Fasika Mezmur►Ethiopian Orthodox Easter Songs-የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ►የ ትንሳኤ መዝሙራት ስብስብ new ethiopia orthodox easter mezmur collection 2012►tensae ትንሳኤ መዝሙር ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ​ #TsiwaTube​ #newmezmur2020​ #tewahdomezmur #orthodoxmezmur​ #mahtottube​ #omegatube​ #aryam​ #mihretab​ #mehreteab #sibket​ #gubae​ #Lideta​#Bata​#Yohannis​#Abuye​#Abune​ gebremenfes kidus#Arsema​#Eyesus​#silase​#sositu​ silasochi#Aba​ kiros#estinfase​ kirstos#hana​ mariam#abunehara​# dingil# kidus mikael#mikael​#melaku​ mikael#egizhaber​ abe#ab​#welde​#menfes​ kidus#abune​ aregawi#qirqos​#hitsahu​ kirqos#kidanemihret​#enate​#kidane​ mihret#semaetu​ estifanos#estifanos​#kidus​ gebrial#gebrial​#melaku​ gebrial#mariam​#dingil​ mariam#ነጃሺ ቲዩብ#deginesh​#tsiyon​#tsige​#soliyan​#tsadikane​#urael​#kidus​ urael#kidus​ giorgis#giorgis​#teklehaimanot​#aba​ tekilehaimanot#cherqos​#kidus​ qirkos#medihaniyalem​#amilak​#eyesus​#hosahina​#lemariam​#amanual​#bale​ egizhabiher#yohannis​#markos​#ልደታ​ #ባታ​ #ዮሃኒስ​ #አቡዬ​ #አቡነ​ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ​#ቅድስት​ አርሴማ#እየሱስ​#ስላሴ​#ስላሶች​፣ሶስቱ ስላሴ#አባ​ ኪሮስ#እስትንፋሰ​ ክርስቶስ#ሃና​ ማርያም#ማርያም​#አቡነሃራ​ ድንግል#አቡነ​ ሐራ#ሚካኤል​#ቅዱስ​ ሚካኤል#መላዕኩ​ ሚካኤል#እግዚሃብሔር​ አብ#አብ​#አቡነ​ አረጋዊ#ኪዳነምህረት​#እናቴ​#ኪዳነ​ ምህረት#ሰማዕቱ​ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ​#መላዕኩ​ ገብርኤል#ገብርኤል​#ቅዱስ​ ገብርኤል#ቅድስት​ ማርያም#ድንግል​ ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና​#ፃድቃኔ​ ማርያም#ዑራኤል​#ቅዱስ​ ዑራኤል#መዕላኩ​ ዑራኤል#ቅዱስ​ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ​#ተክለ​ ሃይማኖት#አቡነ​ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ​#ጨርቆስ​#መድሃኒያለም​#አማኑኤል​#አምላክ​#ባለእግዚሃብሔር​#ማርቆስ​#ዮሐንስ​#መጥምቀ​ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #ኢድ አደባባይ #Eid Adebabay #Abel Birhanu #Rama Tube #Rama Media #Rama tube # ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Пікірлер: 144
@user-xu2ek9se1v
@user-xu2ek9se1v 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያጊዜ እንደዚህ ብዛትያለውሰርግ ሳይ ታድለው
@user-ed1cw5xn4g
@user-ed1cw5xn4g 3 жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ለዚ ቀን እኛንም ያብቃን በቸርነቱ
@hanahanan6055
@hanahanan6055 3 жыл бұрын
ወው ደስ ሲሉ ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያደርግላቸው እኛንም ከማዳም ኩሽና አውጥቶ ለዚህ ክብር ያብቃንንን አሜንንን
@netsanetsimoenztewahdo2045
@netsanetsimoenztewahdo2045 3 жыл бұрын
Amen amen!!🙏🙏
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
መታደልነውበሰደትያለነውንለዚህክብርያብቃንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእ እሰይ እዴት ደስ ይላል አምላኬሆይ በተክሊል እንኳ ባይሆንልኝ በቅዱስ ቁርባን ለማግባት አብቃኝ እህተ ማሪያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@asterabate5029
@asterabate5029 3 жыл бұрын
አሜን፫ እመብርሀን ታስብሽ እህታችን
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 жыл бұрын
አመ ብርሀን ታሥበት ታብቃሽ ታብቃን አሜን ፫ ለይኩን
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም ታሥብሽ ለአመነ ሁሉ ይቻላል እግዚአብሔር የሚሣነዉ ነገር የለምና
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
ይሁንልአሜን🙏🙏
@rabehcall5395
@rabehcall5395 3 жыл бұрын
አንተ ካልክ አይቸግርህም እኮ ፈጣሪ እንደት ደስ ይላል የአብርሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@nanenan6345
@nanenan6345 3 жыл бұрын
Amen
@user-oo3jv5jx2q
@user-oo3jv5jx2q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😥😥😥የዘላለም ፆለቴ ነው
@nanenan6345
@nanenan6345 3 жыл бұрын
@@user-oo3jv5jx2qfetari seloteshn yargelesh
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
ውይ መመረጥ እንኳን ደስ አላች ሙሽሮች ያብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ አባቴ መላኩ ገብርኤል የልቤን መሻት ፈፅምልኝ
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
የዚህስ ደሞ ለየት ያለነው እንዴት መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም በጣም ደሥ የሚል አቤት መታደል ደሥ የሚል ጋብቻ ነዉ አቤት ተዋህዶ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ ሙሽሮች የአብረሀምና የሣራ ያድርግላቹህ ትዳራቹህ በፍቅርና በበረከት የተሞላ ያድርግላቹህ የተዋህዶ ልጆች እህት ወድሞቼ እኛንም ለተቀደሠ ጋብቻ ያብቃን ለቅዱሥ ቁርባኑ ያብቃን አምላክ የሚሣነዉ ነገር የለምና
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲሉ ምንኛ መታደል ነዉ ለዚህ ክብር መብቃት ተዋህዶ እኮ ልዩ ናት ስነስርዓቱም ልዩ ነዉ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fk6mp9cs2s
@user-fk6mp9cs2s 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ የአብርሀም እና የሳራ በረከት ይደርባችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች ስረሀታቸው ልዩ ውበት አለው⛪🙏❤
@nesantimelaku1287
@nesantimelaku1287 3 жыл бұрын
በጣምከመደሰቴ እባየን መቆጣጠርአቃተኝ ሁለተሚካኤል እባላለሁ ለዚህክብር እዲያበቃኝ የሁልጊዜምኞቴነው በፅለትአስቡኝ
@mesi3777
@mesi3777 3 жыл бұрын
በእመቤቴ ስም እንዴት ነው የሚያስቀኑት 3 በሥርዓተ ቁርባን 4 በሥርዓተ ተክሊል 7 ሙሽሮች በአንድ ቀን ዋው ተዋሕዶ ልዩና ምርጥ ነሽኮ ❤ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይስ ይልሽ ❤ አስቀኑኝ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 жыл бұрын
ለዚህ ክብር ላበቃችሁ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@asterabate5029
@asterabate5029 3 жыл бұрын
እንዴት ደስይላል እኛንም ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃንን አሜን፫ ትዳራችሁን የአብራሀምና የሣራ ያድርግላችሁ
@Jared-dp3vg
@Jared-dp3vg 3 жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ሰላማ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አምላከ አበዊነ በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን።
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 3 жыл бұрын
ያአብረሃም የሳራ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ይክብር እደናፈቀኝ ነኝ ያሳካልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ብርሃነ መስቀል እያላችሁ
@user-te6tn5mb8r
@user-te6tn5mb8r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@user-kl5gr9bd2y
@user-kl5gr9bd2y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከስደት መልሶሰለዚ ክብር ያብቃን የተዋህዶ ልጆች እንዴት ደስ ይላል ትዳራቹ የአብራሃም የሳራ ያርግላቹ
@atyetewahidolij8355
@atyetewahidolij8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክልን የኔም ምኞቴ ነው ማን ያቃል ለሀገሬ ሰላምን ሰጥቷ ከስደት መልስ እግዚአብሔር ብፈቅድ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ሆይ ፍቃድህ ይሁን
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
Abebech ayzosh! yasebshien Egzeyabiher yasakalish !!
@atyetewahidolij8355
@atyetewahidolij8355 3 жыл бұрын
@@abebe7532 አሜን
@ayehutiruneh3754
@ayehutiruneh3754 3 жыл бұрын
ደስይላል እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ አሜን።
@user-zs4zh1vl1x
@user-zs4zh1vl1x 3 жыл бұрын
የእውነት እጅግ ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ያአብረሃም የሳራ ያርግላቹ ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እኛ እምንወደው ሳይሆን እርሱ ሚወደው ያድለን 🙏🙏🙏💝💝💝💖💖💖💖💖💖
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ሙሽሮች ያብረሀም ና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ጌታሆይ እኔ ሀጥያተኛ ልጅክን ለዚህ ክብር አብቃኝ
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እንደ ያአብርሃምና እና እንደ የሳራ ያርግላቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እንዴት ደስ ይላል የዕድሜ ዘመናቹሁም ይባርከው 👏👏👏🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 3 жыл бұрын
የተባረከ ሰላምና ፍቅር መተሳሰብና መመካከር ያለበት ጋብቻ ይሁንላችሁ!!!እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! ድንግል እመቤቴ ከፊት ከኋላ ከቀኝ ከግራ በረድኤት ከናንተ ጋር ትሁን!!! ደስ ይላል የኦርቶዶክስ ልጆች እንዲህ ስርአት ባለው ሁኔታ በክብር ለዚህ ሲደርሱ አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን።
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 3 жыл бұрын
አቤት መታደል ነው እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን
@alesangose8716
@alesangose8716 2 жыл бұрын
መታደል ነው በእደዚህ አይነት ክብር ማግባት ያላገባችው ለዚህ ክብር ያድላችው
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን!
@amberaambera9706
@amberaambera9706 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ናጋር በእውነት በጠም ደስ ይላል የብርሃም እና የሰረ ትደር የድረግላቻው ገብቻቸውን🌾🕊🌺
@user-ig9wf2nk7r
@user-ig9wf2nk7r 3 жыл бұрын
በእውነት በጣምደሥ ይላል መልካም ጋብቻ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደትመልስ እኔም በዚህለማግባት ሙሉተስፍአለኚ እናም ወለተማርያም ብላችሁ አባቶቸ እህትወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኚ 🙏🙏🙏
@asterabate5029
@asterabate5029 3 жыл бұрын
አሜን፫ እመብርሀን ታስብሽ
@user-ig9wf2nk7r
@user-ig9wf2nk7r 3 жыл бұрын
@@asterabate5029 አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 жыл бұрын
አሜን ታዳርችሁ የተባርክ ይሁን አደር በፍቅር አብሮ ለመኖር ተሳሰባ በማህክላችሁ ስው አታስገባ ጽበ እንኮን ቢኖር ጽሀይ ሳትጠልቅ ይቅርታ ተባባሎ አድር እኔ ይህትነቴን ነዉ እመቤታችን ቤታችሁን ይባርክ አሜን።
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 3 жыл бұрын
ምነኛ መታደል ነው ለኔም እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ ለዚህ ክብር እዲያበቃኝ አስብኝ በፀሎታችሁ
@asterabate5029
@asterabate5029 3 жыл бұрын
እመ ብርሀን ታስብሽ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነቴ ኩራቴ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን
@bdusdi2288
@bdusdi2288 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችው በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እኔም ለዚህ እንደበቃ በጸሎታቸው አስቡኝ
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ግን ልጅ የተባረካችሁ ሁኑ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ
@genetmisgan3316
@genetmisgan3316 3 жыл бұрын
አለባበሳቸው ስራእታቸው በጣም እኮነው ደሞ የሚያምሩት እዚህ ቤት በተሰብ ሆኛለሁ
@kareemaj2444
@kareemaj2444 3 жыл бұрын
ዉይይመታደል ለሁላችሁም ያብረሐምና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ለሁላች በጣም ደስ ይላሉ የጊታቺ መድሃኒታችን በረከት ያሳደረባቸው ✝️
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ለዚህ ላበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 3 жыл бұрын
አንዲ ናት ኢትዮጵያ እስከ መጨረሻው የተባረክ ዘመን ኑሩ ውርድ ክብደት ዘመን አችሁ እስከ መጨረሻው የተባረክ ዘመን ይህን ዝርዝር ይባረክ
@tigababu6640
@tigababu6640 2 жыл бұрын
ፈጣሪየ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን ጋብቻቹህ የአብርሀም አና የሳራ የድርግላቹህ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 жыл бұрын
ተዋህዶ በመሆኒ ደስተኛ ነኝ
@messimessi7609
@messimessi7609 3 жыл бұрын
መታደል ነዉ. እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 жыл бұрын
አይ መታደላችሁ ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃኝ ኡፍ ፈጣሪ አሳካልኝ
@sarayoutube9968
@sarayoutube9968 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእዚህ ክብር ያበቃቹ
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ሰርግ ያብራሀም የሳራ ያርግላችሁ እህት ወንድሞቸ ያስደስታል ያስደስታል የእኛ እምነታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያጋብቻ ስራሀታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 3 жыл бұрын
*ምንኛ መታደል ነው ይህን ክብር ማግኘት እግዚአብሔር ይባረከው ትዳራቹሁን እማምላክ በትዳራቹሁ መሀል ትገኝ መላዕክት ቅዱሳን ሰማዓታት በትዳራቹሁ ይኑር የአብራሀም የሳራ ትዳር ይሁን *
@bsbdbdbsbbd9837
@bsbdbdbsbbd9837 3 жыл бұрын
.🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ያአብረሃማ የሳር ይሆንላችሁ💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤⛪⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 3 жыл бұрын
የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ በጣም ደስ ይላል እኔም የዛሬ 2አመት 2ጊዜ 6ጥንዶች በአንዴ ስርአት ተክሊልና ቁርባን ሲሞሸሩ አይቼ ተደንቄአለሁ ምን ያህል በቤተክርስቲያን ስርአት መጓየእግዚአብሔርን ህግ ጠብቆ ለመኖር መረዳታችን ተረድቻለሁ
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ለዚህ ክብር ስለበቃችሁ ትዳራችሁን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትባርክላችሁ በአንድነት ያፅናችሁ የአብራሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ይላል ቅድሳን ስማእታት በድሜ በጤና ይጠብቆችሁ አሜን !!!
@user-eu5xo6nq5u
@user-eu5xo6nq5u 2 жыл бұрын
በጣም ደስትላላችሁ በቤቱ ያፅናችሂ የአብርሀምና የሰራ ጋብቻ ያርግላችሁ
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 жыл бұрын
እንደት መታደል መመረጥ ነዉ ትዳራችሁ ይባረክ
@nigatgirma9048
@nigatgirma9048 3 жыл бұрын
ያብረሐምና የሳራ ያርግላችሁ ስታምሩ😍
@samrytube2119
@samrytube2119 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር ይመስገን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ አብሮ ያጽናቹሁ
@abrham2962
@abrham2962 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የአብረሀም የሥራ ያድርግላችሁ አሜን እኛም ለዚ ክብር ያብቃን አሜን//፫
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ይባርክ ፣አብሮ ያጽናችሁ።
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ 🤲❤️🙏💓
@reduredu2582
@reduredu2582 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባረክ
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 3 жыл бұрын
ተባረኩ የአብርሐምየሳራ ጋብቻያርግላችሁ።
@shewaalemu919
@shewaalemu919 3 жыл бұрын
ደስ ሲል አሁን ጋብቻው ሁሉ ቤተክርስቲያናዊ ሆነ ደስ ሲል
@user-te6tn5mb8r
@user-te6tn5mb8r 3 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል ልልልልል እንኳን ደስአላችሁ
@tayechdegefe8715
@tayechdegefe8715 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቹ ቴዲዬ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃቹ።
@grrdasmariyam141
@grrdasmariyam141 2 жыл бұрын
የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ በእዉነት በስመአብ እንዴት ደስ ይላል
@alemalem8720
@alemalem8720 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ
@burtukantaddele1920
@burtukantaddele1920 3 жыл бұрын
በሰመ አብ እንዴት ደሰ ይላል በእግዚአብሔር ትዳራቹሁ ይባረክ በእዉነት መታደል ነዉ ለዚህ ክብር መብቃት
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
የብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ይን የፈቀደ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
እኔም ለገና በዚ አይነት ስርሐት ላገባ ነው እንደእግዚአብሔር ፍቃድ!!!, እዳሳብሽ ይሁን በሉኝ እሴተ ማርያም ብላቹ አንድ አቡነ ዘበሰማያት እባካቹ???? የእግዚአብሐር ፍቅር ይሙላባቹ! አሜን!
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 жыл бұрын
እግዚህአብሄር ይመስገን ይህንን በአይኔለማየት ስለበቃሁ እድልኛ ትዉልድ እድለኛ ትዉልድ በዝቷል ነገር በየሁሉ ዘመን ነበር አለ ዬኖራል
@user-vw7bd8ss4b
@user-vw7bd8ss4b 3 жыл бұрын
መታደል ነው እግዛብሔ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@altudz4055
@altudz4055 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰መታደል ነው መመረጥ 🤲
@azilove5558
@azilove5558 3 жыл бұрын
ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው😍😍😍❤❤❤
@rahiruser5721
@rahiruser5721 3 жыл бұрын
ያአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው
@mesrakmesrak4782
@mesrakmesrak4782 3 жыл бұрын
እደይቃለቃሉ kkk ደስ ስትሉ ከሙሹሮቱ አዱ ብሆን አልኩት አምለኬ ለዝብብር አብቃን ያአብርሐምነ ያሰራ ያድርግለቹሁ ውድ ያታዋይዶ ልጆች
@yeshihereg5740
@yeshihereg5740 3 жыл бұрын
Tikikil🤣🤣🤣🤣🤣
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 жыл бұрын
መታደል ነው
@eyerusalemmulu3913
@eyerusalemmulu3913 3 жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ የሰፈነበት ትዳር ይሁንላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ፈጣሪ በቸርነቱ በምህረቱ በረከታችሁ ይድረሰን
@enkenyelshworku732
@enkenyelshworku732 3 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ እግዝአብሔር አምላችን አሜን
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው መታደል ነው ማርያምን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-eg7vd5jk7o
@user-eg7vd5jk7o Жыл бұрын
በጣም ምርጥ 👌👌👌👌👌🤲🤲🤲እዴ ኦሮቶዶክስ ወርቅ ማን አሌ
@HewanYemane-tq1dj
@HewanYemane-tq1dj 3 жыл бұрын
የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@makdessatyoubya9298
@makdessatyoubya9298 3 жыл бұрын
ክርሰቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰዎ ለሰይጣን አግዓዝዎለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም እዴት መታደልነው ለዚህክብርመብቃት ፈተናው ቢከብድም እግዚአብሔር አምላክ ለፈቀደለትግን ይኸው እደዚህውብ ነው ያብረሀምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ይህንን በረከት ላሳየኸን ወድማችን ፀጋውንያብዛልህ አሜን።
@tihitinnashgeda1052
@tihitinnashgeda1052 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነው ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ ኸኸ በእግዚአብሔር ብኽያው ቅሉ ሁለቱም አንድ ሆኑ ዛሬ!!!!!
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 3 жыл бұрын
Alebabesachew 👌👌👌👌amlake hoy kesidet malis lezih kibir abikagn abikan .lemushiroch yeabrham ina yesara gabicha yihunilachu ⛪⛪⛪⛪
@kwkw2678
@kwkw2678 3 жыл бұрын
እሠይ እሠይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል ታማስገን አምላካችን ደስ አላኝ
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 3 жыл бұрын
የአብርሃን እና የሳራ ያድርግላችሁ
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 жыл бұрын
Amen ellllllleeeeerllllleeeer e/r yimesgen when yadereng amlak enem layi kibir yabeqang Amen
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ትባረኩ
@salmancell4950
@salmancell4950 3 жыл бұрын
የተዋህዶልጆችያብርሀምየሥራትዳርይሁንላችሁአሜን
@aamitieysuisamitieysusi3398
@aamitieysuisamitieysusi3398 3 жыл бұрын
Yabatochachn berket ydersin 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen amen amen
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 жыл бұрын
በረከታችሁ ይደርብኝ
@zahraabdalh2745
@zahraabdalh2745 3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ለሁላችሁን
@egzaberefekernew8349
@egzaberefekernew8349 3 жыл бұрын
Egzabher mechersheshwen yesemerew betam des yelal
@faytufaytu4509
@faytufaytu4509 3 жыл бұрын
elelelelelelelelel Egizaber yebarkachu yeee Abremi en Sera yewunilachu,💠💠❤❤❤
@fetaryitebikishyasenishiwu724
@fetaryitebikishyasenishiwu724 3 жыл бұрын
Wowwwww Ekuwan lezihi kibir abekachiu yeabirham yesara gabicha yargilavhiu
@nanenan6345
@nanenan6345 3 жыл бұрын
Egzhabhare enaneim lezihkibir yabkag Amen
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም የስራ ያድርግላችሁ
@beyenechfej7312
@beyenechfej7312 3 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን
@lucygoodman1661
@lucygoodman1661 3 жыл бұрын
መታደላቸው እልልልልልል
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይላያያችሁ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 3 жыл бұрын
Ya Abreham ena Ye sera yehun gabechachu🙏
@samirasamira1596
@samirasamira1596 3 жыл бұрын
ደስደስደስይላልበጣም
@hadnetknfe2430
@hadnetknfe2430 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-nd8zm3ip9v
@user-nd8zm3ip9v 3 жыл бұрын
ዋውውውውው
@temeene4788
@temeene4788 3 жыл бұрын
betam yamrau.....benegerachin lay debre birhan slasie be and ken yetederege 7serg neber!
@tigistgetaneh1547
@tigistgetaneh1547 2 жыл бұрын
ፈጣር ይባርካቹ
🔴LIVE #ልደታ_ማርያም_አለሁ_ትበላችሁ‼️👉ቀጥታ ከሜክሲኮ ልደታ
2:07:20
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 1,6 М.
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 46 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 105 М.
ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ሁላችንንም ትጎብኘን
38:28
Kampala Medhanialem ካምፓላ መድኃኔዓለም
Рет қаралды 146
Gere emun part 184 | ገሬ እሙን ክፋል 184
41:01
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 130 М.
One of the Greatest Speeches Ever | Steve Jobs
10:31
Motivation Ark
Рет қаралды 33 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27