አጐቴ ሙሽራዋ ጠፋች ብሎ በሰው እያስፈለገኝ ነበር ፡አጐቴ ሙሽራዋ ጠፋች ብሎ በሰው እያስፈለገኝ ነበር።

  Рет қаралды 79,084

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Күн бұрын

አጐቴ ሙሽራዋ ጠፋች ብሎ በሰው እያስፈለገኝ ነበር ፡አጐቴ ሙሽራዋ ጠፋች ብሎ በሰው እያስፈለገኝ ነበር።

Пікірлер: 1 400
@user-zf2qu3nk3g
@user-zf2qu3nk3g Ай бұрын
ዮኒ በተቻለክ መጠን ሰርፕራዝ አርጋቸው የቤት እቃ ገዝተህ!! የእውነት በጣም ያሳሳሉ❤❤
@HayatiHayatiHayat
@HayatiHayatiHayat Ай бұрын
18:45
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Ай бұрын
በትክክል
@HayatEubrhm
@HayatEubrhm Ай бұрын
ሂሳቡንበናተ ተሆነችግርየለውም
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co Ай бұрын
ኧኮ 😂😂​@@HayatEubrhm
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v Ай бұрын
ይመችሽ።
@fotofoto378
@fotofoto378 Ай бұрын
እስኪ ሁለቱም ተያይዞ ወደ መቀሌ ሄዶ ይኑሩ እምትሉ 👍አሳዩኝ እናንተም እራሳቹን ጠብቁ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
አረ አዲሳባ ይሻላችዋል
@emebethabte595
@emebethabte595 Ай бұрын
አይ ምን አላቸው ያሉበት ይሄ ህዝብ ይጠብቃቸዋል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tl8tv6fi8x
@user-tl8tv6fi8x Ай бұрын
ይህዱ መቀሌ ይሸላል
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Ай бұрын
እዛሐገሩመቺተረጋጋእዚሕይሻላል
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
የስራ በር መክፈት የምትችሉ ሰዎች እድሉን ስጦቸው ይሰጣቸው የምትሉ ????
@SmegnUt9656
@SmegnUt9656 Ай бұрын
እኔ
@Biranashi-tb6hx
@Biranashi-tb6hx Ай бұрын
@user-tc7bo1hy7s
@user-tc7bo1hy7s Ай бұрын
እኔ
@Makkyah-rd9fr
@Makkyah-rd9fr Ай бұрын
​@@Biranashi-tb6hxእኔ❤❤❤❤
@Makkyah-rd9fr
@Makkyah-rd9fr Ай бұрын
የኔውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-oh2im7zb7f
@user-oh2im7zb7f Ай бұрын
ዮኒ በጣም ራስህን ጠብቅ በተለያየ ምክንያት ሊመጡብህ ይችላሉ ተ ጠ ን ቀ ቅ አደራ አደራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
በትክክል
@RoziYnatwalij
@RoziYnatwalij Ай бұрын
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ዩቱብ ይክፍትላቸው የሚትሉ እጅ ወደላይ የማዳም ቂመሞች እስኪ እንደጋገፍ ደምሩኝ 👌👌
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y Ай бұрын
እኮ እኔም እያሰብኩ ነበር በከፈተላቸው ❤❤❤
@ethiopiaislove734
@ethiopiaislove734 Ай бұрын
Awo yekftlachw you Tube
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
ዮን ና ሮበላ ራሳቹን ጠብቁ😢😢
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 Ай бұрын
ደምሪኝ❤🙏
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
@@tigistteketel3363 እሺ ውዴ😘
@FatimaJamal-lj1jr
@FatimaJamal-lj1jr Ай бұрын
አው እውነት በደብ
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ix8gj6pk4u
@user-ix8gj6pk4u Ай бұрын
ዮኒ እራስህን ጠብቅ አንተ ብቻነህ ምታውቀው ስላሉ አንተን አፈላልገው እንዳያገኙህ እና ችግር እንዳይፈጠር ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h Ай бұрын
እረረረረረ የራሳችሁን ቻናል ክፈቱ በፈጣሪ ❤❤❤ሳስባችሁ ነው የመጣችሁት ሰላማችሁ ይብዛ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚስ ትጠብቃችሁ❤❤❤
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y Ай бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@bizu831
@bizu831 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ጠፍታችሁ ጨንቆኝ ነበር ዩኒ ቻናልይክፈትላቸው የምትሉ❤👍
@user-yf2ko9bf5i
@user-yf2ko9bf5i Ай бұрын
እኔራሱወላሂበጣምጨቆኝነበር
@kasdesa3634
@kasdesa3634 Ай бұрын
በጣም ነፍሴተጨንቃነበር ይሄሰይጣ ሰዉየ እሮቤል ስለሚወጣ ወደዉጭ ብቻስጋትነዉ እኔ አድአሳባለኝ አሁን ሰዉየዉ እረፍቱን ጨርሶ ወዳለበት አገር ካልተመለሰ የወኒን ካገኙት አደጋአለዉ በዚቻናል በየቀኑ ቢዶወቢሰሩ አንዱለነሱ አንዱ ለየወኒ መሆንይችላል የነሱቻናል አሁንመከፈት የለበትም መክንያቱም የዉኒ ዉጭቢዶወ ከሰራ ያገኙታል ከዛህይወቱ አደጋላይይወድቃል እስኪ እናተአሳብስጡ?
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Ай бұрын
የፈጣሪ ስራ ግን ግሩም ነዉ❤❤ለናንተ ደስ ብሎኛል🎉❤❤ የኔስ ፍቅረኛ የዉሸት ቢሆንልኝ ሞቷል ያሉኝ መቸም የሱን መሞት መቀበል አልችልም የልጅነቴ የኔ አበባ በጣም ናፍቀኸኛል 💔💔💔🥺🥺🥺
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
የኔዉድ አላህ ዉሼት ያድርግልሽ አብሽሪ አገር ነዉ ያለዉ ወይሥ ካገር ዉጭ አብሸሪ የኔ እህት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉 2:41 2:41 😊
@MadinhRr
@MadinhRr Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ያጠክረሽ ኡፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢 ውሸት ያርግልሽ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
@@user-ym8dm3zz4o ለማኝ
@user-pu2pz5lr2n
@user-pu2pz5lr2n Ай бұрын
አቦሽሪ እህት ዉሸት ያረግዉ ያረብ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-pn5ih8bk4b
@user-pn5ih8bk4b Ай бұрын
እና ደሞ ዮኒ እራስህን ጠብቅ እራቅ ያለ ቦታ ጫካውስጥ ምናምን ነገር ብለው ጉዳት እዳያደርሱበክ በጣም ፈርቻለው ዮኒዬ ቅዱሰ ገብርሄር ይጠብቅክ ወድሜ ☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gg4pt3hc2h
@user-gg4pt3hc2h Ай бұрын
Ameen yitebkew🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ዮኒ እና ሮባ አደራ እራሳችሁን ጠብቁ ወንድሞች ብቻ ጌታ ይጠብቃቹ😢😢
@sikosilo9484
@sikosilo9484 Ай бұрын
አትጥፉብን እንናፍቃለን እንወዳችሁ አለን እምትሉ ላይክ ይቱብ ክፈቱ የራችሁ
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o Ай бұрын
በጣም ነበረ የፈራሁት ሠትጠፉ እግዚአብሔር ይመሠገን ልቤ አረፈ ተመሠገን🙏❤❤❤
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Ай бұрын
እኔ ሰለእናት እጀግ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ደሰ ይበላችሁ ነው የምለው ይህ የእግዚአብሔር ሰራ ነው እንጂ የሰው አይደለም ፈጣሪ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ክብር ምሰጋና ይግባው የሮቤልና የብሌን ደሰታችሁ ተመልሶ እንደዚህ ሰቃችሁ ሰለአየኋችሁ ደሰ ብሎኛል አይዟችሁ በርቱ ዋናው ፍቅር ነው
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 Ай бұрын
ሮቤል እና ብሌን ያላቸው ፍቅር ልክ እኔ እና ባሌ እንዳለን አይነት ፍቅር ነው ደስ ሲል እውነተኛ ፍቅር ባለበት ሁሌም ምቾት ሰላም ደስታ አለ ጌታ ይመስገን ብቻ እራሳቹን ጠብቁ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@Addis-pr9hg
@Addis-pr9hg Ай бұрын
አረ ዮኒ አንተም ተጠንቀቅ
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v Ай бұрын
እኔ እምፈራዉ። ለሱዉነዉ ችግር ሊደርስበትይችላል
@tsigeulfata4160
@tsigeulfata4160 Ай бұрын
ዮኒ አንተ ስራ መስሎህ ደውለው ሊያገኙህ ይችላሉ እና ይህንን በምን ታውቃለህ? እባክህ ጨንቆኛል ፀልይ ሁላችንም እንፀልይላቸው ዮኒ አንተም ብቻህን አትንቀሳቀስ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ።ሁላችሁንም ይጠብቅልን።እንወዳችኋለን።
@user-gg4pt3hc2h
@user-gg4pt3hc2h Ай бұрын
Awo bewunet enem betaam nw yemferalet fetari yitebekek wandmee🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-xt7bg5bh3m
@user-xt7bg5bh3m Ай бұрын
አወ በጣም ተጠንቀቅ እኔም ጨቆኛል አደራ ተጠቀቅ
@salamsalama9591
@salamsalama9591 Ай бұрын
ይቱብ ይክፈቱ የምትሉ ላይክ👍👍👍 አሳዬኝ
@kefayashine5720
@kefayashine5720 Ай бұрын
Beselkachehu be GPS endayagegnwachehu tetenkeku selkachehun keyiru
@SmegnUt9656
@SmegnUt9656 Ай бұрын
ይከፈትላቸውበጣምነውደሰየሚለኝ
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 Ай бұрын
ማርያምን አታምኑኝም በነዚህ ልጆች ሳለቅስ አድሬ ጥዋት ብነሳ አይኔም ፊቴም አብጦ አገኘሁት 😂😂😂❤ የእግዚአብሔር ስራ እንዲህ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ታሪክ ቀየር❤❤
@user-tc7bo1hy7s
@user-tc7bo1hy7s Ай бұрын
እኔስ ብትዪ😁
@burkwahburkwah6986
@burkwahburkwah6986 Ай бұрын
@@user-tc7bo1hy7s 🙈🙈🤣🤣🤣
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ መኖር ብቻ ሳይሆን ሰርግ ባይሆንም ተፈራርማችሁ የደስታችሁ ተካፋይ ያድርገን እውነት ነው ዮኒ እኔ ራሴ በቅናት መሞቴ ነው እውነት ያስቀናሉ ፈጣሪ የልባቸውን መሻት ይስጣቸው ።
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 Ай бұрын
እንአብርሃምንና ሩታን የረዳችሁ እንዚህንም እርዱአቸው ያሳዝናሉ እውንተኝአ ፍቅር በንሱ አየሁ
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l Ай бұрын
Yes
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ተጠንቀቅ ችግር እንደ ድረስ አድርገው ቢጠሩህ ብቻህን እንዳትሄድ ጥንቃቄ አድርግ የተጠራህበት ሁሉ እንዳትሄድ ባንተ እንዳያገኞቸው።አጎትየው ሲጀመር እንደገባበት ይወጣው 🎉🎉
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 Ай бұрын
አሩፍሳብ😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
ጌታ ይመስገን በጣም ታምራላቹ ትልቅ ቦታ በጥቂት ጊዜ እንደማያችሁ ሙሉ እምነት አለኝ ዋናው ፍቅር እና ሰላም ነው ዮኒ ወንድሜ ያንተንም ላይፍ አሳየን 🙏🙏
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
አላየንም ሲበላ ብሌን ምግቡን ሳናይ አናምንም በራሳቸው ይቱብ ይምጡ ዮኒ ሳስዝኑ ግን እንዲህ አይነት ኑሮ ነው እኮ ሰላም ያለው
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
የናዚን ልጆች ታሪክ ሁሉንም ቪድዮ 2. ቀን ነው አይቼ ያጫራስኩት ልብ ያሚናክ ነጋር ነው ያሰለፉት እኔም 10 አመት ፍቅር ምስቅልቅሉ ወቶብኛል ወላሂ 😢😢እስኪ ሁለቹም በያ እምነታቹ ዱሀ እና ፃሎታ አርጉልኝ 😢😢😢
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
እሽ እማየ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Ай бұрын
አንም በእምነትሸ ፆለት አድርጌ
@merrymerry9926
@merrymerry9926 Ай бұрын
እኔም 😢
@furiduri8440
@furiduri8440 Ай бұрын
አብሺሪውዴ እኔም ፈቶኝነበር ዛሬደውሎልኝ እንታርቅ ብሎኝ ደሰብሎኛል
@alganeshshifre3466
@alganeshshifre3466 Ай бұрын
ሰላም ፅቡቃተይ ሮቤል ኮንትራክተር ነህ አንዴ ኮሆንክ በቴሌግራም ደውልልኝ
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Ай бұрын
ሁሌም ኑልን የራሳችሁን ቻናል ክፈቱ አለን ከጎናችሁ
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f Ай бұрын
ስጠፉ ጨንቆኝ ነበር🥺ዮኒ ሮባ ማሂ እራሳችሁን ጠብቁ 🥺🥺ሮቢ እራሳህን ጠብቅ አባቴ🥺እፈራለሁ❤❤❤❤ሁሌም ሳቁ🥀🥀🥀😘😘😘😘😘
@user-wy1cu4lh1r
@user-wy1cu4lh1r Ай бұрын
ሮቤል አንድ ሃሳብ አለኝ መቀሌ ግቡ ቤተሰብ ጋ ሳይሆን ማንም እማያቅበት አደራ አዲስስ አትቀመጡ ምክንያቱም ሊገሉህ ይችላል ሰዉ ምቀኛነዉ ደሞም ብሌን አይዞሽ እኔ የመጀመሪያ ባሌ ጋር ጎጆ ስንወጣ ሁለት እጅራ እምጋግርበት ቀን ነበር ግንጎ ለቤቴ አስባለሁ እኔ ሳልበላ ለባሌ እሰጠዉና በልቼአለሁ አልችልም ሁለተኛ መብላት እለዋለሁ እኔ ግን እየራበኝ እተኛለሁ ብቻ ሀሳቤ ስራ ጨርሶ እከምንጫወት ነበር የምቻኩለዉ ፍቅር ያሸንፋል ሪዝቅ ጢቅ ነዉ እሚለዉ አይዞሽ እደቤትሽ ብቻ ኑሩ
@jemila7945
@jemila7945 Ай бұрын
ማነው እደኔ የሚወዳቸው እነኝን ልጆች❤❤❤❤❤❤
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 Ай бұрын
እኔ ግን ፍቅርን ሀያል መሆኑን ያወኩት በነሮቤል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ያገዛችሁ እጥሩ ቦታ ያድርሳችሁ
@saramamo5332
@saramamo5332 Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ብሌንና ሮቤል ታምራላቹ በጣም ቢቲቹ ሞቅ ሞቅ እያለች ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ለጋዜጠኛው አሰብኩ እራስህን ጠብቅ እሮቤል እናብሌን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v Ай бұрын
እኔምፈርቻለሁ
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Ай бұрын
ሁላችሁም ተጠንቀቁ ሁኔታው ያስፈራል መንገድላይ እንዳያግቶችሁ❤❤
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት እኔ እራሱ ባንድ በመሆናችሁ ደስ ብሎኝ አሁን ደሞ እሀሳብ ሆናችሁብኝ ሮቤል ዮኒ. ብሌን እራሳችሁን ጠብቁ በሏቸው👍👍👍👍❤
@user-gn4co6hr7l
@user-gn4co6hr7l Ай бұрын
ዮኒዬ አደራ ከእ/ር በታች እራስህን ጠብቅ ሮባዬ ተሸፋፍነህ ስራ ስትሄድና ወደቤት ስትገባ እንደኔ ግን ትንሽ ጊዜ ሌላ ቦታ ብትደበቁ ነገሮች እስኪረጋጉ ድረስ ሰው ገንዘብ ክፉ ያሰራል
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Ай бұрын
ዮኒ እና ሮብ እራሰችን ከእግዚአብሔርም በታች ጣብቁ ❤❤❤
@MadinhRr
@MadinhRr Ай бұрын
እኔ ትናትና ነበር የጠበኳችሁ በጉጉት ❤እንኳን ደህና መጣችሁ በተረፈ እራሳችሁን ጠይቁ በአላህም ላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ቀሪ ዘመናችሁን በደስታ ያኑራችሁ ❤❤❤
@SadieaSad
@SadieaSad Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረ ላይክ
@tigistteketel3363
@tigistteketel3363 Ай бұрын
ደምሪኝ❤❤🙏
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
እኔ በፍቅራቸው ልሞትነው በእውነትም❤❤❤❤
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 Ай бұрын
​@@tigistteketel3363ደምሪሻለሂኝ❤❤❤
@user-ul4gi7gu4s
@user-ul4gi7gu4s Ай бұрын
ሀይ
@user-vi4bl4nl7g
@user-vi4bl4nl7g Ай бұрын
እባካችሁ እራሳችሁ ጠብቁ በተለይ ዮኒ እና ሮቤል ብሌን እንኳን ምንም አያረጋትም ዋናው እናተ ራሳችሁ ጠብቁ
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 Ай бұрын
ሮቤል እራሥህን ጠብቅህ በሄድክበት ፈጣሪ ይከተልህ ❤❤❤😢
@KoJ-zj3vs
@KoJ-zj3vs Ай бұрын
በሉ እንግድህ ራሳችሁን ጠብቁ 🎉🎉🎉🎉አጎትዮውን እንዳታምኑት ዮኒ በተለይ ራስህን ጠብቅ❤
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i Ай бұрын
በትክክል
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማኮ
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Ай бұрын
ቸሩ መዳንያለም ይጠብቃችሁ ስትወጡ ማስክ ልበሱ
@winniea9803
@winniea9803 Ай бұрын
በሉ እሮባ ብሌኔ ብሌኔ የማይሽ እዳይኔ ሰምተሻል የኔ ዴንቡሻ ዮኒ እራሳቹን ጠብቁ ❤❤❤
@TamrTmaet-ju1rn
@TamrTmaet-ju1rn Ай бұрын
ዮኒየ ራስህን ጠብቅ እናተንም አላህ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ሠላም ለሀገራችን
@BirhamGizaw
@BirhamGizaw Ай бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር ማልካሙን ሁሉ እንድሆንላችሁ ፀሎት አርጋላሁ እትዮጰያ ሳላም ትሁን
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin Ай бұрын
እንደ እግዝአብሄር ያለ ማንም የለም እዉነተኛ ፈራጅ ነዉ እግዝአብሄር በጣም ደስ ብሎኛል የልብ የሚያሳይ እዉነተኛ ፈራጅ እየሱስ እንኳን ደስ አላቹ
@user-oh2im7zb7f
@user-oh2im7zb7f Ай бұрын
እባካችሁ በጣም ተጠንቀቁ ከእግዚአብሔር ጋር ደግሞ ስልካችሁን ሲም ቀይሩ ጠዋትና ማታ እግዚአብሔርን በፀሎት አስቡ ፁሙ ስገዱ ታተርፍበታላችሁ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤
@user-ot8vt2ub7k
@user-ot8vt2ub7k Ай бұрын
እሮባየ እራስክን ጠብቅ አባቴ ብትከሱት እራሱ እናተ ምንም እምኮኑት የለም እራሱጂ ዘቅ እሜገባዉ አች እቃነሽደ ይህን ያህል ድሮም አልተደርግ አስገድዱ መዉስድ እርጉድ
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሊቃ ምልክት ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለሀገርችን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ልክ እንደ ሮቤል እና ቢሌን ፍቅር ይበልጣል በጣም ደስ የሚል ኑሩ ነው 💯❤🎉የፍቅር ተምሳሌት
@user-wt7ng1fo2t
@user-wt7ng1fo2t Ай бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ብቻ 👍👍👍👍👍
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ያዝልቅላችሁ ተቻቻሉ የእውነት ታስቀናላችሁ ንፋስ አይግባባችሁ የእውነት ታምራላችሁ። ሮቤል በጣም ቅን የፍቅር ሰው ትሁት ደስ የሚል ባህሪ ያለው ልጅ ነው የእውነት ታድለሻል ብሌን።
@user-oc8fh6mv2d
@user-oc8fh6mv2d Ай бұрын
በጉጉት ሥጠብቃቹ ነበር ሥለአየዋቹ ደሥ ብሎኛል እናተን አንድ ላይ ያረገ እግዚአብሔር ይመሥገንን የኔ ዉዶቹ ዮንዬበአንተ ብርታት ነዉ ከፈጣር ጋር ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@enaneagebremariam4034
@enaneagebremariam4034 Ай бұрын
✝️✝️🙏🙏እፎይይይይ ......አላችው ልጆቼ ማን ጋ ብዪ ልደውል የማናቸውም ስልክ የለኝም ስለኬን ገቡ አልገቡ እያልኩ አስሬ አየዋለው ማስክ አደርግ ሮቢ መነፅር ድርግ እንዴት ሆናችው ?? ተጠንቀቁ እሺ አሁን የምታወሩትን ልስማ
@user-mq3gv4um4p
@user-mq3gv4um4p Ай бұрын
ቆይ እኔ የገረመኝ ሙሽራ ተብየው ባለትድር እና የልጆች አባት ነው 2 ተኛ ተደር ለምን አስፈለገው እምነታችንም ባህላችንም አይደለም 😢ማህሌትስ 2ተኛ ሚስት ሁና ስትደር ምን ዓይነት ሂዎት ነበር እሚኖራት 😢 አግዛቤሔር ታላቅ ነው የእውነት ታሪክ ቀያሪ ነው
@user-pb3jm8my3n
@user-pb3jm8my3n Ай бұрын
አልሀምዲልላአልቅሸም፥አላህንምለምኝአልቀረሁ፤የሠውመከፍትየሚያሥከፍኝ፤የሠውደስታየሚያሥደስተኝ፥ስደተኛዋ፥ተሥፍያደከመኝ
@fhgj8773
@fhgj8773 Ай бұрын
ፍቅር ከሁለቱም ሳይድ ሲሆን እንዲህ ያምራልም ይደምቃልም ግን ካንድ ሳይድ ሲሆን አፍቃሪው በጣም ይጎዳል 😢 እናም ለማለት የፈለኩት በጣም አምራችኋል ደምቃችኋል ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ሞቅ ደመቅ ያለ ህይወት ይጨምርላችሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ እህት ወንድሞቼ❤❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
በጣም. ፍክትነው የሚለው እደአበባ. ❤❤❤
@Meseret-oj8og
@Meseret-oj8og Ай бұрын
አብራችሁ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል ሲም ብትቀይሪ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@tezebet9417
@tezebet9417 Ай бұрын
እነሮቤልአብረውበመሆናቸውደስያለው በላይክ ኢትዬመዝናናየምታቀርባቸው ፖሮግራሞች ጥሩናቸውበርታ ግንእራስክንጠብቅ ቅመሞችየ የእረፍትእንጀራ ፈጣሪይስጠን
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ስትወጡ ስትገቡ እሚከታተላቹሁን ግራና ቀኝ እያያቹሁ።❤ዮኒ የሚጠብቃቸው ታማኝ ሰው ከርቀት ብታረግላቸው
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Ай бұрын
ብሌንይ አሜሪካ በቀላል አይወስድሽም ገና ስንት ነገር አለ ቢቻል ቢቻል 5 አመት ይፈጃል ውነት ቢወስድሽ ይሄሌባ እግዚአብሔር የሚያደርሳችሁ ቦታ ያውቃል በርቱ ስውንም አትመኑ ሮብይ አይዞህ
@user-rp7it3gl7c
@user-rp7it3gl7c Ай бұрын
እውናት ናው
@AliAhmed-cc5cn
@AliAhmed-cc5cn Ай бұрын
የመጀመሪያነኝናፍቃችሁኝነበር😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ደሚርኝማ 3:12 3:12 3:13 3:13
@user-fo5wg2xl4x
@user-fo5wg2xl4x Ай бұрын
ማርያምን እማገለግለውን ገብርኤል ለምኜዋለሁ ይኸው ዛሬ ገብርኤል ነው በፍቅር ስላገኘዋችሁ ደስ ብሎኛል እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 Ай бұрын
ጠፉ እያልኩ ነበር እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ወዶች አብሽሩ ያልፋል ሁሉም የአላህ ምን ይሳንሀል አልሀምዱሊላህ እኛንም ከመዳም ኩሽና አወጣን ሱብሀን አላህ ላስተነተነው ይገረማልኮ ታሪካቸው ከራሴ በላይ የምወደውን እስልምና እመኝላችኃለሁ የህድ መየሻ ምን ብታምር አዱኒያ ናት ለቀጣይ ሂወታችን መዘጋጀት ያስፈልጋል ስለ ሀይማኖታችሁ አጥኑ ✅✅✅🌹🌹🌹
@semiramohaned
@semiramohaned Ай бұрын
በጣም ወላሂ ግርም ይላል
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር አሏህ የለው ነው ምሆነው በአሏህ ተሰፋ አለማቋረጥ ነው አሁንም አሏህ ከሰባቹሁት በላይ ይስጣችሁ ያረብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹሁበት ሁሉ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ከዝህ ከመይሞለ ስደት ሞልቶለቹሁ በሰለም ለሀገረቹሁ የብቀቹሁ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
@zahari-uf5vj
@zahari-uf5vj Ай бұрын
አሚን
@adenategene101
@adenategene101 Ай бұрын
Amne
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
እደዝ ሆናቹ ሥናያቻው በጣም ደሥ ብሎናል ወንድማችን በናሱ ጉደይ በጣም ታጫንቃል አሥባሐል እድ ሆናው ሥለዬሐቻው እንኮን ደሥ አለህ ለንታም በታለይ ምከራቻው ጥንቃቄ ያድርጉ አድ ጉደት እደይደርሥባቻው
@MiheretG
@MiheretG Ай бұрын
ሮብዬ አተ አደኛነክ ፈጣሪ ደሞ ከዚ የበለጠ ተፋቅራቹ ወልዳቹ የበለጠ ማየት እፈልጋለዉ በዛበፊት ያሣለፋቹት ሣይ በቃ በጣምነበር ማለቅሠዉ በኔቢርሥሥ ብዬማለትነዉ አሁን ደሞ በጣም ደሥተኛነኝ የድል ቁልፍ ትግሥት ናት ብሌንዬ ደሥታቹ ደሥታዬነዉ ምህረት ከቡታጅራ በጣም በጣም ዉድድድድድድድነዉ ማረጋቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c Ай бұрын
ዮኒም ሮቢም እራሳችሁን ጠበቁ እግዚአብሔር ይሸፍናችሁ ሁሌም እውነተኛ ፍቅር ያሸንፋል ውስጡ እግዚአብሔር ስላለ ግን ተጠንቀቁ አጎትዬው ቢጠሩአችሁም ከሰው ሳትማከሩ እንዳትሄዱ ንቁ ሁኑ እባካችሁ
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Ай бұрын
ሠርጉ አስኪያልፍ ምን ይሆኑ ይሆን ብዬ ጨንቆኝ ነበረ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ስለ ዮኒም አሳስቦኝነበረ ሳያችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ!! እኔ በናንተ ነገር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።መጀመሪያ የራሴ ታሪክ እስከሚመስል ድረስ አስጨንቆኝም አስለቅሶኝም ነበር😢😢😢
@alganeshberhe314
@alganeshberhe314 Ай бұрын
ዮኒ በጣም ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ።እግዛብሄር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ ይጠብቃቹ።ፍቅር ማፍቀር ደስ ይላል። ትልፎን ብትሰጡን ጥሩ ነበር።አንዳንድ ሃሳብ አለኝ።ተባረኩ ሰላም ድስታ ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinetHussain
@ZinetHussain Ай бұрын
እኔ ግን ለጋዜጠኛው በጣም ነው የፈራሁት እነሱ ጋ በቪድዮ መታየት አልነበረበትም የምትሉ አፈላልገው እንድያይዙህ😢
@user-hw6mb7le7d
@user-hw6mb7le7d Ай бұрын
እኔም ወላሂ ብቻ።አላህይጠብቀው
@user-tk5kd1ur9j
@user-tk5kd1ur9j Ай бұрын
ብቻ ሮቤል ተጠንቀቁ አንተም ለሷ ታስፈልጋታለክ እሷም ለአንተ ታስፈልግሀለችና እራስህን ለሷ ስትል በጣም ጠብቅ እነዚህ ሰዎች ምንም ለማድረግ አይመለሱም እና አደራ
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q Ай бұрын
አንድ ላይ ስለወናቹ በጣም ከልብ ደስ ብሎናል ፍቅራቹን አይቶ ነዉ ፈጣሪም ያለያቹ በዝች ቤት ፍቅር ሞልቶ እየትትረፈ ነዉ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ የዛሬዉን አትዪ ዮኒ ወንድማችን በቻልከዉ አቅም የምትችለዉ አድርግላቸዉ
@tigistgurmu1173
@tigistgurmu1173 Ай бұрын
ዮኒ ተባረክ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ውዶቼ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያሙቀው ይባርክላችሁ ሁላችሁም ራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ ጋር🥰😍❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j Ай бұрын
ኡነተኛ ፍቅር ከናተጋ አለ ማሮች አላህ ይጠብቃችሁ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
እንዴ ህግ ለናንተነው ወንጀለኛ ባልዬ እና አጎትየው ናቸው ወታቹሁ ሀቁን ተጋፈጡት❤
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w Ай бұрын
በትክክል ወንጀለኝ ናቸው
@alemyoso2807
@alemyoso2807 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሆናቹ በማየቴ ስትሳሳቁ ።አይለያቹ
@makasaeed1058
@makasaeed1058 Ай бұрын
በጣም ደሥ የምትሉ ናችሁ እሱ ደግሞ በጣም ምስኪን ነዉ ወላሂ ፍቅራትሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ
@hayemeTube4325
@hayemeTube4325 Ай бұрын
ለረሰቻዉም ቻነል ይከፈትለቻዉ ያምትሉ👍
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ሮቤል ብሌን በመድአኒአለም እንደ ባለፈዉ አይነት ፕራአንክ እዳት ሰረ ለእናንተም ለሌላውም ፕራአንክ ፍቅር ያቀዘቅዛል የአበሻ ፕራአኔክ ያስጠላል❤
@user-ox9xe6yh1x
@user-ox9xe6yh1x Ай бұрын
በጣም አምሮባችኋል ግን በጣም ተጠቀቁ የዎኒየ አተም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር የፀና ግብ የሳት አጥር ይሁንላችሁ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ
@SimHagos
@SimHagos Ай бұрын
ዮኒ እንኳን ደህና መታህልን ኣይዛቹ የኔ ሃሳብ ደሞ ሁሉም እንዳለ ሆኖ ከ እግዝኣብሄር በታች ፖሊስ ብታሳውቁ ትሩ ነበር በጸሎትም በርቱ ሁሉም ያልፋል እነርሱም ደሞ ዖይነ ልቦናቸው እግዝኣብሄር ያብራላቸው፡ ከቺካኔ የተሞላ ሰው ግን ለጊዘው መደበቅ ትሩ ነው፡ እመብርሃን ከሁሉ ክፉ ትተብቃቹ ኣሜን፡፡
@user-yf2ko9bf5i
@user-yf2ko9bf5i Ай бұрын
እራሳችሁንጠብቁ የኔዉዶች እወዳችኋለሁ😢ማነዉእደኔ ተጨቆና ናፍቆየነበር❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ማነው እደኔ የናፈቋቹህ ማሪያምን ሳስባቸው መጡ ንፍቅ ንፍቅፍቅ ብላቹሁኛን የኔ ውዶች የምር አትጥፉ ብሌንየ የኔ ፋዲሻ የሴት በላይ አይዞሽ ሁሉም ያልፋን እሮባየም አይዞህ ያልፋን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
❤ዮኒ በማርያም እራስህን ጠብቅ ሮቤልም አደራ ከእግዚአብሔር ጋር❤
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Ай бұрын
ሮቤልዬ ወንድሜ አንተ ይመስላል ባየሁህ ቁጥር ደስ ይለኛል እሰይ እንኴንም አንድ ላይ ሆናችሁ የእውነት ትክክለኛ አፍቃሪ ወንድ አለ ወይ ብዬ አስብ ነበር በአንተ እንዳለ አመንኩ ሁሉም ወንድ ከሀዲ እንዳልሆነ አሳየህን ፍቅር እስከ መቃብር ❤ ❤❤በርቱ ተጋቡ ማለት በማዘጋጃ ወይም በቤተክርስቲያን ተጋቡ የሰማኔያ ምስትህ አድርጋት ደስ የምትል ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@adanchabyineh9957
@adanchabyineh9957 Ай бұрын
የኔ ውዶች ተናፍቃችዋል በጣም ሳስባቹ ነበር ምን ሆናቹ ነው ብዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ዮኒም እራስህን ጠብቅ አደራ ❤❤❤❤❤❤
@AdeyShalu
@AdeyShalu Ай бұрын
ልጆቼ ብላችሁ ደሰይለኛል አሁን ማድረግ ያለብሽ በሕይወታችሁ ላይ ማንም ሰው ችግር እንዳይፈጥርባችሁ ያለውን ነገር ለፖሊሰ አሳውቁ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m Ай бұрын
ትክክልነው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Ай бұрын
የራሳቸው ምድያህ ይክፈቱሁህ በጣም የምገርም ፍቅር ነው እንኳን ደስ አላቸው ጋዜጠኛው ይገርማል ዋው
@HaregHaraka
@HaregHaraka Ай бұрын
ዩኒ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እኔ የምፈራው ላተ ነው አተን ብዙ ሰው ስለሚያቅህ በቀላሉ ሰውየው ሊያገኝህ ይችላል ተጠንቅቅ በናትህ አጎትሽ ግን ልብ ይስጣቸው እውነትም የገንዘብ ሰው ናቸው
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 Ай бұрын
ሮቤል ትግራዋይ ሰለዝኾንካ እዮም ከሊኦምኻ እንበር ከመይ ጌሮም ሐዳርን ቆሉኡ ዘለዎ ሰብአይ ከመርእውዋ ዝደለዩ እግዚአብሔር ግን ፍዶም ሂብዎም አሎ አይታሐዞሎም አዚሮም ሰለ ዘይሐስቡ ከይኖም እንበር ፍቅርኹም ናአብርሃምን ናይ ሣራን ይኹን❤❤❤
@user-vv4kc4px7v
@user-vv4kc4px7v Ай бұрын
I agree with you
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i Ай бұрын
ወላሂ በሰላም የጠፍት እያልኩ እያሰብኩ ነበር አኳን በሰላም መጣችሁ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ዮኒዬ ሮቢዬ ማሂዬ ስትጠፉ በጣም ጨንቆኝ ነበር አሁን ከዮኒ ጋር ሆናችሁ እየሳቃቹ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሶስታችሁም እራሳችሁን ጠብቁ ሰውየው ቢመለስም ሰው ገዝቶባቹ ስለሚመለስ በደንብ እራሳችሁን ጠብቁ ላጎትሽ አትጨነቂ የፈለገውን ያድርገው አንችን እኮ ወደ ስቃይ ውስጥ ሊከትሽ ነበር ካሁን ወዲያ ስለራስሽና ስለሮቢ ተጨነቂ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
በጣም ይላል ነገረ ግን ሮቤል እራሥህን ጠብቅ. እዳይበቀልህ. በተረፈ እግዛብሄረ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Ай бұрын
ደስ ይላል ዋው ግን ራሣችሁን ጠብቁ አደራ
@meremamuhammed-kd7rh
@meremamuhammed-kd7rh Ай бұрын
እደዚህ ተደስታችሁ የማይበት ቀን ነበር የናፈቀኝ ወላ እንወዳችሁ አለን እሮቢ ብድርህን ሳትመልስ እረሳኸው እዴ 😜
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 Ай бұрын
አቤት ተከትሎ😁😁
@kdsankds2141
@kdsankds2141 Ай бұрын
ሮቤል ትግራዋይ ዲካ ሓደሓደ ግዜ ትግርኛ ትዛረበ ሰሚዐካ ነይረ ፍቅርኩም ይበዛሕ ሮቤለይ ኢቶብ ላባዓልኩም ክፈቱ ቁዱስ ገብርኤር ምሳኩም ይኩን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
ሮበል ፈጣሪ ካንተ ጋር ስላለ ምንም ይደርስብኛል ብለህ አትጨነቅ ምክንያቱም ፍጹም ያልተጠበቀን ነገር ፈጣሪ አድርጎልሀልና እንደኔ በድንቃድንቅ መዝገብ መመዝገብ ይገባችሁ ነበር ግን በላይ በሰማይ ተመዝግቦላችኋልና የምድሩ ብቀርም ግድ የለም
@rabihamasrisha2615
@rabihamasrisha2615 Ай бұрын
ሰማኒችሁን በፍርድ ቤት ተፈራረሙ ችግር ቢመጣኳ በህግ መሄድ እድትችሉ
ዮናስን ያስለቀሰው ሰርፕራይዝ፡ አይገባኝም አለ
23:57
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 77 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 11 МЛН
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
ሮቤል እራሱን መቆጣጠር አቃተው: ካንተጋ መሆኔ ትልቅ ጥፋት ነው።
22:45
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 61 М.
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 22 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
0:12
Jojo Sim
Рет қаралды 21 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 35 МЛН
M&M IN MY THROAT
0:35
dednahype
Рет қаралды 3,7 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,5 МЛН