TechTalk With Solomon S23 E7 [Part1] - 2022 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዋና ዋና እና ግሩም ክስተቶች

  Рет қаралды 45,552

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@atrsawkinde5555
@atrsawkinde5555 2 жыл бұрын
ወዳጄ በጣም በተደጋጋሚ ጊዜ እናገረዋለሁ።ዩኒቨርሲቲ በየቤቱ እንዲገባ ያደረክ ልበ ቀና እና ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ነህ።ቲቪ ሾው በተጨማለቀበት ጊዜ ቲቪ እንዳናይ ብዙ ከደረጃ በታች የቲቪ ፕሮግራሞች ምክንያት ናቸው።አንተ ግን ቲቪ እንድከፍት ብቸኛ ም ምክንያቴ ነህ።እልፍ ዓመት በሠላም፣በደስታ፣በሀሴት ኑርልን።
@ethssinia6994
@ethssinia6994 2 жыл бұрын
ከሚወደዱ ምርጥ ከሚባሉ እና ጠቃሚ ግቦ የሌለው መድሎ የሌለው ለሰዎች ለወጣጦች ለሀገር ጠቃሚ ነገር የሚያስተላልፍ የ ቲቪ ፕሮግራም አቅራቢ ማነው ብለው ከጠየየቁህ የራስህን ስም ንገራቸው ጠያቂው አንተም ብትሆን የራስህን ስራ ንገረው አንተን ሳይሆን አንተን የፈጠረ አምላክ ይመስገን የኛ አደንኛ ሰለሞን ካሳ ይመችህ ተመችቶኛል የምታቀርበው
@gideonefrem1070
@gideonefrem1070 2 жыл бұрын
Keep up body I love your show በጣም አስፈላጊ እውቀት የማገኘው አንዱ ነው !!!
@TesfuMebrhtan
@TesfuMebrhtan Ай бұрын
ወንድሜ ጀግና ነሀ ብዙ ነገር ተምረናል ከንተ
@Ethio_4K_Nasheed
@Ethio_4K_Nasheed 2 жыл бұрын
Welcome back 🙂
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 2 жыл бұрын
ምናለ እንደ ፈረንጆች ስለ ጨረቃ እንኳን መመራመር ቢያቅተን መሬቱን አርሰን ብንበላበት። የሚገርም መሬት አለን 80% አርሶ አደር ነው 20% ግን መመገብ ያቃተው መንግስት ። የእውቀት ማነስ
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
የተረገሙ የስልጣን ጥማት ያላቸዉ የዘር ፖለቲከኞች ባሉበት ሀገር ከባድ ነው እንብርት የላቸዉም የዘር ፖለቲከኞች አይጠግቡምና ከተደላደሉ ለኢትዮጵያ ሀገራቸው ይሁን ለህዝቡ ደንታ የላቸዉም የራሳቸውን ጥቅም ብቻ ስለሚያስቡ በድህነት ያሳክኩናል አይሰሩ አያሰሩ በጦርት አደቀቁን በደም አጨማለቋት ፈጣሪ ለኢትዮጵያ የሚያስብል እዉተኛ መሪ ይስጣት ፀሎት ለኢትዮጵያ
@4me741
@4me741 2 жыл бұрын
ከቻልክ ;ሀገሬ ነው ብለህ ካሰብክ come and invest ካልሆነ ጸጥ🤐
@selamlalem3040
@selamlalem3040 2 жыл бұрын
መጀመሪያ አንተ ምን ሰራህ ለሀገርህ እንደፈረንጆች ያልከዉ እነሱ ናቸዉ እንደናተ ታሪክንም የዓለምን ስርዓት ለማያዉቁ የዘር ፖለቲካ ሰጥተዉን የሚያጋጩን እነሱ ደሞ ስንጣላና ስንናቆር በደስታ ሆነዉ የሚሰርቁን ሀገርህን አለማወቅህ ያሳያል እነሱ የሰረቁን መፅሀፍት አሁን የሚሰሩት ከማን የተሰረቀ ሆነና ዓለም የፃፈቸዉ መፅሀፍ የኢትዮጵያ ቀደምት አባቶች የፃፉትን አያክልም እናነተ በዘመናዊ የተሰራዉን አይተህ ታደንቃለህ ምነዉ ሀገርህ ያ ሳይኖር ለኛ ያኖረችዉን ግን አታዩም አየህ እነሱ የሰሩት እኛ ነን ያልሰራነዉ ሀገር ትዉልዱን ይመስላል የአሁኑ ትዉልድ ደግሞ ሀገር ሻጭ ሀገሬ ምን አረገችልኝ የምንል እኛ ሳንሰራ ቢሰሩ የምንል ነን ይህ እዉነት ሀገር የህዝቧ እሳቤ ናት የኛ ደግሞ እሳቤ ነጭ አምላኪ ሆነናል አባቶቻችን ግን ራሳቸዉን ያወቁ አስቀድመዉ ዓለምን ያዩ ነበሩ
@ousmanedris2463
@ousmanedris2463 2 жыл бұрын
እያንደቃንዱ ገዢ ዘርን አስቆጠረን
@aberamulualem8669
@aberamulualem8669 2 жыл бұрын
ሶል እባክህን ስለ CHATGPT የሆነ ነገር በለን አመሰግናለሁ
@mesobework6302
@mesobework6302 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ሶል በጣም ነው የምወድህ ፕሮግራምህንም ጨምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁክ ሄሊኮፕተር እና አውሮፕላን እንዴት ይበራሉ በሚለው ፕሮግራም ነበር በጣም አመሰግናለው ብዙ ነገር አስተምረኸኛል እና በጣም አመሰግናለው ስንት የማይረቡ ሰዎች ሚዲያ በሚወጡበት ሰአት እንዳንተ አይነት ሰው በማየቴ ደስ ይለኛል
@Inspire_Wisdom1
@Inspire_Wisdom1 Жыл бұрын
keep up the great job sale I'm coming to together we rise.
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
God bless you brother. I ❤ ur show You are such a brilliant guy.
@unfortunately1169
@unfortunately1169 2 жыл бұрын
እናመስግናለን::
@ousmanedris2463
@ousmanedris2463 2 жыл бұрын
ግሩም ነህ የምር ። እናመሰግናለን
@solomonmarkos9986
@solomonmarkos9986 2 жыл бұрын
Sol, I think I heard about the same findiding ,about ma. Made Sun in China?
@Brightlife23
@Brightlife23 2 жыл бұрын
I can't wait 🙂🙂
@dimrualemayehu141
@dimrualemayehu141 2 жыл бұрын
selam sol, programochhn betam new mwedachew mketatelachew. betam arif nachew. esti sle chatGPT tnshye program wedefit sraln
@ambaw1004
@ambaw1004 2 жыл бұрын
Thank you so much Sol . You are the best as usual
@TUMITUBEJESUS
@TUMITUBEJESUS 2 жыл бұрын
Tebarek wendeme
@yaredkassahun8902
@yaredkassahun8902 2 жыл бұрын
Selam sol balfw amet chaina yerason ፀሀይ ሰርታ ነበር ስለሱ አንዳንድ ነገር ብትለን
@yaredbezu6861
@yaredbezu6861 2 жыл бұрын
Men ale kedmo binager Ke tesla stock aweteche nw twitteren megezaw bil chista nw asebelagn
@gizegeta1573
@gizegeta1573 2 жыл бұрын
ሃይ ሶል፡፡ በፍዩዥን የሚፈጠረውን ሙቀት መቋቋም የሚችል ማቴሪያል አለ ማለት ነው?
@jackderejedesign
@jackderejedesign 2 жыл бұрын
Sol please explain about ecto life
@davetube6796
@davetube6796 2 жыл бұрын
ሰዉ ስለሚያመርተው company ምን ትላለክ
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@muma6105
@muma6105 Жыл бұрын
ስለ ፊልም ቀረፃ በተለይ ስለ አቫተር ስራልን
@Mulukeng
@Mulukeng 2 жыл бұрын
Best Review
@abdukerimmohammed1868
@abdukerimmohammed1868 2 жыл бұрын
Thanks sole
@tigistsarahnew3305
@tigistsarahnew3305 2 жыл бұрын
Thank u
@mussemulugetadejene9458
@mussemulugetadejene9458 2 жыл бұрын
I'm asking if there is a software that a help of eye glass and hearing aids can see and listen sound of Jesus ( Angel's) and Devil's ( Damon's , Evil's ) or a video camera software that both appeared ? I have no credit USA card can you a help me ask or apply Microsoft HoloLens or other software company?
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
Nothing u can see Angeles and devil by technology instruments like eye glass and other. unless u hv real spiritual ability nothing u can c.
@yohannesbiru9481
@yohannesbiru9481 2 жыл бұрын
All i hav to say is thank you sol
@natieske5919
@natieske5919 2 жыл бұрын
Sole sele open Ai chatgbt ai program seralen
@Adilbeteseb
@Adilbeteseb 2 жыл бұрын
thank you for everything sol
@leykuneliyas6255
@leykuneliyas6255 2 жыл бұрын
From 1000 TV programs one and only one I love you But if u have a time why u don't teach those who are going to the street and ask some stupid question and they say 'we make a TV program' U know what sol I have your program from the beginning in my PC I watched it but it's always new No words to thankfulness
@Ethio_4K_Nasheed
@Ethio_4K_Nasheed 2 жыл бұрын
Ye ethiotiktok app serelen eski
@titinasina2686
@titinasina2686 2 жыл бұрын
በጉጉት 🥰🥰🥰🥰
@nebilmuktar704
@nebilmuktar704 2 жыл бұрын
አሁን ነው መፍራት!
@zarenew931
@zarenew931 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ! Thank you!
@yesufyesuf2952
@yesufyesuf2952 2 жыл бұрын
አንተም ልጅ አልተባልክ የበግ ጭርት
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh 2 жыл бұрын
ሀይ ኢትያብያ እደ ሣዉዲ ሀቀኛ ቢሆን ደሥ ይለኛል ( L ,k)
@tsegawdaniel4095
@tsegawdaniel4095 2 жыл бұрын
We love u
@Afderatube
@Afderatube Жыл бұрын
😢😮😮
@fendishbiree652
@fendishbiree652 2 жыл бұрын
Enewadahalen sol
@dochodocho8126
@dochodocho8126 2 жыл бұрын
Thank you!
@MagfiraMohammed
@MagfiraMohammed 10 ай бұрын
Erift abezak minw
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
DNQ DNQ YETAKNOLOGI SRT HIDETOCHNA YEMIDENQ ADADIS FETERAWOCH YAQEREBKLN WEDEFIT BE ALEM LAIE LIYATEFU YEMICHLUTN MESARIYAWOCH MEQOTATER YEMICHALBET GIZA YMETAL KEFETERAW ENDETESEMAW!!!!!
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
በዚህ የአጋንንት ቴክኖሎጂ ከምታብድ ምነው ስለ ወቅታዊ ሀገርህ ጉዳይ ትንሽ ብታወራ ሠው ከሌለ የአንተን ምናባዊና ቅራንቅቦ ቴክኖሎጂህን ማን ይጠቀማል ።ለነገሩ አንተማ ሚሽን አለህ ።
@bakedgofrut7392
@bakedgofrut7392 2 жыл бұрын
Leave it be your mind is not enough to comprehend what he talks
@thomassissay5719
@thomassissay5719 2 жыл бұрын
Pls connect your toung with your brain
@aberamulualem8669
@aberamulualem8669 2 жыл бұрын
ምን ትሰራለህ እዚህ አጋሰስ ነገር
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
with in few years you will know what he is doing.....you will crying. We will see.
@yaredbezu6861
@yaredbezu6861 2 жыл бұрын
Kentu
@jemalfuad
@jemalfuad 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት እያገኘንበት ነው በርታ ወንድማችን ሶል። ለዩቱብ አዲስ ጀማሪ ነኝ ስብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ
9:34
Fana Television
Рет қаралды 3,8 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН