ቴሌግራም ላይ ካለኛ ፍቃድ ማንም ግሩፕ ውስጥ እንዳያስገባን ማድረግ - How to stop people from adding you to telegram groups

  Рет қаралды 3,754

Nati App

Nati App

11 ай бұрын

ቴሌግራም ላይ ካለኛ ፍቃድ ማንም ግሩፕ ውስጥ እንዳያስገባን ማድረግ -How to stop people from adding you to telegram groups
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ቴሌግራም ላይ ካለኛ ፍቃድ ማንም ግሩፖች ውስጥ እንዳያስገባን እንዴት ማድረግ እንደምንችል ጠቃሚ ቪድዮ ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
• የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
• ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
• እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
• የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App
#nati_app #ቴሌግራም #telegram #app #ethiopian_music #ethiopia #ebstv #ebs #telegramtips #bestandroidapps #androidapps #androidtips #application #ስልክ #አፕ

Пікірлер: 24
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 3 ай бұрын
ከምሬ ነው ለአንተ ልጅ ቃላት የለኝም የምትሠራቸው የምታሳያቸው ሁሉ ይሠሩልኛል ጎበዝ ነክ በርታ አይዞክ
@natiapp
@natiapp 3 сағат бұрын
Thank you
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 11 ай бұрын
1 nw 👌
@natiapp
@natiapp 11 ай бұрын
Betam amesegnalew kelb
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 11 ай бұрын
tnx bro
@abitube5393
@abitube5393 11 ай бұрын
Nice nati🎉
@RinasJemal
@RinasJemal 9 ай бұрын
tnx nati
@RinasJemal
@RinasJemal 9 ай бұрын
👍👍👍
@user-bb1ef6vl6i
@user-bb1ef6vl6i 11 ай бұрын
እስኪ ናቲ የምትጠቀመው ማይክ ምን አይነት እንደሆነ ንገረኝ
@natiapp
@natiapp 11 ай бұрын
Boya mic
@ramakonjooooo
@ramakonjooooo 9 ай бұрын
❤❤
@HilinaEndale-lo6mp
@HilinaEndale-lo6mp Ай бұрын
ሀረ እኔ ጋ groups and channel የሚል የለም ግን invite የሚል አለ እሱን nobody ላርገዉ በናትህ መልስልኝ😳😳😳
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 7 ай бұрын
ስላም፡ የግሩፑ owner ነኝ ተጨማሪ የግሩፕ አባል በቴሌ ግራም ማስገባት አልቻልኩም፡፡ ምን ትረዳኛለህ
@Yord412
@Yord412 7 ай бұрын
እሺ የኛ ያልሆነ group ዉስጥ ሰዉ add ካረግን በሀላ ያን ሰዉ ከእዛ group ዉስጥ ያስገባዉ ሰዉ እንዴት delate እናረገዋለን
@hafizanasir2280
@hafizanasir2280 4 сағат бұрын
Ere video.voice.awdio alasema eyalegn new menu gare endnkahut alawekum pleace tell me
@natiapp
@natiapp 3 сағат бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@fa6mahalghj291
@fa6mahalghj291 11 ай бұрын
ወድሜስልኬቢጣቃልምላምአለኚመላካለህንገረኚ😢
@natiapp
@natiapp 11 ай бұрын
ጥያቄውን ግልፅ አድርጊልኝ
@moonnoonmedia8202
@moonnoonmedia8202 9 ай бұрын
እኔ ግሩፕ ውስጥ ካለ እኔ ፍቃድ ማንም እንዳይገባ ማድረግስ አልችልም እንዴ
@FkrFkr-mq1tw
@FkrFkr-mq1tw 6 ай бұрын
የኔ ግሩፕ ላይ ሌላ ሰው ምንም እንዳይልክ ማደረግ
@natiapp
@natiapp 6 ай бұрын
ትችያለሽ
@AbduYimam-vj8wi
@AbduYimam-vj8wi 11 ай бұрын
10q
@natiapp
@natiapp 11 ай бұрын
ይመችክ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 125 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 38 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
ИГРОВОВЫЙ НОУТ ASUS ЗА 57 тысяч
25:33
Ремонтяш
Рет қаралды 355 М.
Easy Art with AR Drawing App - Step by step for Beginners
0:27
Melli Art School
Рет қаралды 13 МЛН
WATERPROOF RATED IP-69🌧️#oppo #oppof27pro#oppoindia
0:10
Fivestar Mobile
Рет қаралды 18 МЛН
⚡️Супер БЫСТРАЯ Зарядка | Проверка
1:00