ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ወይም እየሰለለን ከሆነ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄ |Nati App

  Рет қаралды 5,770

Nati App

Nati App

2 жыл бұрын

ቴሌግራም አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቂያ እና ማስተካከያ
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ዛሬም እጅግ ጠቃሚ ቪድዮ ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
• የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
አፕ ቪድዮ ፎቶ ከ ቀፎ ወደ ሚሞሪ ማሳለፍ (መገል
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
#Nati_App #telegram #ቴሌግራም
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App

Пікірлер: 58
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 жыл бұрын
እኔ ቴሌግራም ውስጥ ማንም የለም ናትዬዋ በርታ የምታቀርበው ሁሉ ደስ ይለኛል
@user-np4jk2tx2k
@user-np4jk2tx2k 2 жыл бұрын
ኧረወንድምየታሠረንስንልክእንዴትልፋታየምታቁምካላቺሁበዚህአጋጣሚ
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 жыл бұрын
@@user-np4jk2tx2k ምን ማለት ነው የታሰረ ስልክ ለማለት የፈለከው ወይም የፈለግሽው የተቆለፈ ስልክ ለማለት ነው
@user-np4jk2tx2k
@user-np4jk2tx2k 2 жыл бұрын
@@selamawitwassie9758 አዎማማየ በዋቶሳብ ግሩብ ተቆልፋልይሉኛል ግሩብአያስገባሺም ይሉኛል እንዴትእንደሆነቃወቅሺ
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 2 жыл бұрын
@@user-np4jk2tx2k ዩቱብ ላይ tst app ሰርች አድርገሽ ወደ ታች ወርደሽ ፈልጊ እኔም እፈልግልሻለሁ ብዙ ቪዲዮዎች አሉት ታግሰሽ ፈልጊ እኔም እፈልግልሻለሁ
@user-np4jk2tx2k
@user-np4jk2tx2k 2 жыл бұрын
@@selamawitwassie9758 እሺሀያቴ ፈልጌነበረሹክረን
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n Жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ❤❤
@MullerApp
@MullerApp 2 жыл бұрын
ጠቂሚ መረጃ ነው ብሮ🙏
@user-np4jk2tx2k
@user-np4jk2tx2k 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን እውቀቱንይጨምረልህ
@user-ph3zk6fd5o
@user-ph3zk6fd5o 3 күн бұрын
እናመሰግናለን ናቲ
@user-ph3zk6fd5o
@user-ph3zk6fd5o 3 күн бұрын
እሰክሪን ሹት ለማያርግ ሰልክ አፕ ናቲ?
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 2 жыл бұрын
Wowww 1 nw
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@mickyfikadu4754
@mickyfikadu4754 2 ай бұрын
Tnx bro ur agreat!
@natiapp
@natiapp 10 күн бұрын
Thank you
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 2 жыл бұрын
tnx bro
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew kelb
@user-il2iz3li6n
@user-il2iz3li6n 7 ай бұрын
Eshi lela sw likeft simokr nw meselegn code ene sim lay betedegagami yigebal esun endet mawek enchilalen
@natiapp
@natiapp 7 ай бұрын
ማን እንደሞከረ ማወቅ አይቻልም
@aschar304
@aschar304 2 жыл бұрын
Wawe mert
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 2 жыл бұрын
ወንድም በናትህ ጥያቄአለኝ ኤፍቢም ሆነ ሌም ነገር ወዴ አድስስልክ እዴትነው የማዞዙረው እዴነበር አድርጌ በናትህ አይተህ እዳታልፈው ????እጠብቃለው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
እሺ
@yabyo876
@yabyo876 2 жыл бұрын
ኧረ ብሮ plss ምርጥ ምርጥ ነገር አሳየን
@helenfantaye8139
@helenfantaye8139 10 күн бұрын
የኔን ቁጥር ከሌላ ሰው ላይ በቴሌግራም ላይ እንዴት መሰረዝ እችላለሁ
@natiapp
@natiapp 10 күн бұрын
እንደሱ አይቻልም
@DanielDaniel-bw7ox
@DanielDaniel-bw7ox 2 күн бұрын
አኔ የቸገረኝ ነገር ቴሌግራም ባንድ ሆነብኝ በተባለው መንገድ በሙሉ ሞክሬያለሁ ሶስተኛ ሲምካርዴ ነው ሲዘጋብኝ አሁን አዲስ ሲም በሌላ ቁጥር ገዝቼ ቴሌግራም ለመክፈት ተመልሶ ባንድ ይሆንብኝ ይሆን ብዬ አልከፈትኩም ለምንስ ነው ሲም ቀይሬ ስከፍት ባንድ የሚሆንብኝ ? አሁንስ በአዲሱ ሲም ባንድ እንዳይሆንብኝ እንዴት ልክፈት ? እየጠበኩ ነው ። አመሰግናለሁ .....
@natiapp
@natiapp 2 күн бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@DanielDaniel-bw7ox
@DanielDaniel-bw7ox 2 күн бұрын
በውስጥ እንዳወራህ ናቲ ስልክህን ላክልኛ
@DanielDaniel-bw7ox
@DanielDaniel-bw7ox 2 күн бұрын
ናቲ በውስጥ እንዴት እንደማወራህ አላወኩም
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 жыл бұрын
ናትዬ ዛሬ ደሞ የሚጠይቅ አንዲ ነጌር አለ እሱም ሚሞርና ቀፎ ላይ ፎቶም ይሁን ሙዝቃ ዳብል ሰሆን የሚናጠፋበት አፕ ካለ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
አዎ አለ የሰራውትን ቪድዮ ተመልከቺው
@Og_gang3
@Og_gang3 2 жыл бұрын
@@natiapp ye video link
@hawolathaolat1540
@hawolathaolat1540 8 ай бұрын
ወንድም ኧረ እኔ ጭራሽ ቁጥር አልቀበል አለኝ ማለቴ ቁጥሩን አይቀበለኝም ግን ከሰውላይ ነበር የገዛሁት ማለቴ ሰው ተጠቅሞበታል ግን እኔ ከገዛሁት 4 አመቴ ስጠቀምበት አሁንላይ ምንም ሳይሆን ቴሌግራም አልከፍት አለኝ እስከዛሬ እንደምከፍተው ስከፍተው ጭራሽ ቁጥር አይቀበልም መፍትሄ ካለህ ተባበረኝ
@natiapp
@natiapp 8 ай бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@hawolathaolat1540
@hawolathaolat1540 8 ай бұрын
@@natiapp በምንላይ አናግርሀለሁ ወይ ቪዲዎ ሰርተህ ልቀቅ ዩቱብህላይ
@hawolathaolat1540
@hawolathaolat1540 8 ай бұрын
@@natiapp ቨ. .ቪዲዮ ሰርተህ ልቀቅ ወንድም እኔም ከዛ አይቼ አስተካክላለሁ ለሌሎችም ጠቃሚ ይሆናል ምንም ነገር ሳልነካው ጨርሶ ቁጥሩን ፅፌ okስለው አይሰራም ይመልሳል
@hawolathaolat1540
@hawolathaolat1540 8 ай бұрын
@@natiapp Sorry TTOO Many attempts please try agin later እንደዚህ ይላል
@abrahamfkari7828
@abrahamfkari7828 2 жыл бұрын
Telegramachin profayl lachin man man edemiyay edit mawek echilalen
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
ማድረግ ይቻላል
@abrahamfkari7828
@abrahamfkari7828 2 жыл бұрын
Edit adrgen
@user-ef7kk8on3q
@user-ef7kk8on3q 5 ай бұрын
እኔ ምልህ ቴሌግራሜ አዲስ ቁጥር አልቀበልም አለኝ ለምን ድነው
@natiapp
@natiapp 5 ай бұрын
ምንድነው የሚልሽ
@Hussenmahemmed
@Hussenmahemmed 2 жыл бұрын
ከቴሌግረም ፎቶ እንዴት ነው እንዳይወርድ ምነረገው
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
በራሱ ግዜ እንዳይወርድ ነው
@user-jb7xt6bi2z
@user-jb7xt6bi2z 2 жыл бұрын
ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ጥያቄ አለኝ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
0921924555
@soleymikolove8598
@soleymikolove8598 2 жыл бұрын
Textnow ድጋሚ ስራልን እስቲ
@natiapp
@natiapp 2 жыл бұрын
Eshi
@KedijaYesuf
@KedijaYesuf 25 күн бұрын
Yene yelewm
@natiapp
@natiapp 10 күн бұрын
ትክክለኛውን telegram app ተጠቀም
@SaadSaad-mq3np
@SaadSaad-mq3np Жыл бұрын
ብዙ ሠዎች አዳምጫለሁ ተከታትያለሁ እውነት ማጋነን አይሁንብኝ እና ከሁሉም ትበልጣለህ ሌሎቹ የሚያሥተምሩት ነገር ብዙም አይገባም አንተ ግን ወሬ ሳታበዛ በትንሽ ጊዜ ሁሉን ነገር ልይት አድርገህ ታሥረዳለህ
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
Thank you
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 10 күн бұрын
ወይኔወይኔወላሂእሰረውታልጉድጉድሰወቸምርጥናቸውእላለሁስልኬንበሙሉአስረውነውለካእናመሰግናለን
@user-gc3xd6tw9h
@user-gc3xd6tw9h Жыл бұрын
አክቲቭ የሚለዉ የለም
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
ትክክለናውን ቴሌግራም አፕ ነው የምትጠቀመው
@mahewendmu2634
@mahewendmu2634 Жыл бұрын
አክቲፍ የሚል የለዉም
@natiapp
@natiapp Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ
@mahewendmu2634
@mahewendmu2634 Жыл бұрын
@@natiapp እሺ ናቲዬ በናትህ fb ሀክ እንዳይደረግ እንደት ነዉ የማረገዉ በዛዉም ሚሲንጀር በናትህ መልስልኝ
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 24 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 43 МЛН
🔴  How to fix "This phone number is banned" in Telegram app in 2024. 100% works
6:46
Egeree Tube . 18k views . 3 hours ago
Рет қаралды 36 М.
Спутниковый телефон #обзор #товары
0:35
Product show
Рет қаралды 2,1 МЛН
Tag her 🤭💞 #miniphone #smartphone #iphone #samsung #fyp
0:11
Pockify™
Рет қаралды 17 МЛН
В России ускорили интернет в 1000 раз
0:18
Короче, новости
Рет қаралды 1,7 МЛН