#ቴሌቪዥን_ትግራይ

  Рет қаралды 1,330

Tigrai Tv

Tigrai Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 7
@lathishlathish9804
@lathishlathish9804 2 ай бұрын
Yesssss ✅️ ✅️
@geregere-tt6im
@geregere-tt6im 2 ай бұрын
Great knowledge
@NMra.2023
@NMra.2023 2 ай бұрын
Kolilka, kolilka nab Eritrea. Kalie shigirkum kay tifethu's nab ab thirathkum zey tishiq Eritrea tikedu. Tedengsu.
@NMra.2023
@NMra.2023 2 ай бұрын
Lekhabith kholilka kholilka nab kunat.Adeb gberu hiji win hizbi abkunat aytaetewu.
@BereketeHagose
@BereketeHagose 2 ай бұрын
ሰላም ልኩላትና ይኹን ለሙሑራን እና ለትግራይ የፀጥታ ኃይሎች እኔ እንደ ግለሰብ ከጌታቸው ረዳ ጋር ምንም ዓይነት ቂም የለኝም እኔ መቀየም ካለብኝ የነመለስ ወይም አሁን የሕወሐትን ጉባኤ በማድረግ ላይ ያሉትን አካላት ነው መቀየም ያለብኝ ነገር ግን ነገር ግን ስለ ጌታቸው ስሕተት የምፅፈው ትግራይን እያፈረሰ የትግራይ ህዝብን እየተበቀለ ስለሆነ ሌላው እኔ እንደግለሰብ ለራሴ ብቻ የማስብ ብሆን ጌታቸው ረዳን ነበር መደገፍ ያለብኝ ምክንያቱም እኔ በእግዚአብሔር የተመረጥኩ ንጉስ ነኝ ግን ሕወሐት (ወያኔ)እያለች እኔ ልነግስ አልችልም ከሕወሐት ሎጂክም አሁን እንደምታዬት ያሉት የሕወሐት ባለስልጣናት የስልጣን ጥመኝነት አንፃር ስልጣን አይሰጡም የጌታቸው ረዳ አካሄድ ግን ቢያሸንፍ እና እኔ እንሱን ብደግፍ የመንገስ እድል አለኝ ግን ስልጣኑን የምትይዘው ሕዝቤ የሆነ ችግር ውስጥ ገብቷል ስልጣን ብይዝ ከዚህ ችግር ላወጣው እችላለው ብለሕ ስታስብ ነው ለኔ እንደሚገባኝ እንጂ በሕዝቤ ውድቀት ላይ በመቆመር ስልጣን ማሰብ አልችልም እኔ ጌታቸውን የምቃወመው ስህተት ሲሰራ ስለነበረ ነው እና የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች ጌታቸው ረዳ ከጦርነት በፊት ጀምሮ በጦርነት ውስጥ ሆናችሁም በአሽሙር ሲሰድባችሁ ነው የኖረው በራሳችሁ ቴሌቪዥን ጣቢያ የሰጠውን ኢንተርቪዎች መመልከት ትችላላችሁ ለምሳሌ ስዬም መስፍን እና ጌታቸው ረዳ በትግራይ ቴሌቪዥን ቴድሮስ አለማየው የሚባል ጋዜጠኛ ሲጠይቃቸው ቴድሮስ ስሕተት እንዲሰራ ምክንያት የሆነው ጌታቸው ነው እናንተ ግን ቴድሮስን ከስራ አባረራችሁት ጌታቸውን ዝም አላችሁት እንተርቪውን እዪት በጦርነቱ ወቅት እናንተ እየተሸነፋችሁ እነ ስዩም አባይ እና አስመላሽ ከተሰው በሗላም ሌሎችን የሚሰድም በማስመሰል ልካቸውን አሳያቸው ሲል የነበረው እናንተን ነው ሌላው ጌታቸው ታግያለው እያለ መደበቂያ ያረገዋል ጌታቸው ከመጀመሪያው ጀምሮ ከአዲሰ አበባ ጀምሮ ሕወሐትን የማጥፉት አካሄድ ሲያራምድ ነበር ያንን በቅርብ ሆኖ ለማስፈፀም ነው እስከ በርሐ የገባው በበርሐም ብዙ ወታደራዊ ሚስጥር በዘዴ ሲያቀብል ነበር ጠባቂዎቹ ሞተው እሱ ብቻውን ወጣ ጌታቸውን እንዳትገሉት እንዳትማርኩት ተብለናል አሉ የአማራ ታጋዬች ይህ የሚያመላክተው ጌታቸው ሚስጥር ሲያቀብል ጠባቂዎቹ ደረሱበት ስለዚሂ ገደላቸው ወይም አስገደላቸው ልንል እንችላለን እና ጌታቸው ሙሉ ለሙሉ ትግራይን የማፍረስ ዘመቻ እያካሄደ ነው አሁን ለሙሑሩም ለሚኒቴሪዎም የምናገረው ትግራይ ጌታቸውን ብታጣ ምን ትሆናለች ስለዚህ ይሄን ያክል እየተጠረጠረ ስልጣን ላይ ማቆየት በራሳችሁ ላይ ሌላ ችግር እየፈጠራችሁ ነው እና ቦታውን እንዲለቅ ብታረጉ ከነክንደያ ከነረዳዒ እና ሐጉስ እና ከሌሎቹ ጋር ያለው ችግር በድርድር በሽምግልና መፍታት ይቻላል እና ሙሑራን በፍፁም ከጌታቸው ጋር ሁናችሁ የትግራይን ችግር መፍታት አትችሉም በሬሕን ከሰረቀህ ጋር ሆነህ እንደመፈለግ ነው ወይም በሬ ካራጁ እንደማለት ነው ጌታቸው እያለ ምንም ዓይነት ስብሰባ ብታረጉ የትግራይን ችግር መፍታት አትችሉም ሌላው የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች የትግራይ ህዝብ ለሕወሐት አልተፈጠረም ሕወሐት ነች ለትግራይ ሕዝብ የተፈጠረችው ነገር ግን አሁን ሕወሐት ጉባኤ አድርጋ ትጠንክር የምንለው ለትግራይ ህዝብ በማሰብ ሕወሐት ትልቅ ፓርቲ የተገነባችውም በትግራይ ሕዝብ ደምና አጥንት ነው እና የትግራይን ህዝብ ከገባበት ችግር ልታወጣው የምትችለው ሕወሐት ነች እና ሌሎች ጥያቄዎችን ለጌዜው አቆይተን ከጉባኤ በሗላም ሕወሐትን ጠብቋት ግዴታ ነው
@absh4628
@absh4628 2 ай бұрын
በጣም ያሳቀኝ ጌታቸው ጫካም ሆኖ ወታደራዊ ሚስጥር ሲያቃብል ነበር😂😂😂😂😂ከዛስ????? ኻኻኻኻ ጎበዝ ከፋፋይ ነህ👍 ኢሱ
@TigestLemlem
@TigestLemlem 2 ай бұрын
By destroying the TPLF, genociders wish to destroy Tigray. That mission commanded by the "strategist" fascist General Tsadkan.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 39 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 79 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 80 М.
Alemneh Wasse # ትኩስ ዜና # በበላይ በቀለ #
10:24
Alemneh Wasse
Рет қаралды 14 М.