"ድሮ ቀረ" ዋሲሁን ተሾመ( አያታደሰ) አዲስ ቪዲዮ ክሊፕ (Diro Kere New Official Video Clip) 2023

  Рет қаралды 161,084

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@mdumar2978
@mdumar2978 Жыл бұрын
ኧረ ታደ ጎበዝነህና እመዋን ብቻ ማናደድ አደለም በል አይዞህ በርታ
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
ዋዉ ታዴ ይመችህ ጊዜውን፣ ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ክሊፕ ነው ❤❤😍😍
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
እዉነት ሁሉም እኮ ብቻዉን እያወራ ነዉ የሚሔደዉ 😄😄😄
@firenegash5786
@firenegash5786 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ዉድ ቦተሰቦች ባህሉንና ዘመኑን አስታርቃችሁ ጣዕምና ለዛዉን ሳይለቅ ነዉ የመሰሩት በሮቱ አያ ታዴ😊😊😊
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ታዴ እኔ የምፈልገው ድራማውን ነው መቼነው ቆይ ጉድህ የሚወጣው ሐሙስ ጉድህ እንደሚወጣ ተስፋ አለኝ😂😂😂 በተረፈ ጊዜውን የጠበቀ ስራነው በርቱ🎉❤🎉
@hailysuseadane9835
@hailysuseadane9835 Жыл бұрын
ታድየ በጣም ነው የተመቸህኝ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
እኔ ብዙ አይቻለው ከዜህ ቤት ያሉት ተዋናይች በጣም ጎበዞች ናቸውበተለይ ሙዜቀው ዘመኑን የዋጀ ትምህርት አዘል ነው ታዴ ከዝሙት ይልቅ እንዴህ ሙዜቃ ትችላለህ ቀጥልበት ሙዜቃ ያላወጣ ብርቁ ቀረ ከዜ ቤት እመዋ ከእናትነት ወደ አራዳነት ተቀየረች ዛሬ መነፀሩ አምሮብሻል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ደህና ዘመን ያምጣልን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫ በሉ አይዟችሁ ወገን 😢😢
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ታዴ ትችላለህ ፈታ የሚያደርግ ቁም ነገር አለው ይመችህ❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 Жыл бұрын
ዋዉዉ ገራሚ ጊዜዉን የጠበቀ ስራ ነዉ የሰራችሁት በርቱልኝ አያ ታደ እረ እንዴት ነዉ አምሮብሀል ❤❤🎉🎉
@EleniGetnet-kn6xu
@EleniGetnet-kn6xu Жыл бұрын
የምር ትችላለህ በዚህ ዘመን እናንተን ባይጥልልን ምን እንሆን ነበር
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
Absolutely !!
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
😂😢
@EbrahimKhan-wy4jl
@EbrahimKhan-wy4jl Жыл бұрын
ሠላምሠላም💖💖💖💖💖
@EleniGetnet-kn6xu
@EleniGetnet-kn6xu Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
የኔ ምርጦች ትችላላችሁ👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@wubitadane958
@wubitadane958 Жыл бұрын
ታዴ ማኛ ምርጥ ነው።❤❤❤❤❤የኢ/ያ አንደኛ የጥበብ ሰው እናንተ ናችሁ ማርያምን።
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ከምር ትችላላችሁ አይገልፀውም የምወዳችሁ ❤❤❤❤ አይ ታደ ከማርስረገዝ ወደ ዘፍን 😂😂😂😂 አበጀሽየ የመነፀሩ ነገር 😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 Жыл бұрын
የኔ ጥበበኞች አንደኛ፣ማርቆስ ሀገሬ ሙቼ ነው የምወድሽ
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
እመዋ መነጠሩ እዴት ነው ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@enat-i5f
@enat-i5f Жыл бұрын
አይ የኢትዮ ኑሮ በሳምሶናይት ሸኩረት እና ቲማቲም መያዝ ተጀመረ🙆‍♀️
@Daniale79
@Daniale79 Жыл бұрын
ምርጥ❤❤❤
@susususu7128
@susususu7128 Жыл бұрын
የምር አንደኛ ትችላላችሁ❤😍😍😍
@aHabiba-p6n
@aHabiba-p6n Жыл бұрын
ማሪኝ አስር ብርሪ እውነት ነው ያገሬ ህዝብ ያሳዝነኛል በገጠር እኮ ብዙ ሰው ያላያቸው ድሆች አሉ ከቤት እማይወጡ መቶብር እደምንም ተበድረው ምንም አይገዛም ሲባሉ ሲሜታቸው ስብር ነው እሚለው ሳስበው ይጨቀኛል እደት እደሚኖሩ 😢
@Admass-m9n
@Admass-m9n Жыл бұрын
ምርጦች
@alhamdulilah9367
@alhamdulilah9367 Жыл бұрын
ዋው ኑሮን ዘፈክላት
@chombegobena4279
@chombegobena4279 14 күн бұрын
በጣም ነው የምንወዳችሁ ከድምፅ ከውበት ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ የባህል አምባሳደር ናችሁ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ Жыл бұрын
አወ ሰውሳጣ ብቻውንያወራል ብቃታችሁንሳላድቅአለልፍም ፈጣሪ የሰውፌትእዳታሳየን. ንሮውን ይገልጸዋል👌👌👌
@dreadnoughtsoulstealer3679
@dreadnoughtsoulstealer3679 Жыл бұрын
ድንቅ ናቹ እንዴት ስትናፍቁ ❤
@wubitadane958
@wubitadane958 Жыл бұрын
ታዴ የሁሉንም ቤት የሚያንኳኳ ዘፈን ነው።
@janina1807
@janina1807 Жыл бұрын
ዋው ታዴ ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት ይመቻችሁ በርቱልን ❤❤❤❤
@AhAh-uy8he
@AhAh-uy8he Жыл бұрын
አይ ታደ😂😂😂😂😂😂 ችሎታማ አለ የምር❤❤❤❤
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Жыл бұрын
አያ ታደሰ ፣አበጀሽ እና ብርቁ የምንግዜም ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ ።።
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 9 ай бұрын
​@@Concordtv123በጣም የትወና ጥግ ናቸው በርቱልን 💚💛♥️💪
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ድሮ ቀር ፍቅርም ንሮም ስላምም ድሮ ቀር 😢😢😢😢😢 ሀይሌ በጣም ነው የምወድህ
@haregaubekele3281
@haregaubekele3281 Жыл бұрын
ዋው ባህሉን የጠበቀ ገራሚ አይኑሮ ሁሉም አበደ በቃ ኢትዮ ሰላምሽ ይብዛልን❤❤❤🎉🎉❤❤❤የኔ ምርጦች በጣም ነዉ የምንወዳቹ 🎉❤
@tirusewfetene8982
@tirusewfetene8982 Жыл бұрын
ዋውውውታዴምርጥስራነውበርቱ
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ታዴ ግዜውን የሚያመለክት ስራ ነው ❤❤
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Жыл бұрын
ሁለ ገብ ደሥ ትላችሁ አማራዬ❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ልዩናችሁ
@ተጓድይዘዘዉ
@ተጓድይዘዘዉ Жыл бұрын
አንደ ከምኔ ተኔም የሚፈጥን አለማለትነዉ ቀጠሮ ለማክበር
@sarasaron1615
@sarasaron1615 Жыл бұрын
አይታችሁ ላይክ አድርጉላቸው ከተመቻችሁ ❤❤
@rggdhhd2248
@rggdhhd2248 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እውነት ነውኑሮው ሁሉም አብዶል ይመቻችሁ እግዚአብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
ዋውውውው ❤❤❤❤😂😂 ያበደ ነው ውዶች 😊
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc Жыл бұрын
ታዴ የዘመናችን ምርጥ ተዋናይ
@ታደሰክብረት
@ታደሰክብረት Жыл бұрын
ኑሮ በጣም ከብዶኝ ነው ነጭ ፍቅረኛ የያዝሁት ምን ላድርግ ታዲያ ያግዘኝ ትንሺ ኑሮ ዳገት ሆነብኝ ኢትዮጵያ ሰራሁ አልተሳካም አረብ አገርም ተሰደድሁ አልተሳካልኝም ኑሮ አሁንም እንደከበደኝ ነው 😊
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
አረ ታዴ አበጂሸን በሰቱ ታሳብዳት በፊት በሴቶቺ አሁን ደግሞ በኑሮ 🤩🤩🤩👍
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
አያ ታደ ጎበዝ 🎉🎉🎉 ጥሩልኝ እመዋን😂 የኢትዮ ንሮ ተወደደ እያሉ ማነው እደኔ የችግር ማሰቆ መስማት የሰለቸው😢👍👈
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Жыл бұрын
ታዴ ለካ ቁም ነገርም አለህ በጣም ምርጥ ስራ ነው ወቅቱን የዋጀ እውነት ነው ድሮ ቀረ
@amenbety9309
@amenbety9309 Жыл бұрын
Techelaleh
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
እመዋን ያየ 😂👍👍👍👍👍
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 Жыл бұрын
ዋዉ ጌዜውንየዋጀ ሰራ በጣም ያምራል ያገሬ ልጆች በርቱ አያታዴ አምሮብ ሀል
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Жыл бұрын
አሰይ ታዴ ❤❤❤❤❤❤
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Жыл бұрын
ወየው እናተ አታመጡት የለምኮ ዋውው የምር ጎበዞች ናችሁ በርቱ ትልቅ ደረጃ እደምደርሡ አልጠሬጠርም በጣም ጎበዝናችሁ አወይ ታደሠ ነጠላ ዜማ😅😅የኑሮው መወደድማ ከሸክም በላይ ሁኗል ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም ያውርድ
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
እውነት ነው እሳት ሆኑዋል ድሮ ቀረ በደጉ ግዜ ብርቁዬ😂😂😂
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ይሄ ሁለት መቶ ከረሜላ እንኳን አይገዛም!! ❤❤
@የግሌ
@የግሌ Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ❤
@ayalbelay7151
@ayalbelay7151 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
😢😢😢😢እዉነት ይጨቃል የሃገራችን ነገር
@ተጓድይዘዘዉ
@ተጓድይዘዘዉ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የወር ደመወዜ አይግቤሺ ትካዘሜ
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት Жыл бұрын
አይ ታዳ አተኮ ትለያለህ❤😂
@mommom3462
@mommom3462 Жыл бұрын
ወይ እኔ እደት ሀገሬ ልግባ 😢😢😢😢ላብድ ነው እውነት 😢ደከመኝ የማዳም ቤት 😭😭😭😭😭😭
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ትገቢያለሽ እሺ
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 Жыл бұрын
ትለያላችሁኮ በዳሌሽ በአይንሽ ምኑቅጥ በማይረባ ቁዚቃቸው አሰቃዩንኮ እናተ አአተማሪነው ቀጥሉበት ውዶቸ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው በርቱ ትችላላችሁ አይዞህ አይዞህ 🔥🔥😍😍
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ታዴ 1ኛ❤❤❤
@YHNER
@YHNER Жыл бұрын
አብይ ከመጣ ችጋር ይዞ መጣ ይህ ሰዉየ በቶሎ ፈጣሪ ባነሳልን
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
እግረ ደረቅ
@user-pm1vc2hc7y
@user-pm1vc2hc7y Жыл бұрын
የእውነት ጊዜዉን የጠበቀ ነው በርታ ❤❤❤
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
ወይ ታደ አልተቻልክም የለለ ነው በጣም ልዩ ናችሁ የሳቄ ምጮች😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ታዴ የሴቶች አርበኛ ትችላለህ በጣም ❤❤❤❤
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawa1-sm5et
@hawa1-sm5et Жыл бұрын
ትክክል
@alem3455
@alem3455 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ዋው ግጥሙ ሰራውን አግቶን
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@BalewEneuew
@BalewEneuew Жыл бұрын
Wawe
@rfeesaum-zf2hz
@rfeesaum-zf2hz Жыл бұрын
ዉይ እመብርሀንን ስወዳችሁ አሙስንና ማክሰኞን ነዉ የምጠብቀዉ❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢ብቻ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልንእጂ😢😢😢😢የኖረውውድነት😢😢😢ይህው አርብ አገርእንደወጣውልቀርነው😢😢😢😢
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
❤የኔ ምርጦች ትችላላችሁ 😘 ትለያላችሁ ምለው በምክንያት ነው ባህሉን የጠበቀ ገራሚ ስራ ነው በርቱ😘😍
@teddikebede6922
@teddikebede6922 Жыл бұрын
ምድረ የከተማ ኮተት አርቲሰት ተብየን አሰተምረው ጀግና
@ሀቢባእዲሬስ
@ሀቢባእዲሬስ Жыл бұрын
አያ ታደ የእውነት ዛሬ ተሳክቶለሀል 😂😂
@ፋፊቢንትሙሀመድ
@ፋፊቢንትሙሀመድ Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ትችላለችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉💚💛❤😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ElleniMinalu-bp7cd
@ElleniMinalu-bp7cd Жыл бұрын
Betam mrt sira new bertu🥰🥰🥰
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው አያ ታዴ 🫡
@TzetaFikir
@TzetaFikir Жыл бұрын
ገራሚ ክሩ ናችሁ ማርያምን ትችላላችሁ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Жыл бұрын
ሃይሌ፡አያታደሰ፡ብርቁ፡አበጀሽ እንዲሁም ሌሎቹ ሞቸ ነው ምወዳችሁ
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 Жыл бұрын
አይ ቀልድ ቢመስልም ሀገራችን ላይ ያለዉን አሳዛኝ ሁኔታ ያሳያል ያሳዝናል
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
የወር ደመወዜ አይግባሽ ትካዜ😁😁😂😂😂😂😂😂😂ግሩም ችሎታ ነው በርቱ😍😍😍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ስራ ልክ ነህ ታደዋ🙏😍😍 አይይ ጊዜ አይ ኑሮ ማርያምን ከብዷል😁
@medinamohammed9128
@medinamohammed9128 Жыл бұрын
ትችላለህታዴ❤❤
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ታዴ ጎበዝ ዛሬሰ ሴቱን ትተህ ወደ ኑሯችን መጣህ እዉነት ነዉ አላበድንም ማለት አይቻልም ኑሮዉ ከማበድም በላይ ሆኗል
@sarasara-od9rh
@sarasara-od9rh Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mareysara4968
@mareysara4968 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ የሰራህዉ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@saifulrana1552
@saifulrana1552 Жыл бұрын
Yes No Yes No Normal new zaindro 😂😂👯‍♂️👯‍♂️👯‍♂️😁😁😜😜😜❤️❤️❤️❤️amazing so beautiful song 😍
@tesfayegeremewu8537
@tesfayegeremewu8537 Жыл бұрын
ዋዉ በርች አባቴ❤❤❤
@MilaHabeshaStudio
@MilaHabeshaStudio Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ስራ ይመቻችሁ
@madinamadina2647
@madinamadina2647 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ስወዳችሁ ገቤው ለፋኖ ይሁን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ጥሩ መልዕክት ነው አያ ታዴ የኑሮ ውድነት አልተቻለም😢 እድሜው ይጠርና አብይ አራጁ አርቲፊሻል ርሀብ ሰርቶብናል
@glaworktariku6736
@glaworktariku6736 Жыл бұрын
ታድየ ታድየ ጎምላላየ 😂❤ I love you 😘
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 Жыл бұрын
አያ ታዴ ስንቴ አየሁት ብርቁዬ የኔ የዋህ አበጀሽ ደግዋ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 Жыл бұрын
አያ ታዴ አበጀሽ ብርቁ የገፀሩን በዓል በሚገርም ሁኔታ እንድናስታውሰው ስላደረጋችሁ በጣም ነው የማደንቃችሁ ፕሮግራማቹሁን ሁልጊዜ ተከታታይ ነኝ አድናቂያቹህ ነኝ
@Habtam21
@Habtam21 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ትችላላችሁ በርቱልን በዚህ ጭንቀታችን እነመተን ባይሰጠን ምን ይዉጠን ነበር 😢
@romandelelegn841
@romandelelegn841 Жыл бұрын
😂😂😂 ዋውውው የዛሬው ያበደ ነው አያ ታደሠ😂
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Жыл бұрын
ውይይይ ኑሮ እና እኛ መች ወደ ሀገራችን እንግባ ዘፈኑም ለቅሶውም ስለ ኑሮ ሁኖብን እዋዋዋይ እነ አያ ታደ ግን ትችላላችሁ ሁላችሁ😂
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
ኤ ወላ የኔም ሀሳብነው እዚህም ደከመን አላህ ኸይር ነገር ያምጣልን ያረብ በእዝነቱ የራሣችን ሀጢያትነው ይህን ሁሉ የመጣብን 😢😢😢😢😢😢😢
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 48 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 25 МЛН
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 96 МЛН
ያየሽ ታዬ (ጎባኔ) - ነገርህ ነገሬ( New Hot Ethiopian Music ) 2023
5:57
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 234 М.