(ያበጠዉ ይፈዳ) አዲስ ሙሉ ፊልም (Yabetew Yifenda New Full Film) 2024

  Рет қаралды 249,566

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 489
@tebelay
@tebelay 8 ай бұрын
ጉማ አዋርድ እያሉ አዲስ አበባ ከሚላላጡብን የእውነት ሽልማቱ ለናተ ነው የሚገባችሁ::
@RMetica
@RMetica 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ በትክክል❤
@MeremEshetu
@MeremEshetu 8 ай бұрын
👍👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
ደህና የሚሰሩትማ መቼ ለአይን ይሞሉና ለኛ ሀገር ፌክ ፕሮዲውሰሮች 😊
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 8 ай бұрын
የእውነት የቀጣዩ እነሡ መውሰድ አለባቸው
@tatekasmare7551
@tatekasmare7551 7 ай бұрын
እመቤቴን እልሃለሁ ልክ ብለሃል!
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
አበጀሽን የምትወዱ❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
ማርያምን ስወዳችሁ ምርጥ ባህሉን የጠበቀ አስቂኝ ቁም ነገር ያለው ትምህርት ስጭ ነው 😢😢ሁሉም የዘራውን ያጭዳል 🙏😊አበጀሽ ስወዳት።
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 8 ай бұрын
ወይኔ ታደ አረብ ሀገር ሚስቶቻቸውን ልከው በነሱ ብር ሌላ የሚያገቡት ኢትዮ ያሉ ወዶችን ይገልፃል ሚስቱን አስደግሶ ሌላ ማግባት ግፍ ነው አይይይይይ😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 ай бұрын
እኔኮ ታዴ የፊቱ እሪያክሽን ሁሉ ያስቀኛል ነገረ ስራው ሁሉ የእውነት ነው እሚመስሉት ስራቸው ሁሉ አቦ ይመቻችሁ❤❤❤
@Greennature2667
@Greennature2667 8 ай бұрын
ቀላል ትችላላችሁ 😄 የእውነት እንጂ ትወና አይመስልም በርቱ ❤❤❤
@HayatHassenMamu
@HayatHassenMamu 8 ай бұрын
Betam wolahi
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 8 ай бұрын
አር ወየው ታደሰ ተወረደ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭አበጀሺ ጀግና አቤት ሰክነትዎ ምነው ሴቱ ሁሉ ከዚህ ቢማሩ ወንዶችም የያዘከው አጥብቅ ሌላ ሰትመኝ እዳው ውርደት ነው
@MilonBd-b8i
@MilonBd-b8i 8 ай бұрын
አበጀሺንየምቶዱ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 8 ай бұрын
የታዴሰ እናት ሆነው የተወኑት የአለምየ እናት አይመስሉም ድምፃቸውም መልካቸውም አንድ አይነት ነው🎉🎉🎉
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 8 ай бұрын
እኔራሡ ያለሜ እናት መስላኝ አንድናቸው ድብክብክ ያሉ ሴቶ ሢያምሩኝ ደስትላለች 🌻🌻🌻💙💖💖💖
@peacelove5040
@peacelove5040 8 ай бұрын
እያልኩ ነበር ናቸው
@zahrhm9524
@zahrhm9524 8 ай бұрын
ያማት ቀናተኛ የልጂ ቤት ያፈርሳን😢
@Yeshifetene
@Yeshifetene 3 ай бұрын
እውነት ነው የእኔን ቤት ያፈረሱት የባሌ ቤተሰቦቺ ናቸው
@rabiyaabrar3349
@rabiyaabrar3349 28 күн бұрын
​@@Yeshifeteneanchy melkam ke honsh betesebochu letelush aychelum anchym wede fit Amat tehognalesh eko
@zayayu8232
@zayayu8232 8 ай бұрын
የታዴን እናት ትወና አንደኛ የእውነት ቃላት ያጥራል ❤❤❤
@TigistTilahun-b9q
@TigistTilahun-b9q 6 ай бұрын
Abet bikat betam konjo sera new metiserut yewunet eko new memeselew
@afeweld5291
@afeweld5291 8 ай бұрын
ታዴ ባለ ድርብ ሱሪ ቀሚስ ይወዳል ሁሌም በሄደበት ዕዳ ይገባል😂 ሆደ ቡቡ ሁሉን ቻይ ታጋሽ የዋህ ነሽ ሁኝበት አበጀሽ👏 ልጅ ቢኖርም ባይኖር የሕይወት ምሶሶው ፍቅር ሠላም የኑሮ ዋልታና ማገር ✌ 💚 💛 ❤
@የዋዋእናቴናፈቅሽ
@የዋዋእናቴናፈቅሽ 8 ай бұрын
ማዘር ትወናቸው አንደኛ ናቸው ኦስካር ይገባቸዋል🙌❤️😂
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
ዋውው ዛሬ ደግሞ ርዘም ያለ ፊልም ለቀቁልን ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች ያለኛ መቸም ኮሜንቱ አይደምቅም😅😅ደግሞ አይቸ እመለሳለሁ😊😊🙏😍😍😍
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 8 ай бұрын
😂😂😂😂ኤ
@wyimam9103
@wyimam9103 8 ай бұрын
እህቶቼበጊዜህደንእንዉለዲ
@hurmahavasi7173
@hurmahavasi7173 8 ай бұрын
አበጀሺን ስወዳት በርግጥ ሁሉም ይችላሉ
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 8 ай бұрын
ፍትህ ለአበጁዬ ☺ የኔ ምስኪን ስንቶቻችን ባላችን ድረን ይሆን
@kadoos4696
@kadoos4696 8 ай бұрын
😅😅😅😅😮
@mekdesastawos2762
@mekdesastawos2762 8 ай бұрын
አለሁላችሁ እኔ 😢😢😢
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 7 ай бұрын
😂😂
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u Ай бұрын
እኔም አለዉ😢😂😂
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 8 ай бұрын
ትወና እኮ እናተጋር ቀረ 👌👌👌👏👏👏🥰🥰🥰🍁🍁🍁❤️❤️❤️
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 8 ай бұрын
ምሰኪን አበጀሸ የኔ እናት አይ ታደሰ ግፍ ክክክ ከባድ ነው😮😊
@zayayu8232
@zayayu8232 8 ай бұрын
የአያ ታዴ እናት እና መሽራዋ እናት እና ልጅ ናቸው
@rahelyifru
@rahelyifru 8 ай бұрын
ቀጣይ ይኑረው የምትሉ ማርያምን ሲያምር😢😢❤❤❤❤❤
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ዐ5ጰ 8 ай бұрын
አየ ታደሰ ሁሌ ቅሌታም መሆንህ ያሳዝነኛል ያበጀሽ ግፋ 😂😂😂😂😂
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 8 ай бұрын
ሠርተችሁታል አይገልፀውም ጎበዞች ምርጦች እወዳችሀለሁ እምዋ በአካል ባገኝሽ ❤❤❤❤❤❤
@alainfef176
@alainfef176 8 ай бұрын
😂😂😂እመዋ. ብርቁ. ታደሰ. ያሉበት😂😂❤❤❤❤በቃ. ፈታ. ነው
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 ай бұрын
የታዴ እናት አለሜን ትመስላለች
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 8 ай бұрын
እናቶ ናትመስል🥰
@አእ
@አእ 8 ай бұрын
ሌላ ቪዲዮ ከፍታችሁ ስትመለሱ ይሰራል
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 8 ай бұрын
አበጀሽዬ አሳዘንሽኝ ሲያምርብሽ ደሞ ጥሞና ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጨዋ ዝምታ አበጀሽላይ ሁሉም ያምርባታል ወዳችሗለሁ❤
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 8 ай бұрын
በጥዋቱ ጡል ጡል እያላችሁ መጣችሁ😂 ያሸቃላት ኩሉኩም ኬፍ ባረድ ዚያዳ ሳህ እትትትትት
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 8 ай бұрын
በጧቱ😂😂 ብርዱንማ ተይው
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 8 ай бұрын
@@ruhamabarkot4802 ምላርግ ብለሽ ነው ሞክሽዬ ለራሴ በርዶኛል
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 8 ай бұрын
ትትት ከሙቀቱ ይሻለኛል እኔስ😂
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe 8 ай бұрын
ማፊ ባርድ
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 8 ай бұрын
የት ነሽ ብድ የለም አልሽ ሊገለን ነው ብርዱ​@@Rahma-kf4fe
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 8 ай бұрын
አበጀሽ የኔ እናት❤
@almaayala4768
@almaayala4768 8 ай бұрын
ትልቋ ሴትዮ የሙሽራዋ የእውነት ወላጅ እናት መሆን አለባት❤😂
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj 8 ай бұрын
ይመሳሰላሉኮ😮
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 7 ай бұрын
እናቷ ንልት😊
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 8 ай бұрын
አይ ታዴ ያተ ጉድ አያልቅ😂😂😂😂😂❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 ай бұрын
ልጂ የእግዚአቤሔር ስጣታ ነው አዳድ ሰወች ትዳር ልጂ መውለድየሚመስላቸው😢 ❤❤❤😊
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 8 ай бұрын
እመዋዬ😥እንዴ እኔ ልሙት ታዴ ግን ጠግበሃል😳እመዋን ወቶ ገብቶ አልጨቀጫቃትም ይሄ ፀረ ሴት😂seriously ግን እናንተን የሚመስል ተዋናይ ኢትዮጵያ ምድር ላይ የለም እኮ፣ የኢትዮጵያ ተዋናይ ሁሉ እኮ ፎርጅድ ነው። ሆኖ መስራት የሚባል ነገር ፈጽሞ አያውቁም። የእናንተ እኮ ምንም ትውና አመስልም እውነት ነው የሚመስለው ከእናንተ ውጭ ትዋና ለአሳር ነው በእውነት ኑሩልን❤❤እመዋዬ ለአንች ብዬ እኮ ነው ተዋናይ ቲቪን ገና ከጅምሩ ማዬት የጀመርኩት የእኔ natural ተዋናይ❤ "ዛሬስ እሱቤ ራሱ አሳዛነኝ😥የእኔ አጨብጫቢ😂😢
@Kassahun321
@Kassahun321 8 ай бұрын
በእውነት ትክክለኛውን ፊልም በእናንተ የትወና ብቃት እያየን እያተዝናናን ትምርታዊ ጭብጦችን እያገኝንበት ነው በርቱ ቀጥሉበት
@sszz9236
@sszz9236 8 ай бұрын
ስወዳቺሁ አበጀሺ የሁሉም ድምቀትነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yimam4288
@yimam4288 8 ай бұрын
የምሰለቅጫትን ነገር ካልተውሽ ከይች ቤት ንቅንቅ አትይም አላልክም ያንተ እቃ መቸነው የሚበርደው😂😂😂😂
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 8 ай бұрын
የምሰለቅጫትን 😂😂😂 ቪታሚን አደረገው እኮ ምሰለቅጫትን ሲል
@yimam4288
@yimam4288 8 ай бұрын
@@biruketawitkefelegn8010 🤣🤣🤣🤭
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 8 ай бұрын
ክፉ አማት
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 8 ай бұрын
​@@biruketawitkefelegn8010😂😂😂😂😂
@tatekasmare7551
@tatekasmare7551 7 ай бұрын
ድንቅ ሃገርኛ ድራማ! አዝናኝም አስተማሪም ነው። ተዋናዮች ሁላችሁ በጣም እጅግ በጣም ጎበዞች ናቸሁ። ደስ ትላላችሁ! ታምራላችሁ! በርቱልኝ! እጅግ እወዳችኋለሁ!ይህን ወስላታ ደግ አደረግኸው! ሚስቲቱ ግን በቃል ልገልጠው በማልችለው ስሜት አሳዝናኛለች! ይህን መሰል እውነተኛ ታሪክ በየቤቱ ስንት አለ! ብቻ ቤት ይቁጠረው። የዞትር ተከታታያችሁ ነኝ ከችካጎ!
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 ай бұрын
ልጅ አይጠላም እኮ ወይ እድሌ ዘጠኝ አመቴ እያለቀስኩ ብቻ ፈጣሪዬን አሁንም እጠብቀዋለዉ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 8 ай бұрын
አላሕይወፍቅሺማማየ❤❤❤❤❤
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 8 ай бұрын
አላህ ይስጥስ እህት
@kiroswase876
@kiroswase876 8 ай бұрын
አይዞሽ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ አባኪሮስ ሂጂ ሁሌ እሁድ ገድላቸው ይወጣል ገድልሽን እየተሻሸሽ እየተሳልሽ ነይ ምን አለች በይኝ እኔ ምስክር ነኝ እናትዬ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 ай бұрын
@@kiroswase876 ኦርቶዶቅስ ባልሆንም ዬትም እሄዳለወለ ዬኔ እህት ስልክ አስቀምጪልኝ እባክሽ ከጓደኞቼ ዎደዋላ ቀረዉ ከባድ ነዉ::
@kiroswase876
@kiroswase876 8 ай бұрын
@@KhanKhan-bp6qm ስልክ ምናምን የለም አባኪሮስ ቤተክርስትያን ጣፎ ሂጂ ማንም ያሳይሻል አባ ኪሮስ የት ነው ብትይ እሁድ ሁሌ ገድል ቤት ገድላቸው ይወጣል እዛ ገብተሽ ተሻሽተሽ ከነባለቤትሽ አልቅሰሽባቸው ተስለሽ ውጭ እኔ ምስክር ነኝ አልኩሽ ልጄን እንኳን በስማቸው ነው የሰምኩት I wish እኔ ኢትዮጵያ ብሆን እጅሽን ይጄ ነበር የምወስድሽ ።
@azebshewa6197
@azebshewa6197 8 ай бұрын
ይገርማል እኮ የትወና ብቃታቸው ። ሆነው ነው የሚሰሩት❤
@NgstDebashi
@NgstDebashi 8 ай бұрын
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ ባልና ሚስት ተዋዶ በቤተሠብ ምክንያት ስንት ትዳር ፈርሷል ልጆ የፈጣሪ ስጦታ ነዉ ችግሩን ሳያቁ መፍትሔ ፍለጋ ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይሉሀል ይህ ነዉ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 ай бұрын
ትክክል
@sofiaahmed3682
@sofiaahmed3682 8 ай бұрын
ትክክል❤😅
@מקונןיחיאס
@מקונןיחיאס 7 ай бұрын
😅😅
@zebiderweldie
@zebiderweldie 6 ай бұрын
Tkkl
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
ንፍሶችዬ እንዴትእንደምወዳችሁ በተለይአበጀሽና ታዴ ያሉበትን ሳይ እንደው በቃ ሱስ ንው የሆናችሁብኝ እንደው የእውንትቲያትር እኮ በፍፁም በፍፁም አይመስልም እንደውም አንዳንዴ ቲያትርም አይመስለኝም የእውንት ንው የሚመስለኝ ወይ ብቃትወይ ብቃት ደሞ የታዴ እናት ሆንው የሚስሩትን አሁን ንው ያየሃቸው እር ከወዴት ንው የምትመጡት ደስስስስ የምትሉ አፍ ንው የምታስከፍቱት በጣም አጭር ንው ግን ስላም ሁኑልኝ👏🏽👏🏽👏🏽👌👍❤️💕💕💕💕
@ባዩሼ
@ባዩሼ 8 ай бұрын
የዛሬው የአበደ ነው ትችላላችሁ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 8 ай бұрын
ምናለበት ለትቅል ሽልማት ቢታጩ በጌታ ከዚህ ምርጥ ችሎቸው ጋር
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 8 ай бұрын
ታዴ ነው ደርስ ትምጣ 😂ስወዳችሁ የጥበብ ሰዎች ❤❤❤
@habtamuachenef9231
@habtamuachenef9231 7 ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩ የቆየውን የአበጀሽና የብርቁን ተከታታይ ድራማ እንደዚህ በአንድ ወጥ ሙሉ አርጋችሁ ድጋሚ ቢለቀቅ ብዙ ሰው ይወደዋል
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 7 ай бұрын
ጥበበኞች እወዳችኋለሁ ዛሬ ግን ልጠይቃችሁ መልሱልኝ አማራ በአብይ አህመድ ጅምላ እየተጨረሰነው እናንተ ግን እንዴት መዝናኛ ትለቃላችሁ ባአሁን ሰአትኮ ማቅ ምንለብስበት ነው መሆን ያለበት እንዴት አስቻላችሁ ግን?? አታውቁም እንል የሚዲያ ሰዎች ናችሁ ቆይ እኔ ግራ ስላጋባችሁኝነው አብይ አህመድ አማራን ድምፅ በማሳጣት ዘሩን እየፈጀውኮነው ሚዲያውን እንደልብ እንዲጮህ የፈቀደው የሚያሳርደው ነፍጩኸቱ እንዳይሰማነውኮ ለምንድነው ማትነቁት።
@tablusht3048
@tablusht3048 7 ай бұрын
አማት አይጥመድ የምር በኔና በባሌ መካክል ገብተዉ ሊለያዩን ነዉ ፀልይልኝ ዉዶች 💔💔
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
የታዴ እናት ዋው ትወና❤
@Only-true-
@Only-true- 4 ай бұрын
እውነት የገጠር ሰው መሀይም ሰው ጨካኝ እራስ ወዳድ ሌላውን እንደራሱ የማይወድ ሆዳም ። ስለ ሌላው ስሜት የማያስበ መሆኑን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
ይህ ለማዳም ቅመሞች ላልወለዳችሁ ነው ግቡ ውለዱ ውዶቸ
@masateta6700
@masateta6700 8 ай бұрын
እሽ ውዴ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 8 ай бұрын
​@@masateta6700እሽ ይበልሽ አምላክ የኔ ውድ ❤❤❤
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 6 ай бұрын
እኮ 😂🙏
@ggss6615
@ggss6615 8 ай бұрын
ታዲ ስውድህ ❤ አያልቅብህ
@tewanay_tv_75038
@tewanay_tv_75038 8 ай бұрын
On Off Please
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 4 ай бұрын
ውይ አምላኬ ሆይ ተመስገን በርግጥ መርጦ የተወለደ ወይም የተፈጠረ የለም እኔ እናንተን ሳይ አማራ መሆኔ በጣም ደስ ይለኛል በተለይ ደግሞ የገጠር ልጅ መሆኔ 😢😢😢
@bizu-e4g
@bizu-e4g 8 ай бұрын
ፊልም ነው ለካ ምርጦች ተባረኩ❤❤❤ በርቱልን
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew 8 ай бұрын
በጣም እወዳችኋለው እናቴ ደሞ ሁሉ ነገሯ አበጀሽን ነው እምትመስለኝ ደሞ እንዴት ነው እምትችሉት አንዳንዴማ ትወና መሆኑን እጠራጠራለው በእውነት እናመሠግናለን
@HayatHassenMamu
@HayatHassenMamu 8 ай бұрын
Wa ewnet yaterateral
@kalkidan6091
@kalkidan6091 8 ай бұрын
ቀጣይ ክፍል ይሰራልንንንን❤❤❤❤❤❤
@mekdesastawos2762
@mekdesastawos2762 8 ай бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ባህላዊ ፊልሞች ትወናወች ከእናንተ ነው ሌላው ሁሉ ውሸት
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 8 ай бұрын
አበጄሺ እና ታዴ ❤❤❤❤
@yezbalemtadele2793
@yezbalemtadele2793 8 ай бұрын
ማርያምን የምትሰሩት ሀሉ በገሃዱ አለም የሚታይ ነው ጎበዞች ግን ችግሩ የሱም ሊሆን ይችላል አይ እመዋዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤
@HayatHassenMamu
@HayatHassenMamu 8 ай бұрын
Wolhi ye ewnet nw yemeselgn
@hasatpice9198
@hasatpice9198 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶችዬዬ እደትናችሁ እኳንናነመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልየ ወይኔ ግፍህ ታደ እመዋ ጥለህ ጭራሽ እሷው ደግሳ ሴትኮ ካልወለደች የሚፈልጋት የለም ፈጣሪ ጤነኛ የሚያድግ ልጆች ይስጠን ለሁላችን ለመኖር ለትዳር ድምቀቱ ልጅነው በጣም ጎበዞች ናችሁ ግን ብርቁን አምጡልን እሱ ድምቀትነው🌹ኡፍፍ ዘር ይስጣችሁ በላችሁ መርቁን በል ስትል እባየ መጣ😢የብዙወች የሂወት መፈተኛነው😢ውሠዳት መልሠህ😅ሠው የዘራውን ያጭዳል😅በርቱ👍👈 1:12:06
@workefaris9447
@workefaris9447 8 ай бұрын
ምን ልበል የምለው ጠፋብኝ ግን መገፋት ምን ያህል ጥሩ እንደሆነ ድራማም አልመስል አለኝ ዋው ምርጥ ናቹው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾👏🏾👏🏾
@supertech3342
@supertech3342 8 ай бұрын
ገራሚ ስራ ነው ቀጥሉበት ከነ ሄኖክ ድንቁ ገላገላችሁን
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 8 ай бұрын
ታዴ አመረረ ወድልጅ ቆረጠ 😂😂😂😂😂😂
@sofimamo-cb9ow
@sofimamo-cb9ow 8 ай бұрын
.በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ድራማ ነው እናመሠግናለን
@SalamGhart
@SalamGhart 8 ай бұрын
ውዳት ውዳት መልሰህ😂😂😂😂😂
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 8 ай бұрын
ልጅ የሚሰጥ ጌታ ኢየሱስ እጂ ሰዉ አይሰራውም❤
@ሴኑሴኑታሴኑቲ
@ሴኑሴኑታሴኑቲ 8 ай бұрын
የታዴ ማዘር ደልቀው ደልቀው መጨረሻቸው ወይኔ ሆነ😂😂😂 እመዋ ጨዋ ሆናለች ዛሬ 😅 በርቱ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amefke2069
@amefke2069 8 ай бұрын
የኔ ውዶችዬ ውድድድድ
@MeseriKebede
@MeseriKebede 7 ай бұрын
ማርያምን እኔም በጣም ነው የምወዳችሁ እንደውም ስሰማችሁ አጠገባችሁ ያለሁ ነው የሚመስለኝ በርቱ በጣም እወዳችኋለሁ ።
@abrhamzemene2121
@abrhamzemene2121 7 ай бұрын
ያበጠው ይፈንዳ ሳይሆን ባሌን ዳርኩት አይሻልም😅😅😅
@yenutube8940
@yenutube8940 8 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ❤❤❤
@TadilaAyalew
@TadilaAyalew 8 ай бұрын
አበጀሽ የኔ የዎህ ደግሰሽ ባልሽን ትድሪያለሽ ታደሰ የስራህን ይስጥ
@derejegirma6242
@derejegirma6242 8 ай бұрын
ጉማ አዋርድ የምትሉ ጉማማዎች ትወና ከነ ታዴ ከነ አበጀሽ ተማሩ
@nasanate8410
@nasanate8410 8 ай бұрын
አቤት ትወና የሳቄ ምጮች❤❤❤❤❤❤
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 8 ай бұрын
የኔ እናት 😍😍😍😍😍😍
@almazyilma1007
@almazyilma1007 8 ай бұрын
ታዴእና እመዋ ብርቁን ሳትድሩት የልጅ ልጅ ሳታዪ በመቅረታችው አዝኛለው
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 8 ай бұрын
አይ ታደ አበጀሺ በደገሰችው ድግሥ አንተ በሷ ላይ ሌላ ሴት ልታገባ የታባክ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤
@Alem-tp8kh
@Alem-tp8kh 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 8 ай бұрын
Abejeshee Yet nebershe? Really Gojjam ❤
@አእ
@አእ 8 ай бұрын
ሂዊት ጌታሁን ስታምሪ ማርርርርርር
@beretukanMeles
@beretukanMeles 8 ай бұрын
አማረኛ ፊልም ሰወቹን አግቷል ይመቻችሁ ኑሩልን ከመዳም ስራ በሳቅ😂😂😂
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 7 ай бұрын
ክክክ:የሰለቀጠች:ያስቃልም:ትልቅትምርትም:አለው
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro 8 ай бұрын
የሴትልጅ ፈተና ግ ን 😢❤
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ታዴ የወንድ አልጫ ቦቅቧቃ ሴት ማሳደድ ብቻ ይዞ ይሆናል አላለም መከረኛ ሽጉጥ ነው😂😂😂😂😂😂😂
@ኢስላም-ኰ8ፀ
@ኢስላም-ኰ8ፀ 8 ай бұрын
ቀሚሳቸዉ ሲያምር❤❤❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 7 ай бұрын
ሽልማቱ ለእናንተ ሲያንስባችሁ ነው!! ከምር ፊልም እኮ የሚስሩ ኣይመስሉም ትልቅ ችሎታ ነው !! በጣም የምትደነቁ ከፍ ያለኣዋርድ (ሽልማት)ይገባችኃል!! በርቱ 🙏🙏great job ❤️❤️
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 8 ай бұрын
አይይይታደየሳቄ ምንጭ❤😂😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 8 ай бұрын
ምሬጦችየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shakajasyahsuaia8142
@shakajasyahsuaia8142 8 ай бұрын
የኔ ውድ ማዘርየ ዘራፍ አትልም ነበር😂😂😂😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 8 ай бұрын
ሚገርም ስራ
@misganawalebel
@misganawalebel 8 ай бұрын
አይ ታደሰ በአንተ ሆዴ ይቁሰል አልቻልኩም ላለመሳቅ ❤❤😊
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ 8 ай бұрын
😢የኔ ባል ብጤ ትንስ አመመኝ ስለው እርግዝና ይሆን እያለ ይጓጓል እኔደሞ የሆነ ስሜት ይሰማኛል 😢
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 7 ай бұрын
እና ለምን አትወልጅለትም ውደ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 4 ай бұрын
አይይ እኔ ደርሶብኛል ሰዉን ለመጠየቅ ግዴታ ባሌ ከቤት ከሌለ ተደብቄ ነበር ዬምወስደዉ አንቺ አትወልጂም በቅሎ ነሽ እባል ነበር እሄዉ አለዉ እዳለዉ ፈጣሪ ጤና ሰቶኛል ከዚህ በላይ ምንም ዬለም ሰላም መሆኔ በቂዬ ነዉ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
@belayenesh3862 8 ай бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 ай бұрын
አረ ባክ ተዋት ሆድ አይባሳት ልጅ ዬእግዚያብሔር ስጦታ ነዉ ::
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አበጀሽ ስወድሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ 8 ай бұрын
አግብቶ ቶሎ አመውለድ ትዳርን አያፈርስም ቢገባን ግን ስንቶቻችን እንርዳለን😢😢😢 የኔም ሂወት እንደዚህ ነው ግን ልጂ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም በሰው ቁስል እንጨት የምትሰዱ ሰዎች እርፉ ነገ ምን እንድሚገጥማችሁ አታውቁምና😢😢😢
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u Ай бұрын
የኔ ባልም እንዲ ነው ያገበዉ😢 ፍትህ ለአበጀሽ 😂በተረፈ ዉድድድድ ነው የማደርጋችሁ በደንብ ተተዉኗል ❤❤❤
@userd42
@userd42 8 ай бұрын
እንደእናንተ,የሚያስቀኝና,ደስ,የሚለኝ,የለም,ይመቻችሁ,አቦ,
@Tmesgne
@Tmesgne 8 ай бұрын
ወሰዳት ወሰዳት አላለም😂😂😂አይ ታዴ ውርደት
@Only-true-
@Only-true- 4 ай бұрын
እውነት የገጠር ሰው መሀይም ሰው ጨካኝ እራስ ወዳድ ሌላውን እንደራሱ የማይወድ ሆዳም ። ስለ ሌላው ስሜት የማያስበ መሆኑን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።❤❤❤
@Only-true-
@Only-true- 4 ай бұрын
እውነት የገጠር ሰው መሀይም ሰው ጨካኝ እራስ ወዳድ ሌላውን እንደራሱ የማይወድ ሆዳም ። ስለ ሌላው ስሜት የማያስበ መሆኑን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።❤❤❤
አጣጣምነዉ አዲስ የገጠር ድራማ(Atatamnew New Ethiopian Dirama) 2024
31:18
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 74 М.
ድርሻዬ አዲስ ሙሉ ፊልም (Dirshaye) New Ethiopian Movie 2024
1:51:11
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 26 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 260 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,6 МЛН
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 60 М.
"ብር አልጣ " ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Alita New Ethiopian Dirama) 2024
6:36
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 8 М.
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Lij Hamido
Рет қаралды 759 М.
"ይቀደድ" አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Yikeded new Ethiopian Dirama)2023
31:28
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 88 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 260 МЛН