አጉራ ዘለል አዲስ ሙሉ ፊልም (Agura Zelel) New Full Length Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 42,131

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 17 күн бұрын
ተወዳጆች እንኳን መጣችሁ።ማሳው ደስስስ ሲል።ለምለሚቷ ጎጃም❤❤❤❤
@HelenDemisse-ze9ss
@HelenDemisse-ze9ss 15 күн бұрын
አረ አበጀሸ ናፈቀችኝ ወለደች እንዴ ካለእሷ ይደብራል የናፈቀቻችሁ በላይክ ግለፁ
@ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
@ሐዊዋፍቅርYOUTUBE 17 күн бұрын
እዳው በተዋናይ ቲቪ ይዣችሗለሁ ለይኩኝ😮😮
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 17 күн бұрын
ዛሬ ቅዱስ ምካኢል ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከክፍ ነገር ይጠብቀን❤❤❤❤
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@miokl6214
@miokl6214 17 күн бұрын
አሚን አሚን❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
@ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 17 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshitube3657
@yeshitube3657 17 күн бұрын
Pበርቱ ምርጥ የአማራ ባህል ነው ሰብስክራይብ እናድርጋቸው
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 17 күн бұрын
ያየሽ ዝማም አንደበተ ርቱእ ነች እንደዛ የምትል አዋቂ ነች
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 16 күн бұрын
ውይ በቀሎ ሲምር🎉🎉❤❤❤❤
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 16 күн бұрын
አበጀሽ ናፈቀችኝ የኔ ዉድ 😢❤❤❤ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🎉🎉❤❤❤
@AlemuMulate
@AlemuMulate 17 күн бұрын
ወይ ቦታዉ ሲያምር
@HayatMucha
@HayatMucha 17 күн бұрын
ልክ እናንተን ሳይ ቀጥታ ነው ጎጃም ሀገሬ ነው የምታስታውሱኝ በርቱ
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 17 күн бұрын
ታድላችሁ ጎጃሜዎች የጥበብ ሀገር በየቀኑ የአካባቢያችሁን ባህልና ወግ ታያላችሁ❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 17 күн бұрын
እኔ ራሱ ዘመዶቸ መጠው ድቅን ይሉብኛል 😢
@BezaSweety-j6p
@BezaSweety-j6p 17 күн бұрын
በጣም እኔስ ብትይ ማሬዋ😢😢😢🎉🎉🎉​@@bateyyoutube3038
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 16 күн бұрын
እኔስ ብትይ እፍ ንፍቅ ብሎኛል ጎጃም❤😢😢
@YeromYeshitilaYeromYeshitila
@YeromYeshitilaYeromYeshitila 15 күн бұрын
ሃገሬ ስገባ ጎጃም መጣለሁ ጎንደር እሄዳለሁ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 😢😢 አማራየ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 14 күн бұрын
ስወዳችሁ በርቱ ባህልንና ወጉን ጥርት ያገራችን ሁኔታ ለምለሙ ሲያምር❤❤❤
@hvuhVuibhn
@hvuhVuibhn 17 күн бұрын
አዉዉዉዉዉዉ ያበጀሽ ያለሽ በእዉነት እሷኮ የድራማዉ ድምቀት ናት እሷ ከሌለችኮ ድራማዉ ሁሉምነገር አይደምቅም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 17 күн бұрын
ከዚህ በላይ እንሱም ጎበዞች ናቸው 👌
@VipA04e
@VipA04e 17 күн бұрын
አታጉአድ ቀሚሳን አሳጥራ ታስቀኛለይ የወሬ ጥማት😂😂😂😂😂😂😂😂 እንወዳችሁአለን ❤❤❤❤❤❤
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 17 күн бұрын
ውዶችዬ❤❤❤እንኮንደና❤መጣችሀለልን❤🎉መልካምእለት❤ሰንበት❤ቅዱስሚካኤል❤ሰላም፣ለሀገራችን፣ለፍጥረታት፣ሁሉ❤እመኛለሁ❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 16 күн бұрын
ያየሽየ ስወዲሽ የኔ ቀሽት
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 17 күн бұрын
ሰላም ውዶችዬ አበጀሽ ናፍቃናለች መች ነው እምትመለስ በጣም ናፍቃናለች❤❤❤❤❤❤❤
@meweds8media
@meweds8media 12 күн бұрын
ኧረ የት ሄደች አበጀሽ ግን?
@እናቴንስወዳት
@እናቴንስወዳት 17 күн бұрын
እኮን በሠላም መጣችሁ
@SalamSalam122-p9y
@SalamSalam122-p9y 14 күн бұрын
አቤት አታጒድ የወሬ ጥማት ስታስቂ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 16 күн бұрын
አይመደነቂያ ስንት እደሚያለፋ አታቂላንች ቫኬሽን ደፋር🙉🙉
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 17 күн бұрын
ያየሽዎ ተክነሽዎል እሱቤን ገደልሽዉ መደነቂያ የኔን ልጅ ቁጭ ናት በስደት ሀገር የቀረሁት በልጄ ምክንያት ነው
@emu4249
@emu4249 17 күн бұрын
ያየሽየ የኔ ማር ታስቂያለሽ
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 17 күн бұрын
ወይኔ እሸት😢ልጅ እያለሁ በበቆሎ ፀጉር እጫወትነበር እማይመለስ ዘመን😂❤❤
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص 17 күн бұрын
😂😂😂😂 ደግሞ ደስ ሲል እኮ
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 16 күн бұрын
አው በማርያም አስታወሽኝ አገዳውን በልተን ጭራ የነሰነሰውን ሽጉጥ ሞልቅቀን መጫወቻ ልጄ እያልን ጭራውን ስንሰራ ስንፈታ ውይ ትዝታ እፍ ልጅነቴ ናፈቀን አይ ስደት አይንህ ይጥፍ😏😏😏😔
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 16 күн бұрын
በዲግጣ አበባሳአይይይይ ከጆሮአችንላይ አስመን ውሀ እንሄዳል አይልጂነት
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 16 күн бұрын
@@wgwgwsvgay4617 ለፀጉሩ ብዬ እሸቱን እገነጥለው ነበር😆😆😆
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 16 күн бұрын
@@كونفيكون-ك1ص ሲያምር😅እኔም ነበር ለማለት በቃሁ እድሜ ለስደት
@MeremEshetu
@MeremEshetu 16 күн бұрын
አቤት የዛሬዉየኛ ቤት ታሪክአቤት እናንተ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
@ኑሀሜን-ደ5ዠ 15 күн бұрын
ተዉግን ጎጃሜወች አገራችሁ ዉሠዱኝ አሥተዋዉቁኝ መሄዲበጣም ነዉ የምፈልገዉ
@famel9098
@famel9098 17 күн бұрын
ያየሸ!!!!እሱቤ!!!!!
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 17 күн бұрын
ያየሽ ልክ ልኩን አልሽው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 16 күн бұрын
እሱቤ መቼ ይሆን የምትረጋጋው ???? ጎበዝ ያቺ ክፉ ደግሞ ልጅቷን መክራ የሰዎቹን እርሻ ልትሽጥ!!!!
@alsaialalsai
@alsaialalsai 17 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳቹህ ❤❤❤❤
@ነኝየድኔተማሪ
@ነኝየድኔተማሪ 15 күн бұрын
ላይክአርጓቸው👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 16 күн бұрын
አይ እሱቤ እቁብ ደረሰኝ አንድ ሰው ሲቀረኝ 😂😂😂😂እሱቤ እኮ እንዴት እንደምትመቸኝ ❤❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 17 күн бұрын
ያየሽ አበደች 😂😂😂😂እሱቤ 😂😂😂😂🥰🥰🥰
@maeritube21
@maeritube21 17 күн бұрын
አበጀሽ ናፈቀችኝ❤ የያየሽ ልጂ እኳን ገጠር ተወልዳ ያደገች ምትመስል አሜሪካ ተወልዳ ያደገች ነው ምትመስለው ሞልቃቃ😂
@belayenesh3862
@belayenesh3862 17 күн бұрын
የጎጃም ምድር ሠዉም መሬቱም ለምለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
@BezaSweety-j6p
@BezaSweety-j6p 17 күн бұрын
አሜን የኔ ወርቅ❤❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@aynadis5886
@aynadis5886 16 күн бұрын
እመዋ ናፍቃናለች 🙋🙋🙋
@Kaltubehabeshatube
@Kaltubehabeshatube 17 күн бұрын
ቦታው ግን ሲያምር siwuzerland እኮ ነው የሚመስለው 😮😮
@zobleselam5695
@zobleselam5695 17 күн бұрын
Switzerland. ነው የሚባለው
@Tmr930
@Tmr930 17 күн бұрын
እረ ያስንቃል ተይ አገራችን
@Kaltubehabeshatube
@Kaltubehabeshatube 17 күн бұрын
@@Tmr930 በጣም የምር😍
@HBML-v1b
@HBML-v1b 15 күн бұрын
ወይ እሱቤ 😂😂ሆዴ ቆሰለ
@seham5916
@seham5916 16 күн бұрын
እኔ ግን ከይቅርታ ጋር በፊት ላይ በጣም ታዝናኑኝ ነበር እናንተን አይቼ ሳልስቅ አልቀርም ነበር አሁን ግን 1. ተሳታፊ አበዛችሁ 2. ሰዐት እረዘመ ማየትም ይደክማል እና አሁን ማየቴን ተውኩኝ ብታስተካክሉት ጥሩ ነው
@BelayBelay-f3y
@BelayBelay-f3y 8 күн бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ እስኪ የእናቶቻችን ድካም ለመቀነስ የተሻለ ማአድ ቤት ሰርታችሁ አሳዬ ብዙ ህዝብ ስለሚያያችሁ ከሚያየው ይማራል ሰው
@woynimartube8860
@woynimartube8860 17 күн бұрын
እንደኔ የሚወዳቸው👍👍👍❣❣❣
@AsresAlemieneh
@AsresAlemieneh 6 күн бұрын
አበጀሽ ናፈቀችኝ ትምጣልን በእናታችሁ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 17 күн бұрын
መደንቂያዬ ይህውልሽ አሁን ሊፒስቲኩ ያምራል ግን ዳርዳሩን ጥቁር የምትቀቢው አያምርም በዚሁ ቀጥዬ ቆንጂዬ🌹🌷🌹🌷
@meronMeron-t2r
@meronMeron-t2r 17 күн бұрын
አበጀስ ትምጣልኝ 🥰🥰🥰
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr 17 күн бұрын
አመለወርቅ ወግድ በዪው አባርሪው
@nishatades8014
@nishatades8014 17 күн бұрын
❤❤❤
@EthioEnata
@EthioEnata 17 күн бұрын
አርሶ አደር በፈጣሪ ተስፋ አድርጎ ያመርታል እኛ ሸማቾች ደሞ ገበሬውችን እንመካለን እናንተ ግን አንድ ማሽላ 10ብር ነው የሚሼጥ እያላችው ገበያውን እሳት ታደርጉታላችው ፈጣሪ አይቸግረውም ሳትበሉት አዝንቦ ዝናቡን በደይቃ ሊበላሽ ይችላል አይ ሰው ፍርሱ😢😢😢😢
@belayenesh3862
@belayenesh3862 17 күн бұрын
አብይን ጠይቁ የኑሮ ዉድነትን ስት ብር እደሚሸጥልን ታዉቃላችሁ ማዳበሪያ ስለዚህ ከገበሬላይ ወረድ በሉ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 17 күн бұрын
Geberewu men yareg
@mizankassa9854
@mizankassa9854 16 күн бұрын
እኛ ጋ አዲስ አበባ አንድ ራስ በቆሎ 50 ብር ነው እየገዛን ያለነው
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 17 күн бұрын
ለኛ ለመዳም ቅመሞች ስትሉ ሁለየም ስርሉኝ😂😂😂😂የመዳም ስራ በኛተ ነዉ የምሰራዉ😅😅😅😅😅
@የለገደመለ
@የለገደመለ 17 күн бұрын
መጡመጡ የኔ ውድች ❤❤❤🎉🎉
@MisikirTilahun-z2w
@MisikirTilahun-z2w 17 күн бұрын
አይ እሱባለው ለመሸኘት አንደኛ ነህ😂
@Halimetyimam
@Halimetyimam 17 күн бұрын
እሱባለው❤
@alamalam5582
@alamalam5582 17 күн бұрын
ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ወገን🙏
@SalamGr-wy8ot
@SalamGr-wy8ot 16 күн бұрын
እንደጀመራችሁ ሰሞን በጣም ታዝናኑ ነበር አሁን ግን በጣም ለዛችሁን አጣችሁ ።
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd 17 күн бұрын
እረ ወየሁ ሞኩ በናፍቆት አይይይይ ትዝታየ እህህህ❤❤❤❤❤❤❤
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 16 күн бұрын
ቱሲ ያየሺ እረተይ 😂😂😂😂
@famel9098
@famel9098 17 күн бұрын
ያየሸዬ ፣ ያችን በሁለት ሄክታር በቆሎ አንድ ሞባይል ልትገዛ የፈለገችውን ፋራ በጥፊ ብትያት !!! ሴቶቹ ደሞ እሱቤን እንደ ውድማ ብትወቁት ድራማው እንዴት ያምር ነበር
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 17 күн бұрын
😂😂😂
@YezgetM
@YezgetM 17 күн бұрын
አይ ያየሽ ምን አይነት ሰው ነው “የተቆነነባት”
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 13 күн бұрын
በርቱ
@ginaMohammed-nt5wd
@ginaMohammed-nt5wd 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tashi12-q7v
@Tashi12-q7v 17 күн бұрын
እናታለም ጎጃም ለምለሚትዋ አገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Iacen
@Iacen 17 күн бұрын
አይሱቤስወድህኮ❤❤❤❤❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 16 күн бұрын
ስወዳችሁ ❤❤
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 17 күн бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤
@አሐ
@አሐ 12 күн бұрын
ያየሽ በስመአብ እያሳመረሽ ወረድሽበት እኮ ሌባው እሱባለው ላይ ይሄ መሰሪ ደግሞ ሌላ ወጣት ሚስት ያምረዋል ይሄ እስስት😂
@YalewSisay-vp3tu
@YalewSisay-vp3tu 17 күн бұрын
"ኸረ ተው አሁን ነው ያወኩኝ"😅😅😅😅😅😅 እሱቤ ፈታ አደረከኝ
@mazamaza9326
@mazamaza9326 17 күн бұрын
አበጀሽየትሄዳነው?
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 17 күн бұрын
እሱቤ😂😂😂ስወድህ እኮ😅❤
@EthioEnata
@EthioEnata 17 күн бұрын
ዊ መደነቂያ አድርጌ የምጠላሽ የውነት እኮ ነው የምታናድጅኝ😢
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 16 күн бұрын
😂😂😂 እሱባለው የድራማው ድምቀት 😂😂😂
@kidistabera5385
@kidistabera5385 17 күн бұрын
እሱባውና ፡ ያዩሸ ፡ ዘሬ ፡ በሳቅ ፡ ገደላችሁኝ።
@tgtg9992
@tgtg9992 17 күн бұрын
😁🤣አባቱን😅
@BatyBaty-f6w
@BatyBaty-f6w 6 күн бұрын
Wawo gogam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidansemahen5366
@kalkidansemahen5366 17 күн бұрын
ልወምን ነው ያለች😂😂😂😂አይ ያዬሽ
@kingmakerkingmaker2635
@kingmakerkingmaker2635 17 күн бұрын
ማሮቸ❤❤❤❤ስወዳችህ ያየሽእማ አክስቴን ነዉ እምትመስይኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeleteKerebet
@BeleteKerebet 16 күн бұрын
አበጀሽ የት ናት ናፍቆቷ ገደለን፡፡ታዴ የሌለበት ግን አይነፋም
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 16 күн бұрын
😂😂ምንየሆነ ሰው ተቆነነባት አየ ያየሽ😂😂
@famel9098
@famel9098 17 күн бұрын
እታጓ🤪ቀሚሷን ገልበሸ እማትገቢ!!!!
@عايشةايمي-س8ع
@عايشةايمي-س8ع 16 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👌👌👌
@VipA04e
@VipA04e 17 күн бұрын
ያየሽዬ ቀስ እያለች ልክልካቸውን ትነግራቸዋለይ😅😅😅😅😅😅
@የሽየድንግልማርያምልጅ
@የሽየድንግልማርያምልጅ 17 күн бұрын
❤❤❤❤😅😅
@sarkihayat7160
@sarkihayat7160 17 күн бұрын
አቤት ትወና ያየሽ
@abedalkader3770
@abedalkader3770 16 күн бұрын
❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
@YezgetM
@YezgetM 17 күн бұрын
እሱባለው በጣም ጎበዝ አርቲስት ነው ኮመዲም ነው ግን ሹልክ ብሎ ስራውን ሰራ
@BereketAsmamachew
@BereketAsmamachew 16 күн бұрын
ታጉ ግን ይመችሽ. ወይ ትላትሌ እቴ 😂😂😂
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤
@anchinalutegegne9899
@anchinalutegegne9899 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenAmer-k6c
@GenAmer-k6c 15 күн бұрын
አየ እሱቤ😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 16 күн бұрын
እሱባለው ተረጋጋ 😂😂😂
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 4 күн бұрын
ሰኔ 7😂😂
@alain-vw8us
@alain-vw8us 5 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@BeckyW-j7e
@BeckyW-j7e 17 күн бұрын
I miss Abegesh?
@ErmiErmi-h9c
@ErmiErmi-h9c 17 күн бұрын
Des yilal
@kidistabera5385
@kidistabera5385 17 күн бұрын
እሱባው ፡ እረ ፡ እባክህ ፡ ተረጋጋ
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx 17 күн бұрын
ደፋር ጭራሽ ያላረሽውን ያልዘራሽውን ሁለት መኪና ፈልግ ትላለችዴ ወገብ ዛላዋን በላት
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 14 күн бұрын
አይ አታጎጅ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 16 күн бұрын
ኧረአይኗምዲንሁኖነው😢
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 10 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 17 күн бұрын
የዛሬበቂሎሰምር
@WudeWude-fm8jf
@WudeWude-fm8jf 16 күн бұрын
Weyi esuba 😂😂😂😂
@alainfef176
@alainfef176 17 күн бұрын
😂😂😂😂ቁንን. አነጣጠር. 😂😂😂
@Ayfea-k1q
@Ayfea-k1q 17 күн бұрын
ለዢኮዬዡ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 17 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላስተናግድ ብሎ አዲስ ሙሉ ፊልም(Alastenagid Bilo) New Full Ethiopian Movie 2024
1:30:11
ጥብቅ ሁና ቆይታ አዲስ ሙሉ ፊልም (Tibk huna Koyita) New Ethiopian Full Movie 2024
1:26:38
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 76 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 46 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,4 МЛН
ፈሪዳው አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ(Feridaw New Ethiopian Dirama) 2024
26:20
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 46 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 799 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 76 МЛН