ዝማም አያሌው ያለው ከሌለው አዲስ ነጠላ ዜማ(Zimam Ayalew Yalew Kelalew New Single) 2024

  Рет қаралды 92,703

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 325
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 ай бұрын
እኔ አዲሥ አመት አላከብርም ግን አማራ መሆን እራሡ በቂነው ሁሉነገርኮ ደሥ ሢል💚💛❤
@rabiarabia9152
@rabiarabia9152 2 ай бұрын
ወላሂ አማራነት በራሱ ውበትነውኮ ሰላሙን ይስጠን😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lovehearts1221
@lovehearts1221 2 ай бұрын
የዙማምን ድምፅ እደኔ የሚወድ በላይክ አሳዬኝ❤️
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p 2 ай бұрын
ሁሉም ዘፈኖቿ ቆንጆ ናቸው 🎉🎉 በተለይ የቆዩት❤
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 ай бұрын
አቤት የተዋናይ ፈርጧ እመዋ አበጀሽ መሐል ብትገኝ ደግሞ ልዩ ነበር ❤ ዝማምዋ ግሩምስራ ነው በርቺልን እናመሰግናለን!
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ግሩም የሆነ ስራ ነው እህታችን ዝማም። ከቆንጆ ድምፅ ጋር በርቺልን። ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ትልቅ አድናቆት ይገባችኋል። ሌላው ይህ ሙዚቃ አሪፍ ስራ በመሆኑ ደጋግመን በማዳመጥ በሚሊዮን የሚቆጠር ተመልካች/viewers/ እንዲኖረው እናድርግ ቤተሰብ።❤❤❤
@tesfayejc2810
@tesfayejc2810 2 ай бұрын
ዝማም አያሌው ምርጥ ድምፅ አለሽ።አሪፍ ሥራ ነው።ያምራል።ፅድት ያላችሁ ናችሁ❤❤❤❤
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 2 ай бұрын
ዋው እጅግ በጣም ነው የምታምሩት የአዲስ አመት አንደኛ ዘፈን ነው እንዴት እንደወደድኩአችሁ ኩላችሁንም ድምፁዋ መረዋ ነው
@GdhdhHdhh
@GdhdhHdhh 2 ай бұрын
አይ አማራየ የጥበቡ ሻማ ፈጣሬ ሰላምሽን መልሶልን የበለጠ አሸብርቀን ደምቀን የምንኖርበትን ቀን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 2 ай бұрын
ውይ የእኔ ማሮች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አማራዬ እንኳን ከናተ ነው የተወለድኩት የእኔ ኩሮወች ስወዳችሁ ከልቤ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yibeyinbiwota8362
@yibeyinbiwota8362 2 ай бұрын
ዝማም እግዚአቢሄር እረጅም እድሜና ጤና ከበረከት ጋር ያድልሸ ይሰጥሸ በጣም ደሰ ትይ አለሸ በጣም አድናቂሸ ነኝ
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 2 ай бұрын
ለምን በድምፇ አትመጣልንም ስል ነበር ዙማሜ አደረግሺዉ ጀግኒት በባህላችን ድምቅ ያለና ንፁህ አማራነትን የሚያሳይ ባህላዊ ሙዚቃ ነዉ የኔ ወርቅ እናንተን ሳይ ይበልጥ በአማራነቴ ያለኝ ኩራት ይሄንን ጀምኣማ ከፋኖ ድል ቡሀላ ከዘሜ ሀገር ጎጄ መጥቼ እኔ ወሎዬዋ እህታችሁ የምጎበኛችሁ የኔ ኩሩ ህዝብ ማይ ጎጃም❤❤❤❤💪👏
@Ethioኢትዮ-g6p
@Ethioኢትዮ-g6p 2 ай бұрын
ብዙ አልበም አላት ዝማም አያሌው የ90 ዎቹ ፈርጥ ናት❤❤
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 ай бұрын
የሚገርም ስብስብ ነው አሜሪከካን ሀገር ዘና የሚያደርገኝ ነው ሁላችሁም very talented smart . my 2 years old she loved sisay . For me all are the best of best
@Abr1212Qweqwe
@Abr1212Qweqwe 2 ай бұрын
ዝማም ምርጥ ስራ ነዉ በርችልን ❤❤❤❤❤❤ባህላችን እናተጋ ብቻ ያለ ነዉ የሚመስለዉ ስወዳችሁ ❤❤❤
@Fentaadane
@Fentaadane 2 ай бұрын
በጣም ታምራላቹህ ፈጣሪ ይባርካቹህ ዝማምየ በርቺ ድምፁሺ ያምራል
@baetaab5226
@baetaab5226 2 ай бұрын
ጋይስ ሸር ላይክ አርጉ ይታይላት ሸር አድርጉ ደሞች❤❤❤❤❤
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 ай бұрын
አስተያየትህ ጥሩ ሆኖ እያለ ጋይስ ያልካትን ቃል ግን ብታስተካክላት ጥሩ ነው።
@baetaab5226
@baetaab5226 2 ай бұрын
​@@Solomon-vy2khእሽ እሴት ነኝ😂😂ደሞ
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 ай бұрын
​@@baetaab5226እሺ ጥሩ ስምሽን የወንድ ይሁን የሴት ለመለየት ሳነበው ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው በወንድ የፃፍኩት። ይህ ስራ ሀይማኖት ባህል ወግ እና ሥርዓትን ጠብቆ የተሰራ ቆንጆ ስራ ስለሆነ ነው ይህን ያልኩት። አስተያየትሽ ግን ጥሩ ነው ብያለው።
@MonajIi-g3o
@MonajIi-g3o Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@YibekanalMulu
@YibekanalMulu 2 ай бұрын
ዝማም እንዴት እንደ ምገልፅሽ ቃላት ያጥረኛል በጣም፣በጣም፣በጣም ድንቅ ሥራ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።አጃቢዎቹም ጽድት ያላችሁ ናችሁ በርቱ፣በርቱ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያጽናላችሁ።
@yeshitube3657
@yeshitube3657 2 ай бұрын
የኔ ዙማም ታምሬለሽ በርች ከሙዚቃ ጠፍተሻል❤❤❤❤❤❤በሌላም እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 2 ай бұрын
ዝማም በጣም ቆንጆ የአውዳመት ዘፈን ነው ተባረኪ
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 2 ай бұрын
ዝማምዬ ቀጥይበት እንኳን አደረሳችሁ አቤት ማማራችሁ❤❤❤❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ግን ትንሽ ቅር አለኝ አበጄሽ አለመኖሯ 😢😢❤❤❤
@maserotube
@maserotube 2 ай бұрын
ኡፍ ስታምሩኮ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤
@HelloHi-d7f
@HelloHi-d7f 2 ай бұрын
ደሙቸ ምን ላርጋችሁ ዝማየ ጎበዝ በርችልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikiselam-s9m
@mikiselam-s9m 2 ай бұрын
አቤት ስታምሩ ኢትዮጵያን በናንተ አያታለው ሀገሬ ይናፍቀኛል እናንተን ሳይ ማርያምን ኑሩልን ግን አበጀሽ ያት ሄደች
@halleluyazelalem17
@halleluyazelalem17 2 ай бұрын
አበጀሽ የት ሄዳ ነው?????
@Melat-Meli
@Melat-Meli 2 ай бұрын
🎉🎉እሰይ ጎበዝ መልካም እድል ዝማም የእኛ ምርጥ🎉🎉❤❤❤❤
@habtamunigate324
@habtamunigate324 2 ай бұрын
ዝማምየ ግሩም ስራ ነዉ፡፡ወደንልሻል፡፡በርች የእኔ እህት፡፡
@adugnagebeyehu803
@adugnagebeyehu803 2 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ቆንጆ ስራ ነዉ በርች
@alexbanjaw4946
@alexbanjaw4946 2 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ነው ቀናችንን ባራካችሁት
@Aamina-j9i
@Aamina-j9i 2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላልእንኳን አደረሳችሁ ለመስቀልእግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያውርድልንበተረፈ በእርሱ በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
@maeritube21
@maeritube21 2 ай бұрын
ዝማምዬ የኔ ድምጽ መረዋ ዋዉዉዉዉ ስታምሩ አባት አለባበስ ላይክ ሸር አድርጉ🙏❤❤❤❤❤
@muluwork5313
@muluwork5313 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ የአዉዳመት ዘፈን ነዉ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ማሮች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🍾
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ
@እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ 2 ай бұрын
ሀገሬ ጎጃም ሀገሬ እማማ ኢትዩጲያ ሰላምሽ ይብዛ እማያችሁ እንደ ፊልም አደለም እናቴን እዳየሁ ገወገኔ ጋር ያለሁ ይመስለኛል❤❤❤❤ ተባረኩ ጥበበኞች❤❤❤
@ruhama2434
@ruhama2434 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርች ደሜዋ❤❤❤❤❤❤❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 2 ай бұрын
የዝማም አድናቂዎች ያልተበከለ ምርጥ ስራ
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 Ай бұрын
ዋው ሲያምር አረ እነ ፍትፍቴ ይህን ስታቀናብሩ ነው እንዴ የጠፋችሁት 🌹🌹🌹
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
እረ በስምአም አቤት ውበት ታዲ የጎንደር ጃኑ አምሮብሐል ፈጣሪ አይለያቹ በጣም ው የምወዳቹ❤❤❤❤❤
@MulushewaAmtataw
@MulushewaAmtataw 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም በአገራችን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን አምላካችን
@zinashfentie1124
@zinashfentie1124 2 ай бұрын
ትብብራችሁ ደስ ይላል ዝማምዬ ♥️♥️♥️ ለራሴ የሚገርመኝ ነገር አብርአቺሁ ያለው የሚመስለኝ ነገር
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 2 ай бұрын
ምርጥ ዘፈን ዝማም ከበሀርማዶ ላለን ሀገራችን አስታወሽን❤❤❤❤
@ayalewatalayanley6395
@ayalewatalayanley6395 2 ай бұрын
ውይ ውይ ዝማምየ ድምፅሽ ሲያምር በእውነት አገር ሰላም ሁኖ አናንተን ሁሉም ከየአለበት በሰላም ተመልሶ ለማየት ያብቃን
@AdeyDagnewu
@AdeyDagnewu 2 ай бұрын
አይ ደጉ ያገሬ ሰው ጎጃም የባሌ ሀገር አግብቼ ሂጄ ነው ማውቀው ጎጃምን በጣም ምርጥ ሀገር ነው 😢😢ሰው ፍቅር ነው
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉብ ድምፅሽ ዝማምዬ መልካም እድል ዉድድ ሁላችሁንንም ድል ለጭቁን ለአማራ ህዝብ 🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራዬ ሁሉ የሚያምርብህ ቁሩ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@arebegnamedia
@arebegnamedia 2 ай бұрын
Waw yemwedachuh tewanay tru sira new ❤❤❤❤❤
@Gete-bz6vc
@Gete-bz6vc 2 ай бұрын
ውይኔ በጣም ደስ ይላል ክበሩልኝ ውድ ያገሬ ልጁች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 2 ай бұрын
ዋው ሲምር❤❤❤❤ አማራየ ሰላማችን ይመለስ
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 2 ай бұрын
ድምፀ መርውዋ ዝማምዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደሞች አማራወች🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BemnetDerjawu
@BemnetDerjawu 2 ай бұрын
wuy yena zimamiy Enkuan aderesesh sitamiru.
@BemnetDerjawu
@BemnetDerjawu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MulugojjamAnmaw
@MulugojjamAnmaw 2 ай бұрын
አማራዊያን እንኳን አደረሳችሁ ❤❤ ሙዚቃውን እስከመጨረሻው እንይላት እይታው እንዲጨምር ጀምረን ካቆምንው እይታ አይኖረውም
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 ай бұрын
እመዋ ወልዳ ከሆነ ያላየናት እንኳን ማርያም ማረችሽ እንላለን በዚህ አጋጣሚ❤❤❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 ай бұрын
ዝማምየ ቆንጆ ድምፅ መረዋ❤❤❤❤
@ethio1283
@ethio1283 2 ай бұрын
በጣም ደሥ ብሎኛል ዝማምይ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 2 ай бұрын
በጣም ነው ቆጅ ስራ ነው አይ ሀገሬ ውብ ናትኮ ፈጣሬ የቀድሞ ሰላምሽን ይመልስልን 🤲🤲🤲
@hannachetelat3159
@hannachetelat3159 2 ай бұрын
Amen Amen
@Asmeks9
@Asmeks9 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ዙማምዬ በርቺ ❤👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Kuskuam206
@Kuskuam206 2 ай бұрын
የጠፋችው ጎበዝ ቆንጅየዋ አርቲስት ስለአየኃት ደስ ብሎኛል❤❤❤ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቱልን
@zelalembelete8779
@zelalembelete8779 2 ай бұрын
ዙማም በርቺ ለሀገራችን አምላካችን ሰላም ያምጣልን።
@Tescomo-l9y
@Tescomo-l9y 2 ай бұрын
አበጀሺ የትሂዳነው
@Donakale-M
@Donakale-M 2 ай бұрын
ዝማም ቆንጆ ዜማውን በደንብ ቢሰሩሽሸ ምርጥ ድምጽ ነው እኮ ያለሽ።ይሄም አሪፍ ነው።በርቺ። ሁላችሁም ትችላላችሁ።በርቱ~~~
@yeshi-q5e
@yeshi-q5e 2 ай бұрын
አበጀሽ መቸ ነው ምትመጣው❤❤❤❤
@meharidegefaw2617
@meharidegefaw2617 2 ай бұрын
ዝማምና ተዋናይ ቲቪ እናመሰግናለን
@jackmabele
@jackmabele 2 ай бұрын
Konjo sera new berch
@TigsteTadele
@TigsteTadele Ай бұрын
አቤት አማራነት መታደልነው
@monali2071
@monali2071 2 ай бұрын
እምዋ ወልዳነው ጠፉች አሳውቁን
@aer9i
@aer9i 2 ай бұрын
ውድ የአማራ ልጆች ሼር ላይክ አርጉ እናበርታታችው❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
እሺ ደሜዋ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sitsehanabile
@Sitsehanabile 2 ай бұрын
የአማራ ህዝብ በህልውና ትንቅንቅ ላይ ቢሆንም እንዲህ ደምቃችሁ በመታየታችሁ ለጠላት ለቅሶ ለወዳጅ ኩራት ነው። ዝማም ወደ ሙያሽም በመመለስሽ ደስ ብሎኛል። በሁለንተናዊ ሙያችሁ በርቱ። እናንተን ሳይ ከቤተሰቤ መካከል ያለሁ ያህል ይሰማኛል። በዚህ ክሊፕ ላይ አበጀሽን እቤቷም ሆና መካተት ነበረባት። በተረፈ በርቱ። ድል ለአማራ ህዝብ!
@judiymenassew
@judiymenassew 2 ай бұрын
ወዲ፠መቐለ እየ ብጣዕሚ ኢኹም ትሙቸይኒ❤☺☺☺❤❤❤
@yemaryamlji7753
@yemaryamlji7753 2 ай бұрын
Wawu zmam mnm ayiwetalet egziyabhir edmi Tina Tina yistsh ehti ❤🇪🇹
@WerkituAyanu
@WerkituAyanu 2 ай бұрын
በርቺ 👍👍♥️👍
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 2 ай бұрын
ዋው ጥሩ ስራ❤❤❤
@Tig-d4u
@Tig-d4u 2 ай бұрын
ኦ ድምፇ በጣም ያምራል😂ከታዴ ጋር ሁሌ ልዝፈን እያለች እደተጣሉ😂ይሄዉ ተሳካላት❤❤❤
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 ай бұрын
አቤት እንዴት መታደል ነው ❤ እንኳን አደረሳችሁ የኔ ውድ ርህሩህ ደግ ወገኖቼ የከርሞ ሰው ይበለን አሜንአሜን አሜን❤❤❤
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 2 ай бұрын
Betam des tilalalchu❤ abet wubet 😮enkuanm Yache kawe madenkeya yalenorach tabelashaw naber yenen telashatale takabeta
@atrsawatalay7256
@atrsawatalay7256 2 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethiopian-society-union
@Ethiopian-society-union 2 ай бұрын
የበፊቱን በአድስ ትስራልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kewoam1658
@kewoam1658 2 ай бұрын
አሜን እናንተም ሳይለያያችሁ በሰላም ያድርሳችሁ። እጅግ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው።
@אסמוןמוצה-ס5ח
@אסמוןמוצה-ס5ח 2 ай бұрын
🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 2 ай бұрын
ደስ ይላል በርቱ
@Jesusislord-c3p
@Jesusislord-c3p 2 ай бұрын
Good job 🥰🥰🥰👏
@rashidkhoori
@rashidkhoori 2 ай бұрын
የኔወዶች ስታምሩ ዝማምየኔጀግናበሰች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@የኢቅራዕተማሪነኚ
@የኢቅራዕተማሪነኚ 2 ай бұрын
እመዋ የለችም በሰላም ነው
@SemiraSusu-p6k
@SemiraSusu-p6k Ай бұрын
ወልዳ ነው
@yonidaniz2044
@yonidaniz2044 Ай бұрын
ወልዳ ነው 🎉
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 2 ай бұрын
ዝማምዬ እድሜና ጤናው ያድልሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ትችያለሸ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 2 ай бұрын
አምላክ አይለያያቹ ያገሬ ድምቀቶች❤🎉🎉🎉
@hussenali4298
@hussenali4298 2 ай бұрын
አማራነት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤😂❤
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw 2 ай бұрын
ቤተሰብ ለየት ባለ ስራ መጡ ዋዉ🥰💞💞🥰🥰💞💞💞💞💞💞
@destaTefra
@destaTefra 20 күн бұрын
አማራበመሆኔ ደስተኛነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfageta9965
@tesfageta9965 2 ай бұрын
Good luck 👍
@rabiarabia9152
@rabiarabia9152 2 ай бұрын
በርችልን ❤❤❤❤❤❤ዝማምየ
@YeromYeshitilaYeromYeshitila
@YeromYeshitilaYeromYeshitila 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ አዎ ዛሬ የደረስነዉ በፈጣሪ ፈቃድ ነዉ እንጂ እኛ እንደህዝብ ሞት የታወጅብን ህዝብ ነን አሁንም ፈጣሪ ይጠብቀን ❤❤❤❤እዉነት ከሃገር ወተን ኑሮን ለማሸነፍ ናፍቆት እና ብዙ ስቃይ ዋጥ አድርገን የምንኖር እህት ወንድሞቻችሁንም ስለምታስቡን በጣም እናመስገናለን
@samitemu4364
@samitemu4364 2 ай бұрын
ዝማምዬ የኛ መረዋ ቀጥሎ ደግሞ ሙሉ ካሴት ልክ እንደ እሰይ ናት አራሹ ገበሬ አይነት እንፈልጋለን
@saraashenafi7305
@saraashenafi7305 2 ай бұрын
የኔ ወርቆች ❤❤❤❤ ሃገር ስገባ ከፋኖ ቀጥየ እናተን ማግኘት ነው የምፈልገው
@genetalemu8825
@genetalemu8825 2 ай бұрын
Wow!!! Setamru❤❤❤ yehagerachin Behal syamer eko. ❤❤❤❤❤
@NatiNatinati-y5s
@NatiNatinati-y5s 2 ай бұрын
Zemame derome ewadatalhu best songer
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 2 ай бұрын
እምዋ የለችም ወልዳ ተኝታ ነወይ❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 2 ай бұрын
እኒኮ አበጀሸ ናፍቀችኝ የት ገባች እደናፍቀችኝ ንገሩልኝ በተረፍ ሰታምሩ
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 2 ай бұрын
ዋዉ ዙማም ልዩነሽ እህታለም የተዋናይ ቲቪ ተዋናዮች ልዩ ናችሁ ሁላችሁም አበጀሽ ብትኖር በዚህ ላይ ነበር አቤት የበለጠ ድምቀቱ ይቦገቦጋል በርቱ ወገኖቼ
@FreeGames-d6x
@FreeGames-d6x 2 ай бұрын
ዋው ዙማዬ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ የኔ ዲምቀቶች ስወዳችሁ እኮ ዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayuዩቱብ
@Hayuዩቱብ 2 ай бұрын
እምዋ የናፈቀችው. የኔ የዋህ ኧረ አምጡልን
@AbebeFetene-k8u
@AbebeFetene-k8u 2 ай бұрын
የልጅነት ትዝታ አለብኝ ሙሉ አልበም ብትሰሪ ምናለ ዝማምየ
@Habtam21
@Habtam21 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናተንም ሳይለያችሁ ከአመት ያድርሳችሁ ያድርሰን ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ሁሉም የሚያምረው ሐገር ሰላም ሲሆን ነውና🙏😢😢😢
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 2 ай бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ዝማም ዘፋኝ እንደሆነች ታስታውቅ ነበር 👌💞💕❣️አበጀሽ የናፈቀቻቹ 👍ንገሩን እንኳን ማርያም ማረችሽ እንድንላት 🥰🤗💞💕❣️🙏🙏🙏
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 2 ай бұрын
@@EthioCrypto-uu3er አበጀሽ ማለትሽ ነዉ መሰለኝ ከሆነ 1000 ግዜ ላይክ አደርግ ነበር ቢደረግ በጣም ነዉ የናፈቀችኝ አበጀሽ
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 2 ай бұрын
​@@yesharegmamo8436 አመሰግናለው ውዴ yes 👌😊😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 2 ай бұрын
​@@yesharegmamo8436 yes 👌
@Werknshewerknshe
@Werknshewerknshe 2 ай бұрын
መልካም አድስ አመት አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 ай бұрын
እህህህህህህ አይይይይ አማራው አዋጂ የታወጀበት ይህነው😢😢😢😢😢😢
@fatemaawel214
@fatemaawel214 2 ай бұрын
❤❤❤ዉዶችየ❤❤ላይክ አደርጉ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሰወዳቸዉ ወላሂ እናተዘይ ዉሰዱኝ ለሰምንት ቀን እንኳን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@yibeyinbiwota8362
@yibeyinbiwota8362 2 ай бұрын
መለካም ባአል ይሁንልሸ እንወደሸ አለን❤❤❤❤❤❤
@tigisthmariam
@tigisthmariam 2 ай бұрын
ስታምሩ በርቱ
14 september 2024
7:55
Fkadu ፍቓዱ
Рет қаралды 7 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
ክፉ ጎረቤት ምርጥ ገራሚ አዲስ  የገጠር ድራማ(Kifu Gorebat New Ethiopian Dirama) 2024
52:49
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 61 М.
ትክሻዬ ይርገፍ ገራሚ የባህል ጭፈራ(Tikishaye Yirgef ) New Ethiopian Chifera 2024
6:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 58 М.
Girum Tadesse - Esti Eyulign || ግሩም ታደሰ እስቲ እዩልኝ ||
6:32
ወይ ነዶ Ethiopian Movie Wey Nedo 2024 Full Length Ethiopian Film Wey Nedo  2024
1:15:26
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 185 М.
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН