ጥብኛ ከነቅመሙ አዘገጃጀት || Ethiopian food || Habesha Gebeta ||

  Рет қаралды 414

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

HABESHA GEBETA ሐበሻ ገበታ

Күн бұрын

ጥብኛ ለቁርስ ለመክሰስ ለቡና ቁርስ የምንጠቀመው ሲሆን እንደዚህ በሁለት እይነት የስንዴ ዱቄት በቅመም ቃናውን አጣፍጠን በቀላሉ ቤት ውስጥ ባለን የመጋገሪያ አይነት ጋግረን መመገብ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ አመሰግናለሁ

Пікірлер: 28
@hanichotube
@hanichotube 3 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውውው እንዴት ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ በርችልኝ❤❤❤❤
@woynitube315
@woynitube315 3 ай бұрын
እጅሽን ይባርከው ገራሚ ነው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@mirabuddhi
@mirabuddhi 3 ай бұрын
16 like yummy cooking sister. full watched 11:54
@konjonesh
@konjonesh 3 ай бұрын
ስላም ስላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ ለየትያለ አስራር ነው የስሬሽው ሲያዩት ያስታውቃል ብሉኝ ብሉኝ ይላል ገና ከውጭ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን ❤❤
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 3 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውው ከነ ቅመሙ ነው ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤❤❤
@atitezerat
@atitezerat 3 ай бұрын
በጣም ያምራል ልዬ ነው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ሃበሻዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው የናቴን ሽልጦ አስታወሰኝ እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
ንብረታችን ❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
@@zeritutube ወዬ ዘራችን ❤❤
@emuesmailtube
@emuesmailtube 3 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሀበሻዬ የኔ መልካም ዋዉዉዉ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ🎉🎉
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሀበሻዩ እንደ ሀገራችን ቆንጆ አድርገሽ ቅመምሽን አዘጋጅተሽ ምርጥ የሆነ ጢበኛ ነው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 ай бұрын
Selam Habeshaye enkan selam metashi wudee betam yemitafit konjo yehone tibigna enatin asitaweshign wudee yhinn yemeser tibigna beshay bibela aytegebim yummy yummy ❤❤
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
ነገ እሞክረዋለሁ አብሽ ድብላል አለኝ ነጭ ቅመም የለኝም ጥቁር አለኝ
@zeritutube
@zeritutube 3 ай бұрын
የኔ ባለሞያ አች እኮ ጀግናነሽ ሞያ ዱሮ ቀረ በናቶቻችን ይላሉ አንዳዶቹ መተዉ ባዮ የሐበሻዬን ሞያ ሽልጦዬ ከነ ሙሉ ክብራ ነወ ያዘጋጀሻት👌
@hanytwin
@hanytwin 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ዋው ነው እንጂ ሌላ ምን ልበልሽ ከነሙሉ ክቡሩ ነው የጋገርሽው ጢበኛ እኔ እንደዚህ የተቀመመ ዳቦ ከበላሁ ስንት አመት ስንዴውን ጥቁር እና ነጭ ተጠቅመሽ በእውነት በጣም የሚያስጎመጅ ቆንጆ ጢበኛ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 ай бұрын
ሃበሻዬ እንኳን ደንህና መጣሽ ❤😮ዋዉ ያስጎመጃ ገናእያዩት ማማሩ በዉነት ባለሞያ እኮ ነሽ ዉዴ ልስላሰዉ በራሱ ሙልሙልዬ ዉስጤ ነዉ ያሳደገኝ እጅሽ ይባረክ ቅመሙ በራሱ ከአሰራር እስከ አቀራረብ ለየት ያለ ነዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ዉዴ በርቺልኝ 👌❤❤🙏
@abrhi98
@abrhi98 Ай бұрын
Arif nw.Beklalu yemizegaj gin mirt.
@ደሴ
@ደሴ 3 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ምየከብርሽ ዬኔ መልከም ዬኔ ባለሙያ በእዉነት በጠም ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ ከብ እናመሰግናል wow Like Sgare Goid Vudes
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ምስራቅ የናቴን እጅ አስታወሽኝ ንፁህ ስንዴ ቀይ ና ነጩን ስንዴ ተጠቅመሽ ቅመሞችን አምስት በጣም ተወዳጅ የሆነውን በተለይ ለልጆች ጥሩ ነው ለመክሰስ ለቁርስ የሚሆን ምርጥ ጢቢኛ ነው ትዝታ አለኝ ሲያምረኝ እኔም ችግር እበላለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 ай бұрын
ሀበሻዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው በተለይ ልጆች ይወዱታል እናመሰግናለን ሰላካፈልሽን ላይክ ሼርርርርር👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@28kalemat
@28kalemat 3 ай бұрын
❤❤❤very good food
@ASWATHYHOMELYFOODMAKING2023
@ASWATHYHOMELYFOODMAKING2023 3 ай бұрын
Looking too tempting 😋 ❤just loved your content...keep sharing 👍
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ❤እጅሽ ይባረክ
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 3 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሀበሻዬ ጢቢኛ አገርን ከነመምዋ ትክክል አሰሬር እንደዚህ በቅመም አሳምረሽ ቡሁለት አይነት አቡክተሽ ባጠቃላይ እንዴት እንደምትጣፍጥ ታየኝ እናመሰግናለን ❤❤
@abrhi98
@abrhi98 Ай бұрын
Kimemoch azegajto maskemet nw tiru.
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 3 ай бұрын
ሠላም የኔ ውድድድ እንኳን ደና መጣሽ ስሙን እንኳን ሰምቼው አላቅም ጥብኛ :: አባሻ መሆኑ ነው ?የተባረከ ይሁንን❤❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 3 ай бұрын
@@mesielfyetube149መስዬ የኔ ውድ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ጥብኛ ሽልጦ ነው አንባሻ አደለም እንደየአካባቢው የስም አጠራሩ ይለያል
@abrhi98
@abrhi98 Ай бұрын
Absh aysfelgewum ehte.Tikur azmud weym nech azmud beki nw. Kimem beztobetal. Sikwarm ayasfelgewum.Yihe ye bahlawi aserar nw.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 28 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 81 МЛН
Harvesting and Baking with Fresh Almonds: A Village Tradition
38:01
Kənd Həyatı
Рет қаралды 2,8 МЛН
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 118 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН