No video

ጥለውን ሲሄዱ መፍቀድ ያለብን ለምንድነው?ዊንታ/ፍቅር/Ethiopia/Habasha/prank/Maya/Ebs/video/Seifu/minewshewa/music/movie

  Рет қаралды 43,226

Wintana Yilma

Wintana Yilma

2 жыл бұрын

ፍቅር ከዊንታ ጋር/ዊንታ#ፍቅር#Ethiopia#Habasha#NetsanetLife is not a full movie or a prank show it is not like tv# Love is like a music enjoy it! fikir bereket new let Love inspire your heart! Telegram: - t.me/Witwity

Пікірлер: 155
@betisolomon3676
@betisolomon3676 2 жыл бұрын
ዋንታ በጣም አሪፊ ትምርት ነው ባዶ የሆነን ሰው መጠገን ትችይበታለሽ ተባረክ የኔ ውድ
@enate3673
@enate3673 2 жыл бұрын
ewntnwe👌👌👌👌👌
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 2 жыл бұрын
1 ፈገግታሽ 2,ቅንነትሽ ና የምታቀርቢያቸው እውነታዎች 3,የምትጠቀሚያቸው የባግራዎንድ አርቱ ደስ ይላል በርችልኝ 🙏🙏🙏
@teshaletadesse1996
@teshaletadesse1996 2 жыл бұрын
እንደዛ አይነት ህይወት ውስጥ ነኝ እህቴ በጸሎት አስብኝ የምር ልቤን ደከመው።
@eimanlove
@eimanlove Жыл бұрын
😢😢😢😢😢አብረሽ ሁላችንምነን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አብሽሩ
@sarahgaria100
@sarahgaria100 10 ай бұрын
​😢😢😢
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 10 ай бұрын
እረኔን ምገረኝሥቲ ወድምየምወድው ሠው ነበረ ህደአገባ ከዛ ሌላ ሠው ሚፍልገኝነበረ ሠማ ከዛ እድህብሎ መጣ ይዘገያልጀ የኔነሸ አችምእኔም ለግዜው እዛም እዝህም ልንል እችላለን መጨረሻላይግን የኔነሸ አለ ማንማለቱውነው የረሣሁትን ቀሠቀሠብኝ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
ሥታምሪ የኔ ውድ ትክክል ፡ያለሁበትን ነው የነገርሽኝ
@user-rd9bp8ny4q
@user-rd9bp8ny4q 2 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ጥሎ የሄደ ሰው/ሴት እንኳን ሰው ለእግዚአብሄርም አይመለስም ጌታን ያልፈራ ሰውን እንዴት ሊያከብር ይችላል: ለዚህ ነው የፈጣሪ የድቅ ዳኝነቱ :ከተጎዳ ሰው ጎን መቆሙ :- ተባረኪ የኔ ውድ እህቴ
@hayemanotenegedashet3953
@hayemanotenegedashet3953 2 жыл бұрын
ዊንታናዬ የምታስተምሪው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን።
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ውነትሽነው. የሁላችንምሄወትነው. ብዙወቻችን በቁም ሙተናል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
በትከከል የኔ መልካም ዛሬ ለኔ ናው የተናገርሺው ጥሎኝሲሄድ ይልሆንኩት የለም ቀኑ ጨለማ ናበር የመሰለኛ በር ዘግቸ አልቅሻለው አሁን ግን በጣም ደሰተኛ ናኝ እንኳን ሄደ ተመሰገን ተለውጫለው በሰራየ በኑሮየ
@meri5519
@meri5519 2 жыл бұрын
እኔም አውን ጥሎኝ ሄዷል ልቤ ተሰብራል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
@@meri5519 የኔእህት ጥርግይበለ የበለጠይመጣል ድሮም ይንች አደለም እርገጠኛ ናኝ እንደኔ በሰደት ናሺ አይዞሺ ጠንካራ ሴት ሁኛ አሁን ከሱ አንች የተሻለ ሂወት ወደፊት ትኖሪለሺ የሰው ልጅ ከወደቅሺ አይናሳሺም መንፍሳዊ ናገር ሲሚ የኔውድ እርሺው ሂወት ይቀጥላል❤🌷
@halimaumer8205
@halimaumer8205 2 жыл бұрын
@@nadarkhan5369 ትክክል
@user-fe2jn5fv7m
@user-fe2jn5fv7m 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ መካሪ ያንችን ምክር ሰምቸ ለህይወቴ ወሰንኩ ምን መሰላችሁ እኔ በሰደት ነወ ያለሁት በጣም የምወደወ የሚወደኝ በደቂቃ በሰአት ደወሎ የሚጠይቀኝ ሀሳቤን የሚረዳኝ ግን ግን ከባዱ ባለትዳር ነወ መሆኑን አወቃለሁ ከጀመርን 4 አመት ሞላን ግን አብሮ የመኖር አላማ የለንም እናሁሌም እጠይቀዋለሁ ወደ ፈፈትእንደት ነወ የምንቀጥለወ እለዋለሁ ግን አንደሚወደኝ ይነግረኛል እና አሁን ምክረሸን ሰምቸ ከድገት ተነሰቸ ከዚህ በሀላ የራሴን ህይወት ልጀምር ነወ አልኩት እሸ ብሎ ዘጋ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
@@user-fe2jn5fv7m የኔ ውድ ፍጣሪብቻ አይለየን ሰው ይው ሰው ናው በተለይ አሁላይ ከባድ ናው ሂወታችን የሰጠናቸው ሰወች በጣም ናው የሚጎዱን ዎናው ናገር ጠካራ መሆናው አንች ደና ከሆንሺ ላንች ይለውን ትከከለኛ ሰው አምላከ ይሰጥሻል እኔም ሰደት ናኝ በሱ ምከኒይት ግን ተመሰገን ብዙ ናገር ተምሪለው
@mullomullo4550
@mullomullo4550 2 жыл бұрын
በእዉነት በትክክል እህቴ ጥሩ ምክር ነዉ በጣም አመሰግናለዉ
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c 2 жыл бұрын
ትክክል ነው 100%💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Ewnet new
@judijesus5181
@judijesus5181 2 жыл бұрын
ውይይይ ሴት እኮ ፍቅር ናት እናት ናት እህት ናት ብቻ ምን ልበል ዊንትዬ ተባረኪ እግዚአብሔር በልጅሽ ያሳርፍሽሽ
@mearegnegalem4707
@mearegnegalem4707 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ለመሄድ ልቡ የተነሳውን ማስቆም ሬሳን እንደመቀስቀስ ያህል ከባድ ነው ደግሞ የምን መለማመጥ ነው ይሂድ የሚጎዳው የሚሄደው እንጂ ፀንቶ የቆየው አይደለም። እግዚአብሔር ለፀናው ሰው መልካሙን አዘጋጅቶለት ቢሆንስ???
@tesfayebm7372
@tesfayebm7372 2 жыл бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ ብሎ ዝም ነው
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 6 ай бұрын
ያለሁበትን ህይወት ነው እየተናገርሽ ያለሽው ከምር አበረታሽኝ አመሰግናለሁ🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp2ne8bc2y
@user-qp2ne8bc2y 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ጫና እሚፈጠርብን እኛ ሴቶችነን አይዟችሁ ጠክሩ ምክኒያትቱም ሴቶች ለፍቅሯ ታማኚናት
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ትክክል
@dfgd9805
@dfgd9805 2 жыл бұрын
ትክክል እራሳችንነው የተጎዳነውእኛሴቶችዬ ልቦናይስጠን
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh Жыл бұрын
ደስ ትያለሽ አንድ ስህተት አለብሽ እሱም ማህተብ አድርጊ በተረፊ እግዚያብሄር ያክብርሽ
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
ጥሩ. ትምህርት ነው. ጥሎኝ. የሄደን. ወንድ. መለማመጥ. ሳይሆን. ባፍጥምህ. ተተከል. ብዪ. ሎላ. የሚመቸኝን. መመቻቸት. ነው. ለምን. እራሴን. ስለምወድ.
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 2 жыл бұрын
ታድለሺ እህቴ አንች ጠንካራ መንፈስ አለ በውስጥሺ እኔንም እዳንች ያረታኝ እላለሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@chaltugaleta5812 ልክ ነው ያለች እኔም እንዲህ ነኘ አደለም ገና ለትዳር የጠየቀኘን ያገባሁትንም ባንዴ ስተቱ ከልቤ አስወጣሁት ቢፀፀትም ብርሬ ከነቃ አይሆንም እቃ ይባላል እኔም ምንም አልመሰለኘ የወደድኩትን ያህል ጠለሁት እናም ቦታ ለሰጠ ቦታን መስጠት ቦታ ለነሳ የምን መለማመጥ
@zainabeassafa9525
@zainabeassafa9525 10 ай бұрын
Yemir batem telyalshi beka mnm kalte yelagem yene konjo rajem edma ena tena yestshi mamaye❤
@user-vw7ql7ze5b
@user-vw7ql7ze5b 2 жыл бұрын
የኔቆጆ እናመሰግናለን ❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@meseretajema2985
@meseretajema2985 Жыл бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ
@lubetuber
@lubetuber 2 жыл бұрын
እውነት ነው ለሔደ ሰው መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት እራስ ደህና
@ruthzewde8272
@ruthzewde8272 2 жыл бұрын
በቃ ምናለበት ምክርሽ ባላለቀ እያልኩኝ ነው የሰማሁት አሁን ያለሁበት ስለሆነ ከቆረጠለኝ አስራ አምስት ቀን ሆኖኛል ከባድ ቢሆንም መጎተቱ እኔን አደከመኝ እናመሰግናለን እህቴ
@enate3673
@enate3673 2 жыл бұрын
ትክክል👌👌👌👌👌
@user-pp2yp1lb6o
@user-pp2yp1lb6o 2 жыл бұрын
በቃ ትለያለሽ ብዬሻለው ዊታዬ😘😘😘
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 3 ай бұрын
አሁን ሰብስክራይብ አደረኩሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 2 жыл бұрын
ዊንታናዩ እጅግ በጣም አከብርሻለው
@dfgd9805
@dfgd9805 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽውዴ
@keyayene3325
@keyayene3325 2 жыл бұрын
ወይኔ ስወድሽ ትምህርትሽንም ልክ እንደዛው
@lemarmsekn5324
@lemarmsekn5324 2 жыл бұрын
ናፍቀሺኝ ነበረ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 жыл бұрын
ትክክል ውደእውነትነው ጥላቻን ይወልዳል
@wasihunkebede1424
@wasihunkebede1424 2 жыл бұрын
Betam lewusane yemireda tmhrt new yemtsechiwu tebarek Ehte!!!!
@kalkidanakale1010
@kalkidanakale1010 2 жыл бұрын
Thanks wuntaye lagegnesh felgalehu share yemaregesh life neber bemn lagegnesh echelalehu?...
@kidistshewangizaw803
@kidistshewangizaw803 2 жыл бұрын
Silkishn bitaskemchi bizu liyamakrush mifelgu sewoch alu....berchi❤️❤️
@abbaabdi_official
@abbaabdi_official 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለሴቶች
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ልሂድያለንን ሰውመሸኘትነውአበቃ
@tigistdemese6456
@tigistdemese6456 Жыл бұрын
አመሠግናለው ዊታዬ ተባረኪ
@user-me7uy9wd4s
@user-me7uy9wd4s Жыл бұрын
ችክክል 👍👍👍
@rakibefirdu3861
@rakibefirdu3861 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን👍
@amarecheinteshome8132
@amarecheinteshome8132 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልክ ልክትኮል የኔ ታርክ ነው
@ZebibbZebibb-wc3cm
@ZebibbZebibb-wc3cm Жыл бұрын
ሌላ ሴት ጋር ነዉ ግን አቺን እወድሻለው ይለያል ምን ትይያለሽ
@jerry-vy6yz
@jerry-vy6yz 2 жыл бұрын
Thank you በጣም ጠቅመሽኝል
@emuabu5936
@emuabu5936 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ❤❤❤🙏 በርቺ
@hiwotbekele3707
@hiwotbekele3707 2 жыл бұрын
Tebareki yena konjo
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 2 жыл бұрын
Ye zare temihrt Betami Yemigerim new wenityee zemenishi yilemilim le tiliku tiyake Maliss honashali thank you 🙏🙏
@user-yu9of2tf6g
@user-yu9of2tf6g 8 ай бұрын
Thank you 💕
@Teame2402
@Teame2402 2 жыл бұрын
Thank you sister 🙏 we love you❤️
@samiramarcia7803
@samiramarcia7803 2 жыл бұрын
በትክክል
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Ohh thanks ❤👌
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@hayutivlogs9471
@hayutivlogs9471 2 жыл бұрын
Yene leyu anch eko teleyalesh ❤❤ Bezh bete yihunebachew geba belu wedene you tube esh Amesegenalew 🥰🥰
@allahuakbar5818
@allahuakbar5818 2 жыл бұрын
Tankse
@bahabelomhadgu4567
@bahabelomhadgu4567 2 жыл бұрын
ትክክል 😍👌👌
@ahirabdul5460
@ahirabdul5460 2 жыл бұрын
Thank You my Sister 👌
@mimikiflumim3002
@mimikiflumim3002 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ
@birhaneebirhanee4464
@birhaneebirhanee4464 2 жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅሽ የኔ መልካም
@tsionhasen6510
@tsionhasen6510 2 жыл бұрын
Ewunti new fetari yibarekeshi
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 2 жыл бұрын
ትክክል
@misssass4058
@misssass4058 2 жыл бұрын
Ewentt eheteee tebarekilgnnn
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ምርጣችን
@wongealmersha9382
@wongealmersha9382 2 жыл бұрын
Ewnet nw kemnem belay leras credit mesxet asfelagi nw.
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም አሪፍ ምክር ነው
@kidistmalak8571
@kidistmalak8571 2 жыл бұрын
👍👍❤♥️♥️❤
@kuziontime3672
@kuziontime3672 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ than you
@Sammy-y9l
@Sammy-y9l 2 жыл бұрын
ፍቅር ከ...
@mahdera9375
@mahdera9375 Жыл бұрын
Thank y
@tsiont2545
@tsiont2545 2 жыл бұрын
Absolutely true 👍
@user-yk8eh8ih2p
@user-yk8eh8ih2p 3 ай бұрын
እኔበስራሴወላሂበጣምልቤተስብርልወድንአምየየምቀርብአይመስለይምግንከሄድሂደማስብየለብንምምክኔያቱምቢኖርምአይጠቅምሽም
@ermyasshewangizaw5830
@ermyasshewangizaw5830 Жыл бұрын
ገራሚ የሆንሽ ልጅ ነሽ❤
@martatiga6552
@martatiga6552 2 жыл бұрын
Thank you..
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 жыл бұрын
Tanks winta
@sari9925
@sari9925 2 жыл бұрын
Exactly 🤝👍
@EeEe-mi8tb
@EeEe-mi8tb 6 ай бұрын
ውደእዉተነት❤ጥለቻንችክክል
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 2 жыл бұрын
Zare betam konjo honeshal teru temehert newe
@maranatamaranat4015
@maranatamaranat4015 2 жыл бұрын
Yemegerme nger kawerashwe nger west hulume nger ena eynorkubet yalhubet hewet new kize nger endat mewetat endalbegn gera gebtotal😭😭
@manyalush6163
@manyalush6163 8 ай бұрын
Yess
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 2 жыл бұрын
ትኸኸኸል👍👍👌😍
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
የትዳር አጋር ከሆነ ቀለል አታድርጊው ትዳር ማፍረስ ቀላል አይደለም ሁለቱም ያለባቸውን ችግር ለማስተካከል ብልህ ሆነው፣ ታጋሽ ሆነው፣ አስተዋይ ሆነው መቀጠል ነው ያለባቸው። እባክሽን በትምህርት እውቀቱ ከሌለሽ ስለ ትዳር ባታወሪ እላለው። ትዳር ክቡር ነው እንደ ጓደኝነት አቅለሽ አታውሪው
@zuzutube3698
@zuzutube3698 2 жыл бұрын
በትክክል ትዳር ውስጥ ሆኖ ከባድ ነው
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
@@zuzutube3698 በትክክል
@humyifer7586
@humyifer7586 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ትዳር ሥንት መሥዋትነት ተከፍሎበት ነው የቆመው እንዲህ በቀለል ለመለያየት ከባድ ነው
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 2 жыл бұрын
የተናገረችው ትክክል ነው ከነተረቱ ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ነው እየተንዛነዙ መኖር ይቻል ይሆናል ይህን አይነት ህይወት ግን መቀጠል ሲኦል ውስጥ እንደመኖር ነው የምቆጥረው ህይወት አጭር ነው ለራስ ክብር መስጠት ያስፈልጋል
@mearegnegalem4707
@mearegnegalem4707 2 жыл бұрын
ትዳር ማፍረስን በጣም ቀላል የሆነላቸው ሰዎች እንዳሉ ስለማታውቅ ነው ወይም ስላልገጠመህና ሕይወቱን ስላልኖርከው ነው። አትሳሳት ዊንታና በጣም የተማረችና ምጡቅ አዕምሮ ያላት ብርቅዬ እንስት ነች እና አትንካት እሺ
@zenulove1219
@zenulove1219 2 жыл бұрын
tebareki
@edentadese8740
@edentadese8740 2 жыл бұрын
ፍርሀት እንዴት እናሶግ እህቴ
@tigisttigiat345
@tigisttigiat345 2 жыл бұрын
Betam ameseginalo betam des yilal
@judijesus5181
@judijesus5181 2 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ነው እምታወሪው ግን???
@user-ln2lw5fv4p
@user-ln2lw5fv4p 2 жыл бұрын
True I’m a witness
@user-vy6fh5md9h
@user-vy6fh5md9h 2 жыл бұрын
10q የኔ ማር😍
@clickcell2805
@clickcell2805 2 жыл бұрын
ስውድሽ አኮ
@sabaasfaw2217
@sabaasfaw2217 2 жыл бұрын
nice tnhank you
@taibahtaibah2820
@taibahtaibah2820 2 жыл бұрын
እናመሠጌናለን ቤባቺ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 жыл бұрын
Thank you
@astershifraw2574
@astershifraw2574 2 жыл бұрын
መልሱ. ንካው. ነው.
@user-ob2qm9st6j
@user-ob2qm9st6j Жыл бұрын
Wintiye lik neshi
@user-yg4id7fy2d
@user-yg4id7fy2d 2 жыл бұрын
👌👌👌
@hdyhducdubaris8434
@hdyhducdubaris8434 2 жыл бұрын
Thanks mama
@kalt5646
@kalt5646 2 жыл бұрын
thanks
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@rahelgirma6891
@rahelgirma6891 2 жыл бұрын
Wintaye min waga alew one like bicha new yemichilew enje 1000000 yansal lache yene eht
@teklemariamsurafel3268
@teklemariamsurafel3268 2 жыл бұрын
is thay eyoha media is your's? they r distributing ur videos.
@emebetlakew4539
@emebetlakew4539 2 жыл бұрын
Wenetaye Kanche Meker bezu temereyalehu
@manyalush6163
@manyalush6163 8 ай бұрын
@nohsubagads5158
@nohsubagads5158 2 жыл бұрын
Ber shi alen ele she gobeze betam
@mahletnegash30
@mahletnegash30 Жыл бұрын
Wentaye ❤❤❤❤
@floridatekeste5683
@floridatekeste5683 2 жыл бұрын
wow
@eteneshtsehay3433
@eteneshtsehay3433 2 жыл бұрын
wintana Yemiyakoref wond abrosh sinorese ena demo yemisadeb bales
@helulak8746
@helulak8746 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
ሱሰኛሽ እንዲሆን የሚያደርጉት 5 ባህሪዎች
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 39 М.
የርቀት ፍቅር
21:45
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 77 М.
ሴቶች ለምን ጥለውህ ይሄዳሉ?
11:25
Wintana Yilma
Рет қаралды 26 М.
ethiopia:/ አሰሪዬ ባሏን እንዳገባ ጠየቀችኝ
15:04
Meklit Tube መክሊት
Рет қаралды 46 М.