የርቀት ፍቅር

  Рет қаралды 77,813

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

#ፍቅር #ሴት #ኢትዮጵያ
የርቀት ፍቅር
Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 204
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 4 жыл бұрын
በርቀት ጦርነት እጂ ፍቅር እሮ ይሄ ማለት እኮ እየራበን ለነገ ማለት ነዉ እናቴ እኔስ እድሜ ለስራየ ፍቅሬ ደመወዜ ነዉ
@yaredyared3338
@yaredyared3338 3 жыл бұрын
hahaha Er Temechegne Wodaje Nekorash Tekekele 😜👍
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 3 жыл бұрын
@@yaredyared3338 አይእህትእደዛማብቻአትሰቢብርብቻምንይጠቅማልእልቅስአላህለኔያለውንምርጥአፍቃሪስጠኝበይ
@haykeldamtew1416
@haykeldamtew1416 3 жыл бұрын
@@seadamohammed3309 ትክክል
@ashuahu363
@ashuahu363 5 жыл бұрын
welcome የዛሬ ምክር የነ ነው። የሪቀት ፍቅር እንደነህ ይመለከተኛል የምትሉት ()-?
@TinaTina-ww9bj
@TinaTina-ww9bj 4 жыл бұрын
ፍቅር ድምጽሽን እንጂ ቪዲዮ ማየት አይችልም ምክንያቱ እየሰራው ነው የም ሰማልሽ ሁሌም ኮመንት ሊጽፍ አልቻለም ግን ስራሽ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@user-ny6pp9ts2q
@user-ny6pp9ts2q 5 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ነው የማደንቅሽ!በርቺ
@Temimtube
@Temimtube 5 жыл бұрын
ውይ የርቀት ፍቅር ብዙ መሰናክል ይበዛበታል ቢሆንም ግን ታጋሽ ሆኖ መሰናክሎችን ማለፍ ከተቻለ በጣም ጥሩ ነው ።
@mohammededris7491
@mohammededris7491 5 жыл бұрын
የፍቅር ይበልጣል አድናቂዋች ገባ ገባ በሉ
@solomondemissie1225
@solomondemissie1225 4 жыл бұрын
የርቀት ፍቅር ከሁለቱም በኩል ጥንካሬንና እምነትን ይጠይቃል ::
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
ትክክል
@rahmaali1640
@rahmaali1640 3 жыл бұрын
በትክክል
@abelharlem1327
@abelharlem1327 3 жыл бұрын
i guess Im kind of randomly asking but do anybody know of a good place to stream new movies online ?
@bodennathaniel1647
@bodennathaniel1647 3 жыл бұрын
@Abel Harlem I use flixzone. You can find it by googling :)
@shepardwarren3506
@shepardwarren3506 3 жыл бұрын
@Boden Nathaniel Definitely, have been using flixzone for years myself :D
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 жыл бұрын
የርቀት ፍቅር እኔ ጋ ዜሮ ነው ትምህርት ነው በርቀት የሚያዋጣው
@Tube-ep3qb
@Tube-ep3qb 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው እህታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር መልካም ፍቅር ይሰጠን አሜን
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
ትክክል ማሬ ግን በላጩ ወንድ ነው የሤት ብር የሚበላው ሴት ብዙ ያለ አይመሥለኝም ወንዶች ግን አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው እኔ ግን ደርሦብኝ አያውቅም በጣም ብዙ የማውቃቸው ሠዎች እንደዚህ ተበልተዋል 😢
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
እኔ ይህው ከሰውነት ተራ ወጣሁ ፍቅር እግር እንጂ አገር የለውም የሩቅ ፍቅር የልብ ህመም ነው
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 4 жыл бұрын
አይዞሽ ወዴት ፈጣሪ አለን
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 жыл бұрын
አይዞን ማማዬ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 3 жыл бұрын
አይዞን ማር
@user-iz2ex7ny9u
@user-iz2ex7ny9u Жыл бұрын
​😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😅😮😮😮😅😮😅😅😅😮😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😊😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😮😅😅😮😅😅😅😮😮😅😅😅
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 9 ай бұрын
ደምርን ውዴ
@jgukbv9265
@jgukbv9265 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፍቅርዬ በእውነት በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እንኳን ሰማሁሽ እህቴ ቡዙ ትምርት ወስጄበታለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 5 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም ለአንቺ ይሁን ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሪበታለሁ እናመሰግናለን እስኪ እኔደኔ የምትወዶት በተግባር አሳዪኝ
@ribkazeneberibkazenebe5078
@ribkazeneberibkazenebe5078 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አስተማሪ ነዉ በርቺቺቺቺቺ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር አስተማር ነው እኔ ና ፍቅረኛዬም በርቀት ነው ያለ ነው ግን ያው ጥሩ ነው
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 2 жыл бұрын
አው ፍጣሪ ያቃል 😍😍
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 5 жыл бұрын
እምወድሽ መጣሽልኝ እስኪ ልስማው በደንብ እኔንም ይመለከታል የዛሬው ምክርሽ ።
@aynalembushoaynalem2290
@aynalembushoaynalem2290 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ ውዴ
@munnamunna587
@munnamunna587 4 жыл бұрын
ስለምነሽ የኔ ቆንጃ አለህ ይጣብቅሽ የኔ መርርርር ከልቤ ውድድድድድ ነው መድርግሺ በትክክል ስህ ሀብበት
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ በረች
@elsaasres5025
@elsaasres5025 4 жыл бұрын
አሳቅሺኝ ዲሲ ና ደሴ ለማንኛውም የደሴ ልጅ ነኝ በርች
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ቤተሰብ በርቺ ጥሩ ትምህርት ነው
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
it's. Correct. My. Friend. Thanks
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
ውይ ፍቅር ይበልጣል ውስጤ ነሽ የኔ ማር ግን ባለፈው አስተምረሽናል ለምን ነው የተደገመው
@serkalem5976
@serkalem5976 4 жыл бұрын
Ok thank you so much every time tabareki l love you so much yane liyuu
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
እንዴ የኔ ቆንጆ ይሄ ቪዲዮ በባለፈው አስተምረሽን የለ ነው እኔ ተሳስቼ ነው
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 5 жыл бұрын
Thanks, Fikir it was an amazing program
@sintayehualemu2365
@sintayehualemu2365 4 жыл бұрын
ዋው እህቴ በጣም እናመሰግናለን ደስ ሚል ነው ጨዋታሽ እና የርቀት ፍቅር ኡፍፍፍ ከባድነው ነገር ግን ትእግስት እና መተማመን ካለበት ዘላቂነት ይኖረዋል ቢቻ ተራርቆ መኖር ከባድነው።
@masi6905
@masi6905 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ri5gl3mv9d
@user-ri5gl3mv9d 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሺ ፕሮግራምሺን እየተከታተልኩ በህይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ የመጀመሪያ ፍቅረኛየን ለመርሳትና ሌላ ለማፍቀር ይከብደኚ ነበረ ሁሉም ወንድ ከዳተኛ ይመሥለኛል ባንች ምክር ግን ሌላ ማፍቀር ችያለሁ ግን ሁለታችንም የተለያየ ሀገር ነው ያለነው ባፈቅረውም እፈራለሁ እዳላጣው እያልኩ ምን ትመክሪኛለሺ ውድ
@ikermeayalyue4360
@ikermeayalyue4360 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ምክርሽ እናመሰግናለን
@hiwi8699
@hiwi8699 4 жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው እስቲ መልሽልን
@user-fy1mj8rb2b
@user-fy1mj8rb2b 5 жыл бұрын
well yena Lyu😘የርቀት ፍቅር Rip ይሄው ሌላ ጠበሰ አሉኝ አገባ 😥
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
እር የርቀት ፍቅር ባታነሺ ይሻላል ጉዳቱ ይበልጣል
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
እንዴ ይሄን ቪድዮ ባለፈው አስተምረሽን የለ ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ አወረድሽውሳ አንቺዬ የነሸቃሊት ጥያቄ መልስ አገኘ ከሞን የመዳም ልጆች😜
@yoalapp
@yoalapp 5 жыл бұрын
ውዴ ጎራ በይ እህቴ
@hayuna1359
@hayuna1359 5 жыл бұрын
😄
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
😂😂😂
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆
@elenihabtish3393
@elenihabtish3393 5 жыл бұрын
ምክርሽ ደስይላል በርቺ
@hanatamrat7794
@hanatamrat7794 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ተመስገን እኔ የርቀትም ሆነ የቅርብ አልያዘኝም 🤣🤣🤣 i love my ማዳም work only 🤣🤣🤣
@tewahidonatmasarate3741
@tewahidonatmasarate3741 5 жыл бұрын
Kkkkkkk kkkkkkk er mar be sak
@rozisisay720
@rozisisay720 5 жыл бұрын
@@tewahidonatmasarate3741 😆😆😆😆😆😆😆😆
@user-mh6nq5ug5d
@user-mh6nq5ug5d 5 жыл бұрын
ታድለሽ እህት
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Kkkkk ewntsen newaysflgem
@eyerusmokonen9493
@eyerusmokonen9493 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ታድለሻል♥♥
@bashobashi6811
@bashobashi6811 4 жыл бұрын
Wawoo fiker benatishii min ladirigishh bexamii desii yilalii idataqomii ishii
@tectecno9327
@tectecno9327 3 жыл бұрын
Thank u very much❤❤ Enem be ርቀት fkr ውስጥ silalehu new❤
@kasanish6709
@kasanish6709 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ከልብ ነው እምዳምጥሽ. እናመሰግናለን
@user-gb2nz3vw4t
@user-gb2nz3vw4t 5 жыл бұрын
እንካን ዳና መጠሽ ብላነል እህቶቼ ቀረቹ ሰታዩት የነክል ልበቹን አትስጡ በስልክ ያምያወረው እነ በካል በከል ከምነወረው አንድ አዳለም ለምሰሌ ሰው የስታወወቃቹ ከሆነ በከል የመታቂው ከሆነ ጠንቃቅ መለት ጡሩ ነው
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
ትክክል እኔም በሀካል የማውቀው ስነምግባሩን ግን በደንብ ሣላውቀው መጣሁ ከዛም በስልክ ስናወራ ጥሩ እደሆነ ይነግረኛል የዘመድ ዘመድ ነው ግን እኔ አላምነውም ሁለት አመት ሢሆነን አላውቅህመኮ ማንነትህን ስለው ደሙ ይፈላል ሀሀሀሀሀ ሠው ጠይቂ ነው የሚለኝ ከዛን በኋላ አኔም ምላሽታገኛለሽ ይለኛል እኔም ሠው ለመጠየቅ አፍሬ ዝም በየ አሁን ተኮራርፈናል ስደውል ሣወራው ላተምነኝ ነገር እያለ ዝም ብሎ እኔ የማወራውን ብቻ አወ አወ ይለኛል አናደደኝ
@haftutareke1525
@haftutareke1525 4 жыл бұрын
Tizta becha hunobegnal.Betam bizu amet karege yalew Chigir Litigeltsilign Techiyalesh,Ehetie??
@nardostadesseyemane857
@nardostadesseyemane857 5 жыл бұрын
በኔ ግምት ተራርቆ ፍቅር በጣም ነው አስቸጋሪ ዋናው ግን ልብን
@Tube-ep3qb
@Tube-ep3qb 4 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው በርች እህት አንቺን አይነቱን የብዘው
@user-se9cb3gu5x
@user-se9cb3gu5x 4 жыл бұрын
አዱ አቃጥሎዎኛል ልቤየን አሁንም ጀምሪያለሁ የርቀት ፍቅር በጣም ስቃይ ወንዶዎች አስቸየጋሪ እህ አላቅም ፈጣሪይ ይጠብቀን ብቻ
@hananmehamed8520
@hananmehamed8520 3 жыл бұрын
የረቀት ፋቅር መጨረሻዉ አያምርም
@user-et9vt3ng5b
@user-et9vt3ng5b 5 жыл бұрын
Wowowow
@masaretsalloum1905
@masaretsalloum1905 5 жыл бұрын
Well com
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
የርቀቱን ሞክሬው ነበር በጣም ያስጠላል💔😭👈
@melatethiopia381
@melatethiopia381 5 жыл бұрын
እኔልሞትነው
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
@@melatethiopia381 እረ ውዴ እርግፍ አርገሽ ተይው ትጎጃለሽ በእርግጥ እሱም የሚወድሽ ከሆነ ደስ ይላል እኮ አንች ብቻ ከሆነ ግን ይቅር 😭
@melatethiopia381
@melatethiopia381 5 жыл бұрын
የኔፍቅር የርቀት ሰልሸ እኮ እንተዋወቃለን 9አመታችነው በጣምነው ምንዋደደው ግን ይከብዳል
@melatethiopia381
@melatethiopia381 5 жыл бұрын
ቁጥርሸን ላኪልኝ
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
@@melatethiopia381 050 99 68 194
@Ss-li8jr
@Ss-li8jr 4 жыл бұрын
እኔማ ወላሂ ቅናት ድፍት ሊያደርገኝ ነው ቅናት ይሁን እልህ ይሁን ብቻ አላቅም
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ የኔ ቆንጆ እኔሥ ብትይ አሁንማ ከናካቴውም ተለያየን በጪቅጪቄ የተነሣ ግን አሁንም አፈቅረዋለሁ ምን ይሻለኛል ይቅርታ ጠይቄው ብንታረቅ ዴሥ ይለኝ ነበር ግን እሡም ጢባሩን ካልተወ እኔም ቅናቱ ወይም እልህ አይተወኝም
@user-bs6ji9vb2s
@user-bs6ji9vb2s 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ በረቀትእያለሽ በምኑትቀኛለሽ
@user-iz4th7cs7j
@user-iz4th7cs7j 3 жыл бұрын
እደኔእንምልንለያዩትንሺየቀረንቃናትእብድጭቅጭቅእሡም እልኬንያሥጨርሠኝአል በቻከባድነዉ ደሞሥደዉልሥልኩ ሥደዉልቢዚይላልኧረምከሩኝየደረሠማችሁ ምንይሻልኝአል
@user-qd6bc1pm7t
@user-qd6bc1pm7t 4 жыл бұрын
የኔዉድ እኔ አረብ አገር ነኝ ግን እሱን ላለመርሳ ፎቶዉን ስልኪ ከበረ ነወ ግን ባየሁት ቁጥር ተጎዳሁ
@basimaoboctd1676
@basimaoboctd1676 4 жыл бұрын
Wiiiiiiii
@user-et9vt3ng5b
@user-et9vt3ng5b 5 жыл бұрын
Well come
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Yerkat fker aysflgem
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 5 жыл бұрын
የኔ እህት ስለፍቅር መስማት ደክሞኛል ምክንያቱም ለፍቅሬ ምላሽ አልተሰጠኝም
@user-ko6jx7te4r
@user-ko6jx7te4r 5 жыл бұрын
Uuuufff Enemi
@user-vs4xj2xx2w
@user-vs4xj2xx2w 4 жыл бұрын
እኔስ ስለ ፍቅር ሰወራ ያመኛል
@zd9327
@zd9327 4 жыл бұрын
@@user-vs4xj2xx2w በጣም መስማትም ማዉራትም በጣም ያመኛል እህህህ ስለፍቅር ላለመስማት ምንእደማደርግአላዉቅም ኡፍፍ
@MahletYemane-kx8ux
@MahletYemane-kx8ux 8 ай бұрын
gobez Nesh
@user-lz7ku8ll3l
@user-lz7ku8ll3l 9 ай бұрын
Eweneteshenewe. Newe. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasishadis9882
@kasishadis9882 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
Wow💞💞👍
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
የሩቅ ፍቅር ትርፉ በሽታ ነወ በየአረብ ሀገሩ ያለሽ እህቴ ሰረተሽ ሀገር ግቢና ፈጣሪሽ የሰጠሽ አግቢ የምን መዳረቅ ነወ አታይው አትጨብጪው ኸረ አያድርስ
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 5 ай бұрын
እዉነትሽ እኮነዉ አጉል መብሸቅ ነዉ
@user-el4lf6wn8z
@user-el4lf6wn8z 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ እኔስ ወገኖቸ የእርቀት ፍቅር ሳይሆን የአይን ፍቅር ነው ያስቸገርኝ በቃ ቆንጆ ወንድ ካየው ፍቅር ይይዘኛል ደግሞ መጥፎ ነገር ካየውበት ቶሎ የመጥላት ባህሪ አለኝ መፍትሄ ወይም ምክር ለግሡኝ ወገኖቸ ?
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
እዉነት ማማዬ እኔም እንዳንች ነኝ ግራ ገብቶኛል
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
ህፃን እያለሁ ነበር የአስራ ሶስት አመት እንዳዜ አካባቢ የአይን ፍቅር ይይዘኝ ነበር እንድ ነገር ካየሁኝ ምንም መስሎ አይታየኝም ግን አሁን አልሀምዱሊላህ ስድትም የመጣሁት ህፃን ሆኘ ነው ምን ፍቅር ምንም መስሎ አይታየኝም ፍቅርም አይዘኝም እንድይዘኝም አልፈልግም
@user-el4lf6wn8z
@user-el4lf6wn8z 5 жыл бұрын
መሳቄን ወደድኩት ጓድኛ አገኝው በይኛ በቃ እኔኮ እኔ ብቻ መስሎኝ በጣም ጨንቆኝ ነበር 😀😀😀😀😀
@user-el4lf6wn8z
@user-el4lf6wn8z 5 жыл бұрын
Ailኢንሻ አላህ ኦንሻ አላህSaqer እሺ ይመችህ😂😉😂😂
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 жыл бұрын
@@user-el4lf6wn8z እር ሴት ነኝ እህት ወንድ አርግሽኝ አብሮ ይመቸን
@kaderutipia8705
@kaderutipia8705 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@bezawitabdissa6221
@bezawitabdissa6221 2 жыл бұрын
ብንጣላስ ምን ማድረግ አለብን
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 жыл бұрын
የርቀት ፋቅር ቅናታማም ያረጋል ስለ ቅናት የሆነ ነገር በይን
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@muhamad640
@muhamad640 5 жыл бұрын
አልቀረብህም
@kumnegerazeze5263
@kumnegerazeze5263 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mamamama990
@mamamama990 5 жыл бұрын
ምን አለበት የ ኣዳም መስንጌለ አምላክ ብመልስልን?
@sebleyic7667
@sebleyic7667 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@warkearab5936
@warkearab5936 3 жыл бұрын
Tikili nashi yene maaarrrrr ❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞👍👍👍👍👍
@Kauwys-bl9qh
@Kauwys-bl9qh 5 ай бұрын
የርቀት ፍቅር መጀመር ፈልጌ አነበብኩና ተወኩት መጀመሬ
@mabomabo5356
@mabomabo5356 4 жыл бұрын
አራ ፍቅር ያም በል ነጋር ዬላም
@fhrdhjd4335
@fhrdhjd4335 4 жыл бұрын
ኣረ እኔስ በጣም ነው የጎዳኝ
@meskeremuae8722
@meskeremuae8722 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤👍👍
@fanielhabteab7509
@fanielhabteab7509 5 жыл бұрын
Nay hmamey selamish ybzalish
@meroleta7430
@meroleta7430 3 жыл бұрын
ኡፈይ አድልጂ ከተዋወቅን አድአመት ሆነን ግን ባለመስማማት ትላንት ወዳ ተለያየን
@sweet6052
@sweet6052 4 жыл бұрын
fkr betam new des yemtygh fkadsh kehone begl banagrsh des yleghal. berchi
@chhubii4455
@chhubii4455 4 жыл бұрын
ተመቸሽኝ ማር
@somiyahabsha1522
@somiyahabsha1522 4 жыл бұрын
የርቀት. ፍቅረ. ህመም. ነው. በጣም. ባይ ጀመረ እላለው. እንደ. ምክረ
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 5 жыл бұрын
የኔ ድቡሽ 💋💖💕
@user-rb4nd9pb3n
@user-rb4nd9pb3n 5 жыл бұрын
ፍቅርዬ
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 5 жыл бұрын
Well come ማር 😻😻😻
@yoalapp
@yoalapp 5 жыл бұрын
መሪዬ ጎራ በይ
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታለሜ ስፈልገው የነበረውን ነው ያቀረብሽው
@user-xk6kj2hy8k
@user-xk6kj2hy8k 3 жыл бұрын
እርልክነሽ ክዚህአርብአገርያለንበጣምነውእየተጎዳንነውያለነው
@birtukanmelese4354
@birtukanmelese4354 Жыл бұрын
Yeroeke feker yekebedaene
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 жыл бұрын
እኔ መቸም ባወራውም ካገት በላይ ውሸት ነው ፍቅር የለም፡፡
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
እኔ አቺን ማግኘት እፈልጋለሁ
@user-cf5el5kr6l
@user-cf5el5kr6l 4 жыл бұрын
🌹🌹🌹😍😍😍
@myisbooom1203
@myisbooom1203 2 жыл бұрын
fikr bemn laggnishi baworashi des yelgnal angebgabi guday nw
@ahmedxxxtentacion6721
@ahmedxxxtentacion6721 4 жыл бұрын
3:33
@abrihamasfaw4780
@abrihamasfaw4780 2 жыл бұрын
Yeruk fikr malet lame alege besemay wetetwanm alay malet naw
@tigesttigestmarr4320
@tigesttigestmarr4320 4 жыл бұрын
Lik nesh enatu
@donmoentv8268
@donmoentv8268 5 жыл бұрын
Wuuddddd new maregish
@wewee6506
@wewee6506 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝ እና በጣም አተታ ታበዣለሽ ወደነጥቡ ብቻ ብትገቢ ጥሩ ይመስለኛል ብዙ ለማብራራት ስትጥሪ የትምህርቱ ትርጉም ይጠፋል በመሃል እና ብዙ አትታገይ ለማስረዳት ፕሊሰ ቆንጂትያ 😘
@tgnu7369
@tgnu7369 5 жыл бұрын
Yihe balefw asetmirshinl digame lmn hon
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 4 жыл бұрын
ከከከከከከከ ከከከከከከ ዲሲ እና ደሴ ሀሀሀሀሀሀ አደከምሽኝ. ሀሀሀሀ ሰምቼ አይቼ አልጨርስኩትም ሀሀሀሀሀሀ. ኮስተር ብለሽ እኮነው ከከከከከ
@ediluassefa181
@ediluassefa181 5 жыл бұрын
bedigam newu ?
@kibetusiketo2618
@kibetusiketo2618 3 жыл бұрын
ፍቅር ከልብ ነው ፡ ማመሰግነው
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
ወይ አልጋ ባልጋ
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Fegegtayshi Desi yelal mare
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 жыл бұрын
በአሁኑ ሰአት ፍቅር የለም ብርርርርርርርር
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@kidanameratenateyoutube5574
@kidanameratenateyoutube5574 Жыл бұрын
Eunte new Fikr rip😢
@bakkalchaganamaa313
@bakkalchaganamaa313 6 ай бұрын
አይ ምክር 😂
@omhazem4124
@omhazem4124 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰😍
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 5 жыл бұрын
Mare Degemsh ko yhun Turu new
@mtimti615
@mtimti615 5 жыл бұрын
Ara yetdegema now
@des7025
@des7025 4 жыл бұрын
ሁሉም ትምርቶችሽ ትክክል ናቸው ደሞም ቀልጣፋነሽ ።
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
ሲጀመር የርቀት ፍቅር መጥፎነው እህህ
በኢንተርኔት የሚጀመር የፍቅር ግንኙነት
20:34
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 46 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
የፍቅር ሳይኮሎጂ 5 ደረጃዎች
17:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 249 М.
የርቀት ፍቅር ፡ Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
19:25
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 433 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 29 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН