ጥላሁን እስካሁን ፆሙን አልፈታም ። ... ልዩ የፋሲካ በዓል በዋሸሁ እንዴ ፕሮግራም - ዳጊ እና እሙ በሳቅ ገደሉን @abbay-tv

  Рет қаралды 207,673

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 210
@fmtube12
@fmtube12 Жыл бұрын
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላምና ፍቅር ልውዷ ለሀገራችን ይሁን #skynet_tube
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali Жыл бұрын
ዳጊዬ ይመችሽ አቦ ፈታ ዘና ብቻ❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
የኪነጥበብ ትምህርት በመጀመሩ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገራችን ላይ የተራቆተ ልብስ መሸጥ እስኪቆም ድረስ አጥለልቁት ባህላችን ውብ ናት ሁሌም ባህሌን እምነቴ ሀገሬን ወዳድ ነኝ በርቱልኝ ❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ማሪቆስ ነው የሚደምቀው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@getachewwolela337
@getachewwolela337 Жыл бұрын
ፕሮግራሙን እንደዚህ ሙሉውን ስታቀርቡልን ደስ ይላል እንኳን አደርሳችሁ🎉💚💛💖
@twi2415
@twi2415 Жыл бұрын
ትክክል
@rolaahmad9614
@rolaahmad9614 Жыл бұрын
ኮመዲያን አሌክስ መዳአኒያለምን በጣም ነው የምወደው ጨዋ ❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እኔ የዘፈን አድናቂ አይደለውም ግን የእመቤት ድምፅ በጣም ያምራል ልጅሽም በጣም ቆንጆ ናት እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@nebalg4319
@nebalg4319 Жыл бұрын
የልጇ ስም ማን ትባላለች
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ዋው አቤት ማማራችሁ ሰላምና ፍቅር አንድነቱን ለሀገራችን ሁሌም እንድህ ሙሉውን ፕሮግራም ብትለቁልን ይበልጥ ደስ ይለናል እናመስግናለን በርቱልን❤❤
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
እንደዚህ ቆንጆ ድምቅ ያሉ ሴት ታዳሚዬች አብዙልን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
ምርጥ አዝናኝ ለየት ያለ ፕሮግራም ነው።ግፉበት። የምታቀርቧቸው እንግዶች አሪፎች ናቸው።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አርፍ ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ቀጥሉበት ❤❤🙏🙏🙏👍👍👍
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
በጣም ደሥትላላችሁ እያዝናናችሁኝ ነዉ የሳቄ ምንጭ ናችሁ በስደት ሀገር ሁኘ እየተመለከትኳችሁ ነዉ ሲከፋኝ ታዝናኑኛላችሁ ለሁላችሁም እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@todetode-sc7pi
@todetode-sc7pi Жыл бұрын
እናንተ ቀዳዶች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ አደረሰን ደረጀን ብትጨምሩት የበለጠ ዉበት ይኖረዋል በርቱልኝ ጥልሽ ጥላሁን እልፍነህ በጣም ነዉ የማከብርህ በርቱ
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
ይሄ ጥምር ጥሩ ነው ደረጄ ማሳቅ ትቷል
@nurhanahmed9113
@nurhanahmed9113 Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም ድምቀት ፍልፍሉ ❤🎉
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
ሀሌ በያመቱ የምታቀርቡት ዝግጅት በጣም ደማቅ ነው ገን ሁሌ ወሩን አመተምህረቱን በትልቁ ከኋላቹ ብትጵፎት more ይደምቃል አንኳን በሰላም አደረሳችሁ አምስቶቹ ኮመዲየኖች የአዲስ አበባ አራዶችችችችችችችችችችችችችችችችች
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 9 ай бұрын
እንዴዴዴዴ አልክስ ሲጠየቅ የፍልፍሉ ማገብገብምንድነው ስርአት ያዝ አንትቆለጥ
@keyalove8997
@keyalove8997 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳች ሰላም ለአገረቻን ይሁንልን❤❤❤
@fikkafikka8060
@fikkafikka8060 Жыл бұрын
ፍልፍሉየ ፈታ ነው እሚያደርገኝ😂😂😂
@hlinaassefa3567
@hlinaassefa3567 Жыл бұрын
Me too
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph Жыл бұрын
ዋው ዛሬ ደሞ በአልን ደምቅ ብለቹኃል እንካን አብሮ አደረሰን
@samisaamy
@samisaamy Жыл бұрын
I lv this program & I'm existing to waiting every week Abay tv thx ❤
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደርሰን በስደት ያላችሁ ሁላችሁም የዛሬ አመት በሰላም ያሰብነው ሁሉ እግዚአብሔር ያሳክቷልን አገራችላይ. ለማክበር ያብቃን
@mekdesbewket4355
@mekdesbewket4355 Жыл бұрын
ጥሌ የሚገርመኝ አንተ በጣም smart ነህ ጨዋታም በጣም ያምርብሃል ንግግር ትችላለህ ማርቆስን አትስማው በራስህ ወስን እሱ አጠያየቅ አይችልበት.....
@EnenaEsa-
@EnenaEsa- 10 ай бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
ዳጊ ያራዳ ልጅ .... ስወድሽ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም በጣም ተወዳጅ ነዉ ግን በ ኤዲተሩ ምክንያት እየደበረ መጣ
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 Жыл бұрын
Alexo Zara teshwedik😅😅
@ahmedmoammed2393
@ahmedmoammed2393 Жыл бұрын
ደረጄን አምጡት❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ብፕሮግራ በዚህ ቀጥሉ በጣም እወዳቹለው እንኳን አደራሳቹ ♥♥♥♥👏♥👏♥♥♥
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ እሙዬ ዳጊዬ ስወዳችሑ ❤😘
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ሁሌም እንደዚህ ሳቆራርጡ ልቀቁልን 🙏
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ Жыл бұрын
😊
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ Жыл бұрын
😊
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
እሙዬ ዘፈኖችሽን ስወዳቸው❤
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Жыл бұрын
መልካም በአል🎉🎉🎉ይሁንላችሁ❤❤❤
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
በእለተ ቀኑ ባትለቁትም ግን አንድ ወጥ ሆኖ በአንድ ክፍል ጥቅቅ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናለን በዚሁ ይልመድባችሁ
@kidusyared9020
@kidusyared9020 Жыл бұрын
Eski le Tile yemecheresha nigegr👏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ልጅ ይጮህበታል አላለም ! ልጅ እድለኛ ነው ሚያገኘው ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ለሁላችሁም ቤታቹሁ ልጅ ይጩሁበት ይቦርቅበት አሜን ሆድ ዛሬ በልቶ ነገ ይክዳል አንዳንዴ ሰውን ልናስቅ ብለን ምንጠቀመው ቀልድ ላይ ጠንቀቅ እንበል ።
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Жыл бұрын
እኔ ግን አያልቅባቸውም ቀልድ በሥማም ❤❤❤❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንደዚህ ልቀቁልን❤❤❤❤
@yohannestensae6084
@yohannestensae6084 Жыл бұрын
ማርቆስ 1ኛ
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ዳጊ ኤሺያ ዝርያ አላት እንዴ የእመቤት ልጅ ሚስ ኢትዮጵያ ማለት ያስችላል በጣም ቆንጆ ናት ቆንጆ ስርአት ያላት ኢትዮጵያዊ
@IsmaelWalelgn
@IsmaelWalelgn Жыл бұрын
Keep up good job!!!I Love it
@staycooldude6263
@staycooldude6263 Жыл бұрын
ድእንቅ ውሎ ቆንጆ ፕሮግራም:: በርቱ🎉🎉👍🙏🏼
@SamuelFikadu-jc1to
@SamuelFikadu-jc1to Жыл бұрын
Dagi😍
@eyerusgoderewa
@eyerusgoderewa Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@mifarinta8197
@mifarinta8197 Жыл бұрын
"emebet negasi the most beautiful mature of ethiopian singer."
@MechuTemam
@MechuTemam Жыл бұрын
ዋዉ ነዉ
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ሙሉውን ቪድዮ ስለለቀቃጩት እናመሰግናል አሌክስ ቁጣ ቀንስ መታበይ ታበዛለህ
@saravera4082
@saravera4082 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ሰላማችው ይብዛ❤❤❤
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ስታምሩ😍😍😍
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሁሉም አንደበት ላይ የምግብ ችግር ይደመጣል እረ አይነጋም ወይ ኢትዮጵያዬ ማማማዬዬዬዬ
@ፍሪታፈንታው
@ፍሪታፈንታው Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ምርጧችዬ❤❤❤
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ለተመልካቾች የሚጠጣ አይላንድ ውሃ ብታቀርቡ ላቸው አሪፍ ነው በደረቁ አንድ ሰአት መቀመጥ ይከብዳ።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
እመቤት ልጅሽ ስታምር❤
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
ቆንጆ ፕሩግራም ነው
@fereyabereko2841
@fereyabereko2841 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም እዴትንጉ በጣም ያስጠላል
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጥ
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Жыл бұрын
They need professional editors
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 Жыл бұрын
ዳጊ እውነት ከሆነ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈሽ! !!!
@samsonkifle
@samsonkifle Жыл бұрын
በስልክ ነው የቀረፃችሁት?
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ምርጥ ልጀ አለችሽሽሽ
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሑ ደስ የሚል ፕሮግራም🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😂
@asefa8950
@asefa8950 Жыл бұрын
ጥልየን አንድነገር ላስታዉሰው በጣምእረጅምግዜ ነው ሊትከስራ ሰትመጣ ማጅራትመቺዎች ያዙህግዜንአስታውሰን
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ዳጊዬ በሁለቱም የtv ጣቢያ የተለያየ ሂውማን ሄር በአንድ ቀን ነው ?! ግን እወድሻለሁ
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ስታምሩ 😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
እመቤት ድርብብ ያለች ቆንጅዬ ሴት ናት ❤❤
@habtamud737
@habtamud737 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁን እወደዋለሁ። አስተያየት ለመስጠት ፈልጌ ነው። ኮሜዲያኖቹ ብዙ ማውራታቸው ጥሩ ነው። ነገር ግን እንግዶቹም እንዲያወሩ በደንብ እድል ብትሰጧቸው ጥሩ ነው። ከረጅም ጊዜ በኋላ የተመሳሳይ ሰዎች ሃሳብ ይሆንና የመሰልቸት ሁኔታ ይፈጥራል። Give more chance to guests.
@mikiyaseengdashet3940
@mikiyaseengdashet3940 Жыл бұрын
ቀቁራሌው የሚለው ሰውዬ በጣም በጣም ይንቀዠቀዣል ምን አለ ረጋ በል ብትሉት ሁሉም ላይ አየሁት
@kokokko8695
@kokokko8695 Жыл бұрын
😂😂የኔም ጥያቄነው ፍልፍሉዴሞ ማሻአላ እርጋብላል አስተሳሰብም ቁምነገር አለው
@agas1974
@agas1974 Жыл бұрын
enkan basalam adarasahehu dagmo fifiu batam dastlaiah huia aznanan💚💛❤
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
ጎበዝ ለሥንበት ሙዚቃዉ ሊጫፍሩ ሢነሡ ሤቶቹ ከተቀመጡት ወዶች አዶ የሤቶን ፖረሣ ሢፈትሺ ነበረ ከፈቶ ሥልክ ወይ ብረ ዘረፎ እዴሁ አሥመልሡላት ለበለ ፖረሠዋ ባሎ ከሆነ እሥክተነሣ ጠብቆ ምን አሥፈተሼዉ
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 10 ай бұрын
ዚነት ሙሀቧ
@Goodthing1009
@Goodthing1009 Жыл бұрын
ምንድነው ድምፅ ጥራት የለውም እንደ ጀማሪ KZbinr አሰካክሉ
@ኮንታ_tube
@ኮንታ_tube Жыл бұрын
አመቤት ነጋሲ ስላየንሽ ደስ ብሎናል
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
መልካም አመት በአል ❤❤
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 Жыл бұрын
ሁላችሁም ትመቹኛላቹ።የፍልፍሉ ሰፋጣ ይለያል።ለነገሩ ፍልፈል ከበግ ካልሆነ ከማን ትማር።
@staycooldude6263
@staycooldude6263 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ግን በጣም ይቆራረጣል ጣብያውን አስተካክሉት::
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ የዋሸሁ እንዴ ቤተሰቦች 🎉🎊 ዛሬ ምርጥ አደረጋችሁ ቪዲዮ አንድ ላይ ስብስብ አድርጋችሁ መልቀቃቹ አሪፍ ነው ሁሌም እንደዚ ይለቀቅ መቼም ሄድተሩ ሳይገመገም አይቀርም በጥፋቱ 😅ዳጊ በአባይ tv በቡኒ ዊግ በ ebs tv በጥቁር ዊግ ፍሪዝ 😂😅ተከሰትሽ 😂ይመችህ ይሄ ያምርብሻል 🥰
@ማርያምእናቴ-ጐ4ዀ
@ማርያምእናቴ-ጐ4ዀ Жыл бұрын
እንኳን አደረስች
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
እሙ ምርጥ ስው አለሽና
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤wowwww yemachachu Abo 🎉🎉🎉
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Enkuwan abro adrshn adrsachwe
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 Жыл бұрын
ማረቆሤ የጫዋታዉ ድመቅት ማረቀሤ የእኔ እብድ ሥወድህ
@jewharmohammed771
@jewharmohammed771 Жыл бұрын
ይሄ ኘሮግራሙ ግን ሽልማቱ ምድንነው
@tsitsi1607
@tsitsi1607 Жыл бұрын
Emuye ❤❤❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
ስወዳችሁ ሞቅ ሸብረቅ ድብቅ ድምቅምቅ ብላቹሀል የኔ የሳቄ ምንጮች❤😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
ዋ አስፋዉ መሸሻ ይሄንን ኮሜንት እኔ እንዳነበብኩት ካነበበ ጉድሽ ፈላ 😀😀😃😆😁😁😳😳😳
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
@@tadalachgetachwe5118የስጋ ዝምድና አለን ክክክክ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አረ ይመችሽ ዉዴ 😁😁😃😜
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Жыл бұрын
@@tadalachgetachwe5118 ክክክክ እሺ አመሰግናለሁ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
በኮሜንት እንኳን እንዝናና አንዳዴ ከጠዋት እስከ ማታ በሰበር ዜና በመስማት ጆሮዋችን 👂👂👂👂 ደነዘዘ
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 Жыл бұрын
ደርጄን አምጡት
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
እኳን ሰላም አደረሳቹህ ስወዳቹህ የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላማችሁይብዛ
@zdzd2877
@zdzd2877 Жыл бұрын
እሙየደርባባነሺየኔውድ❤❤❤
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Жыл бұрын
Emebet betam new mewedat
@meseretasefa6809
@meseretasefa6809 Жыл бұрын
ወይ ዘጠና ብሬ ባንድቀን አለቀች ሰባተኛ አድሬ
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 5 ай бұрын
ጭፈራጥሌአንደኛ👍👍👍👍👍
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
ጥሌ ጫቱን ቅሞ ቅሞ ሄደ ግማሽ ቀን ታሞ እንዳይሆን በተቻለህ መጠን እራስህን ቀይር ጥቅም የለውም ግዜህን ብርህን ጤናህን ከማጣት ሌላ ።።።
@hagere2204
@hagere2204 Жыл бұрын
China restaurant neber ende siznanu yeneberew? May be wushaw yetechanew kezia akababi kalew ye beg messay wusha terra yihon ende?
@ትእግስትብዙ
@ትእግስትብዙ Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉት እኳን አደረሳቹ
@yordanoswbshet7543
@yordanoswbshet7543 Жыл бұрын
Ye emebet lij endehonechi yegemetachu🎉
@ataklitiepha8778
@ataklitiepha8778 Жыл бұрын
ሚያምር ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ፡፡
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 5 ай бұрын
ዋውማረቆሰበጣምነውየሜገረመው😂😂😂😂😂😂😂
@belayneh123
@belayneh123 Жыл бұрын
ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወ ር ሱ ም !! አንገትሀ ላይ ክር ስላሰርክ መንግስተሰማያት እገባለሁ ብለህ እንዳታስብ ! እየጠጣህ እየቃምክ እየዘፈንክ እያጨስክ ሲኦል እንዳትገባ ""ለዘላለማዊ ህይወትህ ዋጋ ስጥ ! ""
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
እኳን አደረሰችሁ ውድቸ 🥰🥰🥰🥰
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ሁሌ አወዛጋቢ ነው ጥላሁን ነቄ ብሎበታል
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ Жыл бұрын
የዘፈኑ ባለቤት ማን ነው
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 95 МЛН
СОБАКА И  ТРИ ТАБАЛАПКИ Ч.2 #shorts
00:33
INNA SERG
Рет қаралды 1,7 МЛН
ናይ ሞኒካ ጉዳይ ?
25:08
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 16 М.
ዮአዳን (ክፍል 41)
31:00
ለዛ
Рет қаралды 370 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН