ጠ/ሚ አብይ ልክ እንደ ዊሊያም ሩቶ ? | የህዝብ ተቃውሞ ቀጣይ የጠ/ሚ አብይ ስጋት? | የኤምሬትስ እና የቱርክ የቀይባህር ፍጥጫ

  Рет қаралды 39,504

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

ጠ/ሚ አብይ ልክ እንደ ዊሊያም ሩቶ ? | የህዝብ ተቃውሞ ቀጣይ የጠ/ሚ አብይ ስጋት? | የኤምሬትስ እና የቱርክ የቀይባህር ፍጥጫ

Пікірлер: 224
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 3 ай бұрын
ስዬ የምድራችን እንቁ ነህ የተኛውም ትውልድ ያነቃህ ምርጥ መምህር
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ስዬዬዬዬዬዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ተመልከት አላማህን ተከተለዉ መሪህን አብችዬን ጀግናዉን አገር ወዳዱን ታታሪዉን አገር አስቀጣዩን ዳይ ወደ ብልጽግና 🎄🍀🎄☘️🌿🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌿💚💚💚💚💚💚💚💚
@temesgenamlake
@temesgenamlake 3 ай бұрын
ስዩም የምር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ግዜ ጠልፎ ያልጣለክ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ጊዜ አይጥለውም ገንዘብ ነው የሚጥለው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ጀዌ ቀዌ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብችዬ ህዝብ የሚያከብር ጨዋ መሪ
@Ismael-isa
@Ismael-isa 3 ай бұрын
ልክስክስ ከርከሮ ነገር ነህ
@YeshiShenkutae
@YeshiShenkutae 3 ай бұрын
Mekelakeyachen meketachen ye ethiopia kurat ke gegena gegena tebebegna meriyachen gar wedefit
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
ሰውን አጠገብህ አድርገህ ከምትነዘንዘው ብቻህን መዘባዘብህ ጥሩ ነው ስንቱ ጥሎህ ሄደ?
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 3 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@yenukakiflu2718
@yenukakiflu2718 3 ай бұрын
ስዬ እምነት ያጣነው ወደን አይደለም አንድ አባባል አለ በዶቢ የተገረፈ ሰው ቅጠል ሲያይ ይደነብራል ይባላል በወያኔ ቅጥፈት ውስጥ አልፈን የነበርን ሰዎች ነንና አትፍረድብን
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 3 ай бұрын
እምነት ስላለ ነው አሰቃቂ እና ዘራፊ አዋጅ በአዋጅ ያረጋችሁት በወያኔ ጊዜ እንኳን ያልነበሩ አዋጆች አሁን አሉ ሆዳም
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 3 ай бұрын
የቀረበት የዝርፍያ ጥቅም እንቅልፍ ያሳጣው ጅላጅል መሰልክ እኮ
@delledergu2304
@delledergu2304 3 ай бұрын
እድሜ ልክህን በወያኔ ጊዜ የተሰራውን ስራ በትንሽ ትግል ብዙ ለውጥ አትመጣም ። አሁን እነሱ በሰሩት ላይ ቁጭ ብለህ ያውም ይህን ያህል በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ አስጨርሳችሁ ያውም በስድስት አመታት ጊዜ ውስጥ የሰራችሁት ምንድነው ?
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 3 ай бұрын
እያመመህም ልዩነቱን ተመልከት
@delledergu2304
@delledergu2304 3 ай бұрын
​@@ethiopiafirst6885እያመመህም ቢሆን በ
@sophiakadir6596
@sophiakadir6596 3 ай бұрын
30አመት የብዝበዛ ውጤት
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 3 ай бұрын
ስዬ ጥሩ ግንዛቤ ነው ድል ለመሪያችን (ለአብችዬ)
@ElleniAklog
@ElleniAklog 3 ай бұрын
ጠቅላያችን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለሆነ ምንም የሚመጣ ነገር የለም ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብችዬ በርታ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን ☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄🌿🎄🍀💚💚💚💚💚💚💚💚
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብችዬ ተበዳሪ ሳይሆን ወያኔ የበላችዉን የሚከፍል ጀግና መሪ 🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀💚💚💚💚💚💚💚💚
@zulfahussain852
@zulfahussain852 3 ай бұрын
የባብሩ እስታየሉ እራሱ አያምር መገድ ሁሉያዘውስያስጠላ ሌቦች ሊሰርቁብለው ወያኔየዶሮጭቅላትያላቸ ሸርኞች አወዳደቃችው
@Markanberihun
@Markanberihun 3 ай бұрын
በሃገርና በእናት ቀልድ የለም ምንም ይሁን ሃገር ሃገር ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብቹ ባለራእይ በማስተዋል አገርን እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል ጠንቅቆ የሚያዉቅ ጀግና ሎሬት በጥበብ የተሞላ ዉድ መሪያችን 🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 ай бұрын
ሰዬ❤ የእሸቴና የነፃነት አኩሪ አባት ለመሆነህ እንኳንሰ ለሰጋ ቁራሾችህ 👍🙏 ለአገርህ በየዕለቱ ለትክክለኛ መረጃን ለህዝብ ጆሮ እንዲደርሰ የምትዋደቅ ጀግና በመሆንህ 😁🙏👍🤣🙏👍
@tesfayeadugnatesfaye2163
@tesfayeadugnatesfaye2163 3 ай бұрын
ስዩም ያገሬ ልጅ የከታር ዎንዝን ታቀዋለህ ጨቢንና ጎልጃን የሚያገናኝ ድልድይ የሀገሩ ተወላጆች ተባብረን ብናሰራው ጡሩ ነው. አስኪ አስብበት ተፅዕኖ ፈጣሪ ጀግናችን ነህ ስዩሜ
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 3 ай бұрын
ከታር ድልድይ ጎልጃን ከቀርሳ ጋር ቢቻ አገናኝ ቢቻ ሳይሆን የአርሲ ኮሪደር ተብለዉ መሰራት ይኖርበታል
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 ай бұрын
አብችዬ ❤❤ የአገርህን ዕድገትንና ብልፅግና ራዕይህን ለማሳካት ያደረከው ከፍተኛ የጥረት ድካምህን አምላክ አሳክቶልሃልና 🙏👍 ኑርልን🙏
@mickaelyemenu6641
@mickaelyemenu6641 3 ай бұрын
ስዩም እባክህ የፐርፐዝ ብላክን ጉዳይ እስቲ አየር አድርገው please ,please, please...
@captainayub6482
@captainayub6482 3 ай бұрын
የአካውንቱን ቁጥር ስትነግረን ብቻ ቀና ትላለህ ለሮቤልና ለወፉ ንገራቸው እምትጫወተው ለነሱ ነው አይናፋሩ ጀግና ብያለሁ እሺ እረዳለሁ !!
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 3 ай бұрын
ሥዬ ማኛዬ!!! አብይ ውርደትን፣ ተንኮልን፣ ሸፍጥን፣ አሜትን፣ አሻጥርን፣ መከዳትን እና አሉባልታን በሠማያዊ ብልሃት እያለፈ እና በሠማያዊ እውነት እየተደገፈ ያለ መሪ ነው። እግዚአብሄር ይረዳዋል!!! ስለዚህ አብይን ችግር ውስጥ ሆነህ፣ ተገፍተህ፣ ተስፋ መቁረጥ አፋፍ ላይም ሆነህ እንኳን የምትደግፈው መሪ ነው። ሠላም ለሃገራችን።
@WesenGirma-p9q
@WesenGirma-p9q 3 ай бұрын
ስዮሜ ምላሴ ቁርጥ ይበል መዘርጋት መጠላለፍ ላይ ነዉ!!!!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ስዬ ባንዳዎቹ እነ ደንቆሮዎቹ ስለ ኬንያ ጉድ በደንብ እንድናዉቅ አደረጉን አይደል
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 3 ай бұрын
እኔም ማሊያውን ባላገኝም ባለሁበት በመሮጥ መቻልን አከብራለሁ 💚💛❤️
@አርባምንጭ
@አርባምንጭ 3 ай бұрын
ስየ እድሜህ ይባረክ አቦ ትመቼኛለህ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 ай бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሰዬ
@AbdiAbdulahi-m6z
@AbdiAbdulahi-m6z 3 ай бұрын
ስዬ በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላቅም! ዕፁብ ዕፁብ ብያለሁ!! ዛሬ ሰው አይኑ ስር ያለውን ድንቅ ተግባር ትቶ አእምሮው ውስጥ ባኖሩለት ቅዥት ሲታመን በሰፊው ስላየን እንደ አንተ ከቁም እንቅልፍ እያባነነ ከገሐዱ ዓለም የሚስታርቃቸው ልባም ያስፈልገናል፡፡ ስለ ሁሉም እናመስግናለን ስዩሜ!!!
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 3 ай бұрын
አብችዬ በርታ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 3 ай бұрын
አቶ ስዩም ለዚህ አይነት ሥራ ተፈጥረሀልና በርታ ቀጥልበት ። ጨለማ ብርሃንን አያሸንፍም ።
@FelekeDemisse-d3u
@FelekeDemisse-d3u 3 ай бұрын
አብቹ እየተገበራቸው ያሉ ሒደቶችና ክንውኖች በአካል እየተንቀሳቀሱ እየታዩና እየመሰከሩ በመሆናቸው እንካን ደስ አለን ደስ አላችሁ እያልኩኝ ስዩሜ ረዥም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ አብቹዬም ጠሎቹም በአካል ማየት አይደል ድምፁም መንፈስ ያለበት ሰው የፈጣሪ ስም ሲነሳበት እንደሚፈራፈር ይንፈራፈሩ ምንም ማረግ አይችሉም ጠሎች እንግዲህ ምን ተሻላቸው ቻሉት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@androidhs5860
@androidhs5860 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስዬ ተባረክ ኢትዮጵያን ስለምታነቃ 🌹🌹🌹
@wechecha
@wechecha 3 ай бұрын
As always the best tentane
@ekg2186
@ekg2186 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 3 ай бұрын
የአሼ አባት የመቻሉ አንበሳ የከብደ መታፈሪያ የከለቡ ካብትን ታሪከ ?❤❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ተባረክ ዘመንህ አዲስ ይሁን
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 3 ай бұрын
ውይይይ ሲዬ የልቤን ነው የተናገርክልኝ ይሄ ባቡር የሚባል ደንቃራ እኔም እንዳንተ እርር ነው የሚያደርገኝ
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 3 ай бұрын
አይ ስዩሜ ጥራዝ ነጠቅ እውቀቴን ፉርሽ የምታደርገው አንተ ብቻ ነህ።❤❤❤
@watcher6397
@watcher6397 3 ай бұрын
አሀሀሀሀሀሀሀ !!!አገላለፅህን ወደድኩት🎉 ፣ ምን አንተ ብቻ
@tesfayeadugnatesfaye2163
@tesfayeadugnatesfaye2163 3 ай бұрын
ስዩሜ ጀግና ነህ በርታልኝ.
@abushwudenh9689
@abushwudenh9689 3 ай бұрын
ነፃ ዉይይት ከ 2 ሳምንት በላይ ጠፋቹ ዛረ ስላገኘኋቹ ደስ ብሎኛል። በጣም እየጠፋቹ ነዉ?
@Markanberihun
@Markanberihun 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት ስየ የሚባል ክትባት ቢኖር እየዞርኩ ስለ ሃገር አይናቸውን የታወሩ እወጋቸው ነበር😂
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
መቻል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ የመቻል ያለ መከላከያ የኢትዮጵያ ማሸነፍ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ጥሩ ስራ ሰርቶ ይቅርታን ህዝቡን የጠየቀ የኢትዮጵያ መሪ አቢቹ ብቻ ነው ለአለም ተምሳሌት የሆነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ መከላከያ በደሙ በላቡ ኢትዮጵያን ከፊት አደረገ በአለም አደባባይ መቻል
@Markanberihun
@Markanberihun 3 ай бұрын
ለመቻል እሮጣለሁ ክብር ለጀግናው መከላከያችን 🎉🎉🎉❤❤❤
@AnewarSabir
@AnewarSabir 3 ай бұрын
ስዩሚ በሰላም ነው የጠፍህው ስይሚ
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም ገባህ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤
@watcher6397
@watcher6397 3 ай бұрын
እንደዚህ የበሰለ ፣ እንዴት ደስ የሚል ኢንፎርሜሽን ነው !!! ❤❤❤ ዋው ብዙዎቻችን ምንም አናውቅም እኮ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አዲስ አበባችን እንዲህ የሚያሳምራት ጀግና መሪ ጀግና መንግስት አግኝታለች 🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🎄🍀🎄☘️🎄🌿🍀🎄☘️🎄🌿🎄☘️🎄
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 ай бұрын
የአብይ ውድቀት ዋናው ምክንያት ስዩምና ቤተልሄምን የመሳሰሉ አተላዎች ዋና ደጋፊዎቹ መሆናቸው ነው
@beheya
@beheya 3 ай бұрын
የከተማውን ባቡሩ ፕሮጀክት የመራው ዶክተር ኢንጂነር ነኝ ተብዬ ኢንተርቪው የሚያረገው ጠፋ!?
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw 3 ай бұрын
Allah bless Ethiopia
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 3 ай бұрын
ይገርማል አገራችንን ለምራቢያን ሊሸጠን ሲል ለውጥ የመጣው የሔን አይቶ ወያኔ የሚል ሰው ካለ እርግጠኛ ነኝ አይምሮው አይሰራም አሁን የመጣውን ለውጥ የሚያሣየንን መንግስት ከጎን መቆም የተሻለ እድገት እንዲመጣ ማገዝ ነው ይመችህ ስዬ በኑሮ ማሻሻል ጉዳይም ላይ ትኩረት እዲሰጥ ምልከታ ብታረግ መልካም ነው
@ethioman1241
@ethioman1241 3 ай бұрын
ስዩም አንዳንዴ በአይምሮህ አስብ እስቲ ወይም ማታውቀውን አትናገር የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ምርጥ የሆነ ፕሮጀክት ነው አሰራሩ ከአውሮፓው ቀላል ባቡር ሁሉ የተሻለ ነው ፤ ቀላል ባቡር ከዜህ በበለጠ መፍጠን አይችልም የከተማ ባቡር ስለሆነ። ethioman2020 ስለባቡሩ የሰራውን ቢዲዮ ተመልከት የልቁን ብዙ ቀላል ባቡሮች እንዲጨመሩ እና ገራዞች ተሰርተው ባቡሩ ቶሎ ቶሎ እንዲጠገን ትግል አድርግ
@fantahunifa5670
@fantahunifa5670 3 ай бұрын
መቻል የሕዝብ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለመቻል እሮጣለው!
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 3 ай бұрын
ስዩሜ በርታልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ ትረስት ወርዚ አጣን ግን ስንቱ ነው ያጣው ስንቱ ነው ደሰ አቢቹ ተቀብሎ አንተ ደና ነህ ያለው ፅንፈኛው ካልሆነ
@danielmezemr309
@danielmezemr309 3 ай бұрын
ሥዩሜ እኔም በጣም በብዙ መሳሌ የምሰጥበትና ሁሌ የሚከራከሩኝን የምረታበት ሳይት ቢኖር በቦሌ መንገድ ላይ በቦሌ ማተሚያ ቤትና ወሎ ሠፈር ያሉት በደርግ ጊዜ የተሠሩትን በመጥቀስ እረታቸዋለው ።
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 3 ай бұрын
ለ መቻል 🇪🇹💪 80ኛ አመት የመስረታ አመት/በዓል እንኳን አደረሰን
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ወያኔ ሇላቀሩ ፖለቲካ ይፍረስ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ለዛውም ሜቴክ ሰርቶት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ እልም አለ ባቡሩ የሸገርን መንገድ ዘግቶ ይፍረስ
@atiAbebe
@atiAbebe 3 ай бұрын
ስዩሜ የማያሳምን ነገርም እንዳለ አትርሳ❤❤
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 3 ай бұрын
Thank you for telling it as it's supposed to be. It's a beautiful sight.
@noahnoah1454
@noahnoah1454 3 ай бұрын
ሰሞኑን ቻይና ላይ ተነስተኃል። ወደ አሜሪካ እንዳትጠጋ።ዞሮ ዞሮ ለእኛ የሚበጀው እራስን በራስ ያለ ማንም ጥገኝነት መቻል ነው
@yonasd64
@yonasd64 3 ай бұрын
Syiume, I agree with most of your views and analysis except your dismissive comments against the Ethio Rail System. Mass transportation systems, like railway services, are integral to modern and large metropolitan areas worldwide, proving their efficiency and necessity. The primary issue with the Ethiopian Light Rail System stems from inadequate management practices, both in terms of business operations and traffic control. Addressing these management deficiencies will significantly enhance the system's performance and reliability, making it a more effective solution for mass transportation needs. By implementing robust management strategies, we can ensure that the Ethiopian Light Rail System meets the high standards seen in successful transit networks globally.
@TedyTeklu
@TedyTeklu 3 ай бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 3 ай бұрын
እውነት 😂 የ ቻይና መንግሰት በአድፋጭነት ጥንቃቄ ጥናት የሚፈልገውን ጥቅምን ለማሳካት ማንም የማይሰተ ባላቸው ጥበብ ሰዬ ድንቅ ምሳሌህ 👍🙏👏 ** ቀን ጠበቆ የሚበላ ጅብ **👍 🙏🙏🙏🙏
@QnSha1
@QnSha1 3 ай бұрын
DMC’s commercial is way too loud. It makes me want to turn it off.
@Galax77792
@Galax77792 3 ай бұрын
አብይያችን ኑርልን❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 ай бұрын
ስየ መከላከያ በደሙ በላቡ ኢትዮጵያን ከፊት አደረገ በአለም አደባባይ መቻል
@Furgosefer
@Furgosefer 3 ай бұрын
ሮቤል የት ሄደ ?
@ዒሳወዲዓሰብ
@ዒሳወዲዓሰብ 3 ай бұрын
ሰርዓት እንደሚቀየር 😂😂😂ፈራ ፈራ ተባ ተባ 😂😂😂ሰሞኑን መሀል ላይ ጣል ምታረግያት ነገር አለ ።የፈራሽው ነገር ሊመጣብሽ ነው ።እሸቱ የለ ምን የለ ያኔ
@stafesse
@stafesse 3 ай бұрын
ፒያሳ የሰጡት ገንዘብ ቤቱን ለማሰርያ አይበቃም እና ለመንግስት ንገርልን ልማቱ ጥሩ ነው ገንዘቡ በቤት ክራይ ሊያልቅ ነው ???? የጉዳት ጉዳት ነው
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew 3 ай бұрын
የመቻል ቡድን በደርግ ጊዜ የሚለብሰውን ማሊያ ቀለም የሚያስታውስ ይንገረን ።
@zamosskeyas3002
@zamosskeyas3002 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 3 ай бұрын
እኔ ግን ሥዩሜ አንተን እየጠፍህ ሥላሥቸገርከኝ ይቅርታ አልቀበልም
@DerejeIdessa
@DerejeIdessa 3 ай бұрын
የስፖርት ልብሱን እንደት እናገኛለን ከደቡብ አፍሪካ የመቻል እግር ክስ ደጋፊ ጥያቄ?
@mekke6544
@mekke6544 3 ай бұрын
DMC አፓርታማ ዎች በቂ ሊፍት እንዳላቸው እርግጠኛ አይደለሁም።ይህን ያህል ፎቅ ቤቶች ካለሊፍት በደረጃ ተወቶ አይቻልም።ቅዲማ ሊፍት በጣም አስፈላጊ ነው።ከአደጋ ጊዜ መውርጃ ደረጃዎች በየአቅጣጫው።Sefty first!!!
@ዒሳወዲዓሰብ
@ዒሳወዲዓሰብ 3 ай бұрын
ቀላል ይፎግራል ይሄ ሰውዬ።የቢልየን ሊስት ዝም ብለህ ታነባለህ።አድማጭ ሊስቱን ሰማው አልሰማው ምን፡ያረግለታል የሆንል አሰለቺ።ROCኝ እንኳን ማወቅ ተስኖሀል።
@alushakemal
@alushakemal 3 ай бұрын
የማያሰጋ ከሆነ እኮ ይሄን በውስጥ ነበረ የምታወሩት ፤ ስላስጨነቃቹ ነው ለማቀዝቀዝ ይሄን ያወራህው ካንተ ወሬ ይልቅ የኑሮ ውድነቱ ላይ ብትሰሩ ነው የሚሻለው ሰው የሚበላው እያጣ ነው 🙌
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 3 ай бұрын
ሮቤል የለም ማለት እኛ የፈረንሳይ ልጆች አንስደብም ማለት ነው ደስ ይላል እዛው ብቻህን አቅራራ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hasenseid3783
@hasenseid3783 3 ай бұрын
ሱም አብይ ጠአክር ሲእል ጠኣከር አትበል ለላ ሲእል ለላ አትበ የሚሠራ ይሳሰተል አተ እደ ገዜጠኘ አቅጠጨ ስጥ አብይ❤ነው
@hamudseid4461
@hamudseid4461 3 ай бұрын
ወላሂ አስጠላችሁኝ በየደቂቃዉ ማስታወቂያችሁ አይናችሁ ይጥፋ
@danielwubet4558
@danielwubet4558 3 ай бұрын
ስዬ ትንታኔህ እንዴት እንደሚመቸኝ
@aberadabi1617
@aberadabi1617 3 ай бұрын
ሦዩሜ? ለመሆኑስ ታንዛንያና ኬንያ ምን ዓይነት ባቡር መሥመር ና ባቡር ነው የሰራችው ። የኛ ለምን ቀርፋፋ ሆነ?አጣርተህ ንገረን። ቻይና ብዙ አደጋ አላት ማወቅ ከፈለግህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የቻይና ፋብሪካዎችን ጠጋ ብለህ አጥና።
@TasfayeTulluu
@TasfayeTulluu 3 ай бұрын
ስዬ ግ ይገባሃል ይሄ ነዉ ክብር አቃጥላቸዉ ሻምበል ተስፋ ዬ ቱሉ ከሻሼ
@Fuex-p4h
@Fuex-p4h 3 ай бұрын
ሰላማችሁን ያብዛልን🤲 ስዬ 👋❤️🥰 ወፉ🐦📷 👋❤️🥰
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 ай бұрын
Thank you Siyum for your time and effort to explain Ethiopian current situation
@gethab2306
@gethab2306 3 ай бұрын
Thank you for a great insight!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ስዬዬዬዬዬዬ አንበሳዉ የአብችዬ ወንድም 🎄🍀🌿🎄🎄☘️🎄🍀🎄🌿☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🌿🎄🍀🎄🌿☘️🌿🎄🍀🎄
@Danielasham
@Danielasham 3 ай бұрын
ብቻየን ቆሜያለሁ የሉት እኮ ለ እውነት ነበር ያው ብቻህን ቀረህ ባሻ😂🤣🤣
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ክብር ለጀግናዉ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊታችን አናብስቶች 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@kingof15aiz23
@kingof15aiz23 3 ай бұрын
@seyoume እረ አንተስ ትለየያለህ። 😊
@mesfinkebedegonfa580
@mesfinkebedegonfa580 3 ай бұрын
Michal is not only a sport club it is a symbol of ethiopia