ጠንካራው ወጣት!! ቻይና በስኮላር ሲማር የነበረው ወጣት አሳዛኝ መጨረሻ.......| Jimma University | scholarship

  Рет қаралды 3,400

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
ጠንካራው ወጣት!! ቻይና በስኮላር ሲማር የነበረው ወጣት አሳዛኝ መጨረሻ.......| Jimma University | scholarship
ባለታሪኩን ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይደዉሉ 👉 0910960374/0926493680
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 18
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 2 жыл бұрын
አላህ ካንተጋር ይሁን ባለሀብቶቹ እነ መንሱር ጀማል የመሳሰላቹ የት ነቹ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ በቂነው አይዞን ወንድማችን ያልፋል።
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 2 жыл бұрын
አይዞህ በእርግጠኛነት እግዚአብሔር ለአንተ ያስቀመጠልህ ትልቅ ነገር አለ! አንተ በፈለግከው በትምህርት ብቻ ሳይሆን በእራሱ መንገድ ያዘጋጀልህ ነገር ስላለ በፍጽም ተስፋ እንዳትቆርጥ እኔም በምችለውና በአቅሜ ለመርዳት ዝግጅ ነኝ።
@እሙእስማኢል-ጀ5ፐ
@እሙእስማኢል-ጀ5ፐ 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ያሳዝናል እናማ ደግሞ የባሰ አለ አልሀምዱሊላህ አይዞን ባባ ዱኒያ ፈተናነች አይዞን ተስፋ አይቆረጥም ነገን ለማየት መኖር ወሳኝ ነው አብሽሪ ዋናው ጤና ነው
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 2 жыл бұрын
እንዲህ በጣም የወረድከው ግን በጣም ከፍ ልትል እንደሆነ ማወቅ አለብህ ይሄ የህይወት ፈተና ነው። በትክክል የተሻለ ነገ አለ።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉንም ታውቃለህ የምልህ የለኝም ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው በርታ እንደምታድግ ነው የሚሰማኝ ለሁሉም ስኬትን እመኝልሃለሁ
@selamawitabebe9554
@selamawitabebe9554 2 жыл бұрын
ስልኩን ጻፉልን
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ሳኩን ካገኛችሁ ለእኔም አሳውቈቀኝ ቢቻል ብናስተምረው በክፍያ
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ምናለ ለእናትህ ብለህ ስታቋርጥ ስትሄድ ቢያስተካክሉልህ እክንጊዜ በገንዘብ በዘመድ ለሰነፍ ተማሪወች ውጤት ይሸጣሉ አይዞህ በርታ አላህ አይረሳህም ዋናው ጤና ነው
@etsubgashaw6173
@etsubgashaw6173 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ
@elsabetnegash1744
@elsabetnegash1744 2 жыл бұрын
Betam betam liben nekaw. Ayzok yalfal berta tilk bota tehonalek.
@thomasagezew2723
@thomasagezew2723 2 жыл бұрын
i knew you have a super potentional to do more you are brave andhard worker and kind hope i see you at another program after life changed stay stong you are grater than any person and stay strong keep it up
@sanisiraj3581
@sanisiraj3581 Жыл бұрын
Really, Life is with full of up and down, bro never give up!
@keloel7aa740
@keloel7aa740 2 жыл бұрын
በርታልኛውንድሜ
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
እንዴ ጥፋተኛ ዩኒቨርስቲው ነውእኮ። አይ ኢትዮጵያ
@ሜና
@ሜና 2 жыл бұрын
ስልኩን ማግኝት ብንችል
@አሐዱዘግዮን
@አሐዱዘግዮን 2 жыл бұрын
sorry for this earth to see such repeatdly worst actions
@Me45898
@Me45898 2 жыл бұрын
Ene demo, lememar betam flagot silalew liredaw neber. Tidarin min ametaw
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 80 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 952 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 1,3 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 80 МЛН