ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ - ክፍል-2

  Рет қаралды 117,249

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ምክር ቤቱ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

Пікірлер: 312
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ሆይ የእርስዎን አርቆ አሳቢነት ያልተረዱ የሀሳብ ድኩማን የአጭር ጊዜ ችግሮችን በማጉላት ከያዙት መልካም ተግባር ሊያስተጓጉልዎት ቢፈልጉም እንዳይሰሙ፡፡
@desamedan9166
@desamedan9166 3 ай бұрын
ስማ ምነዉ የተጨበጨበልኝ አጨብጫቢ ነኝ አልክ
@andinettessema7731
@andinettessema7731 3 ай бұрын
መሃይም የሰውን መብት ማክበር አይቺልም ልክ እንደሱ እንድታሰብ ይፈልጋል ሰለዚ ለተሳዳቢ ጆሮ አትሰጥ
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 3 ай бұрын
እናቶች እንወድሃለን ፣ዛሬም እንፀልያለን።የረዳችሁ ያቆማችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ክቡር ጠ/ሚ ለሃገራችን እዱገት እንቅፋቶች ወደ ስኬት በመቀየር የኢትዮጲያ ብልፅግና ለማረጋገጥ የምትሄድበት ጉዞ እጅግ አስደናቂ ነው!
@Ashebir-gf3bz
@Ashebir-gf3bz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ❤I wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your familyI wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your family Ashebir and the familyI wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your family Ashebir and the familyI wish you a happy Ethiopian Easter holiday to you and your family
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 3 ай бұрын
Thank you for being faithful and hard working leader. Any country to servive needs food,water and energy. May God bless you many more years to come to develop and improve this beautiful country.
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 2 ай бұрын
አቦ ብቃት ይልሃል ጀግናው መሪያችን ። እኔ የሚገርመኝ የምንታዘባቸው ቅል የሆኑ የአለምንም ይሁን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ መቀየር የማያውቁት ናቸው ግርምትን የሚያጭሩብኝ ።
@andrewmillecam7518
@andrewmillecam7518 3 ай бұрын
My dear prime minister!!! what a genuine leader!!! what an eloquent speaker!!! Now you are close to winning the heart of all Ethiopians. but you will wait for a while. Eventually you will walk the streets of Addis Ababa, Gondar , Bahirdar and dembidolo and your people line up on the street to greet you!!! አሁን ቃል የገባሃቸውን መተግበርህን ቀጥል!!!!
@hellokids6335
@hellokids6335 3 ай бұрын
denez
@aboolilaugh6596
@aboolilaugh6596 3 ай бұрын
All he does is lie. He says different things to different audiences.
@bonita799063
@bonita799063 3 ай бұрын
​@@aboolilaugh6596 tell me how you came to that conclusion without referencing Facebook and tiktok?
@bonita799063
@bonita799063 3 ай бұрын
​@@hellokids6335 he is obviously the leader of the our country so surely you haven't led or managed a country so 🤔
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ክቡር ጠ/ሚ ለሃገራችን እዱገት እና ብልፅግናን ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው!በተለይ አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋለን እንዳለ በተግባር እያስመሰከረ ነው!
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
የአፍሪካ ምርጥ መሪ !በሳልና አስተዋይ የሚሰራው የሚያውቅ የተሰሩትም የሚመሰገኑት ተጀምረው የሚጨረሱ ለሀገራችን አልፎ ለአፍሪካ በሚመጥን መልኩ የሚሰራ ምርጡ መሪ!
@tsegayeandamilak1416
@tsegayeandamilak1416 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሰለሞን የሰጠው ጥበብ ይስጥህ
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
አብቹ ሀገሪቷን ለኑሮ ምቹ የሆነች ሀገር ትሆን ዘንድ ፈጣን እና ቀላል መሰረተ ልማቶችን በማሟላት ላይ ያለ ጀግና መሪ ነው!
@Eskindirahmed
@Eskindirahmed 2 ай бұрын
Long live Dr Abiyi
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ቃሉን በተግባር የሆንክ ውድ መሪያችን! በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነን!!!
@ShebawTube
@ShebawTube 3 ай бұрын
የገማክ
@ShebawTube
@ShebawTube 3 ай бұрын
የገማክ
@Behmnet
@Behmnet 2 ай бұрын
I second this. Yegemah
@tesfaldetlovemylive
@tesfaldetlovemylive 2 ай бұрын
Honestly and truly speech great leader Dr. Abiy much love God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 3 ай бұрын
ክብርለጀግናውመሪያችንአብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ትጉ መሪ ሰርቶ የሚጨርስ አርቆ አሳቢ ኢትዮጵያን የሚያበለፅግ ቆራጥ ጀግና መሪ!ፕሮጀክቶችን መጀመር ብቻ ሳይሆን መጨረስ የሚችል ድንቅ መሪ!
@bekeleayele5614
@bekeleayele5614 3 ай бұрын
የኛ ልጅ ወንድማችን እንዲህ ነው በዕውቀት የታገዘ አመራርና ልማት፣ሌሎችም በየ ደረጃው ያለን አመራሮችና ህዝባችን ሰላም ከምንም በላይ ወሳኝ በመሆኑ ለሠላም ያለንን ሁሉ ሳንቆጥብ ከሠራን ሠላም ለእኛ ህልም ብቻ ሳይሆን እውን ለማድረግ ስለምንችል መተረቻ መሆን ቢበቃን መገዳደልን እናቁመዉ መገዳደሉ"ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽም አልወጣ የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ"እንዳሉት''''''
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 3 ай бұрын
ወንዳታው አብች ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretmago4735
@meseretmago4735 2 ай бұрын
Good job
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ምንም እንኳን ፈተናዎች ቢበዙም ተስፋ ሳይቆርጡ ፈተናዎችን በድል እየተሻገሩ ጎን ለጎን እንዲህ ዓይነት ተዓምር መሰል ድንቅ ሥራ መሥራት እንደሚቻል በማየታችን በእውነት ምሥጋናችን እጥፍ ድርብ ነው።
@joyaku3078
@joyaku3078 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ሳይወዱ ሀይስቁ😂😃😃
@AbiySisay-t3v
@AbiySisay-t3v 2 ай бұрын
አለም እውነት ናት እድለኛ ነን።የእውነት እንስራ
@godfather9377
@godfather9377 3 ай бұрын
በቃ ይሄን ሰውዬ ማንም አይችለውም
@birknehshirge6902
@birknehshirge6902 3 ай бұрын
የተፈናቀሉ ወገኖች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ወደ ነበሩበት መመለስ አለባቸው።
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ዐብቹ ስራዎቹ በጥራት፣ በፍጥነት ለትውልድ የሚሻገር አሻራን ማኖር ነው!
@SelimSelim-q1y
@SelimSelim-q1y 3 ай бұрын
smart leader 🔥
@miliyon938
@miliyon938 3 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
በጤና አጠባበቅ ላይ የተደረጉ ኢንቨስትመንቶች በህይወት የመቆያ እና አጠቃላይ የጤና ውጤቶች ላይ መሻሻል አስገኝተዋል.
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 3 ай бұрын
እንዳንተ ያጠፋ መሪ በሰው ልጅ ታሪክ ስለመኖሩ እርግጠኛ አደለሁም የምትናገረውና ምግባርህ የተለያየ ነብሰ ገዳይ
@TeferiFekade
@TeferiFekade 3 ай бұрын
ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ. ።ህዝብ መኖር አልቻለም ስለሌላ ነገር ይቀባጥራል። ትላንት የሚበላውን ዳቦ መብላት ያቃተው ህዝብ በአንተ አመራር ነው እኔ ብቻ አዋቂ አይሰራም
@ሙሉእመቤት
@ሙሉእመቤት 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጎሳ ክልል ተከፋፍላ ምን ሰላም አለ? ስልጣን የያዝከው በህዝባዊ አመፅ ነው። የተጭበረበረ ምርጫ ነበር።
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ሚሊየኖችን ልብ የገዛ፤ ድልብ ታሪክ ያላት ነገር ግን ለመፍራረስ በቋፍ ላይ ያለችን ሃገር ተስፋ ያለመለመ መሪ!
@AbdalaRahmeto
@AbdalaRahmeto 2 ай бұрын
አኔ በግሌ በጠም ወደሀለዉዉ ብቸህን ነህ አለሀ ግን ከንተ ጋር ነዉ አለመህ ይሠከል አሁንም እየተሠከ ነዉ+
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
የጎርጎራ ልማት ለጎንደር ክብር፣ ለኢትዮጵያ እድገት ቁልፍ ነዉ!በአቡቹ ዘመን ይሄን ድንቅ ስራ አይተናል!
@OneLoveEthiopia1
@OneLoveEthiopia1 3 ай бұрын
Asama
@bonita799063
@bonita799063 3 ай бұрын
​@OneLoveEthiopia1 your name doesn't match your action , oneloveethiopia
@emuerekan6819
@emuerekan6819 3 ай бұрын
ቆይ ግን ጊዜህን ኮሜን ብቻ ነው የምታሳልፈው ስንት ኮመትክ እስቲ ቁጠረው
@HagosAklom
@HagosAklom 3 ай бұрын
​@@OneLoveEthiopia1😂😂😂 ኮሜንት ልፅፍ ነበር ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ያንተ ኮሜንት ሞልቶት ቦታ አሳጣኝ
@yirgalemyitbarek7266
@yirgalemyitbarek7266 3 ай бұрын
በፈጣሪ ምኑ ጉድ ነህ ማሽቃበጥ promax
@fifinon2380
@fifinon2380 3 ай бұрын
ከአንድ መሪ የማይጠበቅ ንግግር .... የሚናገረውን ያውቃል ግን ????????
@ጠረፍ
@ጠረፍ 3 ай бұрын
የአንተ ልጆች ይኖራሉ የአማራን ልጆች እያስጨረስክ
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ለትውልድ የምትሻገር ሀገር ዛሬ ላይ ነገን እየገነባክ አያፀናክ ያለክ መሪያችን በርታልን.
@mohasalihnuru19
@mohasalihnuru19 3 ай бұрын
"ኢትዮጵያን ለማፅናት ማገር እንሁን እንጂ መጋዝ አንሁን" አቦ አብቹዬ ሰላምህ ብዝት ይበለልን ወላሂ!
@beyenekitilaa5658
@beyenekitilaa5658 2 ай бұрын
ድንቅ መሪ ድንቅ ሪፓርት ። ለህልውናቸው የሚተጉ የብልፅግና አባላት ያሉ ያህል እስከሌተናቸው ከክልል አንስቶ ጥፊራቸው እስከ ወረዳ የዘርጉ በዘር በጎሳ በሠፈር በሀይማኖት በመሞዳመድ በመልካም አስተዳደር ላይ ሳንካ የፈጠሩ መኖራቸው ፤ ልማቱን የተማላ አለማድረግ ብቻ ሣይሆን የሀገርቱን እጥ ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ ተግባር እየታየ ነው።
@SuldanShide
@SuldanShide 3 ай бұрын
የተጠያቃው ሌላ መልሱ ሌላ
@mohasalihnuru19
@mohasalihnuru19 3 ай бұрын
ሁሌም በክቡር ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አርቆ አሳቢነት እና በሳል የአመራር ሰጪነት እንደኮራሁ ነው ። 👍👍👍👏👏👏
@OneLoveEthiopia1
@OneLoveEthiopia1 3 ай бұрын
Kitihn yibdaw
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 3 ай бұрын
Vesionery Greate Leider, you tell the truth, perde, you Change, you transformed, the contery, and you tray to change. People minde Set,
@ጠረፍ
@ጠረፍ 3 ай бұрын
አንተ ባንዳ እንኳንም አወቅንህ
@taad4545
@taad4545 3 ай бұрын
አቦቹ አሏህ ሂዳና ድል ይወፍቅህ
@tsadikkaliay-lj7hq
@tsadikkaliay-lj7hq 3 ай бұрын
Keep on
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
አዲስ አበባ በብልጽግና ጉዞ ላይ ናት! ይህ ስኬት የጠንካራ አመራር ውጤት ነው!አርቆ አሳቢ መሪ ስለሆንክ ክብር ይገባአል ዐብቹ!
@joyaku3078
@joyaku3078 3 ай бұрын
😂😂😂😂😁😂😂😂😂ወደው ሀይስቁ😂😃😃😃
@muzeluge8151
@muzeluge8151 3 ай бұрын
የጨረስከውስ ነፍስ ትግሬ አማራ ደቡብ ሂትለር አቢይ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
ነፍስ የእግዚአብሔር ናት ። ማንም. አያጠፋት። ኦሮሚያ ውስጥ ማንም አልሞተም፣ ዘሩ።
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት የነበራት ቁርጠኝነት ለኢኮኖሚ ዕድገት የበለጠ ምቹ ሁኔታን መፍጠር ችሏል።
@bekelech-4029
@bekelech-4029 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MUNAMESFIN-y9f
@MUNAMESFIN-y9f 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ድንቅ አኩሪ ዉጤት በአድሰ አበባ እየተሰራ ነው! ቃልን በተግባር እየተገበርክ ላለከዉ ጀናዉ መሪያችን እናመሰግናለን!
@Mohammedseid-bl3of
@Mohammedseid-bl3of 2 ай бұрын
እውነትም ሁሌም የኢትዩጲያ ህዝብ ስም ስትደነቅ የምትኖር መሪያችን ገና ብዙ እንጠብቃለን ጀግና መሪያችን
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
ወያኔ የሰራውን ቀለም ቀብተ አንፖል ስላደረክ ለምን መደነቅ ፈለክ በ 5 አመት 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ ስላባላ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ ህዝቡ አብዶ አማኑኤል ስለተጣበበ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ተደምረን ኢትዮጵያን እንገንባ!
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ የአካባቢን ዘላቂነት ለማጎልበት ያደረገችው ጥረት የሚደነቅ ነበር።
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ተከፉይ መኦንህን በኮሜንት ብዛት ማወቅ ይቻላል።
@Merongetacgew
@Merongetacgew 3 ай бұрын
This goverment Very well governer for the country.❤❤❤🎉🎉🎉
@hellokids6335
@hellokids6335 3 ай бұрын
denez
@Kidane501
@Kidane501 3 ай бұрын
@@hellokids6335 dedeb
@bonita799063
@bonita799063 3 ай бұрын
​@@hellokids6335 everyone has right to choose and vote so you are the smartest for choosing something else and everyone else is dumb according to you , what a dickhead
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 3 ай бұрын
Thank you for the great vision and being a country loving leader. Thank you for improving the country and being faithful for the beautiful Ethiopia. May God bless you many more years to come to develop the country.
@amaamm4167
@amaamm4167 3 ай бұрын
አይይይ😂 ቅቤው መርዝ ንግግርህ ትረጭ እና ቀባ ቀባ ታደርጋታለህ😂
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
አስተማማኝ ብቃት ሲኖርህ ታላላቆችህ ያከብሩሃል በግርምትና በስስት ትታያለህ ትደመጣለህ ይሄው ነው አብቹ በርታ!
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 ай бұрын
ነገር ፡ ያልገባዉ ፡ ተሰብሳቢዎቸ ፡ ይሰቃል ፡ ስንቱን ፡ ተረድታችሁ ፡ በስንቱ ፡ ትስቃላችሁ።
@samri6650
@samri6650 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዚህች አገር የሰጠው ታላቁ ምርጥ የኢትዮጵያ መሪ
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
የሰራን ስናበረታታ ለቀጣይ ስራዎች ስንቅ ይሆናል ፣ ስላደረጉልን እና ስለሚያደርጉልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን!።
@abimandefro6385
@abimandefro6385 3 ай бұрын
Long live to king abiy Ahmed
@AidomB
@AidomB 3 ай бұрын
ዉሿቹም ይጯሐሉ ግመሉም ይጓዛል ብትሰሙት ይጠቅማቾሆል ጇሮአቾሁ ይሰማ አይናቾ ይይ ግዚ ሰጡት በሰላም አትደራደሩ❤
@joyaku3078
@joyaku3078 3 ай бұрын
😂😂😂😂በለው የዚ ለፍላፊ ቀደዳ😂😂" .ሀንዳንድ ሀገራት ባለስልጣናት ሲቀጠሩ የአርቲፊሻል ሂንቴሌጀን ስ ህውቀት ፈተና ይወስዳሉ" ሀለን ይሄ ደደብ😂😂😂የትም አገር የለም እንዲ አይነት አሰራር😂😂😂
@ሙሉእመቤት
@ሙሉእመቤት 3 ай бұрын
የህዝብ ጥያቄ የሽግግር መንግስት ነው። ድል ለፋኖ።
@onpoint..
@onpoint.. 3 ай бұрын
የፓርላማ አባላቱ note የሚወስዱት ነገርስ.... ዩትዩብ ላይ ተመልሰው ማየት
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 3 ай бұрын
አቤት ውሽት። የአርቲፊሻል ኢንተለጀንሱ ጉዳይ ሳይገባኝ ቀረ።
@HabteBoy-y9b
@HabteBoy-y9b 3 ай бұрын
ከእግዝአበሔር በታች አንተ ባትኖር ኖሮ እቺ ሃገር ፈርሳ ነበር እናመሰግናለን መሪያችን🙏
@Behmnet
@Behmnet 2 ай бұрын
Tultula
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
መወያየት መነጋገር ችግርን ይፈታል፣ ብልጽግናን ያስፈናል፣ ሰላምን ያወርዳል፣ መተማመንን ይፈጥራል እናመሰግናለን ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ወርቅ መሪ አላት ሁለም ወደፊት ከአቡቹ ጋር!መወያየት መነጋገር ችግርን ይፈታል፣ ብልጽግናን ያስፈናል፣ ሰላምን ያወርዳል፣ መተማመንን ይፈጥራል እናመሰግናለን ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ወርቅ መሪ አላት ሁለም ወደፊት ከአቡቹ ጋር!
@babibabi5488
@babibabi5488 2 ай бұрын
መንግስት እደመንግስት የመግስት ፕሮጀክት ማለቅ አለበት ሆኖም ባሁኑ መንግስት ግን የራሴ ፕሮጀክት ብቻ ብሎ ካሰበ መንግስት ሳይሆን ቆዳ ነው ማለት ነው😂😂😂😂
@shawaa1492
@shawaa1492 3 ай бұрын
ትናንት የገደልነውን ሰው እያነሳችሁ ዛሬን አትውቀሱ፥ ወደ ፊት ብቻ እዩ፥። ሰብአዊ መብት ደስ የሚል ቋንቋ ነው --- ግን ትርጉሙ የፖለቲካ መጠቀሚያ መሆን ዬለበትም --- መብት ምግብ፥ ቤት ነው --- የሰብአዊ መብት ተቋምና አዋጅ አሠራር መፈተሽ አለበት --- ሌሎች ደሞዝ የሚከፍሉት ተቋም ከተፈጠረ እንቸገራለን። ስለመ መብት የሚሟገቱ አገር ያፈርሳሉ --- መብት ጥሰት ይቀጥላል --- መከላከያና ፖሊስ መመስገን አለበት ---- የማይገባ የሠሩ እሥር ቤት ገብተዋል --- በጅምላ አይገድልም የእኛ ሠራዊት ---- "በጅምላ ሊያሸንፍ መጥቶ በጅልማ ይሞታል"
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
የመንግስት ተነሳሽነቶች የፋይናንስ ማካተትን አስተዋውቀዋል፣ ብዙ ሰዎችን ወደ መደበኛው ኢኮኖሚ አምጥተዋል።
@Mohammedseid-bl3of
@Mohammedseid-bl3of 2 ай бұрын
ተደምረን ኢትዩጲያን እንገንባ ክቡር የተከበሩት ዶክተር አብይ
@ሙሉእመቤት
@ሙሉእመቤት 3 ай бұрын
እንተ አጭብርባሪ ወለጋ ሄደህ የተናገርከውን ረሳህ? ይህ የኦሮሞ መንግስት ቢለቅ ወዮልህ አላልክም? አቶ አበባው ደሳለው ያነሱትን ጥያቄዎቹን ለምን አትመልስም?
@dmx3674
@dmx3674 3 ай бұрын
አሁንም በዘር የምትምራ ደንቆሮ ነህ ። የኣኢትዮጵያ መንግስት ከሆነ ለምን የብሄር ክልል አታፍርስም ። ነፈዝ ። የብሄር መንግስት ፣ የብሄር ባንክ ሁሉ መስርተህ እያፋጀህ ስታበቃ የአማራ /የኦሮሞ መንግስት የለም ስትል አታፍርም ?
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
በጠላቶቻችን የቆዬ ሤራና በተላላኪዎች ድንፋታ የብልፅግና ጉዟችን አይደናቀፍም!!!
@joeldejene7621
@joeldejene7621 3 ай бұрын
አብይ ቀድሞ ስለሚያስብ የሚሰራውን ያውቃል ሆኖም ከእሱ ጋር አብሮ መሮጥ ባይችሉም በትክክል መከተል የሚችሉ ፖለቲከኞች የሉም።
@ሙሉእመቤት
@ሙሉእመቤት 3 ай бұрын
ያንተ ስራ ሰላምና ፍትህ ማምጣት እንጂ ብልጭልጭ ነገር ማብዛት አይደለም። ብሩን ከየት አምጥቼ እንደምገነባ አትጠይቁኝ ያልከው አንተ ነህ ሌባው። የመጀመርያው ሙሰኛ አንተ ነህ። ወይስ ህጉ አንተን አይመለከትም?
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
በስማም ታድላቹ እዬን ቀጣፊ ሰውዬ ሰምታቹ የምትጨርሱ በጣም አድናቂቹ ነኝ እኔ ልጆቼ ጎረቤት ቲቨውን ልንሰብረው ትንሽ ቀረን ከዛ ተዘጋ የመለስን ንግግር በጉጉት እዳልሰማን እዬን ዘንዶ የሰው ደም ጠጪ 666 ኬት መጣብን
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 3 ай бұрын
አይ ጠቅላይ ሚኒስቴር በዚህ ሀገር የተማረ ሰው ወይም መማር ዋጋ የለውም ለሚ ኩራ ወረዳ 9 ደንብ ማስከበር ወይ ስራ አስፈፃሚ ከሆንክ ፎቅ ትሰራለህ አጥር ወድቆ ለመስራት ደንብ ሀምሳ ሺህ ስራ አስፈፃሚ 200.000 ይጠይቁሀል
@brianwagner6714
@brianwagner6714 3 ай бұрын
አቢይ አህመድ አንተ ከህግ በላይ ነህ እንዴ? ህጉን ጥሰህ አይደለም የፓርላማ አባላትን ያሰርከው? ወለጋ ሄደህ የዘር ቅስቀሳ ንግግር አድርገሀል። ይህ አያስቀጣም?
@ayimennejad8900
@ayimennejad8900 2 ай бұрын
አንተ ሁሌም ልዩ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ!!! እውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ
@TeferiFekade
@TeferiFekade 3 ай бұрын
የተከበረው ምክር ቤት ማጨብጨብ እንጂ ሌላ ምን ያውቃል።ቢያውቅስ ተናገርክ ተብሎ ዘብጥያ ነው።
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
አዲስ አበባን እንደ ሀገር ትኩረት ተሰጥቷቸው እንድለሙ የታቀዱ ልማቶች በሙሉ በጀግናው መሪያችን እየተሳኩ ነው!
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
መንግስት ለትምህርት ቅድሚያ በመስጠት የዩኒቨርሲቲዎችን ተደራሽነት በማስፋት እና የሙያ ስልጠናዎችን መስጠቱን ቀጥሏል።
@ephrem2072
@ephrem2072 2 ай бұрын
አብይ ጀግና መሪ ነህ ነገር ግን ሰልጣን ላይ ያሉት የበታቾችህ ናቸው ሀገሩን እየዘረፉ እና ህዝቡን እየገደሉ ያሉት ይሄንን እንዴት ዝም አልክ ?
@AbateHaile-s7e
@AbateHaile-s7e 2 ай бұрын
አቢይ ስልብ ነህ ዲያቆን ዳንኤል ዉሽማህ ነዉ ሌሊት እዬመጣ ይለጥጥሀል ግማት
@m.abisinia2118
@m.abisinia2118 2 ай бұрын
የዘር ፓለቲካ ፉክክር ውስጥ አስገባን ኦሮሞ ኪንግ አማራ ኪንግ
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
እንደ ጂኦተርማል እና የንፋስ ሃይል ያሉ ታዳሽ የኃይል ምንጮች አጠቃቀም ላይ እድገቶች ነበሩ።
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 ай бұрын
Yaawaraqara.ee.yaawarahubatee yaawara amanee yaawarakafaree yaawaraganee
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
አስተማማኝ እና ዘላቂ ሰላማችን የሚያረጋግጠው ፣ ፍትሀዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት የሚኖረው ፣ ሁለንተናዊ ብልፅግናችን ዕውን የሚሆነው ፣ የህግ የበላይነት የሚሰፍነው ሁሉም ዜጋ ከምክክር እና ውይይት ውጭ ችግሮችን የመፍቻ መንገድ የሌለ መሆኑን ተገዝቦ የድርሻውን ሲወጣ ነው።
@Wossen-x1j
@Wossen-x1j 3 ай бұрын
“ሁልጊዜ ለጥፋቱ ለ ልማቱ ለዉጊያዉም ወቃሽ የሆነ ሰው የሞተ ነው። '' አቢይ አህመድ
@120Mil
@120Mil 3 ай бұрын
አየኸው ተቀናቃኞቹን ሲሳደብ?
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
በእውነቱ ይህን መሰል ድንቅ ተግባራት ሲያከናውኑ የተመቃወሙ ጨለምተኞች ዛሬ ላይ ይህን ሲመለከቱ ስህተታቸው ውልል ብሎ ይታያቸዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ጨለምተኞችን አምጥቶ የማስጎብኘት ስራ እንዳይረሱ፡፡
@MubarekZeynu
@MubarekZeynu 3 ай бұрын
የተቀወሙ ለማት የተመቃወሙ😂😂😂😂😂
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 ай бұрын
Waranamatuumee shuguxiigureegurguratuu.sobduudhaa dudhaafalamadhaabekkii jaramoodhaa siihuubekkanii
@m.abisinia2118
@m.abisinia2118 2 ай бұрын
ጥፋትን ማመን መፍትሄ ነው አላመንክም
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
ሥራዎችህ ሁሉ ትውልድና ዘመን ተሻጋሪ ፤ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያውያንን ክብር የሚመጥኑ ናቸውና ምሥጋናችን ከፍ ያለ ነው!!!
@biyya903
@biyya903 2 ай бұрын
<a href="#" class="seekto" data-time="228">3:48</a> ❤❤❤❤
@KAROORAXiiqi
@KAROORAXiiqi 3 ай бұрын
አስተማማኝ ብቃት ሲኖርህ ታላላቆችህ ያከብሩሃል በግርምትና በስስት ትታያለህ ትደመጣለህ ይሄው ነው አብቹ በርታ!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Akkagandakeenyaatii waraabeeysii takkayuusee caĺliiseegunguumee miiliitokkoguyaadhaa tokkohalkaniibekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Anuukunoo marcuumamukaatiin.siimadiiqabaa yarooxiiqoof akkatiitahuufii guyaahudasabsabaadhaa
@teruneshray9966
@teruneshray9966 3 ай бұрын
❤️Doctor Pr minister Abiy Ahmed , what a fascinating public address that was .👏👏👏 We good Ethiopians are appreciated and grateful to you Sir .🇪🇹☝️ Ethiopians are very Lucky to have a fantastic Leader like you👍🙏
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 ай бұрын
Nageenyiibiiyafiimalee hojataafiimiitii sogiimataafiitiif yooja.eehamii.ahuumalee hiinkadhanuubekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 ай бұрын
Egaan amiinajiibeen.amiiniiwadajaajiibeeja.ee waladaaliiniituu.amiiniimamarachaa warabeeysiiyusaatakkaa sagaleentakkaa jartiin nyatadiidee takkaagodhateelafaaqabdii takkaanyateegaraaqabdii.jartiiqoshaadhuydee
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 ай бұрын
Jariikuniihangaan laleetiibadiinteenyaahiinjanee hiidhamuufii godakamsenaaqofatuu hiiraamulataa dofumaasaniitiinhubadhee
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,2 МЛН
አንድ ጉዳይ -  የኢትዮጵያ ዕዳ  (ክፍል 1) #FANASTREAM
1:15:33
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 3, 2024
56:11
OMN
Рет қаралды 2,8 М.
ከምሽቱ 3:00 የአማርኛ ዜና
VOA Amharic
Рет қаралды 946
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33