''ጠቅላይሚኒስትሩ አገር የመምራት አቅም የላቸውም'' አቶ ልደቱ አያሌው_ክፍል 1 | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 130,246

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@bamlaktadesse3695
@bamlaktadesse3695 4 жыл бұрын
ልደቱ ለእኔ ጀግናዬ ነው ህይዎቱን ግዜውን ለኢትዮጵያ የሰጠ የዘመኔ ጀግና ነው
@ራህዋይምሰበልኩእንድየ
@ራህዋይምሰበልኩእንድየ 4 жыл бұрын
ልደቱ በጣም የህዝብ ስሜት የሚገባው ነው ለኔ
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 4 жыл бұрын
Yane 97 lay asecheresen btmmmm yesew semet yegebawal yehe lebaaaaaaa moshlaka
@طارقالشرقاوي-س4ع
@طارقالشرقاوي-س4ع 3 жыл бұрын
@@mercy_gunner6768 ቡዳ ነክ ግን 97 ስትል 15 ኣመት ኣለፈ ቡችላ እሊት ፎጤ
@sebe5740
@sebe5740 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ እኔ ብዙ አመታት ስትናገር ሰምቸህ ኣለሕ ብስለትህ በጣምነዉ የማደንቅህ አንተ ብትመረጥ ለህዝብ. በጣም ጡሩ ነበር ለኢትዮጵያ ይሁን ለጎረቤት መቸም ጡሩ ሰወአምላክ ያምጣልን.
@marni3149
@marni3149 Жыл бұрын
ሁለት የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሁንላችሁ❤❤❤
@yonataaraya1134
@yonataaraya1134 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉም ምርጥ ነዉ።ልደቱም ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ፖለቲከኛ ነዉ።
@zebonatuscans100
@zebonatuscans100 4 жыл бұрын
Yonata Araya I couldn’t agree more!!!
@fg2982
@fg2982 4 жыл бұрын
በትክክል
@gebremedhinhagos2453
@gebremedhinhagos2453 4 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ጋዜጠኛው ደፋር ለሙያው መስዋዕት ለመክፈል የተዘጋጀ የዘመኑ ምርጥ ሰው።
@gualtigray4684
@gualtigray4684 3 жыл бұрын
Moya malet behodu yemayasb
@gere7242
@gere7242 4 жыл бұрын
ያየሰው እውነት በጣም የሚገርም ገዜጠኛ ነህ በርታ በርታ እውቀትህን በተለያዩ ያቀረብካቸው ስራዎች ተከታትያለው ሚዛናዊ ናቸው 👏👏👏👏👏👏
@mannyw7361
@mannyw7361 4 жыл бұрын
Best politician. He should be the prime minister.
@olanat239
@olanat239 4 жыл бұрын
I'm oromo but I like Ledetu. He is smart
@berhanberaki5045
@berhanberaki5045 4 жыл бұрын
I am an Eritrean and I admire Lidetu. He is a true journalists
@helenh6930
@helenh6930 4 жыл бұрын
Berhan Beraki ውሽትም
@abelzerga1895
@abelzerga1895 4 жыл бұрын
ልደቱ የትችት ሱስ ያለበት መሰለኝ ከመተቸት ሌላ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
Abel Zerga, siltan tem newa leza konew. Enekemotku...
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 4 жыл бұрын
Best journalist and best politician
@geberitrea1998
@geberitrea1998 4 жыл бұрын
you must be agame digital
@danielmengesha9097
@danielmengesha9097 4 жыл бұрын
ልደቱ የሚባል ሰው ለውጥ የማምጣት ሀሳብና ችሎታ ያለው ሳይሆን ተናጋሪና ተዋቂ ለመሆን የሚፈልግ እሱ ካለ ውጪ የሌለውን ሀሳብ የማይቀበል ግትር ነው። አሁን እንኳ የሚናገረው ስልጣን አልተሰጠኝም የማለት ምኞት አለው።
@aberakalayu9588
@aberakalayu9588 4 жыл бұрын
አንዲት???
@natnaelassefa6867
@natnaelassefa6867 4 жыл бұрын
💚💛❤ ታላቁ ፖለቲከኛ ልደቱአያሌው ወንድማችን በርታ። ለእውነት የቆምክ። WE LOVE YOU DEARLY!!!
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱን ሚተካ 10 ተጨማሪ ሰው ቢኖር ኢትዪጵያ ችግር ይፈታ ነበር በርታ ላልባልቶኞች ቦታ አትስጣቸው አቶ ልደቱ አንበሳየ
@birukseifu9315
@birukseifu9315 4 жыл бұрын
ሌባ
@theidol2666
@theidol2666 4 жыл бұрын
An icon journalist with a knowledgeable politician
@noorhasen7933
@noorhasen7933 4 жыл бұрын
ይጋዜጠኛ ደስየሚለኝ ሰውበጠፋ ግዜ ለሃገርብሎ ሞያው በትክክል ስራለይ ያዋለ ጋዜጠኛነው ።በጣም ጎበዝነህ ቀጥልበት
@agaphyshemon2792
@agaphyshemon2792 4 жыл бұрын
Yayesew shemelse, try to host your program on TV. It is a must all Ethiopian have the right of information. And you are the most brilliant journalist in Ethiopia.
@negusuworku2375
@negusuworku2375 4 жыл бұрын
Dr. Abiy has the capacity, the power, he is responsible. But Lidetu has no capacity, no hope. No moral. Lidetu was YEWOYANE Horse . Lidetu knows only talk, talk and talk.... LALIBELLA....
@yonigebru7587
@yonigebru7587 4 жыл бұрын
በትክክል ሰምተኸው ታውቃለህ ? እመክርሃለሁ ኮሜንት ሲሰጥ በብስለትና በምክኒያታዊነት መደገፍ አለበት። እንጂ እንደው ዝም ብሎ መፃፍ ተራ የወረደ የደንቆሮ ተግባር ነው
@amsaludessie5219
@amsaludessie5219 4 жыл бұрын
Dr. Abiy is capable enough to lead Ethiopia
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ምነው የማላቀው ነገር የለም አሉ?አዚህ ቁጭ ብለው አፍዎትን ከሚያሮጡ እርሰዎ እዛ መቀመጫላይ ቢሆኑ እንዲት ያረጉ ነበር መች እነደማውራት ይቀላል መሪ መሆን!!!!
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
የAfrica አየር የለም ለመተንፈስ እትችሉም ነበር የሚለን 😂😂
@leahlings7449
@leahlings7449 4 жыл бұрын
የገዛ ፖርቲውን እና ቤተሰብ መምራት ያልቻለ ሰው ዓብይን ሲተች ይገርማል።
@abebagebrehiwet6594
@abebagebrehiwet6594 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እንደ ልደቱ ኣያሌው ያሉ ንቁ ፓለትካኛ ነው ..የምያስፍልጋት። 2020 ኢትዮጵያ በልደቱ እንድትመራ ተስፋየ ነው 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 💛 መልካም እድል 💛 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@mulugetaeshetu7409
@mulugetaeshetu7409 4 жыл бұрын
mn alk?? zendro new ende mtakew lidetun Tensheratach slk yastawesegnal lidtun sayew
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 4 жыл бұрын
@@mulugetaeshetu7409 ekoooo yehema ledetun ahun nw yayewww...
@titigelweyane9612
@titigelweyane9612 4 жыл бұрын
ጋዜጣኛው ስውዶው ጅጋና ነው
@geberitrea1998
@geberitrea1998 4 жыл бұрын
ኣጋሜ ወንዲሚሽ ስለሆነ ነው
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
Titi Gelweyane ምን አድርጎ? 😂😂
@yesewzer4687
@yesewzer4687 4 жыл бұрын
ልደቱ የዘመኑ ምርጫ
@demsfanta8927
@demsfanta8927 4 жыл бұрын
ልደቱ ማለት ምርጥ ፖለቲከኛ ነው ግን እስካሁን ኢትዮጵያ ያልተጠበቀችበት ምሁር ነው
@melesemerewa3270
@melesemerewa3270 4 жыл бұрын
Fantastic journalist with icon Ethiopian politician
@DrSharonWoldu
@DrSharonWoldu 4 жыл бұрын
What more could Abiy do in his first 100😕❓
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፖለቲከኛ ነው ልደቱ አያሌው በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው ከዛሬ ጀምሮ እናተጋር ተቀላቅያለሁ
@felekeberhanu9359
@felekeberhanu9359 4 жыл бұрын
ቀጣፊ
@darknlovely87
@darknlovely87 4 жыл бұрын
Yayesew is the best! Yayasew for president!
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 4 жыл бұрын
ByHisGrace87 president in Ethiopia? Lol
@darknlovely87
@darknlovely87 4 жыл бұрын
@@noshortcuttoglory6443 or PM
@darknlovely87
@darknlovely87 4 жыл бұрын
@Konjitwa lig don't let your eyes get stuck to the back of your head with all the eye rolling
@zewditubogale8824
@zewditubogale8824 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ፓርቲዎች ከብልፅግና በስተቀር የሌላው ፓርቲ ለኢትዮጵያ ምንም አትሰሩም ለምሳሌ ልደቱ የምትባል የጁንታው ተላላኪ አብይ አገር መምራት አይችልም ለምትለው በተግባር ያሳየን መሪ ያችን ነዉ ስለዚህ መሃይም ጭንቅላትህን ይዘህ አብይን ብሌም አታድርግ እኛ የኢትዮጵያን ህዝቦች አብይ ነው ምርጫችን ሌላ ማንንም አንፈልግም ፓርቲዎች አብይን ማገዝ ነው ያለባችሁ አብይ ምርጥ መሪ ነው ምንግዜም አብይ የኛ ምርጫ!!!!
@Mr815676
@Mr815676 4 жыл бұрын
100 days is for a government that cones to power through normal peaceful election not for a government that comes to power in an irregular circumstances with huge responsibility to clear a 27 years old injustice and mess. In Eritrea we say being a spectator in a war foes not match fighting it. Mr. Ledetu is a good spectator that gives fine analysis and judgment on events without considering all present and historical aspects. With R E S P E C T for all our ethio bros.
@addisbalderas7726
@addisbalderas7726 4 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸሁ ምሁራንን ስለ ሀገሬ ስትወያዩ ማየት በጣም ያስደስተገኛል
@bekeleminilik7542
@bekeleminilik7542 4 жыл бұрын
ሠላምታ የእግዚአብሔር ቁርስና እራት ነው ፡፡ መጀመሪያ ሠላም እልዎታለሁ በመቀጠል አቶ ልደቱ በእውነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገር መምራት አይችሉም ሲሉ ከሰውነት ወደ ብርሌነት ተቀይረው ነው ዞር ብለው የተመጣበትን ጎዳና ያላዩት ምርጫ 97 የሰሩት አሳፋሪ ድርጊት በአዲስ አበባ ወጣት ሕይወት ላይ የነገዱት የፖለቲካ ንግድና ፀያፍ ተግባር ቁስሉ እኮ አልሻረም እርስዎ ይህ ሥልጣን በእጅዎ ቢገባ ከምር እነግሮታለሁ ገዢ ካገኙ አገሪቱን ........................ አይመለሱም ፡፡ ምን ዓይነት ሕዝብን ዝቅ አርጎ የመመልከት በሽታ ነው የያዝዎት በእውነት ቤተሰብዎን በአግባቡ ይመራሉ በወቅታዊ ጉዳዮች የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ቀርበው ሲነጋገሩ የስብሰባ ሂደት እንኳን የሚከተሉ አይደሉም እስቲ ረጋ ብለው ራስዎን ይመልከቱ ሌላው ሃሳብ ሲያቀርብ ጣልቃ መግባትዎ ነገም ሥልታኑን በእጅዎ ቢጋባ አይገባም አንጂ ከዚህ ፈቅ ያላለ አፋኝ መሆኖን ነው የሚያሳብቅብዎ እባክዎ ይህን ሕዝብ መከራ አትጫኑበት እግዚአብሔር ያያል ልቦና ይስጥዎት
@yemanegebremichael3415
@yemanegebremichael3415 4 жыл бұрын
እንካን አገር እምየ እትዮፕያ ለመምራት ቤተሰብመምራት አይችልም ይሀ ደም መታች መሽረፈት ቦርኮ
@ninibella2894
@ninibella2894 4 жыл бұрын
Yayesew you are number one. ❤❤❤
@wewin710
@wewin710 4 жыл бұрын
አይ ክደቱ 3 ስው ያለበትን ፓርቲ መምራት አቅቶት እኮ ነው ያርፈረሰው::
@tewodrostelila9495
@tewodrostelila9495 4 жыл бұрын
አብይን መምራት አይችልም ማለትህ በጣም ያስቃል አብይ የተመረጠ የተካነ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ነው።አንተ በ1997 በነበረው ትግል ተሞክረህ ወድቀሀል አሁን ምነው ዝም ብትል።ትችት በጣም ቀላል ነው።አገር መምራት ግን በአንተ አይነት የተለያየ አቋም የሚገለጡ በርካታ ቡድኖችን አቻችሎ መምራት ስለሆነ እንደምትናገረው ቀላል አይደለም።
@ewnetuferede5454
@ewnetuferede5454 4 жыл бұрын
ልደቱ እባክህን በኢትይጵያ አምላክ ለምንህ በ11ኛው ስዓት ላይ እየመጣህ አትዘባርቅ ነገር አታበላሽ ዓቢይ ያለበት ቦታ ላይ ብትሆን ምን ልታደርግ እንደምትችል ባለማስብህ ምኞትህን ከሽፈ እያልክ ታንፀባርቃለህ አዎ አፍህና ራስህ የታረቁ አለመሆናቸው ከቅንጅት ግዜ ጀምሮ በሚገባ እናውቅሃለን ልንገርህ አንተና መሰሎችህ ለማና ጀዋር በፍፁም አይሳካላችሁም አንተም እዛእ ላሊበላ ገብተህ ሆቴልህን አሊያም ደሴ ግባና ከንቲባ ሁን ጀዋርና ለማ የጋሎች ግሩፕ በእውነተኛ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞ ድባቅ ይገባሉ ህሊናህን የሸጥክ የፖለቲካ ስልጣን ቅዠት ያስከረህ ድንጋይ ራስ ነህ
@ethio-fact4896
@ethio-fact4896 4 жыл бұрын
Wow፡ መስራት እንደ ማውራት ቀላል ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር፡ ቁጭ ብሎ ማውራት ቀላል ነው
@shikorinatatdeqierey91
@shikorinatatdeqierey91 4 жыл бұрын
ሰው በስራው እንጂ ስለተናገረ እና ምርጥ ቃል ስለተጠቀመ ጥሩ ወይም እውነተኛ መሪ ያደርገዋል ማለት አይደለም :: እንዳንተ የመሳሰሉ ብዙ የመለፈልፍ ችሎታ ያላቸው ሰዎች በርግጥ በተግባር ባዶ ናቸው : : እሱ አያገባውም : እነእንትና ኣያውቁትም : እሱ እና እስዋ አንድ ናቸው ብለህ ቃል በመደርደር ብቻ የፖለቲካ ሊቅ እና ባለችሎታ ኣያደርግህም : : በትግርኛ አንድ አባባል አለ : ካብ በዓል ጣፍሲ : በዓል ኣፍ : : ባማርኛ ሲተረጎም የጣፍ ባለቤት እያለ : ጣፍ የሌለው ኣፈኛ ተናጋሪ ግን እንደ የጣፍ ባለቤት መስሎ ይታያል ወይም አክት ( act ) ያደርጋል እንደማለት ነው : : የኣፍ ነጋዴ ማለት ነው ባጭሩ : : ድል ለሰፊው ሕዝብ ! ! !
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 4 жыл бұрын
እናቴን ስለአልሰማ ነው ለውጡ የከሸፈው ከፕለቲካ ይልቅ ንግድ ይሻል ነበር፡፡
@helenh6930
@helenh6930 4 жыл бұрын
ልደቱ ማለት የተራቀቀ ፕሮፌሽናል ተንኮለኛ ነው
@Aduniahope
@Aduniahope 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ መቐለ የተሰበሰበው የፓርቶዎች ስብስብ የፌደራል ሀይሎች ነው ለራሳቹ ተቀባይነት ቦታ ለማግኘት ስትሉ ምን ከናንተ አስተሳሰብ የማይሄደው ነገ የማትተገብሩት የማትቀበሉት ፌደራሊዝም በስም ብቻ ለመለጠፍ ከሌላ ነጥቃቹ ፌደራሊስት ሀይሎች እኛ ነን ለማለት ሌላን አካል ጥላ ሸት መቀባት ለአገር አለማሰብ ነውና ይሄ ከእርሶ አይጠበቅም
@yemanegebremichael3415
@yemanegebremichael3415 4 жыл бұрын
Coronel Abi he’s vampire 🧛‍♀️
@mulugetagebretsadik7225
@mulugetagebretsadik7225 4 жыл бұрын
ልክ ብለዋል አቶ ልደቱ የኢትዮፕያ ህዝቦች በጠቅላይ ሚኒስተሩ ያላቸው እምነት ተሟጧል፡፡የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወዳጆች የአገራችን ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑ ውሎ አድሯል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስተሩ ስልጣን ላይ ለመቆየት ያላቸው እምነት በህዛባቸው ሳይሆን በእነዚህ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ላይ መሆኑን እና ለህዝባቸው ያላቸው ንቀት ደጋግመው ኣሳይተውናል፡፡ አሁን በቃ ማለት ያሰፈልጋል
@eke1914
@eke1914 4 жыл бұрын
PM Abby you're our hero
@habtamumengistie4581
@habtamumengistie4581 4 жыл бұрын
@@ ልደቱ እንቁ የኢትዮጲያ ተንታኘ the only real political person in Ethiopia go head!!!
@amanandom6579
@amanandom6579 4 жыл бұрын
Wey guuud. Lidetu kihdetus aqm alegn litl new?
@ለኔእኔ
@ለኔእኔ 3 жыл бұрын
I can comfortably say ' iron man' to Ato Ledetu!
@teferimekonnen6477
@teferimekonnen6477 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ቀሽት ለውጥ አለ የልደቱ ምላስ ነው የሌለው።
@hagostesfamarian2753
@hagostesfamarian2753 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስንት ኣፈጮሌ የሚወለድባት ኣገር ናት። በተግባር ለኢትዮጵያ የሚታገል ግን እስካሁን ኣልተወለደም፡ ተወልዷል ካልን ዶ/ር ኣብይ ኣህመድ ነው። የኣማራ ልሂቃን ከትግል ወዲያ ማዶ ቍጭ ብለው በምላሳቸው እንኳንስ ኢትዮጵያ ዓለምን ያስተዳድራሉ።
@konjokonjo8565
@konjokonjo8565 4 жыл бұрын
ሁሉም ጥፍት ብልፂግና ተጣያቅ ነው
@erminach33
@erminach33 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ከምርጥ ፖለቲከኛ this is all I wanted to watch
@leastu8980
@leastu8980 3 жыл бұрын
He said it rightfully.
@ashenafiworku8522
@ashenafiworku8522 4 жыл бұрын
ትክክል ያሁኑ ስህተት ያቋም ሰው ደስ ይላል ። ህወሀት አንድ ሰው አትርፋለች ። ልደቱን አይደለም!!! ።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ መልስ አስጨርስ
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 4 жыл бұрын
Aydamtm mn endemiteyk bicha silemiyasb eko new
@eyobroba4494
@eyobroba4494 4 жыл бұрын
The easiest thing criticism. With all it failures Abiy is the better one.
@mebrahtomyohannes2543
@mebrahtomyohannes2543 4 жыл бұрын
I admire journalist yayesew his brvement even his political clarificayion keep it up
@henockgebrekidan2732
@henockgebrekidan2732 4 жыл бұрын
RIP English
@buruktesfa5762
@buruktesfa5762 4 жыл бұрын
ልደቱ ከሃዲው ::አንተን ብሎ ፖለቲከኛ ::አንተ ካላሽን አሸክሞ ማዝመትና ያኔ ታየዋለህ ::የላፕ ቶፕ ፖለቲከኞች አንተንና ጀዋርን ካለ አፍ ብቻ ሌላ የምታውቋቸው ነገር የለም::ለፍልፍ ምላስህን ትቀነጠሳለች አንድ ቀን::
@abdiqaniali8928
@abdiqaniali8928 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ፋክ ዩ
@abyaby4137
@abyaby4137 4 жыл бұрын
ልደቱ እሳቴ
@serkalemhailemeskel2660
@serkalemhailemeskel2660 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ ኤኔ ከምትዘረዝራቸው የፓለቲካ ትንታኔዎች መካከል ከ1997 አመት ጀምሮ ምንም እንከ አላገኘሁም በርታ ግን አደራ ስለሀገራችን ልልህ የምፈልገው ነገር ትግላችሁን አጠናክራችሁ በሃገሪቱ ውስጥ ስጋት እየሆነ የመጣውን በየቦታው የሚታየውን የፅንፈኞች ሃሳብ ለማስወገድ ሞክሩ
@teferimekonnen6477
@teferimekonnen6477 4 жыл бұрын
ልደቱ ... እበቱ ...ነው ሀገር መምራት የሚችለው ዋሽንትህን አንሳና ገመሬጠብቅበት።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
አቶ ልደቱ መጀመሪያ ለውጥ የለም ኢህአዴግ ያለው እራሱ እየኮሳብን ነው።
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 3 жыл бұрын
ልደቱ አያሌው ሁሉም በግፍና በሀሰት ሲወነጅሉህ! ብቸኛ ሲያደርጉህ!በሴራ ሲያብጠለጥሉህ ብቻህን ከእውነት ጋር የቆምክ ጀግና! ልደቱ ከጥንቱ ከመሠረቱ ሁሉም ሲያሴሩበት ቁሞ የተገኛ በእምነቱ: ልደቱነው ቢገፉት የማይገፉ ተራራ: ሀሰተኛውን አውርደህ ጣለው ተራ በተራ::
@samsonbeyene7989
@samsonbeyene7989 4 жыл бұрын
የከሸፍከው አንተ ነህ ተረተረት አውራ
@hi5all
@hi5all 4 жыл бұрын
The best politician Ethiopia has is Ato Lidetu. People try to gossip rather than picking points and showing his weaknesses. አቶ ልደቱ አደንቅዎታለሁ። እባክዎ ይቀጥሉ። You know politics. You have a total Ethiopians love. I have great hope on you. You can unify and run the country to peace and prosperity. Abiy supporters, please respect other ideas too. Do not be donkey heads.
@demisleges5391
@demisleges5391 4 жыл бұрын
እኔ ልደቱ ቢመረጥ እወዳለሁ ብቃት አለው መቶ በመቶ
@amharabofed1748
@amharabofed1748 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስለፌዴሬሽን እና ስለኮፌዴሬሽን ጥሩ ትምህርት ያገኘህ ይመስለኛል!!!! አቶ ልደቱ አያሌው በጣም ጥሩና ያደገ ትንታኔ የሰጡ ቢሆንም የግለሰብ ስም ባyaነሱ ሃሳበውን ሙሉ ያደርግለወታል፡፡ ጋዜጠኛው በሰፊው አንብብ..............
@yibeltalgeta4065
@yibeltalgeta4065 4 жыл бұрын
what an intelligent politician ever in this planet ma hero lidetu!!!!!!!!!!!!!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 жыл бұрын
Dr Abiy is great leader doing great job. Lidetu you are the worst dictator we never forget what you did in 1997
@kirubelabzaw8658
@kirubelabzaw8658 4 жыл бұрын
Yayesew Zare teshenfehal emen !!!
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 жыл бұрын
I disagreed 100% with Mr. Ledatu Aylew negative criticism against Prime minister Dr. Abiy Ahmed leadership skills. In my opinion, Prime minister Dr. Abiy Ahmed absolutely doing great job under uncuntable problems, obstacles and life threatening conditions but unfortunately Prime minister Dr. Abiy Ahmed the leader of tribal extremist, extremist an Ethiopianzm and all revisnist groups . I believe, the God of Ethiopia with him, helps him and keeps him Safe. God bless Ethiopia! God helps and keeps Safe Prime minister Dr. Abiy Ahmed!
@mikidebele4637
@mikidebele4637 Ай бұрын
Will you repeat this idea this year after 4 years?😂😂😂
@MdBabu-rw7gm
@MdBabu-rw7gm 4 жыл бұрын
Fesam nek
@dmulugeta
@dmulugeta 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ልጅነት አለው እንጂ ትንሽ አያያዙ ጥሩ ነው። ተስፋ የሚጣልበት ነው። ልደቱ ምራቁን የዋጠ ሃገር ወዳድ ፖለቲከኛ።
@aburyan6852
@aburyan6852 4 жыл бұрын
ፖለቲካን እያዳ ዷ ጠቅቆ የተነትናል አቶ ልደቱ ሳላደቅህ አላልፍም
@solkid7197
@solkid7197 4 жыл бұрын
The only politician in Eth
@omyish5043
@omyish5043 4 жыл бұрын
እሺ የሕወሓት አፈቀላጤ አንተ ብትሆን በአብይ ቦታ ምን ታደርጋለህ ???? ወሬ ብቻ
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 4 жыл бұрын
Zm belo yashkabt yane esun beleb kinjt kinjt maletachn nw ende egr esat meyakatel yehe seytan
@munich2017
@munich2017 4 жыл бұрын
የወሬ ቋት ወሬ ሞልቶብሃል
@gizawbelayneh2520
@gizawbelayneh2520 4 жыл бұрын
With all his human weakness Abiy is a great leader. Lidetu was my past and Abiy is my feature. In general Lidetu has no moral entity to accuse Abiy. For the sake of speaking Lidetu may talk more, but for nothing.
@zetamful
@zetamful 4 жыл бұрын
hemmmmmm Abiy must go back to school. Abiy is good to be a singer,,,,, for love song .
@abck23
@abck23 4 жыл бұрын
abiy is a hack-job.
@workumekonnen2343
@workumekonnen2343 4 жыл бұрын
Lidetu! you do not have any moral and ethical standard to comment on capacity of Dr. Abiy. Let me tell you the fact the Ethiopian people will never forget what you did in 1997. You are demanding transition government you feel it is a short cut for you to gain power since no rational person vote for you...yegremal sew fit kumh mehade mechalih
@mercy_gunner6768
@mercy_gunner6768 4 жыл бұрын
Afe kurtttttttttttt yebelelel bka yelebn nw yawerahew kmr yehe neftam demo seyawwra ayafrmm ashkabachhhh
@andamlakandfitret6561
@andamlakandfitret6561 4 жыл бұрын
Tebarek
@davidove388
@davidove388 4 жыл бұрын
ኮሎኔል ኣቢይ ፋራ ፣ሰገጤ ነው፡፡ ቀናነሰን......
@danielgebretsadik1918
@danielgebretsadik1918 4 жыл бұрын
The icon journalist in Ethiopia.
@habtamuabebe2498
@habtamuabebe2498 4 жыл бұрын
To be honest, Lidetu is correct. The current situation of Ethiopia witnessed a kind of administrative weakness of the leading party. Even though the situation was deliberately orchestrated by the former party elites, Abiy could not manage it as it should be. I sensibly accept also the failure to take responsibility and accountability of the various state officials of government. There has never been shared accountability of empowered people at any time in history. Lidetu's idea is insightful but who could have done it better than Abiy?
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Ldete Aylwe good Jobe keep going be safe!!!!!!!!!!!!!!!!
@wisdome2659
@wisdome2659 4 жыл бұрын
ቆንጆ ተከፍሎሻል እትዬ።ልደቱ ድምፅሽ ዝቅ ያለ ቢመስልም የውስጥሽ ተንኮል እየጮህ ያሳብቅብሻል።እስኪህ ቀጣዩ የተንኮል ተልኮህን አብረን እናየዋለን። ነገር ግን መቼም አይሳካልህም ማንም አያምንህም።እራስህ ፈርሷል ያልከውን ፖርቲ አብይ በኪስህ እንዲሸጉጥልህ ፈለክ ።ወገኛ ነህ በኢዜማና በብልፅግና ጨሰሻል ይህ ደግሞ ለኛ ስውር አይደለም እናም እባክህ እራስህን አድን ቅናትና ተንኮል መጥፎ ነው ውድ ልብህ ተመለስ ፈውስ ይሆናልሀል አይ ስውሩ ሰው እያሸረገዳችሁ የበከላችሁትን ሀገር ለማንፃት መቶ ቀን ትላለህ ዘይገርም ነህ ። ሀያ ሰባት የተዘራን ዘር ለመንቀል እንዲሁም እናንተ ተሰግስጋችሁ ያጠለሻችሁትን እና የተበከለን ህሳቤ ለማፅዳት በአስር አመትም በነፃና በተወገደልን ይበቃን ነበር ። ግን አሁንም እንዲህ አይነት ሸር እየሸረባችሁ ሰላሳ አመትም አይበቃን።ነገር ግን አይሳካልህም እትዬ ጋሽ ሟርተኛው ሟርትህ አይሰምርም ኢትዮጲያ ትበለፅጋለች።አለቀ።
@mikidebele4637
@mikidebele4637 Ай бұрын
ይሔን (ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች።አለቀ።)የሚለው ሀሳብዎን ከ4 ዓመታት በኋላስ ይደግሙት ይሆን?😂😂😂
@tamerattasew4327
@tamerattasew4327 4 жыл бұрын
Ledetu Asmessay
@amsaludessie5219
@amsaludessie5219 4 жыл бұрын
Dr. Abiy is capable enough to lead Ethiopia, but Ethiopians are not capable enough to understand Dr. Abiy.
@joyaku8707
@joyaku8707 4 жыл бұрын
😃😄😅😅😅😅😅 ልደቱ ፈጠርን የሚለው ጥምር የውሸት ነው በምርጫው ወቅት እንዳንፎካከር ነው 😆😆😆😆😆😆😆😉
@bestselfe
@bestselfe 4 жыл бұрын
to be honest ,no one can compare with lidetu he is super genious ,but due to some idiot politician they traid to make him out of the game zone
@onelove3469
@onelove3469 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነውጥ እንጂ ለውጥ የለም ባጭሩ፤ ልደቱ በጣም የምወድህ ፖለቲከኛ ነህ በርታ፡፡
@amfatherofpeace5845
@amfatherofpeace5845 4 жыл бұрын
our hero jornalist yayesew shimeles
@sileshayalew2956
@sileshayalew2956 4 жыл бұрын
to be frank yayesew shimels is my best journalist.
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
He iis very trueè
@eliasfikir12
@eliasfikir12 4 жыл бұрын
Undercover Woyane KIDETU
@ayelenegero9435
@ayelenegero9435 4 жыл бұрын
ልዴው ሀገር መምራት ማለት ገድሎ ፀጥ ረጭ ማድረግ ነው እንዴ? ቂ ቂ ቂ
@genetmohemode4045
@genetmohemode4045 4 жыл бұрын
ክክክክቅ
@nebiyoubeyene7195
@nebiyoubeyene7195 4 жыл бұрын
አንተ ሌባ። እኛ ሁሌም አብይን እንደግፋለን።
@tekaligngizaw3896
@tekaligngizaw3896 4 жыл бұрын
still No one can fit for ethiopia politics .
@hayelomgetaneh3469
@hayelomgetaneh3469 Жыл бұрын
Jeginaw Ldetu Ayaliew
@121416BAA
@121416BAA 4 жыл бұрын
አቶ ያየሰው ጥያቄህ በኔ አመለካከት ግሩም ነው። ሰላምና ማረጋጋትን በህጋዊው መልክ ማስጠበቅ አቅም ችግር እንዳለ ግልጽ ይመስለኛል። ከህግ ውጭ ጨፍልቆ ሰላምና ማረጋጋትን ያመጡ መምሰል ግን አቅም አይመስለኝም። አቶ ልደቱ አሉ እያልኩ ሳልሆን እንድምታው እንደዚያ ስለሚመስል ነው። እኔ ግን የሚመስለኝ ላንዳንድ ጽንፈኛ የፖለቲካ ልሂቃን የስልጣንና (መሪ የመባል) እና የንዋይ (ሃብት) ጥማት ሲባል መታመሳችን ነው የሚያሳዝነው( ብዙዎች እስከመሰዋት ደርሰዋል)። ታዲያ ሁሌም የፖለቲካ ልሂቃኖች( መስለው የሚቀርቡትም ጭምር) ከገዢው ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚ(ተፎካካሪ) ነን ከሚሉ ሁሉ ለመክሸፉ አስተዋጽኦ እንዳደረጉ ይሰማኛልና። ይህን የምለው በትንሹም እንኳ የሚታይ ያደረጉት የስኬት አስተዋጸኦ ጎላ ብሎ አልታይህ ስላለኝ ነው። ማሳሰብ የምፈልገው ሁሉን ልሂቃን የስልጣንና የሃብት ጥማት አለባቸው እያልኩ አይደለም።
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 21 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН