''የገዱና ደመቀ ተላላኪነት ያስገርመኛል'' ወንድወሰን ከበደ የቀድሞ የኢህአዴግ ባለስልጣን part 2 | ETHIO FORUM

  Рет қаралды 79,146

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

አሁን ሁኔታዎች ሲለወጡ ለማምለጫ ተላላኪ ነበርን የሚሉት ባለስልጣናት ያኔ አልላላክም ማለት መብታቸው ነበር - አቶ ወንድወሰን ከበደ

Пікірлер: 272
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#ወንድወስን** ከበደ ለሀቅ የቆመ ጀግና ዘርህ ይብዛህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ለሀቅ የቆመ አይ ለካ እንደዚህ የእውነት ሰው አለ#*
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
ያየሰው ሸመልሰ አድናቂህነኝ የዛሬው እንግዳችን የተናገሩት 100% ትክክልነው እድሜና ጤናተመኘሁ
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
Sheger Addis መቃወም መደገፍ ፡ መብትህ ነው ስድብ አግባብ አይደለም ሌላው የመደገፍ መብት አለኝ አንተም ሃሳብ ፡ የመቃወም ስድብ ግን ጨረስኩ ፡ አመሰግናለሁ
@tigistwalday4962
@tigistwalday4962 4 ай бұрын
ሰውዬው በጣም ደስ ይላሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
አቶ ወንደሰን የተናገሩት 100% ትክክልነው ያልኩት በምክንያት ነው ታምራት ላይኔ በታሰሩበት ጊዜ የቅርብ የህግ አማካሪ የተናገረው አንድ አይነት ነው ታምራት ከ ሰር ከወጣ በኋላ በአንድ ሚዲያ መለሰ ነው ያሳሰረኝ ሲል ሲሰማው በጣም አዘንኩ እውነቱ እሱ ሰላልነበረ አሁን ግን እውነቱ ን አወጣኸው አንተ ጀግና ወንድሜ እነዚህ በጥራቃ የሆኑ ሁሉ እንዲህ አዋርድልኝ በዚህ አጋጣሚ አንተን ወልዳ የሰጠችንን እናት ሳላመሰግንህ አላልፍም አመሰግናለሁ
@ktube2655
@ktube2655 4 жыл бұрын
የህዝብ ታጋይ ክቡር ወንድወሰን ረጅም እድሜና ጤና ኑሩሉን እናከብሮታለን❤
@zeedam6066
@zeedam6066 4 жыл бұрын
የህዝብ ታጋይ? ኡኡኡኡኡ፣፣፣፣
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
@ALL IN ONE tikikl he is killer
@meryweldeslassie1096
@meryweldeslassie1096 4 жыл бұрын
ኩቡር አቶ ወንድወሰን ሐቀኛ ሰው ኖውት እግዚኣብሔር ያክብሮልኝ የሚያስገርም ሰው ኖውት
@eyobazeb9271
@eyobazeb9271 4 жыл бұрын
ክፍያ አይደለም ህሊና የሚባል ነገር አለ ከፈጣሪያችሁ የተጣላችሁ ህሊናችሁን ለገንዘብ የሸጣችሁ እናንተ ናችሁ
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
ትግሬ ትህነግ ማን ነው ? 1) በጭፍን የአማራ ጥላቻ የናወዘ፤ 2) የዝቅተኝነት መንፈስ የተጠናወተው ልክፍታም ፤ 3) የህዝቦችን ማንነት ያፈነ ያሳከረ ጸረ ዴሞክራሲ ቡድን ፤ 4) ባንዳ ፤የባንዳ ለጅ፤ 5) ሞላጫ ሌባ ፤ሃፍረተ ቢስ ፤ 6) አረመኔ ፤ ሃይማኖት የለሽ ፤ 7) ግብረሰዶማዊ ፤ / ጌይ / 8) የሞተ ኣህያ / ሟት ኣድጊ 9) ነውር ጌጡ 10) መጤ 11) ሁሉም
@eyobazeb9271
@eyobazeb9271 4 жыл бұрын
አረ ትግሬ ትግሬ ሰትሉ ልትሞቱ ነው ጥላቻውንም ቢሆን በቅጡ አድርጉት life is to sort
@TheAnedo
@TheAnedo 4 жыл бұрын
@@meneziwmera2287 ኣንተ ደደብ ኣህያ
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 3 жыл бұрын
@@meneziwmera2287 geta yebarekehe .tekekelegna menenetachew new
@mengstabrezene5484
@mengstabrezene5484 4 жыл бұрын
#ትክክል እዉነታቸዉ ነዉ ግልፅልፅ ኣደረገዉ።የኣማራ ብሄራዊ ክብር እና ጥቅም ኣሁን የት ኣጠፉት እነዚ ዳግማዊ ደርግ ተሰባስቦዉ ኣማራ በሁን ሰዓት ድራሹን ኣጠፉት። ኢሄ "ሰዉየ"ለማእተቡ እዉነቱን እዉነቱን ዘረገፈዉ ያን ጀግና..የህዝብ መንግስት ተላላኪ ነበርኩኝ ብሎ ከመጠየቅ ያመልጥ የመስለዉ ከሆነ በሁለቱም ተጠያቂ ነዉ። #በመላላክም ህገመንግስትም በመጣስ
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
ድንቅ ንግግር ተባረኪ
@beleteyigerem4693
@beleteyigerem4693 4 жыл бұрын
የአዴፓ መሪዎች የአማራን ህዝብ ክደዋል ...በቅርቡ የእጃቸውን ያገኛሉ
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 3 жыл бұрын
Tekekele
@esayasgebretsadik5978
@esayasgebretsadik5978 4 жыл бұрын
Thank you Yayesew great interview as always
@sebletegene6019
@sebletegene6019 4 жыл бұрын
He's a dead man
@mebrhitteklay6720
@mebrhitteklay6720 4 жыл бұрын
Thnkyou
@mohammedahmed9142
@mohammedahmed9142 4 жыл бұрын
ጅግና አባት
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 жыл бұрын
ዋውውው ጀግና ታጋይ ኣባ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለእውነት መቆም እንዴት ደስ ይላል
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 4 жыл бұрын
ጀግናው ታጋይ ወጣትነትዎ ለህዝብ ብለው ስለ ሰዉ እናመሰግናለን "እነ እንትና ለአስረት አመታት ተላላኪ ነበርን የሚሉት አንላላክም ብለው ለምን አይወጡም ነበረ" ኪኪኪኪ እውነት ነው እነዛ ወራዶች ተላላኪ ነበርን በማለት ሁለቴ ተዋረዱ እድሜያቸው ያሳለፉበት ታሪካቸውን ክደው ባዶ ሲሆኑ የፊታቸውን ደግሞ ተላላኪነት ማእረግ ወስደው አጨለሙት ደደቦች
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
ተጋሩዎችን እያስገደዱ ብልፅግና ግቡ ይላሉ ጠንካሮች ተጋሩ አልገቡም ለምን ተላላ key እንዳይሆኑ።
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
@@addissheger2091 እኔ ምን አገባኝ ስለዚህ አባት? እኔ ላይ መጥተህ ምትንጨረጨረው? የምትገድለው አማራን ህወሓት ነች ብላችኃል እኚ አባት ደግሞ ከገዳያቸው ጋር አብረው ስለሰሩ የሚገድላቸው ህወሓት የለም እስከዛሬ ይኸው ተባርከው አሉ።መንጌ ያሁሉ ወጣት አስጨፍጭፎ አለ ኢሳያስም አለ የሚገድሉት አይሞቱም ሞትን የሚፈሩት ናቸው እየሞቱ ያሉት።ኢየሱስም ብሎህ ነበረ መጻሀፉን ትስተዋለህ እንጂ ነፍሱን የሚወዳት ሁሉ ያጣታል።አሁን ገባህ አንተ ለምን እንደምትሞት? መኖር ትፈልጋለህ በጣም ህወሓት መጥታ ትገልሀለች እንደምትፈራ አውቃ አለቀ።
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Aristotle Knowledge እና ለሻቢያ ምን ነበራችሁ?
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Sheger Addis የሚገርም ከሃዱ እንጂ
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 3 жыл бұрын
The best Journalist in Ethioipia.
@haphtom617
@haphtom617 4 жыл бұрын
God bless you. You will be in the heaven for your truth.
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
ትግሬ ትህነግ ማን ነው ? 1) በጭፍን የአማራ ጥላቻ የናወዘ፤ 2) የዝቅተኝነት መንፈስ የተጠናወተው ልክፍታም ፤ 3) የህዝቦችን ማንነት ያፈነ ያሳከረ ጸረ ዴሞክራሲ ቡድን ፤ 4) ባንዳ ፤የባንዳ ለጅ፤ 5) ሞላጫ ሌባ ፤ሃፍረተ ቢስ ፤ 6) አረመኔ ፤ ሃይማኖት የለሽ ፤ 7) ግብረሰዶማዊ ፤ / ጌይ / 8) የሞተ ኣህያ / ሟት ኣድጊ 9) ነውር ጌጡ 10) መጤ 11) ሁሉም
@gebreguesh5968
@gebreguesh5968 4 жыл бұрын
በእውነት ሓቀኛና ቅኑ ሰው ናቸው ለዛም ይሆናል ከ ሞት ደርግ የተረፉ የ ኣሁን ከሃዲ ኣባቶቹ መንግስት ቢክዳቸውውም !እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ከ ኣማራነት ኣስተሳሰብ እንኳን ማራቸው
@zeedam6066
@zeedam6066 4 жыл бұрын
የወያኔው ታማኝ፣፣፣፣፣ሃቀኛ አይ ፉገራ እነ ዓረፈዓይኔም እንዲህ ግብዝ አይደሉም እኮ።
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 4 жыл бұрын
ወንድ ኢትዮጵያውያ ይህ ነው
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
ትግሬ ትህነግ ማን ነው ? 1) በጭፍን የአማራ ጥላቻ የናወዘ፤ 2) የዝቅተኝነት መንፈስ የተጠናወተው ልክፍታም ፤ 3) የህዝቦችን ማንነት ያፈነ ያሳከረ ጸረ ዴሞክራሲ ቡድን ፤ 4) ባንዳ ፤የባንዳ ለጅ፤ 5) ሞላጫ ሌባ ፤ሃፍረተ ቢስ ፤ 6) አረመኔ ፤ ሃይማኖት የለሽ ፤ 7) ግብረሰዶማዊ ፤ / ጌይ / 8) የሞተ ኣህያ / ሟት ኣድጊ 9) ነውር ጌጡ 10) መጤ 11) ሁሉም
@አዚቲአዚቲ-በ7የ
@አዚቲአዚቲ-በ7የ 4 жыл бұрын
አቶ ወንድወሰን ረጅም እድሜ ይስጦት ኡውነተኛ ታጋይ
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
17 seu yegedel leba shimagele neu
@genetteklu4595
@genetteklu4595 3 жыл бұрын
You are right
@etsaytekle8081
@etsaytekle8081 4 жыл бұрын
I love this man!! Thank you for ur honest opinion
@sebletegene6019
@sebletegene6019 4 жыл бұрын
He isn't amhar
@etsaytekle8081
@etsaytekle8081 4 жыл бұрын
Seble Tegene you can’t tell him who he is. So, rewind the video and listen to him again if you miss that part. At the end of the day doesn’t matter where he comes from it’s about his honesty that counts. I Still have respect for this guy!!
@tadelealemu407
@tadelealemu407 4 жыл бұрын
እራስወ ከተናገሩት ተልከዉ ወደ አማራ ክልል መጥተዋል። ታዲያ ከዚህ የበለጠ ተላላኪነት አለ። እድሜ ያላስተማረዉ ሰዉ ይገርማል
@peacelove5562
@peacelove5562 4 жыл бұрын
Tadele Alemu ትክክል:: አማራን ለመቅበር ከተላኩት ሰወች አንዱ ይህ ሰው ነው::
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Woooow
@qlfzoo1851
@qlfzoo1851 4 жыл бұрын
God blesse you.
@beleteyigerem4693
@beleteyigerem4693 4 жыл бұрын
እውነት ትመራለች፡፤ ወንዴ እንደስምህ ወንድ ነህ ...እስኪ ንገራቸው እውነታው ...ህሊና ቢሶቹ ምንም እንኳን ባይገባቸውም
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
ትግሬ ትህነግ ማን ነው ? 1) በጭፍን የአማራ ጥላቻ የናወዘ፤ 2) የዝቅተኝነት መንፈስ የተጠናወተው ልክፍታም ፤ 3) የህዝቦችን ማንነት ያፈነ ያሳከረ ጸረ ዴሞክራሲ ቡድን ፤ 4) ባንዳ ፤የባንዳ ለጅ፤ 5) ሞላጫ ሌባ ፤ሃፍረተ ቢስ ፤ 6) አረመኔ ፤ ሃይማኖት የለሽ ፤ 7) ግብረሰዶማዊ ፤ / ጌይ / 8) የሞተ ኣህያ / ሟት ኣድጊ 9) ነውር ጌጡ 10) መጤ 11) ሁሉም
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
@@meneziwmera2287 ወራዳ ፊደል የቀረፁላችሁ መጤ ታሪክ ሰራቂዋች ምህረት ያውርድልህ።የኢሱ ቅጥሮች አገራችሁን ሰላም ይስጣችሁ።
@ibrahimsaid-saleh1601
@ibrahimsaid-saleh1601 3 жыл бұрын
Wow what a bold man? Mr. Kebede Great.
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጦት በሳል ፖለቲከኛ ኖት❤❤❤ ያዬ ደሞ በጣም እናመሰገናለን
@sebletegene6019
@sebletegene6019 4 жыл бұрын
He's Wayne not amhar
@askualhailemariam9481
@askualhailemariam9481 4 жыл бұрын
God bless you
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
አይ ታምራት ይሄ ሁሉ ጉድ ተሸክሞ ደህና ሰው ይመስላል።
@amahatekue5372
@amahatekue5372 4 жыл бұрын
እውነት፡እንዴት፡ትጣፍጣለች።
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 4 жыл бұрын
ትክክል... አልላላክም ብሎ ጥሎት መውጣት ይችል ነበር...
@tesfayberhane1374
@tesfayberhane1374 4 жыл бұрын
ውውው ገለ ዓይነት ኣዛራርባ ቡእነት ኣብ ግዜ ዓብይ ስብ ዓብይ ገረብን ኣይፈለኻ ወንደውሰን ትኽክክለና ኣዛራርባ ተዛራርባ ስምዕና ኣብ ግዜ እርጋን ሓቂ ዝዛረብ ስብኣይ ርእየ ናይ ብሓቂ ከማኩ ዝበለ ስብ ስእና ኣላ ኢትዮጵያ
@selamselam5020
@selamselam5020 4 жыл бұрын
እውነትነው እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር እነሱ ለስልጣን ለገንዘብ ነው የሚሰሩት ለኣገራቸው ተቆርቃሪ አይደሉም
@nobody7146
@nobody7146 3 жыл бұрын
እኔ ግብፃዊ ነኝ ሙስሊም ነኝ ውሃ ለሁሉም እንደሚሆን ላስረዳህ እወዳለሁ ግድቡ ኤሌክትሪክ እንዲያመነጭ አስቸኳይ ፍላጎትዎን እናደንቃለን ግን ብዙ እንጎዳለን በአባይ ውሃ ላይ እንገኛለን ፡፡ ሙሉ በሙሉ እኛ እዚህ ግብፅ ውስጥ የውሃ ድህነት እንዳይሰማችሁ እና ጦርነትን እንደማንወደው የግድቡን ሐይቅ ለአስር ዓመታት ለመሙላት ጊዜ እንድታቀርቡ ብቻ ነው የምንፈልገው ነገር ግን ለዚያ ተዘጋጁ
@ephremb754
@ephremb754 4 жыл бұрын
*best journalist for ever Yayesew shimelis*
@jaguarrotschild364
@jaguarrotschild364 4 жыл бұрын
Now everthing is clear
@simonsimon6482
@simonsimon6482 4 жыл бұрын
Genius big respect may god watch over you all the time 🙏🙏🙏
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev 4 жыл бұрын
ሼባው ተመቺቶኛል ሲያወራም ምክንያታዊም ነው ! ይመቺህ :: የጎዳና ተዳዳሪ ደሞ አትሆንም እንረዳሀለን ጄግናው አይዞህ !
@moe3000
@moe3000 4 жыл бұрын
አሁንም 100% ተላላኪዎች መሆናቸውን ጥርጥር የለውም
@መንከምትግራይ-ጀ7ቘ
@መንከምትግራይ-ጀ7ቘ 4 жыл бұрын
እውነት መናገር ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጥልን 👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abbeyabbey1033
@abbeyabbey1033 4 жыл бұрын
ዋዉዋዉ ዋሽቶ ከመሮረ ሀቁን ኢዞ መሞት የመርጠ ጅግና ታጋይ
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
የቴዲን ዘፈን ዋሽቶ ከመኖር ጋብዤሻለው
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 3 жыл бұрын
Denekeme .tsere amara new .
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 4 жыл бұрын
ሰውየው ምን ነካቸው? እንኳን ብአዴን ውስጥ የነበረ ይቅርና በውጭ ያለው ህዝብም ብአዴን ተላላኪ እንደነበረ አሁንም ተላላኪ እንደ ሆነ ያውቃል:: የህውሃት ጫናም በኑበረከት ስምኦን አማካኝነት ይካሄድበት ነበር:: ብአዴን በትግሬዎች እንጂ በአማራ የሚመራ ድርጅት አልነበረም::
@alemashwoldegiorgis1794
@alemashwoldegiorgis1794 4 жыл бұрын
It makes me Lough as well!!
@haftomembaye1397
@haftomembaye1397 4 жыл бұрын
አድሚ ይስቶት
@alemkahsay5861
@alemkahsay5861 4 жыл бұрын
Wondewoseen Kebede You are extraordinary! From Greece.
@danielabetew1247
@danielabetew1247 4 жыл бұрын
ደመቀ መኮነን ተላላኪ ነበርኩ ብሎ ነገም ይመጣል። ድንዙዙ የኢትዮጵያ ህዝብም ይቀበለዋል።
@አልማዝግርማ
@አልማዝግርማ 4 жыл бұрын
*#ኢህደአን** ፥ ቤአዲያን ፥ አዲፓ ፥ የአማራ የብልፅግና ፓርቲ ፥ የፖሎቲካ የስም ለውጥ እንጂ ለውጥ የለም ነውጥ እንጂ#*
@esheteberhe6738
@esheteberhe6738 4 жыл бұрын
የወያኔ ቡችላው አንተም ተልከህ ነው የሄድከው አቶ ወንድወሠን በቃልህ እንደመሠከርከው።
@NA-nq8lc
@NA-nq8lc 4 жыл бұрын
አብይ ይገለናል ብለው ነዋ!!!!
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 4 жыл бұрын
መለስ ወደ ብአዴን የላከህ መጃጃትህን አይቶ ነው
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
Menziew ባለጌ ፡ የባለጌ ፡ ጥግ ፡
@sabawyanzaxum2538
@sabawyanzaxum2538 4 жыл бұрын
Kft af endante aynetu leseralet kbr emayset twld bezto new amara kbru yataw
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
@@sabawyanzaxum2538 የደርግ ርዝራዥ ነው የኢሱ ቅጥር ነው ስሙን እየቀየረ የሚፅፈው ።
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
አቶ ወንደሰን ም ሆነ ያየሰው ሸመልሰ የተናገሩት 100% ትክክልነው ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ማክበር ግድ ይለናል በተለይ በያየሰው ሸመልሰ አልደራደርም ያልተመቸው ፔጁ ን ለቆ መውጣት ነው እሱን የምንደግፍ ሚሊዮንነች አለን ፈጣሪ ም ከ እኛ ጋር ነውእውነት ሁሌም ያሸንፋል ጨረስኩ አመሰግናለሁ
@johngoodman2762
@johngoodman2762 4 жыл бұрын
Past is past, let's look the bright future.
@MySelf-qx3do
@MySelf-qx3do 4 жыл бұрын
WOwowow amzing betaaaam nw des melw bertaln abo👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hahahuhu498
@hahahuhu498 3 жыл бұрын
ያየሰው ሳቁ ይመቻል እንደ ማፈርም እንደ መታዘብም ይመስላል ሰለ ሌብነት ሲያወሩ:: የሚመችኝ ጋዜጠኛ ቢኖር ይህ ልጅ ነው ::
@habtomemha
@habtomemha 4 жыл бұрын
Yehe gazitegna betam new yemigermegni beka yetemare gazetegna malet yehe new gn lemn dr abiyn atteykewum
@germamegifawsen9138
@germamegifawsen9138 3 жыл бұрын
ወንድወሰን የመለስ የግል አሽከሩ ነበር እኮ አንተ ገዜጠኛውም ብትሆን የህውሃት ተለለኪ አይደለህም እንዴ ?
@ወድስኒድንግልወልድየበልኒ
@ወድስኒድንግልወልድየበልኒ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እውነት ነው ግን የሚገርመኝ ነገር ተላላኪ ነበር የሚሉት በእናታቸው ጉያ የነበሩት መሰላቸው እንዴ? ሰዎቹ ባለስልጣኖች ሁነው መቆየታቸው ረስቶታል ማለት ነው?ክክክክክክክክ
@helenkasa3067
@helenkasa3067 3 жыл бұрын
Egziabihr ytebkhhh shikorina abat Ewnet tenagrot
@zelalemmekuria3861
@zelalemmekuria3861 4 ай бұрын
Wushetam shimagile, niseha bitgeba yishalih neber.
@tigraytube6245
@tigraytube6245 4 жыл бұрын
☝️This is what it looks like when you are a principle men!! ✊✊✊
@moe3000
@moe3000 4 жыл бұрын
"ሀቅን ተናግሮ በመሸብህ ማደር" ማለት ይህ ነዉ
@adrianoadry8754
@adrianoadry8754 4 жыл бұрын
That's truth abo yimechih...ato wendewesen
@ermiastassew8300
@ermiastassew8300 3 жыл бұрын
wusha neh hodam banda
@ayealemu1093
@ayealemu1093 4 жыл бұрын
Ato Wondwossen was a key witness and instrumental not only for Ato Tamirat but also for Ato Siye to be imprisoned for more than 7 years. I don't know why the journalist selectively asked him only about Tamirat without mentioning the Siye case. By the way, Wondwossen himself was highly suspected of grand corruption while he was head of the Ethiopian customs & revenue authority.
@laboratoryfggg5517
@laboratoryfggg5517 4 жыл бұрын
ክክክክክ ገራሚ ነው ታምራት ለይባ
@gebremichaelyaebiyo5304
@gebremichaelyaebiyo5304 4 жыл бұрын
you are right you fight the fascist Derg and now mesherft Abiy
@dinberumekicha6228
@dinberumekicha6228 3 жыл бұрын
ወንድወሰን ከበደ በታሪክ ከማውቃቸው ባንዳወች የሩብ ምዕተ አመቱ ምርጥ ባንዳ አይ ያአማራ ባንዳ አጃኢብ ነው ምንአልባትም ከጣሊያን ባንዳ በኃላ የመጅመሪያው ነው ማለት ይቻላል ::
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 3 жыл бұрын
Ante sewye Afer bela .you should go to mekele and fight with your tplf comrade.
@abetiakele5701
@abetiakele5701 4 жыл бұрын
አማሪምንአደረጎቹ
@chainoflovechainfolove8235
@chainoflovechainfolove8235 4 жыл бұрын
ሳቅህ ይመቻል ያየሰው
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 11 күн бұрын
የገዱና ደመቀ ተላላኪነት ከደነቀህ ምነው የራስህ ለወያኔ መላላክህ አይደንቅህ ?
@abdurezakendalew
@abdurezakendalew Ай бұрын
Jegna bale alama 100% lhak yenore!!
@jhonlemma3765
@jhonlemma3765 4 жыл бұрын
ewnet mesmat yasdestal
@afeworkbiniyame8845
@afeworkbiniyame8845 4 жыл бұрын
Banda,
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
አማራ ነገ ኦሮሞ ሲወርድ አማራ ተላላኪ ነበርኩ አይሉም ትላላችሁ : አይ አማራ እስከመቼ ተላላኪ ትሆናላችሁ ???
@soyegerado6831
@soyegerado6831 4 жыл бұрын
ወያኔን ምን ያገባዋል?
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
soye gerado ወያኔማ አማራን አግምቶ ለጥንብ አሞራ ሰጠው :: ኪኪኪ ወያኔን ለቀቅ ብልፅግናን ጠበቅ
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 жыл бұрын
አማራ አይደሉም ፡ አማርኛ ተናጋሪዎች ናቸው። እንደነ ታምራት ላይኔ አይነት ሌባና ከሃዲ ቤተ አምሃራ(እውነተኛው አማራ) አፍርቶ አያውቅም
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
Te G አፍሽ ሲከፈት አይምሮሽ ይታያል ቀፎ ነው ወይ ሙይው ወይ ቁረጪው እና ጣይው ደነዝ
@የሸገርልጅፍቅርነው
@የሸገርልጅፍቅርነው 4 жыл бұрын
Te G አርፈሽ ሽርሙጥናሽን አካሂጂ
@ተጨላ
@ተጨላ 4 жыл бұрын
*#የአማራ** የብልፅግና ፓርቲ የ 27 ዓመት የወያኔ ተላላኪ ሞጉዚት የአሁኑ የአቪ አህመድ የሞጉዚት ተላላኪ የ 4 ኪሎ ነገስ የማን ትሆኑ ?#*
@ethfirst8013
@ethfirst8013 4 жыл бұрын
ሽፈራው ። እኔ ግን ለአማራ ህዝብ ክብር እንኳን አለማሰባቸው አማራ ለማንም አለማጎብደ ዱን ባወቁ
@johnyjoe1291
@johnyjoe1291 4 жыл бұрын
Tamerat is hero men wendesen jiboo weyane akataree
@e.f.aethiopianfilmassociat3350
@e.f.aethiopianfilmassociat3350 4 жыл бұрын
Lost soul in political ideology ! MISKIN THE Two slave of fallen ideology but I would like to admire their commitment and devotion to their boss lol. You need God.
@mimihaile822
@mimihaile822 4 жыл бұрын
የማራን ደም የጠጣቹ ይድፍቹ።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 4 жыл бұрын
Weyane sent in new ke airport yabarerut????? Gin ereso ahunem ye weyane mindinot????? Egizio meharene kirestos???? Erso min eyaderegu new?????
@nftalembirhane197
@nftalembirhane197 4 жыл бұрын
ይኸንን ሰውዬ አውቀዋለሁ , አማራ አይደለም በ1996 ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ነበርኩ , ምክትል ፕሬዝዳንት ሚስቱን ከ 6 ክፍል በሬጂስትራር ሃላፊ ሲያረግ የበአዲን ፀሐፊ ነው ብሎ በጀርመን የኢትዮጵያ ተማሪዎች ፕሬዚደንት አደረከው ። አሁን አማራ ገዢ መደብ ይላል ለነገሩ ገነት ዘውዴን እና ሌሎችን ከጀርባ ሲጋልብ ነበር መቀሌ የስብሰባ አበል ሰብስብ
@TheBurnedFace1Lalibe
@TheBurnedFace1Lalibe 4 жыл бұрын
ይቅርታ እና ዕዳችን። ሃያ ሰባት ዓመታት ላደረሰው በደል፤ ኢሃድግ በይቅርታው ተርፏል ከመገደል። ሕዝብ ሆደሰፊ ነው፣ስንቱ ተገድሎበት፤ በየግሉ ቆስሎ አለ እንዳቄመበት። ቁስላችን ሳይጠግግ የፈሪ መግደሉንም፤ በሚሥጥራዊ ዝርፊያ ቀጥሏል አሁንም። በረቀቀ ተንኮል በሸፍጥ በማስመሰል፤ ደግሞ ለማመረቅዝ ኢትዮጵያን በማቁሰል። በኢኮኖሚና በፖለቲካው ዘርፍ፤ በግልፅ የሚታይ ነው ኢትዮጵያን ለመጥለፍ። ስለዚህ ኢትዮጵያን ያኔ የዘረፉት፤ ሥልጣን ላይ የነበሩ አሁን ግን የጠፉት። ነብስ ያጠፉ ሁሉ ካሉበት ታድነው፤ መያዝ አሉባቸው ይሄ ለፍትህ ነው። ይሄ ግን ካልሆነ ዘርፈው የተሸሸጉት፤ ባመፅ ይወገራሉ መንግሥት የተጠጉት። ድንቄም ፖለቲከኞች፤***…አክታን/ጉጅሌንም አታድኑትም። **** ቆየ’ኮ ከተፈጠረ ግብረ-ጉጅሌን የሚያረክስ!!!... ዘረኝነትን የሚዋጋ ኢትዮጵያዊነትን የሚያነግስ። ልባቸው ባልተቸነፈ ሕሊናቸውን ባልሸጡ፤ ኢትዮጵያዊነትን አንግበው ነፃነትን በሚያምጡ፤ እየደሙ እየሞቱ በትግል ውስጥ እየፋሙ፤ ባልታሰበ አቅጣጫ ከጉጅሌው በሚቀድሙ፤ እሳት ባሕርን ሊያሻግሩን፤በልብ አፍንጫቸው አሽትተው፤ የገዳዮችን ኅጢያት፤በሞት ሸለቆ ሸኝተው፤ የመቅሰፍት ፍትፍት የበሉትን በዘረኝነት ደም ሰክረው፤ ለሕዝቡ ያሳዩታል በመቅሰፍት ድንጋይ ተወግረው። አፋችን ደርሶ ብናቆየውም፤አክታን ብንደብቀውም፤ በውርደት እያየነውም፤ጉጅሌን በፍፁም አናድነውም። አክታም ቢሆን ይሄው ነው፣ወደ ውስጥ እንኳ ብንምገውም፤ ሆዳችን ቢሸነፍ ለተፈጥሮ:-ከሕሊና ግን አናድነውም። ከእኛው ተፈጥሯል ብንልም ያውም፤ እንደአክታ አባብለን አናድነውም። አናድነውም ፍጹም ሓቁን ስናየው በተጨባጭ ፤ ወንድወሰን ከበደ ፣ አልሆነም እንዴ አሽቃባጭ?… እናም ሴራውን ድብቅብቅ ብናደርገውም፤ ፍፁም ከመትፋት በቀር ማንም ሰው አያድነውም። ከላንቃ-ጥግ ቢኩረፈረፍ፣ትፋትን ሆዳችን አምጦ፤ እየተገመደ ቢዝለገለግ፣ካሳምባ ጥግ ተሸምጥጦ፤ ትንፋሽ በሽምቅ እየገፋው፤እብጥ ብሎ ጉንጫችን ምላስ ለፍላፊው ሊተፋው፤ቢከላከልም ከንፈራችን፤ እየገዘፈ በጭብጥ ባዕድነቱን ስንቀምሰው፤ ስንጠላው ለራሳችን እያጣጣምን ስንልሰው፤ ከንፈራችን ሲያሞጠሙጥ ላንቃ በንዝረት ከጠረገ፤ የቀረልን ይመስለናል፤ በአፍንጫችን ከተማገ። አክታ ግን ከተማገ በትናጋ ታግዞ፤ አንድም አይቀር ተጎልጉሎ፤ይወጣታል ጓዙን ይዞ። ባዕድ ሆኖ ሲኩረፈረፍ እስከትናጋችን ሞልቶ፤ ከሕሊናችን ሲሟገት በራስ ዳኝነት ተጠልቶ፤ ጥርስ ለማኘክ ቢሆንም-ቅሉ፣ሕሊና ያልወደደውን፤ ያክታን መኖር ልባችን ለመቼም የማይፈቅደውን፤ በምላስ እንደታዘለ በትንፋሽ እንኩርፍ ፈልቶ፤ በጭ-ጮ አሊያም ባዝቶ ሲከፋ ከደም ተጣብቶ፤ አፋችን ደብቆት ቢቆይ:-ጥርሳችን ቢሸፍነውም፤ ጎልጉለን ከመትፋት በቀር በማጨቅ አናድነውም። በኢኮኖሚ ግንባታ በዶላር በብር ቢሸሸግም፤ በግድብ ተስፋ ለመኖር የሕዝቡን ሥልጣን ቢፈልግም፤ ዘረኝነትን የሚዋጋ ኢትዮጵያዊነትን የሚያነግስ፤ ቆየ’ኮ ከተፈጠረ ፋሺሽት-ወያኔን የሚያረክስ። ልባቸው ባልተቸነፈ ሕሊናቸውን ባልሸጡ፤ ኢትዮጵያዊነትን አንግበው ነፃነትን በሚያምጡ። እየደሙ እየሞቱ በትግል ውስጥ እየፋሙ፤ ባልታሰበ አቅጣጫ ከጉጅሌው በሚቀድሙ። እሳት ባሕርን ሊያሻግሩን፤በልብ አፍንጫቸው አሽትተው፤ ፋሺሽት-ወያኔን አር አብልተው። ሥልጣናቸውን በአመፅ፣በመራር ትግል ቀምተው፤ የገዳዮችን ኅጢያት፤በሞት ሸለቆ ሸኝተው። በትዕግስት ስንጠብቅ ሠላም እና ፍቅሩን፤ ይቅርታውን ነስተው በዐቢይ አሰሩን። እንደዚያ ተጨማልቀው በዘር በሰው ደም የሰከሩ፤ አይተርፉም ይሞቷታል በትግል አመፅ ሲወገሩ። እናም….. በፍቅር እያየነውም፤ ጉጅሌ ቋቅ ብሎን:-በዝርፊያ ብትጠጋግኑትም፤ በ"ኣ..ኣ..ኣ..ክ...ክ..ክiii..." ከመትፋት በቀር፤ እንደ እባብ ቢሸለፈትም ከመውደም አታድኑትም።።
@getachewbekele3454
@getachewbekele3454 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊ መሆኑ ጥያቄዎቹ ያሳብቅበታል።
@نجاحميديا
@نجاحميديا 3 жыл бұрын
በዉነት እድሜህን ያርዝመዉ ሽማግሌ
@2024710404
@2024710404 4 жыл бұрын
ይሄ መዥገር የት ተደብቆ ነዉ የኖረዉ!? የአማራን ህዝብ ከህወሓት ጋር ተባብሮ በኢኮኖሚም ሆነ በፖለቲካ ሲያደቀዉ የኖረ ባንዳ ነዉ! እንፋረደዋለን!!
@shimelsdagne6772
@shimelsdagne6772 4 жыл бұрын
gena fresh gazetegna new
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 4 жыл бұрын
ሰራተኛ የነበረ በመንግስት payroll ሲከፈለው የቆየ ሰው የጡረታ መብት ለማስከበር የእንትናን ፖርቲ መቀላቀል የግድ ሆነ? ወይ ኢትዮጵያ
@ሰላማዊትሰላም-የ5ኀ
@ሰላማዊትሰላም-የ5ኀ 4 жыл бұрын
ZaremTelalaki Neh sisedbuh Ena bchachn New Baledloch Eyalu Eyankasush ywlalu
@belayenyew889
@belayenyew889 4 жыл бұрын
ሰውዬው ያረጋገጠው እሱ ራሱ ተልኮ እንደመጣነው፡፡በግልፅ እንደተናገረው የአማራን ህዝብ ፈልጎ ለማገልገል እንዳልመጣ ይልቁንስ በአቶ መልስ ጫና እንደመጣነው፡፡
@alemayehuambi1308
@alemayehuambi1308 4 жыл бұрын
I think the reporter has not a characterstics of journalim. is he a messanger or a birgde to public??
@meleytsegay
@meleytsegay 4 жыл бұрын
Hbtu tekefafle eyluh meslogn!end! Endwt new effort genzeb yemistachew artum yedrishachew tekefaflew drgitun mesretube fzetefna atawenabidchew sewyew yarubt. ymidlgurn dirgit kefetuvet.
@kflemariamalemayhu2946
@kflemariamalemayhu2946 4 жыл бұрын
banda
@wt974
@wt974 4 жыл бұрын
Yehulachihum alama begzeachihu nurachihu endelbachihu ager bemafres lelaw endaynor neber! Nebsachihu aymarm shimagle hulu
@aemerodagnu325
@aemerodagnu325 3 жыл бұрын
tolituala in identity crisis
@meleywoldemichael5626
@meleywoldemichael5626 3 жыл бұрын
Edeme tena yissetot zeroten yabezaw
@merrygebremichael8702
@merrygebremichael8702 4 жыл бұрын
ለፅናት የሚኖሩ ኣባት ረጅም እድሜ ይስጦት
@amanandom6579
@amanandom6579 4 жыл бұрын
Lehodu kadere sew minim ayasgermm. Yemiyasgermew yeAmara enqilf new.
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 4 жыл бұрын
Edme yrstelen Tagaye wendwesen. Selezh wedaki Tamerat guday selabrarheln.
@minecraftbros6542
@minecraftbros6542 4 жыл бұрын
This guy is completely sold, am sorry Amhara was led by people like wondewosen.
@عليأحمدبنمحمدمحمد
@عليأحمدبنمحمدمحمد 4 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤗
@mimihaile822
@mimihaile822 4 жыл бұрын
የፍሮፌሰርን አስራትን ደም የጠጣቹ ተላላኪ አገርህን የሸጣቹ የታሪክ አተሞች ሰዉ ነኝ ብለህ ትለፈልፋለክ።ይድፋቹ አገሬ በናንተ ትዉልድ በጥላቻ እየኳተኳታቹ ያሳደግካቸዉ መንጋ ።
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
መንጋማ እናንተ ናችሁ በቁማችሁ የምትሸጡ ማፈሪያዋች።
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН