ጥቅል የትንቢት ቅደም ተከተል www.operationezra.com

  Рет қаралды 16,364

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@etsegenetassefa3640
@etsegenetassefa3640 Жыл бұрын
Ameeeen, Maranatha!
@የሰላሜምንጭእየሱስዘፍጥረ
@የሰላሜምንጭእየሱስዘፍጥረ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ከሠባቱ የመከራ ዘመን አስመልጠኝ። ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ። እንዲህ ነቅተን እንድንጠብቅ የሚያደርግ ጠንካራ መልእክት ያስፈልገናልና እባካችሁ አገልጋዮች እግዚአብሔር በታማኝነት የሰጣችሁን ሁዝብ አስታጥቁ ምድራዊ ብልፅግናን ብቻ አትስበኩን የሚያዋጣውና የሚሻለው የዘለአለሙ ቤታችን ነውና ነቅታችሁ አንቁን።
@thitinabirhanu1351
@thitinabirhanu1351 4 жыл бұрын
አሜን ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ትምህርቶችህ ሁሉ መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውነት ስላላቸው ተባረክ።
@ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ
@ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ አሁን ደግሞ እጅግ መምጫው የቀረበ ነው ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎና
@eyesusyadnal4575
@eyesusyadnal4575 6 жыл бұрын
Amen Amen Maranata Geta Iyesusi Hoye Tolo Naha Geta Iyesusi Tshawun Yibarke paster Asfaw Tebaraki bbzu
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
እግዚታብሄር ኣምላክ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ኣስፋው።እንዴት ደስ ይላል ኣብዝተህ ኣስተምር በጣም ነው ከጉድ የሚያወጣን።ማራናታ ኣሜን ጌታ የሱስ ሆይ ቶሎ ና።
@addisbalemo
@addisbalemo 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen maranata yesus
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 5 жыл бұрын
Wowwww ድንቅ ትምህርት ነው ፓስተርዬ ተባርክ ይህንን ጩከት እንድትጮክ የርዳክ ጌታ ይባርክ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና አሜንንን
@Jesuslord9047
@Jesuslord9047 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ይህንን የታፈጠ ቃል በመስማቴ ጌታ ኢየሱስ ይክበር
@afewerkiteweldemedhin6398
@afewerkiteweldemedhin6398 6 жыл бұрын
Tebarek yegziabher sew betam des yemil tmhrt
@abrahamtesfaye2438
@abrahamtesfaye2438 4 жыл бұрын
Praise God! Anyone who has ear let him hear. Jesus is coming! Get ready. God bless you,pastor.
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 7 жыл бұрын
Revelation 22..20 Amen Geta EYESUS HOY Na GBU Pastor Asfaw Bekele ::
@elsacell4863
@elsacell4863 7 жыл бұрын
አሜን ተባረክ. ፓስተር. መንቃት. ይሁንልን.
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 7 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ፓስተር አስፋው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቃላት የለኝም ስለትምህርትህ ዋዉ !!!!!!
@brhaneyakob4038
@brhaneyakob4038 5 жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ ፓስተር አስፋው ሻሎምህን ይብዛ ማራናታ x7=7 ማራናታ ጌታ የሱስ ተሎ ና ሃለሉውያ አሜን አግዚአብሔር ይባርክህ ነናንተ ጅግና አገልጋዮች ያስነሳልን ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ተመስገን.
@abebatanga7958
@abebatanga7958 4 жыл бұрын
Glory to God.Thank you so much pastor.
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር
@LemlemKifle-q9k
@LemlemKifle-q9k 10 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክ በአስፈላጊ ጊዜ አምጥቶአል አገልግሎትህ በጣም እየጠቀመኝ ነው ለህይወቴ
@rachelnegatu6966
@rachelnegatu6966 7 жыл бұрын
This what I was looking for bless u pastor
@debykonjo6761
@debykonjo6761 6 жыл бұрын
Wow God bless you abundantly!
@rediet6846
@rediet6846 5 жыл бұрын
Geta abztoh ybarkh Pastor Asfaw
@kenaikonjo8675
@kenaikonjo8675 6 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክ አባት
@tedalmera8583
@tedalmera8583 4 жыл бұрын
በጣም ጠቀመኝ ትምርትህን ሁሉ ተከታትየ እራይን ሳነበው እየበራ ታየኝ እግዛብሔር ይባርክህ ይህን ስል ከድሮ ቀለል አለኝ ማለቴነው
@AbiAbi-em5jc
@AbiAbi-em5jc 6 жыл бұрын
Amen zemene yebarek
@bizuayehujemanehwoldesenbe5956
@bizuayehujemanehwoldesenbe5956 5 жыл бұрын
Thank you God bless you
@jesusistheworldofsavior9420
@jesusistheworldofsavior9420 7 жыл бұрын
Powerful message! thank you.
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 7 жыл бұрын
Amen! God bless you!
@memezenebe8009
@memezenebe8009 6 жыл бұрын
God bless you Pastor.
@eritreaforchrist956
@eritreaforchrist956 5 жыл бұрын
🇪🇷♥️♥️♥️🎤♥️♥️♥️🇪🇷 Waw Pastor E/R ybarek.
@goldentestimonies4734
@goldentestimonies4734 6 жыл бұрын
Geta briiiiiiiiik yargih pastor .
@MintesnotAbebe-e1m
@MintesnotAbebe-e1m Жыл бұрын
Maranatha!!!!
@نيمانالفرحان
@نيمانالفرحان 7 жыл бұрын
Ameeeen marenat geta hoyi tol ne
@astierghebremedhin4349
@astierghebremedhin4349 4 жыл бұрын
ጌታ ሱሙ ይባርክ
@bezaeyesusikidanliji4039
@bezaeyesusikidanliji4039 5 жыл бұрын
Good bless you paster
@Rippedsad
@Rippedsad 6 жыл бұрын
ፓስተር፣አስፋው፣በቀለ፣በጣም፣አመሰግናለሁ በአጭር፣ጊዜ፣የጥያቄዬን፣መልስ፣ስለሰጡኝ ጌታ፣አብዝቶ፣ይባርክዎ።
@AbiAbi-em5jc
@AbiAbi-em5jc 6 жыл бұрын
maranata geta hoy tolo na!!
@calebcal5973
@calebcal5973 7 жыл бұрын
God bless you pastor
@mihrettube4908
@mihrettube4908 4 жыл бұрын
Wowowo ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲💘
@نيمانالفرحان
@نيمانالفرحان 7 жыл бұрын
Geta yebarikh
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial 2 жыл бұрын
Teberek
@nasanetnado2845
@nasanetnado2845 7 жыл бұрын
Amennnnn!!!!!maranata
@tsigeredatadesse6110
@tsigeredatadesse6110 6 жыл бұрын
May God bless u
@nasanetnado2845
@nasanetnado2845 7 жыл бұрын
tebarekiiiii
@tadelefikre7449
@tadelefikre7449 6 жыл бұрын
Ameeeen
@mezmur1366
@mezmur1366 7 жыл бұрын
yebzlh tebarek
@dejenyemane6800
@dejenyemane6800 7 жыл бұрын
geta yibarkhh timihrth eyetebku nebrku
@misteremengistu6589
@misteremengistu6589 6 жыл бұрын
Amen. Maranata🙏
@walelignshiferaw6563
@walelignshiferaw6563 7 жыл бұрын
Amen maranata
@dejenyemane6800
@dejenyemane6800 7 жыл бұрын
amennn maranata
@Jesuslord9047
@Jesuslord9047 3 жыл бұрын
በቴሌግራም ብንከታተል የበለጠ እንጠነክራለን
@riririri7520
@riririri7520 6 жыл бұрын
Amen
@fikirtea.9256
@fikirtea.9256 5 жыл бұрын
Let Us get ready ........ what are we waiting for ?
@bettybbc777
@bettybbc777 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እራሴን እንድመረምር ያደርገኛል ትምህርት ፀጋህን ያብዛል ግን ጥያቄ ነበረኝ "ስጋና ደም የእግዚአብሔር መንግስት አይወርስም ይላል" ስለዚህ ምን ትላለ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
ትክክል፤ በአዲሱ ስጋችን ግን እንወርሳለን። የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ይወርሳል። በነገራችን ላይ የሺህ አመት መንግስት ማለት አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር አይደለም። እሱ ከሺህ አመቱ መንግስት በኋላ የሚመጣ ነው።
@dejenyemane6800
@dejenyemane6800 7 жыл бұрын
amennnnn
@tegsettekaethiopan.beruitl4342
@tegsettekaethiopan.beruitl4342 7 жыл бұрын
Dejen Yeman amen amen haleluya maranata Eyesuse tolona tibarke p/r
@bituu3637
@bituu3637 4 жыл бұрын
ፓስተርዬ በdf ካለህ ያዘጋጀከው ማብራሪያ እስኪ ሼር አድርገኝ መማር እፈልጋለሁ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ሰላም ቢታኒያ፤ ስለመጨረሻው ዘመን የተጻፈ መጽሐፍ ለእርማት አዲስ አበባ ተልዕኳል፤ ሲታተም በፌስቡክ እናስታውቃለን፨
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ምናልባት የፈለግሽ የደቀመዝሙር ከሆነ. ልወቅና ልላክልሽ
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 3 жыл бұрын
አሜሜሜ....ን
@nasanetnado2845
@nasanetnado2845 7 жыл бұрын
GETA Abesto hibarekiiiii
@hailushiferie8047
@hailushiferie8047 7 жыл бұрын
the preaching does not have tittle why?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
ዘመነ ፍጻሜ ቅደም ተከተል እንበለው?
@bituu3637
@bituu3637 4 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor ስለመጨርሻው ዘመን የሚያብራራ ትምህርትህን በdf ካለ ንገርን
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
ከተኛሁበት ቀሰቀስከኘ 😭
@Rippedsad
@Rippedsad 6 жыл бұрын
ፓስተር፣አስፉውበቀለ፣ጌታየፖለስቲያን፣ጉዳይእንዴት፣ብሎ ነው፣የሚያያቸውከሕወቴካሉትአንደኛውጥያቄ፣ሆኖ፣በመኖሩ ከቃሉአስተዋጾ፣ቢገልጹልንጥሩ፣ይመስለኛልበጣም፣አድርጌ አመሰግንዎታለሁ፣እግዚአብሔር፣አብዝቶ፣ይባርክዎት አሽከናዚ፣የተባሉ፣አይሁዶችነን፣ብለው፣የሰፈሩ፣በብሬትሽ ማንዴት፣የታዘዙ፣መሆናቸውን፣የሚገልጽ፣መጽሐፍን፣አንብቤ ነበር፣ይህንንስ፣እንዴት፣ብለው፣ያዩታል? አሸከናዚ፣ብሬትሽ፣ማንዴት፣አስራ፣ስምንት፣ሰማንያ፣አንድ አስራ፣ዘጠኘ፣ዜሮ፣አንድ፣ሬፍረንስ፣ለመስጠት፣ያሕል፣ነው።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
Tamerat Mersha ሰላም ላንተ ይሁን! ፍልስጥኤም እንደማንኛውም ኣገር በጋዛ መስፈር ያለበት ህዝብ ነው:: ከ እስራኤል ጋር በሰላም ሊኖር የሚገባው ህዝብ ነው:: ምድሪቱ የ እግዚኣብሔር ናት:: ምድሪቱ ላይ የሚኖሩት ኣይሁድ ርስት ተደርጎ የተሰጣቸው እግዚአብሄር ከአብርሃም ጋር ባደረገው ኪዳን መሰረት ነበር:: እስራኤል በኪዳኑ መሰረት መኖር ስላቃታት ለ70 ኣመታት ወደ ባቢሎን ተማረከች:: እንደገናም ሮማውያን በ70አም ኢየሩሳሌምን ደመሰሱ:: ህዝቡ ትበተነ..., ያንጊዜ ህዝብ ኣልባ በሆነ ምድር ፍልስጥኤም ተስፋፍታ ምድሪቱን ይዛ ኖረች:: በ1948 ኣይሁድ ምድሪቱ ላይ መንግስት ሲሆኑ ፍልስጥኤም ጠላት ሆኖ ተነሳ::እንግሊዞች ኢየሩሳሌምን ሳይዙ ኣይሁዶች ወደ ምድራቸውንው መመለስ ጀምረው ነበር :: ፍልስጥኤም ምድር አለው ጋዛና ዌስት ባንክ ነው! ያ ምድር ከ እስራኤላውያን ጋር ሰላም ቢያደርጉ በቂ ስፍራ ነው:: የተባበሩት መንግስታት በሁለቱ መካከለኛ ሆኖ ለማስታረቅ የሚያደርገውን ድካም እስካሁን እንደሚታወቀው ፍሬ ቢስ ነው:: ቃሉ እንደሚጠቁመን የመሲሁ መመለስ ዘለቄታዊ መፍትሄን ያመጣል:: ይቅርታ በመንገድ ላይ ሆኜ ነው የመለስኩልህ በችኮላ
@מסרטבדאדא
@מסרטבדאדא 6 жыл бұрын
asfaw Bekele אדון ישוע יברך אותך אחי היקר!!!!!
@King-in6mo
@King-in6mo 6 жыл бұрын
ኢየሱስ አዎን yes ሆኖ ይመጣል ይህ ማለት ሁሉ ነገር "አዎን" ይሆናል አይደለም no የሚባል ነገር ይጠፋል ። ይህም የቅዱሳን ጊዜ ይባላል ።
@genettg2919
@genettg2919 6 жыл бұрын
Zemnek yebark uffff ed woha yegebal setasetemer
መንፈሳዊ ረሃብ ክፍል 1
27:58
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 14 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1
1:00:09
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 21 М.
www.operationezra.com   ራስን መመርመር  ክፍል 1
28:01
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 16 М.
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 100 М.
ሁላችሁ ብታዩት የምመኘው ቦታ። እስራኤል።
7:44
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 5 М.
70 ሱባኤ
1:23:50
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 51 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН