ጥቂት መረጃዎች በማሕሌታዊነታቸው የዘመኑ ቅዱስ ያሬድ ስለተባሉት አቡነ ናትናኤል!

  Рет қаралды 68,344

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን! 😇 እንደነዚህ ያሉ አባቶች ያብዛልን!!
@tegestalabacho4724
@tegestalabacho4724 4 жыл бұрын
We are going 3
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
Tegest Alabacho , awekn silu denkoro honu, ylal metshafu
@meazameaza4000
@meazameaza4000 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@genkeb6480
@genkeb6480 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፃቸውን ከብዙ ፀጋ ጋር በቅድስት ስላሴ ካቴድራል የ2012 ዓ.ም ትንሳኤን ቅዳሴ ሲቀድሱ ውስጤ የነበረው ድካሜና እንቅልፍ ጠፍቶ ጠነከርኩኝ።በረከትዎ ይደርብኝ። ቸሩ መድኃኔዓለም ዕድሜና ጤናዎን ይስጥልን። ታድለናል እኛ የተዋህዶ ልጆች እርስዎን ስለተሰጡን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 жыл бұрын
እኔም በእውነት ድምፀቸው ስሰማው ውስጥ መንፈስ ቅዱስ ሞላ በእውነት በረከታቸው ይደርብኝ በእውነት 😢🙌
@sosinahabtemariam2102
@sosinahabtemariam2102 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን፡፡ አባታችን በረከቶት ይደርብን፡፡
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ኡፍ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን ገና የቅዳሴ ድምፁን ስሰማ ልቤ በሀይል ይመታል
@ሳልንቁ
@ሳልንቁ 4 жыл бұрын
አቤቱ ልዓል እግዚአብሔር ይኝህን እውነትነተኛ የተዋህዶ እንቁ ይጠብቅልን ትምህርታቸው ዝማሬቻው ልብን የሚያለማም ድንቅ ስጦታ የተሰጣቸው እውነተኛ የኢትዮጺያ ተዋህዳ ልጅ ናቸው
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Жыл бұрын
አባቶቼ በረከታችው ይደርብን እግዚአቤሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
ምርጥ አባት የበጎች ጠባቂ እድሜ ይሥጥልን ለአባቶቻችን
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል ከብፁዕ አባታችን የአገልግሎት ዘመን መጠናቀቅ ቦኃላ በእግዚአብሒር ፈቃድ የቤተክርስቲያናችን ፓትርያርክ ሆነው ወደ መንበሩ ቢመጡ ለቤተክርስቲያናችን አንድነት እንደሚበጅ በፅኑ አምናለሁ። እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
አባቴ። ድምፆሖትን ስሰማ። አልሞትም ነውው የምለው። አባቴ። የወገኔ መብራት። ዘለአለም። ቁሙልን። ቃለሖት። ይድረስልኝ። በአለሑበት አባቴ። አሜን አሜን። አሜን። እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ ፫
@እመብርሃንየልቤብርሃ-ዀ8ፐ
@እመብርሃንየልቤብርሃ-ዀ8ፐ 4 жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሕውትዎ ይጠብቅ እኛም በጸሎትዋ ይጠብቀን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ብፅአን አባቶችን የሰጠህን ቅዱስ አምላካችን ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን
@KidestAlemayehu-gx5cz
@KidestAlemayehu-gx5cz Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትወ ይድረሰን አባታችን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 жыл бұрын
በረከትዎት ፀሎትዎት አይለየኝ ስወድዎት ከክፉ ይጠብቅልን የእናንተ ፀሎተተ ሞህላ ከመጣው መቅሸፍት ይታደገን
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ይባታችን በርከታችው ይደርብን አሜንንንንንንንአሜንንንአሜንንንንንን
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
እንዴት እንጀምወዳቸው በረከታቸው ለምድሪቷ ይሁን የኛ አባት ለኢትዮጵያ አንድነት መድሃኒት ናቸው ከብፁ አቡነ ሄኖክ ጋር💚💛💝💒💚💛💝🙏
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Abtchine erjme edmye ktnagre ystwete
@fishtes4846
@fishtes4846 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ እድሜ ይስጣቸው፣ምን ጊዜም ፀጋና በረከት አይለያቸው፣በጣም ነው የምወዳቸው አባታችን ያቆይልን።
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate radet bereketachew fetari amelake yasaderiben amen amen amen amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen
@nanalove8401
@nanalove8401 2 жыл бұрын
ላባታችን እረጅምእድሜ ከጤናይስጥልን
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 4 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን አቡነ ናትናኤል
@sameradessie5652
@sameradessie5652 4 жыл бұрын
ትህትና እንዳላቸው ከፊታቸው ያስታውቃል እግዚአብሄር አብዝቶ ጥበብን ያድልህ አባታችን በጣም ነው የምንወድህ ድንግል ብጠብቃችው
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
ለኒህ አባት ቃል የለኚም መንፈስ ቅዱስ የሰጣቸው የሆነ ነገር አላቸው
@phonezone3495
@phonezone3495 4 жыл бұрын
እኝህ አባት ገና ሳያቸው እንባዬ ይመጣል
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
ለምን?
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 4 жыл бұрын
ትክክል የዘመኑ ያሪድ፡ ትምህርታቸው፡ መዝሙራቸው፡ ትህትናቸው ምን ልበል ድምፃቸን ስሰማ እምባዪ ይመጣል።
@reconhill8384
@reconhill8384 3 жыл бұрын
Blessed Ethiopians
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 жыл бұрын
አባታችን እመ ብርሀን ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል በመውጣታቸውም በመግባታቸውን ይጠብቅልን አሜን 🙌
@betelhemwandu4195
@betelhemwandu4195 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባቴ ተባረኩ፡፡
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ብጹዕ አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር በቅዱስ መንፈሱ ጨምሮ ጨማምሮ ይጎበኛችሁ
@sebliezra4225
@sebliezra4225 4 жыл бұрын
የኔ አባት እዉኘት ገና ሳያቸዉ ጸጋቸዉ ይነዝረኛል እድሜና ጤና ይስጥዎት ደሞ ድምጻቸዉ በስመአብ ጸሎትዎ በረከትዎ ይድረሰን አሜን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 4 жыл бұрын
ውእነትእም የዘመኑ ያሬድ ድምጻቸውን ስእሰማ ውእስጤ ተፈወሰ አቤት የእግዛብእሄር ስእጦታ እድሜ ጤና ይእስጣቸው እግዛቤር በላያቸው ላይ ይእታየኛል
@michaelb1021
@michaelb1021 4 жыл бұрын
ቡፁህነቶ በረከትዋ ይድረስቡን አባቴ
@serketufa5375
@serketufa5375 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ።
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ
@እሙየእሙየ-ቈ4ሐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥል አባታችን 🙏🙏🙏
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 4 жыл бұрын
አባታችን እንዲያው ስወዶት ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን
@getahagos
@getahagos 4 жыл бұрын
አሜን የአባቶችን በረከታቸው ይደርብን እድሜያቸው ያረዝምልን!
@bekabilendale6554
@bekabilendale6554 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅዎት፡፡
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይሠጥልን በርከቶ ይደርብን
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
አባ በረከታቸው ይደርብን
@soonata670
@soonata670 Жыл бұрын
ተመስገን የኛአባት❤
@medanittariku3059
@medanittariku3059 Жыл бұрын
Amen abatachin bereketachewu kenyaga yihun
@addisalem8254
@addisalem8254 4 жыл бұрын
አባቴ እንዴት እንደምወድቸው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ6ተ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቘ6ተ 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@melatmelat1489
@melatmelat1489 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አባ
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
Amen !!! Abatochachin ke Egziabher Yastarikunal Amen !!!
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይገባቸዋል ።
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Edimen Tena le betsu Abetachin Amen 🙏 🙏 🙏
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 жыл бұрын
ቡራኬያቸው ይደርብን፡እግዝአብሔር ረጅም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን።
@weyeneshetrata1604
@weyeneshetrata1604 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 💒❤💒❤💒🙏❤💒❤💒🙏❤💒
@አቅልስያእግዚርያቴውብስታ
@አቅልስያእግዚርያቴውብስታ 4 жыл бұрын
አባቴ ሽህ አመት ኑሩልን
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini
@addisneger1356
@addisneger1356 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር የመረጠዉ ሰዉ ።ጥበብን ይሰጠዋል አባታችንም እዉቀቱን ጥበቡን ከፈጣሬ ነዉ የተሰጣቸዉ።እረጅም እድሜና ጠና ላባታችን ይስጥልን።
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከስው አፍ ከዳቢሎስ ፈተና ይጠብቅዎ አባቴ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 11 ай бұрын
ሰወዳቸው እኮ ሳያቸው እንባዬ ይፈሳል ስርአተቅዳሤ ሲመሩ ልቤ እኔንጃ ቃል የለም
@ሰላምየማርያምልጀ
@ሰላምየማርያምልጀ 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ላባታችን
@MmMm-sy5hh
@MmMm-sy5hh 3 жыл бұрын
የኛ የኛ የኛ ቆንጆ
@elizabettesfaye4714
@elizabettesfaye4714 4 жыл бұрын
በረከታቸው የደረበን
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 4 жыл бұрын
ከሁነተና የኦርቶዶክስ ቤተሰብ የተገኁ ሊቅ ናቸዉ እናትና አባትቻ የመነኩሱ ደስ የሚል ቤተሰቡ እ/ር ይጠብቅልን አባታችን አሜን 🙏😇
@hanna4751
@hanna4751 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ባጭሩ አይፃፍም
@dagemalem1799
@dagemalem1799 4 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin beseletwo yasbun amen 🏗🏗⛪⛪
@ararseararse4263
@ararseararse4263 4 жыл бұрын
Bara tajaajila keessan isiniif ha Ebbisu Abbaa keenya Abuna Naxina'el. Ebbi keessan nurra oolle ha bulu 🙏🙏🙏 መምህርችን አባተችን እግዚአብሔር አምላክህ እድሜ በ ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏
@yohanagebremicheal4941
@yohanagebremicheal4941 2 жыл бұрын
Amen
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 4 жыл бұрын
Egzabhare Ereje edemi yesetelen Abatachen AmenAmenAmen Bewnet
@ahdd9675
@ahdd9675 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒💒
@ናርዲየበረሀዋልጅ
@ናርዲየበረሀዋልጅ 4 жыл бұрын
ኡፍፍ;;ስወዳቸው ነፍ አመት ኑሩልን🙏🙏🙏
@shimelsgurara7045
@shimelsgurara7045 4 жыл бұрын
ስለ እውነት አላቹሀለው ምን ያህል እንደምወዳቸው ፈጣሪና እኔ ነን ምናውቀው በረከታቸው ይደርብን ።
@hanogg8115
@hanogg8115 4 жыл бұрын
Ewyeeee Abatachen edemena tena abezeto yesetelen . Bereketachehu beyalenebet tedersen🙏🙏🙏
@hirutkefalew7885
@hirutkefalew7885 4 жыл бұрын
egziabher edimena tena yestechihu yealgilot zemnot yetabrek yihun❤❤
@ሀሁለሉ-ቈ2ጀ
@ሀሁለሉ-ቈ2ጀ 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ቅኔ👍👍👍
@rashedobaid3339
@rashedobaid3339 4 жыл бұрын
Abet maren😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haweltagetelam3642
@haweltagetelam3642 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@tilahungebeyehu6687
@tilahungebeyehu6687 4 жыл бұрын
abate egziabhare edmena tena yadelelen tioume zema
@sistefera6987
@sistefera6987 Жыл бұрын
ይገባቸዋል ከንፍሮ ፃድቅ የተገኙ እንኳን ለአማኙ እንደኔ ያለውን እጅግ ደካሚ ሰው ነብስ የዘሩ ዘራቸው የተባረከ የኢትዮጵያ የመከራ የፈተና የቁርጥ ቀን አባት ሰብስቢያችን አንደበታቸው ተግባራቸው የተዋሐደ የእግዚአብሔር መላክተኛ ናቸው የቃሏ ኪዳን አገር ኢቷዮጵያ ከዲያብሎስ ፈተና ድል ነስታ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ በእምነቷ ፀንታ ትኖራለች ሀሌ ሉያ !
@ክርስቲያንክርስቲያን
@ክርስቲያንክርስቲያን 4 жыл бұрын
አሜን እግዞ ማርነ ክርስቶስ
@kassa6870
@kassa6870 4 жыл бұрын
ገና ሳያቸው እንባያ ይቀድመኛል በረከታቸው ይደርብኝ።
@abayneshgpoiu5823
@abayneshgpoiu5823 4 жыл бұрын
SEWEDACHEW EDEMANA TANA YESTOTE ABATA 🙏🙏🙏
@kidistasemaraw4088
@kidistasemaraw4088 4 жыл бұрын
Ewnetem kiduse yared
@vivaviva4164
@vivaviva4164 4 жыл бұрын
Ohhhhhh lib yaresresal 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanogg8115
@hanogg8115 4 жыл бұрын
Endet metadele nwe yeenante frewoche mehone 🙏🙏 kebr hulu le Dengele MAREYAM leje le EYESUS KERESTOS yehune Amennnnn🙏🙏❤️😍😍
@teshomewondmeneh9999
@teshomewondmeneh9999 4 жыл бұрын
ብጹዕ ባታችን፥ አስተምርዎትን አደንቃለሁ። እኛ በመቶዎች የምናቆጠር፡ በለንደን የምንገኝ የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን፡ ምእመናን ፥ ከቅዱስ ሲኖዶስ ፍትህ ተነፍጎን፥ በሃዘን ላይ እንገኛለን። በተደጋጋሚ ለፓትርያርኩ አቤቱታ ብናቀርብም ሰሚ አጥተናል። የሰላም ቁልፉ አቡነ አረጋዊ እጅ ስለሚገኝ፡ እባክዎ አማልዱን? በዓለማችን ላይ የሞት ደመና ባንዣበበት በአሁኑ ጊዜ ፥ ከጎናችን ሞት ሕዝብን ሲቀጥፍ እየታየ፥ እግዜብሔርን ፈርተው፥ ያለአግባብ የተያዘውን የአባታችንን ስልጣነ ክህነት አስለቅቁልን? የትንሳዔን በአልንም በተሙአላ ሁኔታ እናክብር። በአባቶች እየተካሄደ የሚገኘው እግዚዖታስ፡ ፋይዳውስ ምን ይሆን? ? ? ቡራኪዎ ይድረሰን፥
@shewalove6943
@shewalove6943 4 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ምንድነው አልገባኝም
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ውነትም ቅዱስ
@sistefera6987
@sistefera6987 Жыл бұрын
መርከቧን ከማስጠም የሚያሰጥማትን ዝባዝንኪ ወደባህሩ ጊዜ ሲይወስድ መወርወር
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 4 жыл бұрын
wow wow Wow 😲 SEWEDACHEW
@Sarasara-js7yw
@Sarasara-js7yw 4 жыл бұрын
Yabatotaten bereket beya lay yedere🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@netantyohannes6694
@netantyohannes6694 4 жыл бұрын
Betam des yemle abate bedsta lalkse new 😭😭😭😭😭fetary abzeto yebrkchew🌱🌱🌱
@rafycell9647
@rafycell9647 4 жыл бұрын
metadel new .EGizabher yeaGelGilot zemenon yibrk amen
@ناصرالحارثي-ب8ع
@ناصرالحارثي-ب8ع 2 жыл бұрын
💐💐💐💐🌾🌿🌺
@ناصرالحارثي-ب8ع
@ناصرالحارثي-ب8ع 2 жыл бұрын
💒💒💒💒💒💒💒💒💒☝️
@hanogg8115
@hanogg8115 4 жыл бұрын
Abete yeenante thelot lemena ayedelem le Ethiopia le Alem yeterfale selemayeneger setotawe EGZIABHER yemesegen 🙏🙏🙏
@danielalpha2382
@danielalpha2382 4 жыл бұрын
Betammmm new mewdachew ere agenagunge ene Efelgachewalhu ke chalachu erdunge
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
@ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 жыл бұрын
ቡራኬያቸው አይለየን
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 4 жыл бұрын
አምላኬ በጣም አመሰግናለሁ በዘመኔ እንዳህ አዪነት አባት በማግኘታችን ጌታ የባረክ የመጽሐፍ ቅዱሰ ላይ የሰማሀቸው አዋርያቶች እግዚአብሔር አርሶን ሰለሰጠን ተመሰጌን ለዚህ ትውልድ መዳኛ ሰጠን ተመሰግን።
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 4 жыл бұрын
ጸጰፀ
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የመዳኛሸ ጊዜ ደረሰ እኚን አባት እደሜና ጤና ዪሰጥልን አቡነ ናትናኤል እኔ ግን ከፍቅር ሕዝበ ክርሰቲያን የተነሳ ጰጥሮሰ ብዮታለሁ በናታችን ቅድሰት ድንግል አማላጅነት በጌታዬ በኢየሱስ ክርሰቶሰ ቸርነት እድሜና ጤና ዪሰጥልኘ እሜን አሜነ።
@ناصرالحارثي-ب8ع
@ناصرالحارثي-ب8ع 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@westgojjam2529
@westgojjam2529 4 жыл бұрын
የጻድቅ አፍ ጥበብን ይናገራል /አፉሁ ለጻደቅ ይትሜሃር ጥበበ/
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
በረከቶት አትለየን
@saniyahome6960
@saniyahome6960 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 4 жыл бұрын
Aba Egzabehir edmina tina yestln
@tekahailu6360
@tekahailu6360 4 жыл бұрын
*ጵጵስናስ ከየማን ኣገኙት? ኣልገለፅሽያትም? ከይቅርታ ጋር* ! ቆሞስ ከሆኑ ጋር ሙሉ ኣድርጊው። *በረከታቸቸው ይደርብኝ* ! ይፍቱኝ!
@serkalmyoutube235
@serkalmyoutube235 4 жыл бұрын
Edimena tena wetn yarzmln abatachin
@TM-jw7bc
@TM-jw7bc Жыл бұрын
ሰድቦ ለሰደቢ መስጠት ይባላል ይኸ ነው መጀመሪያ ያሬድ ማነው?መቅዱስ ያሬድ ስም ከመሸቀጥ ይህን ብታውቂ መልካም ነበር ።
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 4 жыл бұрын
Ewenet new liyu sitota alachew berketachw yiderben ene wedded new yemaregachw
@MiKi-ft6ge
@MiKi-ft6ge 4 жыл бұрын
Abatachen bereketute yedrrsen
@mohamedsalheen8810
@mohamedsalheen8810 Жыл бұрын
❤❤❤❤አባትችናበረከታቹ።❤ዱደርቢና❤❤❤
@ناصرالحارثي-ب8ع
@ناصرالحارثي-ب8ع 2 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🤲
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
Semayat ህፃን ቅዱስ አንቁባህሪና አስተሳሰቡ
26:33
የአለምን ፍፃሜ ቀኑን ያወቁ ድንቅ አባት
12:23
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 126 М.