ጠቋራው እርብ - Ethiopian Movie Tequaraw Ergeb 2019 Full Length Ethiopian Film Tequwaraw Ergeb 2019

  Рет қаралды 163,766

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

4 жыл бұрын

ጠቋራው እርብ - Ethiopian Movie Tequaraw Ergeb 2019 Full Length Ethiopian Film Tequwaraw Ergeb 2019
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 285
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ስዎች ሁልጊዜ እንዲያስታውስህ አትጣጣር ዝም በልና የአንተ አለመኖር በሕይወታቸው ውስጥ የሚያውጣውን እስኪያስተውሉ ጠብቃቸው የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ሰላሜ ነው 💝💝💝 ሰላም በያለበት
@meymunabelay7229
@meymunabelay7229 4 жыл бұрын
ሰላም ሚሚ መልካም ሰው በቃ ያለምክንያት እወድሻለው❤❤
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
ማማየ በተሰብ እንሁን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@meymunabelay7229 አኔም እወድሻለሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@hirutyoutubeshow6700 እሺ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አዲስ ነው እንዴ
@user-yy5yu3je5w
@user-yy5yu3je5w 4 жыл бұрын
ውድ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንድምን ዋላችሁልኝ መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ እናት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ስላም ፍቅር የናፈቃችሁ
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
ዉድ በተሰብ እንሁን
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
እኮንደህናመጣችሁአገራችንንሰላምያርግልን
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 4 жыл бұрын
እንደው ምን ይሻለኛል ፊልም ሳይ አልቅሼ በህይወት ውጣ ውረድም አልቅሼ የት ልደርስ ነው ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የዘኑትን የምታፅናና የእኔንም እንባ ወደ ደስታ ቀይርልኝ አሜን አሜን አሜ
@user-sf1oq7mt7k
@user-sf1oq7mt7k 4 жыл бұрын
Ufffffffffff ማነው እንደ እኔ አገሩ የናፈቀ😢😢
@ahmedtube7928
@ahmedtube7928 4 жыл бұрын
Ena
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አባቶች በብዛት እንዲህ ናቸው እናት ነጠላ ቋጭታ,ጉሊት ቸርችራ,የቀን ስራ ሰርታ ልጆችን ታሳድጋለች አባት በብዙ ኋላፊነት የጎለው ይሆናል ሁሉንም አይደለም ልጆች የወላጅ ጭቅጭቅ አእምሮዋቸውን ይመርዛል የኢትዮጵያ እናቶች በድባብ ሂዱልን ተዋንያኖቹ አዲሶች ናቸው አሪፍ ስራ ነው በርቱ የሀገራችን ፊልሞች ከምንኖረው እውነት የራቀ ነው የእናንተ ሀገራዊ ነው👍👍👍
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አበስኩ ገበርኩ ልቦና ይስጣችሁ አቦ ሰላሙን ካጣ ቤተሰብ ለልጆቹ ጠንቅ ከሚሆን ቤተሰብ ይጠብቅን ድህነትን ጥርግርግ አርጎ ያጥፋልን ፈጣሪሆይ ሀገሬን ፍቅርና ሰላም ስጥልኝ አቦ
@ahmedtube7928
@ahmedtube7928 4 жыл бұрын
betma
@almalm1555
@almalm1555 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadibinthusen2089
@seadibinthusen2089 4 жыл бұрын
እስኪ የቤታችሁን አመል ያዙልና ሥለፊልሙ አውሩ እርጉዝ ነኝ አገር ልገባ ነው ልደቴ ነው ላይክ ግጩኝ የምትሉ የመዳም ግርግዳ ይግጫችሁ አቦ😏
@ethiopialoveyou341
@ethiopialoveyou341 4 жыл бұрын
አንችም እንደኔ መሮሻል መስል ይሄን ሮሮ እውነት ኤጭ እኔማ በፊት ኮሜንት ማንበብ እወድ ነበር አሁን ግን አስጠላኝ ትርኪብርኪ
@seidmhmad
@seidmhmad 4 жыл бұрын
ascii ነገራቸዉ
@dodygebre7143
@dodygebre7143 4 жыл бұрын
ሰአዲ ነኝ የኮቻዋ የማሚዬ ናፋቂ kkkkkkkk you’re funny 😆
@adyame4735
@adyame4735 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል!
@workalemtadesse6042
@workalemtadesse6042 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ የተሻለ እንድትሰሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-bb5kn5su3o
@user-bb5kn5su3o 4 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ጂማዬን ስላየዋት ድስ ብሎኛል የተሻለ እንጠብቃለን
@user-ko6cd2xj8l
@user-ko6cd2xj8l 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል የስደት መፅናኛየ ፊልም ነው ሙዚቃ እንኮን አልወድም
@user-ph1xw5xg4u
@user-ph1xw5xg4u 4 жыл бұрын
የጅማ ጀግኖች አኮራቹኝ♥♥♥ሰላማቹ ይብዛልኝ
@salehamustafa950
@salehamustafa950 3 жыл бұрын
Jima siwadish Ayii sidat
@tsagayegetalijiccvzzvv3170
@tsagayegetalijiccvzzvv3170 4 жыл бұрын
በጣም አስታማር ፍልም ነዉ እናመሳግነሌን
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው መጨረሻው ግን በዚህ ማለቁ ያስጠላል ኡፍ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከተንኮለኞች ይጠብቅልን🙏🙏
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@zebnayethiopia8171
@zebnayethiopia8171 4 жыл бұрын
የሀገረ ልጆች ባላችሁበት ስላምችሁ ይብዝ ፣ስለፊልሞ፣አይቸ ስጨርስ እኩመንታለሁ
@balagerustube
@balagerustube 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@tiggeris6633
@tiggeris6633 3 жыл бұрын
ሰለፊልሙ በጣም አስተማሪነው እውነት ያስለቅሳል ደራሲው እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥልበት
@yarag6572
@yarag6572 4 жыл бұрын
ኮምቸ አላቅም ግን በጣም ከፍቶኛል ከምወደው ጎደኛየ ተለያይቸ በፍቅር ይሁንባቸሁ አይዞሸ በሉኝ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ያጋጥማል አይዞሽ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ሰዉ በአንድ ሰዉ ልቡ ሰባራ ነዉ ብቻ ፈጣሪ ላይጠግን አይሰብርም አይዞሽ ማም
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
አይዞን ሌባ ስለሆኑ ነው እኛን የሚርቁን ተይው
@user-qg5xt4er2i
@user-qg5xt4er2i 4 жыл бұрын
አይዚሽ
@zippodxb9050
@zippodxb9050 4 жыл бұрын
Ayezese.ehete.tegesetega.hege.tetarekalacehe.esei
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ልዮ ነው በጣም ምርጥ አርቲስቶች ከምር ሰርታችውታል አቦ ተባረኩ
@EthiopianScholarship
@EthiopianScholarship 4 жыл бұрын
Betam yastelal filmu
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ታሬ ሄኒ ሽሜ እና ሌሎቻችሁም ምርጥ ስራ ነዉ የጀማሪ ድርሰት አይመስልም በተለይ አቤሎ ምርጥ የትወና ብቃትህን ነዉ ያሳየኸዉ ጥሩ መልዕክት ነዉ ያለዉ በርቱ ሌላም ስራ እንጠብቃለን
@sharpclover2911
@sharpclover2911 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው በርቱ
@astuka3938
@astuka3938 4 жыл бұрын
ሰሞኑን ፊልም በፊልም ነው እናመሰግናለን
@abebechgirmayoutube4078
@abebechgirmayoutube4078 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነፅብራቅ
@tinasaron5836
@tinasaron5836 3 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነው ብሩኬ አስለቀሰኝ ሳይደላው ኖሮ ሳይደላው ሞተ ፈጣሪ የማታችንን ያሳምርልን አሜን ሁላችሁም ምርጥ ተዋናዮች ናችሁ በርቱ ደራሲውም በጣም ጎበዝ ነክ ግን ደሞ ከለቅሶ በሗላ ሳቅን አምጥተህ ቢሆን ልዩ ይሆን ነበር ሚሬቱ ጥልቅ ሆነብኝ
@user-rf1rf4bv9z
@user-rf1rf4bv9z 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ከምር በጣም ነው እሚያስለቅሰው
@user-wg5cz8ub3w
@user-wg5cz8ub3w 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል በሠላም በጤና ደረሳችሁ ኪዳነ ምህረት በያለንበት ትጠብቀን
@user-sp3lb1fp4x
@user-sp3lb1fp4x 4 жыл бұрын
የሚደንቅ ነው ፊልም ነው እንደመጀመሪያ የተማርኩበት ትምህርት ቤት መሆኑ ደስ ብሎኛል የታዘብኩት ነገር ነው ድብድቡ የተወጋጋቹት ነገር መቀረፍ ይኖርበታል ቢያንስ በይቅርታ ብትታረሙ መልካም ነው አብዛኛው ሰው የጅማ ልጅ ሲባል መጥፎ ነገር እንዲስል ያረገዋል መልካም እንዳሉ ሁሉ መጥፎም ቢኖሩ በቀሎቹ ከባድ እርምጃ ናቸው እንደኔ ሀሳብ ነው ሌላው በርቱ ብሩክ የተባልከው ከነወንድም የሚገርም ስራ ነው በርቱልን እወዳቹሀለው ሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን እሱ ይቅር ይበለን
@saronmmohamnedali2742
@saronmmohamnedali2742 4 жыл бұрын
አርፊ ነው እናመሰግናለን
@user-dz9pb7vs2d
@user-dz9pb7vs2d 4 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች አሼናፊ ተሳክቶልህ በማየቴ ዴስ ብሉኛል በርታ
@meidmeid5129
@meidmeid5129 4 жыл бұрын
ዋው ሰሞኑን ፊልም ቀቃችሁልኝ የመዳም እሩጫ ስቀርሥ ፈታእያልኩ ነው
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 жыл бұрын
ይሄንሁሉማ አልችልም ይከብደኛል አላለም
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
እዲሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ አክተሮች እንሁም ፕሮዲሰሮች ለካሜራሞችም ጨምሮ ድካማቸው ኢያገባን እኛም በደስታ ኢያይንላቹዉ ነን ጥሩ ስራ ነው በርቱልን 👉👍
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
ዉድ በተሰብ እንሁን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ፊልም ከሰራ ከሰራ እየሄድኩ ማየት እወዳለሁ
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
እምወዳችሁ እማከቡራችሁ ያገሬ ልጆች ፊልም መስራት ህልሜነው አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ አርጉና እርዱኝ ወዳጄቼ ያገሬ ልጆች ተዋናይ በሙሉ አክተሮች ዳዲክተር ካሜራ አማኖች በሙሉ ህልሜ ናፈቀኝ ወዳዶቼ
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ተሰቶ አለሽ ያላችሁን ያገሬ ልጆች ተስቶ. እሚኖረው በጀመርያ ተመልካች ስያይ የስራ እድሉ ሲገኝ ነው ተሰቶ ተመልካች ያላየው ነገር ምኑም አያምርም በጀመርያ እድሉን ስጡኝ ግምት አልወድም የጅራ ገመዱን ሳያውቅ መገመት አይከብድም
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ማማዬ እሰራለሁ ካልሁ ማንም አያስቆመኝም ለምሳሌ ፈላጎት ካለ ተሰቶ ይመጣል ያገሬልጅ አንዳድ ግዜ ላንዳዶች የሚሰጣችውን ገፀባህሪ እኔ ብሰረው እያልሁ እምናደድብት ፊልም አለ ማንኛውንም ገፀባህሪ ቢሰጠኝ እንደማላሳፍራችው ቃል እገባለሁ በኔ በኩል ማንኛውም ስራ ቢሰጠኝ እንደምወጣ ልንገራችሁ መሸነፍ እሚባል ነገር አልውድም ማንኛውም ስራ በጊዴታ በፍቅር እውጣዋለሁ ስለ ጥያቄው አመሰግናለሁ
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx አመሰግናለሁ ስለትብብሩም ያገሬ ልጆች ደማችሁ ፍቅራችሁ አንድነታችሁ በውስጤ ነው እኔ የናተ እህት አላሳፍራችሁ በማንኛውም ስራ ቢሆንም እጅ አልሰጥም አሸናፍ እንጅ ተሸናፊመሆን አልውድም ህልሜንም ግብ ሳላደርስ እንዳልሞት ብቻ እንጂ ለተሰጠኝ የፊልም ስራ ድል ሳልመታ ተመራጭ ተውዳጅ በሀገሬ እምኮራበት ይመጣል ወገኖቼ
@user-nz3lu9vg3t
@user-nz3lu9vg3t 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች እናመሰግናለን ከመዳም ጥግረራቦሀላ መንደበርበትን ስለለቀቃችውልን
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉድ
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 4 жыл бұрын
Samonun eko abshebeshachune be das filme esti yetemchachu 👍👍👍❤❤❤
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉድ
@aynalamaynalam1332
@aynalamaynalam1332 4 жыл бұрын
Enemilew wretitachu lemin silefilmu atinagerum liyew
@ashenafitomas768
@ashenafitomas768 4 жыл бұрын
ijik betam Libi sebari Film
@tigestadera3921
@tigestadera3921 4 жыл бұрын
zarya andega enya neg sel filmu aychya emelsalhu
@bettydemsae5359
@bettydemsae5359 4 жыл бұрын
So nice 👍
@ainaaina1672
@ainaaina1672 4 жыл бұрын
በጣምአስለቀስኝ ያምራል
@sifanshow2024
@sifanshow2024 4 жыл бұрын
ነፀብራቆች ዉቢቷ ሀገሬ ጅማን ስላሳያቹን እናመሰግናለን
@user-ch2dq6qp5i
@user-ch2dq6qp5i 4 жыл бұрын
ዋው ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል እናንተስ
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Kertsawu jima naw Alu dasii bilognal egnam waga derson jimaa kertsaa tajamare ye jima kebetochi yet nachu👍👈
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
ማኖ እንደኔ ይሄን ሰሞን በፊልም መብዛት ልቤን አጥወለወለኝ 👍አሳዩኝ
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
ዉድ በተሰብ እንሁን
@user-oy1cx8rj2v
@user-oy1cx8rj2v 4 жыл бұрын
@@hirutyoutubeshow6700 ማማየ እሽ ነይ አንችም
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
የቤተሰብ ፍቅር ማጣት ልጆች ትልቅ ጥልቻ ይኖራቸዋል የኔ ህይወት አለበት
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Abate lane hiwoteeeee naw enden abatun yemiwadi 👍👈
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የሰከራም ቤተሰብ መጨረሻ ይህ ነው ሰካራም ቤት አይሰራም የሚባለው ለካ እውነት ነው ጌታ ሆይ መጨረሻይን አሳምር አሞዋሞቴን አሳምር ለናቴ እድሜ ስጥልኝ ትክክለኛ የፍቅር ተምሳልት በዚች ምድር ላይ እናት ናት ሁሉም ነገረ ካለፈ ቦኋላ ጸጸቱ የእግር እሳት ነው ግን ልጁ መሞት አልነበረበትም ብሩክ
@bintmensuryoutubeetio9088
@bintmensuryoutubeetio9088 4 жыл бұрын
ችግር ላይ ችግር ኡፍፍፍፍ!ግን እንደጅምር አርቲስቶች ክብር ይገባችዋል ጎበዞች በርቱ አሪፍነዉ፣እግዚአብሔር ይርዳቹ እደጉ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ነው
@sosibelay5585
@sosibelay5585 4 жыл бұрын
Tirajedi film yastelal
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 4 жыл бұрын
ያክ 😤😤😤😣😣😣😣😣ምንም አይጥም ወይኔ ጊዜየን ማባከኔ ቱ😖
@alemalem6956
@alemalem6956 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭beitam yasazenal tewaneyane wow betam gobezoh naheiw edeigeimar adeilwem bertw katlbate ❤😙😙
@Kalbekal-cf9pi
@Kalbekal-cf9pi 4 жыл бұрын
አንደኛ😀👈
@zafranzafran9657
@zafranzafran9657 4 жыл бұрын
wel come
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 4 жыл бұрын
ሚያሳዝን ፊልም
@kalgirma9370
@kalgirma9370 4 жыл бұрын
Abet semonun beshe new 3 film jemeri alechersekutem
@obsiobsiwahundafurabbijira9297
@obsiobsiwahundafurabbijira9297 4 жыл бұрын
Uuuuufff asazanyi film now 😭😭😭😭😭😭
@edenabate4997
@edenabate4997 4 жыл бұрын
እህ እዚህ ስደት አስለቅሶኝ ፊልም አስለቅሶኝ እውነት እዳልሆነ እያወኩ ግን ሆድ ይብሰኛል እስኪ ማነው እደኔ የሚሆን
@benbokelo4378
@benbokelo4378 3 жыл бұрын
Me too
@zizuethiolove1320
@zizuethiolove1320 4 жыл бұрын
Effff bebaa chersekut😭😭beruk memot alenbarbetim
@user-oy3fu6zu2r
@user-oy3fu6zu2r 4 жыл бұрын
አስተያየት ስጨርስ እሰጣለሁ 😘😘😘😘
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉድ
@user-vg4pz8ml7z
@user-vg4pz8ml7z 4 жыл бұрын
የምር በጣም ያሳዝናል መጨረሻው
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮብ አሸናፊ ታሪኩ ጌታቸው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ በርታ መጨረሻው በጣም ያሳዝናል
@shimelesgizaw2292
@shimelesgizaw2292 4 жыл бұрын
መጨረሻዉ ስትይ የፊልሙን ነዉ ወይንስ የልጁን ህይወት እየተነበይሽ ነዉ ሃሃሃሃሃሃሃ አይዞን አላመረርኩም ለጨዋታ ነዉ ደግሞ
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
@@shimelesgizaw2292 🤣🤣🤣
@betiyebetiye2785
@betiyebetiye2785 4 жыл бұрын
አይዞ ቡሩክ uuuuuuuufffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️💕💕💕 ባሻም አሪፍ ኖው
@rahimaahmed4931
@rahimaahmed4931 4 жыл бұрын
ያሳዝናል
@teddyafro8289
@teddyafro8289 4 жыл бұрын
የዚህ መጨረሻ ፊልም በጣም ነው ሚደብር ደግሜ ፊልም ብየ አላይም ኤጭ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 4 жыл бұрын
ሰሞኑን አዲስ ፊልምና ዘፈን ነፍ ነው ምርጦችዬ በቅንነት ተቀላቀሉኝ ቤተሰብ እንሁን 😍😍😍😍😍❤️🙏
@waine6059
@waine6059 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ብሩክ
@genettomas9912
@genettomas9912 4 жыл бұрын
ዋው ጅምዎች በርቱ
@galglesidetyawyedingilmari3961
@galglesidetyawyedingilmari3961 4 жыл бұрын
Bota lemyaz now buhal limt guys 13ngi waw
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉዴ
@ethioafarson6648
@ethioafarson6648 4 жыл бұрын
abel betam now yatowenow des yelal
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
ብሩኬ በጣም አዛዝኖኛልል
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
ለቀቁብን እኮ ደብሮኝ ነበር
@dasalimona8140
@dasalimona8140 4 жыл бұрын
Welcome ♥♥❤❤
@zamzamzam7508
@zamzamzam7508 4 жыл бұрын
Bexm ye zezenl 😭😭
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
እረ በፈጠራቸው ስለ ፊልም የት ሄጄ ላንብብ ኡፍፍፍፍ የምትሉ ኡፍፍፍፍፍ አሌይኩም
@mohammedhassen9644
@mohammedhassen9644 4 жыл бұрын
ere tey ayiwasghim
@mahilove2227
@mahilove2227 4 жыл бұрын
Kefilmu befite Comment manbeb yasdestegniale yagere ljioche eski geba belu enshufew
@zafranzafran9657
@zafranzafran9657 4 жыл бұрын
jimaa hager wow
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
ጋሼ 👌😍😍😍😘😘
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ሰላም ውድድድድድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ እስቲ ገባ ገባ በሉ ፍልም ተለቆዋል አብረን እንሹፈው 😘እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባርክ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉድ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ደክሞኛል ነገ አየዋለሁ ልተኛ መልካም አዳር
@user-ej1jl1xu2q
@user-ej1jl1xu2q 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@alamfikre1706
@alamfikre1706 4 жыл бұрын
የሚያሳዝነው
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 4 жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ክፋቱ😭😭😭😭
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ያለቀስኩት ባይሞት ጥሩ ነበር😭😭
@yosefbelay3654
@yosefbelay3654 4 жыл бұрын
Bruk memot alneberebetm meknyato yesew lji yezerawn new ymiyachdew. Ende hind film kechalachu asnesut.
@iguvuguvucuvug7573
@iguvuguvucuvug7573 4 жыл бұрын
woww
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ እድሜ ለማዳም ኔት እናተም ልቀቁልን እኛም እንፅናናበት 😎😎😎😎😏
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉድ
@bualay4535
@bualay4535 4 жыл бұрын
Wowwwww😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jv7mz3hj6h
@user-jv7mz3hj6h 4 жыл бұрын
ኣድስ ነዉ እንዴ ?
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 жыл бұрын
ቆይ መጨረሻው ማማር ነበረበት አክተሩስ ማነው እንደት አክተር የለለው ፊልም ቱ ይሰራል
@firehiwoteyosiyas3324
@firehiwoteyosiyas3324 4 жыл бұрын
አይ ወላጅ እስኪ ለልጆቻችሁ ክብር ይኑራችሁ ምን አለ በመልካም አስተዳደግ ብታሳድጉን ድህነታችን አንሶን ስድባችሁ በዛ ላይ የስድብ ኩርኩማችሁ ነውር የሆነ ስድብ ልጅ በፍቅር ነው እሚያዘው እናት እና አባት ንትርካችሁን ለብቻችሁ አድርጉት ላብራካችሁ ክፋይ ፍቅር ይኑራችሁ ደሞ ደደብ ትሉናላችሁ አደድባችሁ አሳድጋችሁን በስድብና በዱላ
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ እድህ እሳድገውን ነው ፍቅር ያጣነው
@shewayeabera5882
@shewayeabera5882 4 жыл бұрын
ሠሞኑን የፊልሙ እርእስ እኳን ምንምን እዳየሁ አላቅም ተደበላልቆብኛል ከመብዛቱ የተነሣ መብዛቱንስ ይብዛ ይባስብለዉ ሠዎቺ አድመሆናቸዉፊታቸዉ እራሡ ሠለቸኝ
@hirutyoutubeshow6700
@hirutyoutubeshow6700 4 жыл бұрын
በተሰብ እንሁን ዉድ
@mohamadMohamad-ep4xk
@mohamadMohamad-ep4xk 4 жыл бұрын
አሩፍነዉ
@fullforever6686
@fullforever6686 4 жыл бұрын
ትንሻ boss ለይ እንክቤክብ አብዝችሁበት.
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 4 жыл бұрын
ገና ላየዉ ኖ ተመልሼ መጣሎ
@user-sk3ep6zt6t
@user-sk3ep6zt6t 4 жыл бұрын
ወደሀገሬ ልገባነው ካሰሪሆቼጋር ተጣልቻለው በሰላም እንዲሸኙኝ ጸልዩልኝ እህት ወንድሞቼ
@she9977
@she9977 4 жыл бұрын
Echi wer bezabeti sa
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
በሉ አቦ ሀገራችን በሰላም እንመለሰወ ኑ ከማሜ ቲዩብ ጋር ተዛመዱ
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
አዲስነው
@user-xb1ol3qu8w
@user-xb1ol3qu8w 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ የፊልም ዝናብ አዘነባችሁብን
ሲሳይ ነው - Ethiopian Movie Sisay New 2022 Full Length Ethiopian Film SisayNew 2022
1:38:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 305 М.
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 76 МЛН
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 60 МЛН
ወጣ ገባ ሙሉ ፊልም Weta Geba Full Ethiopian Film 2019
1:38:38
የቡልቡላ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ
19:29
Fana Television
Рет қаралды 11 М.
መጤዎቹ  - Ethiopian Movie Metewochu 2022 Full Length Ethiopian Film Metaewochu 2022
1:27:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 378 М.
Кого не нашел директор ?
0:24
ЛогикЛаб
Рет қаралды 2,1 МЛН
🫙He Had To Repeat After Her And Crumple The Bottle😲🤪🤠
0:18
BorisKateFamily
Рет қаралды 29 МЛН
Не пей газировку у мамы в машине
0:28
Даша Боровик
Рет қаралды 10 МЛН
Дымок пробует ASMR!😶‍🌫️ #cимба #дымок #симбочка
0:50
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН