ቁጥር 26 (verb to be)

  Рет қаралды 234,903

Teacher nigus ቲቸር ንጉስ

Teacher nigus ቲቸር ንጉስ

Күн бұрын

Пікірлер: 420
@Gualraya2112
@Gualraya2112 3 жыл бұрын
እንግሊዘኛ ቋንቋ ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ መምህር ከአንተ ጋር እቀጥላለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@teachernigus
@teachernigus 3 жыл бұрын
በርቺ
@lidyayohannes8065
@lidyayohannes8065 Жыл бұрын
me too
@dhadgodana7421
@dhadgodana7421 Жыл бұрын
Teacher Nigus I like and appreciate you!! Go it.
@ፊዮሪየእናቷ-ወ1ጨ
@ፊዮሪየእናቷ-ወ1ጨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር በጣም ደስ የሚል ነው ቀለል ብሎ የሚገባ ትምህርት
@tsegaalemayehu2598
@tsegaalemayehu2598 3 жыл бұрын
P
@sinoyolondabeni3533
@sinoyolondabeni3533 3 жыл бұрын
How are you
@sinoyolondabeni3533
@sinoyolondabeni3533 3 жыл бұрын
Hi
@metitube5366
@metitube5366 3 жыл бұрын
ቲቸርዬ እውነትም ንጉስ እስከዛሬ እንደዚህ የሚያስረዳን የሚያስተምረን ብናገኝ ኖሮ ይሄኔ በጣም ጥሩ ተናጋሪ እንሆን ነበር እግዛብሄር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ለበፀጋዬም
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
እስቴ ቴቸርን ንጉስን የምትውዱ ልክ እንደኔ ላይክ ግጩት አይከፈልበት
@teachernigus
@teachernigus 3 жыл бұрын
በሉ እንገጫጭ
@mahmad2534
@mahmad2534 3 жыл бұрын
Tonkiw tiaher
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 2 жыл бұрын
ok
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
በጣም አከብርሀለሁ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Жыл бұрын
የእውነት እናመሰግናለን❤❤❤❤ ...ፈጣሪ ከእዚህ በበለጠ ዕውቀት እና ጥበብ ይጨምርልህ። የየዕለት ተማሪዎ ነኝ❤❤❤
@esheteamsalu473
@esheteamsalu473 2 жыл бұрын
wow, wow👌👌teacher nigus you are good teacher👍👍👍👍👍
@ሰለሜየጌታልጄ
@ሰለሜየጌታልጄ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መምህር አጌንችሃሎ ጌታ ሆይ ተመስግን ተበርክ ምንም ቀለት የሌንም
@yididyaabebaw2192
@yididyaabebaw2192 2 жыл бұрын
የምታስጠናኝ እየገባኝ ነው አመሰግናለሁ
@meseletube9250
@meseletube9250 3 жыл бұрын
Thank you teacher Nigus.know I got my favorite place.
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
ይሄ በጣም ቀለለኘ አመሠግናለሁ መምህር አንተንና የመዳምን ዋይፋይ እድሜ ያርዝምልኘ
@feaaef5243
@feaaef5243 3 жыл бұрын
ምርጥ እውነተኛ ጥሩ አሰተማሪ በብዙ ተባረክ እንወድሀለን
@tekieaabebe9194
@tekieaabebe9194 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቼበታለው
@Chereman143
@Chereman143 3 жыл бұрын
ቲቸር ንጉስ በርታ አንተ ትለያለህ በጣም የማመሰግነው ነገር ቢኖር የድምፅህ ሁኔታ ነበር በጥሩ ሁኔታ ተስተካክሏል ጎምበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ ተባረክ
@abdulmejid9152
@abdulmejid9152 3 жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ብዙዎቹ አሉ አንተ ግን ልዩ ነህ በርታልን አንማራለን እንበረታለን
@bilalediris9034
@bilalediris9034 3 ай бұрын
ቲቼር ንጉስ አለማየሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@meryemali620
@meryemali620 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሼር ሼር አድርጉት ልክ እደኔ መማር እሚፈልግ ይኖራለል ግን እደዚህ አይነት መምህር መኖሩን እማያውቁ ይኖራሉ
@alexbiftu3219
@alexbiftu3219 3 жыл бұрын
I AM VIND I L
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
Wow! Teacher You change your teaching method its so good. Thank you.
@זהבהמספין-ג5נ
@זהבהמספין-ג5נ 2 жыл бұрын
ጤና ሀብት ፍቅር ደሥታ የትውልድ እርባታ። ትግሥት መርዳት። ሁሉን እግዛብሔር ይሥጥልኝ መልካም። ከዘመኑ ሠው የበለጠ። ምርጥ ሠው ውውውውድድድድ
@belaykebede4945
@belaykebede4945 3 жыл бұрын
በእውነት ብዙ መምህራን ኣይቻሎህ እንዲህ ኣይነት ገራሚ የሆነ መምህር ኣላየሁም
@senayetsolomon4356
@senayetsolomon4356 2 жыл бұрын
Wow amazing Teacher negus. Iong time.l have the rcepct God bless you 🙏
@bdbd8934
@bdbd8934 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማግናለሁ ትቸር
@tigistwerku2999
@tigistwerku2999 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲቸርዬ እድሜ ይስጥልኝ
@lidyayohannes8065
@lidyayohannes8065 Жыл бұрын
Dear teacher thank you very much God bless you🙏🙏
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 3 жыл бұрын
👍👍👍👍🇸🇦🇸🇦
@m0549785818
@m0549785818 3 жыл бұрын
thank you very much dear Teacher Nigus you are a special Tescher in ethiopia you are role model God bless you every one please like and then share
@ngestiabrha8948
@ngestiabrha8948 2 жыл бұрын
thank Teacher Nigus
@mekidsfasil2191
@mekidsfasil2191 Жыл бұрын
You are a good teacher .thank you for help us
@aberaalo1019
@aberaalo1019 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር እንወድሀለ በርታልን
@teachernigus
@teachernigus 3 жыл бұрын
Thank you.
@destahaila6299
@destahaila6299 Жыл бұрын
Good my teacher
@alicell6393
@alicell6393 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ሰወድህ ምርጥ አሰተማራ እናመሰግናለን
@addisethio4986
@addisethio4986 3 жыл бұрын
Thank teacher
@elfuyegetagodislove3244
@elfuyegetagodislove3244 3 жыл бұрын
God bless you my teacher we love you
@birhaneetana3981
@birhaneetana3981 3 жыл бұрын
Be ewuntu kehone betam enamesegnalen teachr nigus
@hdhdiovtiitcir
@hdhdiovtiitcir 3 жыл бұрын
Bewnet Betam Amesgenalew Teacher Nigus yezariw Leyet yale New
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
በደስታ እየተማርን ነው Thank you very much.
@danielgebreslassie7345
@danielgebreslassie7345 3 жыл бұрын
እምታስተምረው በጣም አሪፍ ነው,እግዚአብሔር ይባርክ
@hanaye-geta1740
@hanaye-geta1740 3 жыл бұрын
Amazing teaching thank you techer neguse
@እማየበጣምነውየምወድሽ
@እማየበጣምነውየምወድሽ 3 жыл бұрын
የዛሬው ትምህርት ዋው ነው አፃፃፎም ምርጥ ነው በርታልን
@ኑሩንአላኑሪን
@ኑሩንአላኑሪን 3 жыл бұрын
ሣህ ትክክል ምርጥ ትምህርት ነው ቲቸር ያወቁትን ማሣጸቅ ምን ያክል ደስታ አለው 👍👍👍👍👏 Thank you so so mach
@zamzam1529
@zamzam1529 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር
@መክሊት-1916
@መክሊት-1916 3 жыл бұрын
ቲችር ይዛሪዉ ደግሞ ልዩ ነው እግዚአብሒር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር አዉቄአለሁ
@selomongezahegn7018
@selomongezahegn7018 3 жыл бұрын
Thank You So Much Teacher Nigus.
@raheellebanon4930
@raheellebanon4930 2 жыл бұрын
ትቸር በጣም እናመሰግናለን ❤❤
@artsclub4813
@artsclub4813 3 жыл бұрын
1st techer ketlbet betam adegha timhrt new
@nebeyunebeyueliyas9201
@nebeyunebeyueliyas9201 Жыл бұрын
tanks teacher ❤
@adgddhfddty6771
@adgddhfddty6771 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እናመስግናለን አባታችን
@MA-dr1bm
@MA-dr1bm 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ቲቸር
@teachernigus
@teachernigus 3 жыл бұрын
Thank you
@meramthahr1541
@meramthahr1541 3 жыл бұрын
Selm teacher enmesegnaln for teaching
@wirtufikru18
@wirtufikru18 3 жыл бұрын
ተባረክ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
teacher waw yet neberku eskezara betam yemfelgew neber thank you bertaln🙏
@etemanchgoshu7993
@etemanchgoshu7993 3 жыл бұрын
እንደ ድሮ አስተማሪዬ ረጋ ብለህ ነው ምታስተምረው ተመችቶኛል።እግዚአብሔር ይባርክህ
@ተሙተሙ-ኀ2ሐ
@ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ አሥተማሪ እኔ ድሮ ሥማር ሥሣሣት በጠበኔ ግባሬን ይመታኛል አሥተመሪያ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@sultioromia4033
@sultioromia4033 3 жыл бұрын
555I 55inches 55
@artsclub4813
@artsclub4813 3 жыл бұрын
Rebash neberek malet new
@somebody-vs6db
@somebody-vs6db 2 жыл бұрын
ከምንጌዚም የበለጠ ክብረ እና ምስጋና ይስጥልን ያላቋረጠ ጥረትህን ለተማሪወችህ ለምታቀረበው የትምህረት ተህትና አመሰግንሃለሁ አለሁ መልካም ቀን ለሁላችን. ቲችረ ንጉስ
@mahetega2062
@mahetega2062 2 жыл бұрын
ብጣም ጥሩ እኔ ጀማሬ ነኘ ምን ማድርግ አለብኘ
@workudessie4387
@workudessie4387 2 жыл бұрын
Thanks for teaching me mister nigus
@akazehaftu7898
@akazehaftu7898 Жыл бұрын
እናመስግናልን❤❤❤❤
@gennysol9806
@gennysol9806 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ከመምህሮች ሁሉ አንተ ለኔ ልዩ ብቃት አለህ ገራሚ ሰው ኑርልን
@AdimasuAde
@AdimasuAde Ай бұрын
ጌታ ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 3 жыл бұрын
welcome my teacher በጣም አሪፍ አካሄድ ነው እንዲህ ይመቻል በጣም እና እኔ መፃፍ እጀምራለሁ Thank You so much 🙏
@nathanmesrate4282
@nathanmesrate4282 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር
@munaesmael4557
@munaesmael4557 2 жыл бұрын
Thank you teachet nugus
@kidistgidelew1028
@kidistgidelew1028 3 жыл бұрын
ትቸርዬ፣በጣምእናመሰግናለን፣ትምህርቱበጣምአሪፍነው👍👍👍
@mahigetaneh2719
@mahigetaneh2719 3 жыл бұрын
thanks alot teacheer nigus
@oliviainthehouse7022
@oliviainthehouse7022 3 жыл бұрын
በእውነት ቃላት ያጥረኛል ስለ ቲቸር ለመናገር እ/ር ይባርክህ!!!!!!!!
@saradble810
@saradble810 3 жыл бұрын
Always you do good job!!
@Kitesasisay
@Kitesasisay 3 жыл бұрын
Well come teacher I'm appreciat youre teahin way God bless you
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 3 жыл бұрын
These were my everyday question after now bey bey worrring about verb to be...thanks to teacher Nusr
@ተሙተሙ-ኀ2ሐ
@ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 жыл бұрын
ላይ አድርጉ ለምታቋውም ሸር አድርጉ ላይክ ያላደረገ ውለታ ቢሥ ነው
@mloashfyesam1159
@mloashfyesam1159 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቲችር
@saragebremedhn2128
@saragebremedhn2128 3 жыл бұрын
Agziabihar ybarkh ketlbet
@samicell5850
@samicell5850 Жыл бұрын
Tihar betam wedadhut temwrtune
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@chaltubultosa1119
@chaltubultosa1119 9 ай бұрын
Thank you very much teacher
@cooltube847
@cooltube847 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ትቸረ እረጅም እድሜ ይስጠዎት
@ferhewta5546
@ferhewta5546 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ
@fatefatefatefate2332
@fatefatefatefate2332 2 ай бұрын
በጣም በጣም ነው የምናመስግነው እንወድሐለን
@kassahunbenyas3293
@kassahunbenyas3293 3 жыл бұрын
you are best teacher
@misraktasfey7202
@misraktasfey7202 3 жыл бұрын
Thnkes to teacher nigus
@asnakechtadesa5486
@asnakechtadesa5486 3 жыл бұрын
Wowww baxem an maganalew thank you so much🙏🙏
@samira7639
@samira7639 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ በእዉነት ነጉስዬ ወንድሜ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው አሪፍ ትምህርት ነው ኑርልኝ ለዘላለም በደስታ በፍቅር👍❤👍❤👍❤💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@batamariam1350
@batamariam1350 3 жыл бұрын
እንቁ እውነትም እስተማሪ እናመስግናለን ለወገንህ እውቀትህን ማካፈልህ
@אוראברהם-מ5מ
@אוראברהם-מ5מ 2 жыл бұрын
Very nice my techer tanks
@tonykik473
@tonykik473 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ መምህር
@abdigeleta1627
@abdigeleta1627 3 жыл бұрын
I love you ticheriye tnx betam
@mebratbaze793
@mebratbaze793 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ቲቸር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9የ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የመጀመሪያ ነው ግን ደስስ ብሎኛል
@teyibamaute7520
@teyibamaute7520 3 жыл бұрын
Wow Amazing teaching my teacher thank you very much👌 👍👍👍👍👍👍👍 Nice to meet you!
@yordanosafewerki8093
@yordanosafewerki8093 3 жыл бұрын
you are a bast teacher.
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 3 жыл бұрын
Teacher thank you.God bless you more!!
@samuelenjebo4054
@samuelenjebo4054 9 ай бұрын
I learned a lot. thank sir
@tadeletadese2974
@tadeletadese2974 3 жыл бұрын
ምርጥ መምህር እናመሰግናለን
@geremewkef6399
@geremewkef6399 Ай бұрын
Good Teacher
@yrrt993
@yrrt993 3 жыл бұрын
Thank you somachi teacher
@ashrakatyub383
@ashrakatyub383 2 жыл бұрын
You teache well.
@sarataborsaratabor9294
@sarataborsaratabor9294 3 жыл бұрын
እኔ እድሜ ልኬነ አልገባ አለኝ እሰማለው ግን መናገር ድፍረት አጣው 😍 እናመሠግናለን ቲቸርዬ
@sitinaabdo720
@sitinaabdo720 3 жыл бұрын
ብዙ ጥቅምነው ያገኘሁበት አመሰግናለው።
@atsedemaryam1580
@atsedemaryam1580 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ምርጥ አስተማሪ አትጥፋ ብን
@selemonm779
@selemonm779 3 жыл бұрын
i love you my teacher continue.....i'm come with you💓
@messizemene
@messizemene 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏
@abdiabduls8211
@abdiabduls8211 3 жыл бұрын
Thanks my teacher. I want to improve my English language skill from base.
@negnyedessiewa9715
@negnyedessiewa9715 3 жыл бұрын
Thank you our teacher brave👍👍
ቁጥር 28 (Verb to be) ካለፈው የቀጠለ
26:19
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 43 М.
ቁጥር 30 (was and were)
32:53
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 217 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Teacher nigus 149 -Revision with Shadowing
33:20
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 185 М.
phresal verbs with yemaru
30:54
Maraki English with abi
Рет қаралды 108 М.
Teacher nigus 128 - Infinitives
28:15
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 70 М.
Teacher nigus 195 - Sentence Starters - እጅግ ጠቃሚ መግቢያዎች
45:28
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 118 М.
ቁጥር 21--(Purpose) አንድ ነገር የተደረገበትን አላማ መግለጽ።
24:28
ቁጥር 38 Past modals
22:43
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 83 М.
Teacher nigus 97 -- Speaking Workshop 2
34:07
Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Рет қаралды 86 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН